የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... የካቲት 02/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... የካቲት 02/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 19

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.5 ай бұрын

    Your Excellency Mayor Adanech Abebe , congratulations for your successful leadership dedicated to brind the ADWA project to fruition. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte58135 ай бұрын

    There will be peace in Ethiopia in the Name of Jesus. The people of God will be praying to bless our country and our Prime Minister and the brave lady Mayor Adanech Abebe. God bless you all God is always on the side of his children

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema21195 ай бұрын

    ከሶስት ቀናት በፊት ከጓደኞቼ ጋር በመሆን ለስራ ወደ አላባ ሄደን ነበር ስራችንን አጠናቀን ወደአዲስ አበባ ስንመለስ ዝዋይ ላይ አስራሁለት ሰአት ደረስን ዝዋይ ላይ ውሀ ለመጠጣት በቆምንበት ሰአት ወደአዲስ አበባ ለመሄድ እንዳታስቡ ከ11ሰአት በኋላ ከዝዋይ መውጣት እራስን ለሞት ወይም ለእገታ እራሱን አሳልፎ እንደመስጠት ይቆጠራል ቢሉንም እኛ ግን ከዝዋይ አንድ ሰአት ወጥተን ምንም ነገር ሳይገጥመን በሰላም አዲስአበባ ገብተናል ያየነው ነገር ቢኖር ችግሮች የሉም ማለት ባይሆንም ነገር ችግሮች ሁሉ ተጋነው የሚቀርቡት ሰላም የለም ብለው የራሳቸውን አጀንዳ በሚያቀነቅኑ ፀረ ሰላም ሀይሎች እንደሆኑ መረዳት ችለናል

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera89405 ай бұрын

    በርቱ የኢትዮጵያውያኖች እኛ አድሕዝብ አድ ደም ነን እድነት ሐይላችን ነው የአድዋ የጀጌኖች ልጆች ነን ጠላት ከሩቅ ሲመጣ በአድነት ነው ያባረሩት ሐገራችንን የጠበቁልን እንበርታ አድነት አድነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የምእራባውያን አሽከሮች ባዳንን በፍፁም ከጉያችን ማውጣት አለብን ፅፈኛን በአድነት መታገል የኢትዮጵያዊነት መብት ነው ፅፈኛ ይውደምምምምም

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z5 ай бұрын

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአገራች ይሁን ።ይኼ የአደዋ አዲሱ ህንፃ ጥሩ ነገር ይዞ ይምጣልን።

  • @junefirst500
    @junefirst5005 ай бұрын

    ፕ/ት፤ ሽመልስ፤ ምህረት፤ ትህግስት፤ ፈተና፡ ያጠነከረህ፤ ጀግና፡ ነህ! ክፉም፥ መልካምም፡ ብትሰራ፤ የማያመሰግኑ፡ አሉና፡ በርታ!!!

  • @WondeW3
    @WondeW34 ай бұрын

    I have a dream that I will have a television channel that stands for only truth not for one partie and ethnic groups like Ethiopian television (etv),walta,ebs,omn,

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m5 ай бұрын

    ሸኔ እባክህ ላታመልጥ በከንቱ አትላላጥ የክፍለ ሀገሩን የሠላም ጥሪ የአብያችንን ትእግስት የህዝብን ሰቆቃ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለድርድር ቅረቡና በሙሉ ልብ ይቅር እንባባል ። ፀሐይ በአብቹ ዲፕሎማሲያዊ ብቃት ኢትዮጵያ ገብታ ይበልጥ ደምቃ አሸበረቀች ።

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 ай бұрын

    ጎንደሬዉ ፋኖን ፈሶን ረሳኸዉ

  • @user-ki3qz4bq1m

    @user-ki3qz4bq1m

    5 ай бұрын

    @@Hkim185 ያው የሸኔ ኩታ ገጠምና የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነ ነው እንጂ ጃዊሳው ተረስቶ አይደለም ዘረኝነት ጎጠኝነት መንደርተኝነት ኢትዮጵያነ አይመጥናትምና ይውደም ።

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon32815 ай бұрын

    የእምየ ምኒሊክና የእቴጌጣይቱ ሀውልት ነው ተብሎ መግቢያው ላይ የቆመው ምስል አዳነች አበቤና ሽመልስ አብዲስን ሊመስል ይችል ይሆናል፡፡ እምዬ ምኒሊክን የአባገዳ ዱላ ማስያዝ እጅግ ነውረኝነት ነው፡፤

  • @user-ze6di1kw6r
    @user-ze6di1kw6r5 ай бұрын

    Adwa yeafrika ybal yeneberew lealem sileserashilin anchi betarik wist lela tarik serashiln yih twld adwa bilo adanech yemairesa

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole51065 ай бұрын

    ሀገሬ አሁን ከልብሽ ኩሪ!!!!

  • @esatukemey2555
    @esatukemey25555 ай бұрын

    አዳነች ያሰራችው የራሷን አያት ወይንም የሽመልስ አብዲሳን አጎት ምስልን እንጅ የታላቁን ንጉስ የአጼ ምኒሊክን ምስል አይደለም፡፡ ያውምኮ ያለሀፍረት የአባገዳ ዘንግ/ዱላ አስይዛ፡፡ የእቴጌ ጣይቱም ምስል ቢሆን በአጭሩ ውርደት ነው ብቻ ማለቱ ይበቃል፡፡ ሙያ በልብ፡፡ አብይ የተሽቀነጠረ እለት ያችኑ ቀን ይስተካከላል፡፡

  • @shishayassefa6979
    @shishayassefa69795 ай бұрын

    አድዋን ያወደመው የብልፅግና መንግሥት ስለ ዓድዋ ለማውራት ሞራል የለውም!

  • @danilyricsmezmurtranslatio3271

    @danilyricsmezmurtranslatio3271

    5 ай бұрын

    ware

  • @teka1528

    @teka1528

    5 ай бұрын

    Yewusha lij. Yebanda, wusha banda. Komata, tsefegna, min Tarek alachu,! Kelemna wuche, ANTE DENKORO, TSEFEGNA!!

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 ай бұрын

    ትግሬዎች ከአብይ ሠጠበቅ የለባቸዉም አድዋ ላይ የጣሊያን የመኪና መሰሪያ መክፈት ትልቅ የእንድሰቱሪያል ዞን ለጣሊያኖች መሰጠትና አባቶቻቹህ በጉልበት ያላገኙትን እናንተ በፀባይ አግኙ ብሎ ጣሊያኖችን መጥራትና ፈቶ መልቀቅ ነዉ ባንዳ አማሮች ሊናገሩ መብት የላቸዉም ከኤርትራ እና ከግብፅ ጋራ ካበሩ በኃላ ሰለ ኢትዬጵያ ጠበቃ መቆም አይችሉምና ትግሬዎች አድዋን ማንም አይወሰድባቹሁም እናንተ ካልሰጣቹዋቸዉ የአድዋ መነሳት መወደቅ በእጃቹ ነዉ

Келесі