የአሸንዳ ጭፈራ - በ ኤደን ገ/ስላሴ፣ ራሄል ሃይሌ፣ ትርሀስ ታረቀኝ - ጦቢያ
Музыка
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World
Пікірлер: 359
በእውነት ልብ ይነካል ፖለቲከኞች እባካችሁን አትለያዩን
@saranigatu6037
Жыл бұрын
ደም ነው ያስለቀሰኝ እኩዬቻቸው ያሉበትን ስቃይ እያሰብኩ
እንኳን አብፅያኩም በጣም የምወደው ባእላችን ለትግራይ እናቶች የምትወዶት ኪዶነምእረት ትድረስላቹ
@user-lj9yh7fd6y
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@saranigatu6037
Жыл бұрын
አሜን!!!
@user-xg3tw6uv4z
Жыл бұрын
አሜን ፫ እኔ ምለው ግን (አሸንዳ) ማለት ምን ማለት ነው ለኪዳነ ምህረት ጾም የምንጾመው በዓል ነው ?
@user-ls3iq2zj3n
Жыл бұрын
amen marey 😢👏
💔💔💔💔 2015 መቀሌ ላይ እንደዚህ አምረን ና ተውበን እንድናከር የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን 💚💛❤️
@user-jr9gp5lp6l
11 ай бұрын
🙏 ሆነ ምን ይሳነዋል የእኛ እግዚአብሔር አምላክ ወዲ ድንግል ማርያም ይክበር ይመስገን እመ ብርሃን ትክበር ትመስገን እንባችንን አበሰልን መቀሌ 2015 ደምቃ ተውባ ዋለች 🙏🙏🙏
ኡፍ ወላሂ በጣም ከፈኝ እሰከመቼ ተለያይተን ወገኖቼ ያአላህ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን እባካችሁ ዘረኝነት በቃን የሚያምርብን አንድ ሰንሆን ነው 😭😭😭😭😭
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ! ህውሀትም ብልፅግናም! እጃችሁን ለሰላም ዘርጉ🙏🙏🙏
@mekelle1232
Жыл бұрын
Enezi ahyoch hager mafres enji selam aykum, hager already fersalech ahun tselot new myasfeligin
@user-df4dm6df2c
Жыл бұрын
ቆሻሻ እንዳንተ አይነቱ የተበላሸ የፈረሰ አምሮህ እንደዛ ያስባል ይመኛል የኢትዮጵያ ልጆች አፍራሾችን እያፈረሱ ይቀብራሉ እንጂ አገራችን ህያው ናት 💚💛❤️🦁
@user-xo2ig4fs6b
Жыл бұрын
@@mekelle1232 አናትህ ይፍረስ የሰው ንቀታችሁ ሰው አህያ ትላለህ አንተ የዲያብሎስ መጫወቻ ወደጥልቁ ትወርዳለክ ገና ግፋችሁ ብዙ እናያለን
@mekelle1232
Жыл бұрын
@@user-xo2ig4fs6b wtf mndnew chigirih, sreatu hager afrisuatal new yalkut tkkl new yawerahut lemin endezi taleksaleh meret yale hak new yawerahut adgi
እግዚአብሔር ለፖለቲኮኞች ልብ ይስጥልን ምስኪኑ ሕዝብ በነፃነት የሚኖሩባት ኢትዮጵያን ያምጣልን በእውነት 😭😭😭😭😭😭😭
@bortoqalaamman713
Жыл бұрын
Amen💚💛❤❤❤❤
@alemhailu1706
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
በሆዱ የማይገዛ ለማንነቱ እጅ የማይሰጥ የማንንም ታሪክ የማይፈልግ ከ3000አመት በላይ የሆነች የታረክ የቋንቋ የታረክ እመቤት ትግራይ አቦ ከነዚህ ታረክ ከሚያበላሹ መሀበረሰብ ተለያይተሽ አገር ሆነሽ ተጋሩ ልጆችሽ ከያለንበት ተሰብስበን የምናደምቅሽ ቀን ቅርብ ነው ትግራይ በጀግና ልጆቿ ክንድ💪 አገር ትመሰርታለች❤️💛❤💪
@user-fo3sk7ht8m
Жыл бұрын
አህያ ኢትዮጵያ ምን እምትሆን ይመስልሻል ትግራይ ሃገር ብትሆን ከ80 ምናምን በላይ ብሄር ብሄረሰብ ባለበት ሃገር እኛ ልዩ ነን ማለቱ ነው እዳ ውስጥ የከተታችሁ አፍንጫ የምታህል ቆዳ ስፋትና የሞተ ኢኮኖሚና መልክአ ምድር ይዞ ሃገር መሆን እንደምታወሪው ቀላል እንዳይመስልሽ ህዝብ የምትንቂው ማን ሆነሽ ነው የውሻ ልጅ በጣት ቃላትን በፌስቡክና ዩቱዩብ እንደመደርደር አይደለም ሃገር መመስረት ፈጣሪ ከእንደአንቺ አይነቱ ደንቆሮ ይገላግለን አንድነትንና ፍቅርን ይስጠን የኔ ገልቱ ልቦና ይስጥሽ
ፈጣሪ ለውዲቷ ሃገራችን ሰላም፣ፍቅርና አንድነታችን እንዲመለስ ይርዳን።
@aamfamilytube4131
Жыл бұрын
Amin
@meazadocnet902
Жыл бұрын
🙏😭
@mqw544
Жыл бұрын
አሜን
አማራ &ትግሬ አላህ ፍቅራችንን ይመልስልን
@aamfamilytube4131
Жыл бұрын
አሚን
@solomonredda35
Жыл бұрын
አሜን
@fsnayehailu7370
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@madinamd7228
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ስላም ለሀገራችን ለቀጣያ አመት ስላም ያድርስን የሚቀጥለው አመት አብርን ከትግራ ወንድሞቻችን እህቶችን አብርን በዓል እንድናሳል ያድርገን ፈቅር ስላም ወርዱ
@mqw544
Жыл бұрын
አላህ ያድርገው ያረብ
ፈጣሪዬ የዛሬ አመት በትግራይ ያሉ ወገኖቻችን እንደቀድሞ ሰላም ተመልሶ ለማየት ያብቃን🙏
@raheldeata8542
Жыл бұрын
Amen 🙏
@mknaytsbuk4048
Жыл бұрын
የቀድሞ ትግራይ የምታይዋት በዚች አመት ብቻ ይሆናል። ከእግዚአብሄር በታች አዳኛችን ላንዴና ለመጨረሻ ጠላቶቻችን አራግፎ ነጻ ትግራይን ያስታቅፉናል። እናም በብልህ መሪዎቻችን አመራርና በጠንካራው ሰራተኛ ህዝባችን አለምን ያስደመመ እድገት እናመጣለን። አገራችን ትግራይ ሁሉም በሰላምና በፍቅር የሚኖርባት የአለም የፍቅር ተምሳሌት ትሆናለች። ያለ አንዳች ጥርጥር።
@madinamd7228
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulsam2011
Жыл бұрын
@@mknaytsbuk4048 እባብ የልቡን አይቶ.........
@umhabib172
Жыл бұрын
@@mknaytsbuk4048 አላልሽም ክክክክአስለን እናተ ነገር ስለሆነ ቀለባችሁ መቸምነፃ አወጡ ስት አመታችሁ 50 አመት ሙሉ ድሀ እደሞተ ምናለ ኸይር ብትመኙ ቱ ሰውየሥራው አያጣም ለድሀ ው አላህ ይድረስላቸው
ትግራይ ወጌን ፍቅራችንንን ይመለስልንንንንን
@70wit
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥺🥺❤💛❤🥀🥀🥀
@user-gx6eo8xs7k
Жыл бұрын
Amin😭
ብዛዕባ ስድራ ቤተይን ህዝበይን ክሓስብ ከለኹ😭😭😭😭 ህዝበይ ኣብ ገጸይ ይመጸኒ uffffff😫😫😫 በጃኻ ኣምላኽ ኣብ ሃገርና ሰላም የምጽእ🙏🙏🙏 Enkua'e Abetsehakum Abetsehana Ne'Ashenda Beal🙏🙏🙏
እነሱ ሲጨፋሩ እኔ ደም እምባ ሳለቅስ ጨረስኩት እባክህ አምላኬ ሰላሙን አውርድልን
@selamselam8531
Жыл бұрын
እኔም ጌታ የድሮዎን ፍቅር ይመልስልን ውበታችን አንድነታችን ነው
@sadalasadala5852
Жыл бұрын
💞💞ውዴ እነሱም እኮ ይጨፍሩ እንጅ ልባሰውማ እያለቀሰ እየደማ ነው የሳቀ ሁሉ ደሰተኛ አደለም
@ruhamadelina356
Жыл бұрын
እህቴ እኔ እኮ እነሱ ለምን ጨፈሩ ብየ አይደለም ያለቀስኩት ሁኔታዎቹ ናቸው ያስለቀሱኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍጌታ እየሱስ ሆይ ሰሜኑን አስበው
በጣም ደስስስስስ ይላል❤️❤️ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ፍቅራችንን ይመልስልን🙏🙏
በጣም ነው ውሰጤን የተሰማኝ ጌታሆይ ፍቅርና ሰላምን አንድነትን ሰጠን !!!
የኢትዮጵያ ውበት ይህ ነው:: ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን!!!
በእውነት በእውነት ነው የምላችሁ ልጆቹ ሲጨፍሩ እንባ ነው የተናነቀኝ !!! ኢትዮጵያዊነትኮ ውበት ነው !!! ሀገራችንን አንድ ያድርግልን !!!
@Tomsingss188
Жыл бұрын
ሰው በቁሙ ሲቃጠል ሳታለቅስ ሲዘፈን አለቀስክ?
@iloveethiopia3049
Жыл бұрын
@@Tomsingss188 sijemer man manin endakatele yeteregagete masreja yelenm siketl alemalkesun atawukm.
Its so beautiful Tigray culture 😍
ስታምሩ ባህል ቋንቋ የመለያያ መንስኤ ሳይሆን ይኽው እንዲህ ይሰራል 😭😭😭😭😭😭
እንኮእ አብፃኩም ንብአል አሸንዳ 😭😭😭😭😭 ፈሰሰ ከማይ ነሀሴ ❤❤❤❤💚💛❤
ውይ ክፋዎች ምን አረግናችሁ እንዲህ የምታስቃዬን እግዚአብሔር ይፈድባችሁ እኝ ግን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ሁሉን ፍቅር ይመልስልናል ይብላኝ ለናነተ
የናንተ ፓለቲካ ገደል ገቡቶ ፍቅር የሞላባትን ሰላም ያላጣባንባትን መልሱልን😭❤❤❤❤❤
እ/ር ሰላሙን ያንጣልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይሄን የመሰለ ውበት የተላበሰ ባህል ኢትዮጵያ ናት አላህ ሰላማችንን አንድነታችንን ይመልስልን ያረብ
@zena9223
Жыл бұрын
Ameen
@mqw544
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@teybacooking1674
Жыл бұрын
امين
ሀገራችን ሰላም ይመልስልን ከእህት ወንድሞቻችን ትግራውያን ጋ እንድናከብር እፍፍፍ ይሄን የመሰለ አንድነታችን ይመልስልን
አላህ ሰላም አድርግልን የሰሜን ህዝብ ተፍናቅሎ ከሜዳላይ ፈሶ እየተሰቃየነው የትግራይ ህዝብ እንደት ሁነው ይሆን አስለቀሳችሁኝ የዛሬ አመት ትግራይ የምን ክብር ያድርግልን ያረብ
ፍትህ ለቤተስቦቻችን በትግራይ ይምስቃዩ😭😭😭 ፍትህህህህህህ
@yayahala615
Жыл бұрын
ጇንንታ ፍትህ አያውቅም 😒
@user-dd1wo9wk2n
Жыл бұрын
እህት አብሽሪ አሏህ ሰላሙን ያምጣልን እናንተም ቤተሰቦቻችሁን ለማግኘነት ያብቃችሁ
@zebibakedir5877
Жыл бұрын
@@user-dd1wo9wk2n ♥️🤲
@zebibakedir5877
Жыл бұрын
@@yayahala615 😡
@yayahala615
Жыл бұрын
ማለት የፈለኩት ፍትህ ~አያውቁም ጠላት ጅንታ ለማለት ነው ....ህዝቡ ተሰቃየ በወንበዴው
😭😭😭 ንጫወትንዶ..... ንተሓዋወስየ.... ዘመን ክምለስ 😭😭😭 ይጨንቋል እስከመቸ ነው እንደዚህ ሆነን የምንኖረው መጨረሻው መቸ ይሆን
@asterbrhanu8512
Жыл бұрын
በእውነት አልቃሽ ልማቱ ነው አምላክ ሰለሞን ይመጣልና
@asterbrhanu8512
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-mx8sx1wb4j
Жыл бұрын
አሜን ውዴ ደጉን ያምጣው
ሰላም የትግራይ መልሱዋት ምድረ ሰይጣን💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር የትግራይን አስበው 😭😭😭😭😭
always one ❤❤❤ for Ethiopia 🇪🇹 ❤❤
የእውነት እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም ሳየው ፈጣሪ የድሮ ሠላማችነነ አና አንድነታችንን ይመልስልን
እግዘብሔር ይሄን ጊዜ ያሣልፈን😭😭😭😭
ስታምሩ አሽንዳ ደስ የሚል የባሕል ዘፈን ደስ ሲል የት ነው ዝግጅቱ ደስ ሲል
ፈጣሪ ለፖለቲከኞች ልቦና ይስጥልን 😢
ውይ አገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭
ፈጣር ዘርኞችን ከምድር ኢትዮጵያ አጥፍቶ ሰላማችንን ይመልስልን
@aamfamilytube4131
Жыл бұрын
ከምድረ ገፅ ይወገዱ ወይም ፈጣሪ ይገስፃቸው
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
This is what we know about Tigray, ቆንጆ ፡ ዘፈን ,the original.
ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያየ💚💛❤
Thank you Arts for bringing this colorful celebration. This is my Ethiopia and this is how we are look like. We many but we are one.
ልዩነታችን ውበታችን ነበር አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
አላህ ሰላሙን ይመልስልን የናቶች የሂፃናት እባይፍርድ ሰላሙን ይመልስልን እስኪ2015 የፍቅር የሰላም ይሁንልን የሚል በላይክ አሳዩኝ ያገሩ ፍቅር የሚያስደስተው
ጦረነቱም የምጓሰማዉ በአራት ቲቭ ነው ሠላም የምሰበክም አራት ቲቭ ነው ጉድኮ ነው
እማዬ ኢትዮጵያዊ አይዞን እግዚአብሔር ፍቅር ሠላም ይብዛም
አጆሁም አደይ ማርያም በአሏ ክትፈልፅ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 አንድነታችንን ይመልስልን
ምስራቅዬ ኑሪልን እኛ የምንፈልገው ኢትዮጽያዬ የሚል ነውና አንቺ ለእኛ ኢትዮጵያችን ነሽ ።እንወድሻለን ።።
የኢትጲያ፣የባህል፣ውበት፣ሰላም፣ይምጣልን፣በውነት፣ከልቤ፣
የባህሉን ባለቤት አፍናቹ እዚህ አታስመስሉ። ከቻላቹ ለታፈነው የትግራይ ህዝብ ድምፅ ሁኑ፡ ካልሆነ አርፋቹ ተቀመጡ። ለትግራይም ይነጋል..!
@abyelove9263
Жыл бұрын
የባህሉ ባለቤት እኮ አማራ ነው። ከአማራ ጋር የሚዋሰነው ከፊሉ የትግራይ ሕዝብም ይጋራዋል። ባህሉ ከትውልድ ትውልድ ይቀጥላል ፖለቲከኞች ግን ይጠፋሉ። የትግራይ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊነት ውጭ ውበትም ግርማ ሞገስም አይኖረውም። ወያኔን አጽዱት ጠላታችን እርሱ ነው። መልካም አዲስ ዓመት።
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በናታችሁ።
ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን አምጥቶ አንድነታችንን ይመልስልን!
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
ያለትግርኛ ኢትዬጲያ ወዝ የላትም ወላሂ ወላሂ ወላሂ ነብሴ እኮ ናቹ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ከውንድምና እህቶቻችን አለያዩን እነሱ በፓለቲካ እና በስልጣን ስግብግብነታቸው እኛን ከትግራህ እህትና ወንድሞቻችን ለያዩን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አግራችንን ፈጣሪ የበፊቱ ፍቅራችንን ይመልስልን ያረብ
እህህህህህ💔💔💔 እግዚአብሔር ይፍረድ ላጫረሱን ቦተሊከኞቹ 😍😍😍😅🇲🇱
💚💛❤ሲያምሩ፣አሸንዳዬ፣
It's so touching may lord give us peace and respect,,,,love my people and country ❤❤❤
አቤት አቤት አቤት ውበት! ኢትዮጵያዊነት የውበት ጥግ! የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ ባለመሆኔ በእጅጉ ነው የቆጨኝ! ድሮ በየወሩ አያመልጠኝም ነበር!!
አሁን ይሄ ሙዚቃ ብቻ ለመታረቅ ሽማግሌ አይሆንም ነበር ኧረ ወደ ሰላም
እግዚአብሔር ህን ዘመን የሰው ደም አይፍስስባት እመቤታችን ሆይ አደርሽን
ችግራችን የዚህ ሰላም ማጣታችን ነፍጠኛዉ ነዉ። 1. አለኝ የሚለዉ ታሪክና ስልጣኔ የለዉም 2. የኦሮሞ ሙሁሮችን ይፈራል ዘላለም ህዝቡ መሀይም ሆነዉ እንዲቀሩ ይፈልጋል ለመሬቱም እዉቅና አይሰጥም 3. የትግራይ የቀደምት ስልጣኔ, ፋደላትን, ጀግንነት ታሪክ, ባህል ወዘተ… ህዝቡ ጠፍቶለት ታረኩን እስኪወስዱት እንቅልፍ የላቸዉም። በዚህ የተነሳ ጦቢያ እንኳን ልትጎላ አትታረቅም ለደሞዝ ግን ተዉኑ።
@heyablisan4214
Жыл бұрын
Think before you took bech
@thefitsum3013
Жыл бұрын
@@heyablisan4214 ቅማንቴ
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ💔 ሁሉም ነገር ቢክፈት ጥሩ ነው 😥ፈጣሪ ሰላምን ይመልስልን
@user-gw4up6qw7n
Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብም
@senda9782
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ፍትህ ለትግሬ ሕዝብ ? ይገንጠሉ ?
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Жыл бұрын
አጨብጫቢ የትግራይ ህዝብ ሊወጋሽ ዛሬም መንገድ ጀምሮዋል እራያ ወሎ ከሆንሽ ቤተሰብሽ ማለቁ ነው ለራስሽ ፋትህ ጠይቂ
@senda9782
Жыл бұрын
@Ema nafkeshgnal ታዲያ ለምን በታሪክ ሆኖ የማያውቅ ነገር ለምን ወልቃይት ጠገዴን የጎንደርን ክፍል ልትወስዱ ተነሳችሁ ?
@selamselam8531
Жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ዝበይ ጎጠኛ የት አባሽ ነው የወጉሽ የማራስ ፣ህዝብ እየሳማቸው ነው አዎ ፍትህ ለትግራይ ህዝብ እኛ እንወዳቸዋለን ሃገራታ የሁሉም ነች ያማራ ብቻ ማን አረጋት
ከማይ ነሀሴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሐገራችን ሰላምያድርግልን እነሱናቸውእቢያሉ ፍቅር አፈልግም ጦርነት አሸዳችን ነውባሕላችን ነውአሉ እዲያምልረባሕል እያለ ያሳዝናል
Just simply beautiful
Beautiful as usual.....
ህዝቡን እየገደሉ ባህሉን መስረቅ ነውር ነው ግን እናንተ ነውር አታውቁም ሆዳችሁ አምላካችሁ ክብራችሁ በነውራችሁ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ !!!
ኢትዮጵያ እንደዚህ ነው የሚያምርብን ባህላችን አላባሳታችን ውበታችን ሁሉ ነገራችን ልዩ ነን ፍቅር ይስጠን ይህን የምታዩ የትግራይ ህዝብ እንድሁም ወጣቱ መሪያችሁን ተማፀኑ ጦርነት ይብቃ
@tigimatantigimatan8075
Жыл бұрын
እኔ የምለው ለምን ሚድያ ላይ ወጦ የጦርነት አዋጂ የሚያውጀውን አንደቀታቹህ አያወግዝ ጋንኤል ከሰው አእምሮ መፋቅ ከምድረ ገፅ መጥፋት አለበት አገኘሁ ሰካራሙ ይኸ ህዝብ የመላው 🇪🇹 ጠላት ነው አነሱን በልቶ መቀደሰ ደበበ ሲል አንዳርጋቸው ጭካኔ በተሞላበት አጨፋጨፍ መሪያቹህ የቀን ጂብ ካንሰር ጁንታ ምን ያልተባለ ያልተደረገ አለ ግን ያን የሚያወግዝ አንድም የለ ተጋሩ በየቦታው ሲጨፈጨፉ በማንነታቸው እንደ ሰጋ ሲጠበሱ ማንም አያመውም ግን አንድ ነገር አለ ተጋሩ ነፃነታቸውን እራሳቸው እንጂ ማንም አይሰጣቸውም ሰለዚህ ለሰላን እንቢ ካለ ጨቅላው መሪ መሰዋእት ተከፍሎ ራሱን ነፃ ያወጣል የትግራይ ህዝብ እናንተ እኮ ከትግራይ ህዝብ ኢሳያሰ የሚበልጥባቹህ ምርጥ ህዝቦች ናቹህ
@zeynebwello4685
Жыл бұрын
@@tigimatantigimatan8075 እሽ ገፍ በሉ ስሚ ወይንም ስማ ኤርትራ ህዝብ አይደለም የአማራን ወይንም የወሎን ህዝብ ከነ ፍብሪካው ነቅሎ ንብረቱን የወሰደበት ያም ሁኖ ግን የትግራይ ህዝብ አማራ ክልል ነው እየሸሸ ያለው ለዚያም ወሎ እ እናንተ ግፍ በረታ በሉ ግን የትግራይ ህዝብ አላህ ሰበብ ልኮ ያወጣዋል ከዚህ ጉድ እንደ ባለፈው አመት ዳግም ሀገር ህዝብ አይወድምም በተለይ ውጪ ሁናችሁ በላው ፍለጠው ለምትሉ ትርፉን አብረን እናየዋለን
አመት አመት ያድርሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ወደፊት ወደህዋላ ይቅር
ትግራይ አማራው ኦሮሞ ሁለም ስለ ያምራል ኢትዮጵያዊ ፍቅር ሠላም ይብዛም 🙏🙏🙏🙏🙏
የትግራይ ህዝብ ባህሉ ስፓርት እንደ ሁሉ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ኩራት ነው 😭😭😭😭😭😭
ጦቢያ ማለት ኢትዮጵያነት የሚንጸባረቅበት
I miss you tigray ❤
God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤
አላህ ሰላማችንን ይመልስልን
😭😭😭😭አይ ህዝባችን ተሰቃይቶ አለቀ
ሰላማችንን ይመልስልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አባላሻቹ
ዛሬ ምርጥ ነበር ፕሮግራማችሁ
Beautiful 😍
አይ ትግሬወች ሰወዳቸውኮ በሆዳሞች ተጫረሡን ኡፍፍፍ
የብልፅግናና የወያኔ ሰወች ለራሳቸው ሥልጣን ሲሉ ይሄን የመሰለ የጋራ ባህላችንን በአንድነትና በመከባበር እንዳናከብርበት አረጉን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው::
ፍትህ በማንነቱ የሚሳቃይ የትግራይ ህዝብ
Long live the culture of Tigray Tigray Viva great Tigray Our culture makes others to be proud of yes that is it Yes that is Tigray
@saronabi1387
Жыл бұрын
Yetegnawem culture enede hager sitay new webet minorew wenedeme enede ande beher ketaye gen webetu yetefal trust me.
@iloveethiopia3049
Жыл бұрын
Ethiopia has a lot of cultures to be proud of
@sammymanu7584
Жыл бұрын
Tigray, Oromo, Amhara, Benshangul, Afar, Gurage, kunama, Somali, hadiya, kembata, Woloye, and the rest of 80 Ethnic groups all have beautiful cultural heritages. The only problem outsiders by our long time unity weren't happy. We love our Tigray cultural heritages and we ask with our open mind and heart let's visit each other heart and mind. We missed you our people!!!
@meyekasa5478
Жыл бұрын
ትግራይ የ ኢትዩጵያ ቅሌት ነች ርሀብ ቸነፈር ጦርነት የማያጣት ክልል
ንዓመታ ኣብ ትግራይ ብሓይሊ ኣምላክ
ምናለበት ወደልቦናቸዉ ተመልሰዉ ህዝቡን ከወገኑ ጋር እንዲህ በመፋቀር እንዲኖር ቢፈቅዱለት
በፈጠሪ ሰለም የነፈቀዉ ዊይ ሀገሬ
አሸንዳ ትግራይ ዓደይ😨😭
@user-dc1us5ct5s
Жыл бұрын
ፈጣሪሰላሙንያዉርድልንእና ከርሞ መቐሌ የምኔከብር ምኞቴነዉ😘😙💚💛❤💕❤💛😍😍😍😍
ፈጣሪ አድነታችን መልሰው::
My beautiful 😍 ppl may god keep them safe 🙏
tegaru endalhonu betam yastewkal endezi aydelum ashenda abalashut
@user-lj9yh7fd6y
Жыл бұрын
ኮፒ ነው የሰው ወርቅ ኣያደምቅ
እውነት እንባዬ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ያየሁት ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን ፖለቲከኞች ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ 🙏
የአመቱ ሰው ይበለን በርቱልኝ Arts Tv
Beautiful please politician live as alone May God bless ethiopia
እንደ ስማችሁ ያማረ የሠራችሁ
የኢትዮጵያ የዘር ፖለቲከኞች ፈጣሪ ዘር ማንዘራች ሁን ያጥፉዉ የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ጋር ምንም ችግር እንደሌለ ፍንትው ብሎ ያሳያል ተመልካቹ በሙሉ በፍቅር ነው አሸንዳን የሚመለከተዉ ፖለቲከኞች አይጠግቡምና ስልጣን የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ዘመን ይሰቃያል ግን
Ebakachihu poletikegnoch yemitfeligutin wuseduna andinetachini fikrachinin bahilachinin ...melisulin ibakachihu atararikun 😭😭😭😭🙏