#የሴቷን_ፒጃማ_ቀየርነዉ

Ойын-сауық

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia #abagebrekidan #kirstossemra #arayamekasha #habesha #ortodoxy

Пікірлер: 423

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA10 күн бұрын

    ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 አቢሲኒያ ባንክ 141029444 የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

  • @SolomonFilfilu

    @SolomonFilfilu

    9 күн бұрын

    QQqqqqqqqqqqqq

  • @AbebaBelayhun

    @AbebaBelayhun

    9 күн бұрын

    Selam wendema negash bewest lagegnh felku ena selkhn betelkelgn dese yelegnal

  • @alemalemepstsheyayele9746

    @alemalemepstsheyayele9746

    6 күн бұрын

    ወንድማችንየቤተክርስትያን አፍ ስለሖንክ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA10 күн бұрын

    በማርያም ሼር አድርጉ እና ደስታዬ ደስ ለሚላቸዉ አድርሱልኝ

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    10 күн бұрын

    ባንክ አካውንቱን ብትነግረን

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    10 күн бұрын

    @@user-fz1hj1ci8l screen ላይ አለ እኔም ከዛ ነው ያገኘሁት

  • @abselam3290

    @abselam3290

    10 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እሩህሩሁ እለት እለት ካምላክ ፊት ስለኛ ሚቆመው መለአኩ ቅ/ሚኬኤል ሁሌም አይለይህ የድንግል ልጅ አማኑኤል እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ብሎኛል ከየሁት ቀን ይልቅ ዛሬ በደስታ አለቀስኩ ክበር ወንድሜ።

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    9 күн бұрын

    ​@ser-fz1hj1ci8l መግቢያው ላይ አለ

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    9 күн бұрын

    አመሠግናለሁ ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @meneberefikru1247
    @meneberefikru12479 күн бұрын

    ነጋሽ እኛም በአንተ ምክንያት ከበረከቱ እንድንካፈል አድርገኸናል በቤቱ ያቆይህ ተባረክ

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla996510 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው። ይህን የተቀደሰ ሥራ አስተባብራችሁ የሠራችሁና ቤተክርስቲያንን፣ አባቶቻችንን ፣ ዲያቆናት እና ምእመናን እንደአስደሰታችኋቸው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የዘላለም ህይወት ያውረሳችሁ በምትወጡበት በምትገቡበት ቅዱስ መላኩን ይላክላችሁ ቅድስት ሥላሴ ከናንተ ጋር ይሁኑ።

  • @TsigeAsefa-uu5em
    @TsigeAsefa-uu5em10 күн бұрын

    እግዚሀብሔር ይመስገን ይህንሁሉ ስለረዳን ነጋሽ ዘመንህ ይባረክ

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu816810 күн бұрын

    እልል..........ሰው ይናገራል እግዚአብሔር ይፈፅማል ነጋሸዬ ተባረክ ዘመንህ ስራህ ይባረክ።

  • @LovelyDaffodils-fi8kp
    @LovelyDaffodils-fi8kp9 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሉናል የእምዬ የሆርቶዶክስ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ነጋሽ የእውነት በረከታችሁ ይድረሰን❤ በእንባን የጨረስኩት😢😢❤

  • @user-qv6zb1iz8l
    @user-qv6zb1iz8l9 күн бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ምስገና ይግባው።እስተባባሪዎቹም ፈጣሪ ያግዛችሁ በርቱ።

  • @peacelove4778
    @peacelove47789 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን የበረከቱ ተካፋይ ሲኮን ደስ ይላል ክበርልን ወንድማችን ነጋሽ👍

  • @ejigayehubelachew4327
    @ejigayehubelachew43279 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ተባረክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቃላት የለኝም ሁሉ በጊዜው መልካም ሆነ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n10 күн бұрын

    በእውነት ቃላት ያሳጣል ደስታቸውን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤❤❤ ብቻ እግዚአብሔር ሰው ሳያዘጋጅ መጀመሪያም ሚዲያ አላወጣቸውም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-bn8te1xp1r
    @user-bn8te1xp1r9 күн бұрын

    ተባረክ ስራህ ይባረክ

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye632910 күн бұрын

    እሰይ ተመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @haimont9075
    @haimont90759 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ነጋሽዬ ማህበረ ቁስቋም ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ ክፉ አይንካችሁ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ በቀራንዮ የተሰቀለው እሱ ካልታሰበ ክፉ ነገር ይታደጋችሁ ነጋሽ ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @azebnegash5301
    @azebnegash53019 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ነጋሽ የዛሬው የቤተክርትያን ሙት እንሳ ቅዱስ ሚካኤልና የክርስቶስ ሳምራ ሳይ በሆነው ነገር ብደስትም እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ እሁንም የድንግል ልጅ መድሀኒእለም ይክበር ይመስገን ከበረከቱ ስላካፍለኝ እሁንም ክብርና ምስጋና ይሁን ሁልግዜ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እጃችንን ለመዘርጋት ያብቃን ወንድሜ እንክዋን ደስ እለህ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @user-ce6qi8oz8p
    @user-ce6qi8oz8p9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ልልልልል አጋንት አፈረ ተባረክ ነጋሽ በዘመን ሁሉ ተደሠት ሚካኤል ዋሥ ጠበቃ ይሁንህ ከክፉ ነገር ይሠውርህ እልልልልልልልልልልልልል!!!

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye94859 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው። ይህን የተቀደሰ ሥራ አስተባብራችሁ የሠራችሁና ቤተክርስቲያንን፣ አባቶቻችንን ፣ ዲያቆናት እና ምእመናን እንደአስደሰታችኋቸው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የዘላለም ህይወት ያውረሳችሁ በምትወጡበት በምትገቡበት ቅዱስ መላኩን ይላክላችሁ ቅድስት ሥላሴ ከናንተ ጋር ይሁኑ🙏🙏🙏

  • @user-ms4hc2xp5k
    @user-ms4hc2xp5k9 күн бұрын

    እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እምባዬ ታብሷል። ነጋሽ እድሜዘመንህን እንደተደሰት ኑር ተባረክ።

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg9 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመስገን እደት ደስ እዳለኝ ከባ ጋር ነው ያየውትወድ ወድም ነጋሸ እመብርሃን ትጠብቅህ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው❤

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede9 күн бұрын

    እንኳን ደስስስ አሌክ መምራችን .ወነድማችን🙏 እኔም በጣም ደስስስስስ ብለኛል👏👏👏👏 👏👏👏እልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ያተማሰጌኔ ይሁን🙏

  • @netsanetgetachew595
    @netsanetgetachew5959 күн бұрын

    አሜን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንካን ደስ አለህ🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

  • @ChombeEstifanos
    @ChombeEstifanos10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @EteneshAssefa-sp7ur
    @EteneshAssefa-sp7ur9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተሳተፋችሁ ሁሉ በአመደረቁ ይጻፋችሁ እንዲህ ሲደረግለት ደስ የሚለው ሰው ማየት እራሱ ደስ ይላል

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j10 күн бұрын

    ማርያምን ደስታቸዉን ሳይ በእንባ ታጠብኩ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስይላል ኦርቶዶክሳውያን ተባረኩ ለዚህ ምስጋና ቃላት አይገኝም እንኳን ደሳለህ ወንድማችን

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg703910 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለን ኦርቶዶክሳዊ ምእመናን እሄን ስላሳየን ፈጣሪ ይመስገን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj

    @SamSam-hv7yj

    10 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ururur6108

    @ururur6108

    9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ነገሽዬ አንቴ ነዉ ያምናመሳግንህ ቃር ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው አንቴም ያበረከት ሰው ናህነ ❤❤❤

  • @YeheyesKebede
    @YeheyesKebede9 күн бұрын

    ነጋሽ በእውነት ደስታህ ስለተጋባብኝ እና ስለተደሰትኩ አስተያየት ልፅፍ ተገድጃለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ እላለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @user-lt3jr8os5p
    @user-lt3jr8os5p5 күн бұрын

    እልልልልልልል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድሜ ነጋሽ ደስታህ ደስታችን ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @sisay2020
    @sisay20209 күн бұрын

    ውይይ ደስስስስስስ እንዳለኝ ለሰጣችሁት ሁሉ መድኃኔዓለም ይስጣችሁ።

  • @yealemzewdtesfaye6221
    @yealemzewdtesfaye62219 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። የአባቶችን ድስታ ማየት እራሱ በጣም ደስ ይላል፣ ደስታቸው ይጋባል።

  • @zinashtamerat4692
    @zinashtamerat46929 күн бұрын

    ነጋሽ ሚዲያ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳንም በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ተፈጠርክ አሁንም ማስተዋሉን ያድልልን እምሰጠው በወቅቱ ባይሞላልኝ በእንባ ደስታዬን ገልጣለሁ

  • @user-dh7qt7cq8u
    @user-dh7qt7cq8u9 күн бұрын

    ቃላት የለኝም ምን እንደምል ኣላውቅም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ ነው ያለኝ

  • @mulualemgebrea1470
    @mulualemgebrea14709 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እንኳን እግዚአብሔር መልካም መሳሪያ አድርጎ ተጠቀመብህ ባንተ ደስታ እኔ በረታሁ ልቤም ሀሴት አደረገ ላንተ የተለማለደች ወላዲት አምላክ ለኛም ታማልደን፡፡

  • @hailehaile3683
    @hailehaile36839 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል ለበረከት መሽቀዳደም አለብን ለዚህ በረከት መመረጥ እጅግ እድለኝነት ነው መድሀኒያለም የልባችንን በጎ መሻት ይፈፅምልን አሜን።

  • @sosinatade9795
    @sosinatade97959 күн бұрын

    ሙት አንሣ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ማረኝ አጠገብህ እንደርስ እርዳኝ አሜን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit9 күн бұрын

    ምንም ቃል የለኝም ለዚህ ደግ ህዝብ ነጋሸ ድምፅ የሆንከው አንዱ አንተነህ እድሜ ከጤና ያድልልን እልልልልልልልልልል ብያለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @KassechAbebe
    @KassechAbebe9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ላሳየን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁንልን በጣም ደሰ ይላል ነጋሸ እገዚአብሔር ይሰጥልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለዚህ በጎ ሥራ የተባበራችሁ ሁላችሁም ዋጋችሁን የእሥራኤል አምላክ ይክፈላችሁ

  • @aebaba
    @aebaba9 күн бұрын

    በእውነት በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ የሠወቹ ደሥታ ያሥደሥታል

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu70149 күн бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከኘ ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልኘ ባአለክበት ከእኔ ቤተሠብክ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ክርስቶስ ሳምራ እንደቆምክላቸው ከፊት ይቁሙልክ ❤❤❤

  • @AbebaNega-om7ym
    @AbebaNega-om7ym9 күн бұрын

    ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር አድሜህን ያርዝመው የረዳውን በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu9 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ ❤️♥️

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm2810 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EnaniEnani-du5kc
    @EnaniEnani-du5kc9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ነጋሽ ዘመንህን ሙሉ ዛሬ እንደተደስከት ለዘልአለም ደስ ይበልህ እድሜ ይስጥህ ቃላት አጠረኝ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @RahelYutbe
    @RahelYutbe9 күн бұрын

    በእውነት ማድረጌ አይቀርም ቅዱስ ሚካኤል ይፍቀድልኝ በደስታ አነባው ፈጣሪ አባቴ ይሄ በረከት እንዳያልፈኝ ፍቀድልኝ

  • @elulege5678
    @elulege56789 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረጋችሁ ለተባበራችሁ ሁሉዋጋችሁ በሰማይ ይሁነ ነጋሽ ሚዲያ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta53129 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!!!!!!!!

  • @user-cz7go7tl9b
    @user-cz7go7tl9b9 күн бұрын

    ነጋሽ ልጄ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ: ፍፃሜህን ያሳምርልህ!! እኔ ምንም ቃል የለኝም ለዚሕ ደስታ!! ልጄ ያልኩህ በልጆቼ እድሜ ላይ ስለሆነ ነው። ተባረክልኝ ለበረከት ስለአበቃሐን።

  • @elfineshalemu714
    @elfineshalemu7149 күн бұрын

    እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ ያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ለቤቱ የበረከት ሥራ የተጠራህ በረከቱ በህይወትህ ይሙላ

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma32199 күн бұрын

    ነጋሽ እመቤቴ ትጠብቅህ እደዚ የሞላ ነገር ይስጥህ ሁሌም ደስተኛ ሁን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros77139 күн бұрын

    ትልቅ ነገር ነው...ትላንት እባካችሁ ብሎ የነበረ አንደበት...ዛሬ ደግሞ እግዚአብሄር ይመስገን ሲል መስማት..እንዴት ደስ ይላል...እግዚአብሄር ይመስገን...

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p8 күн бұрын

    የሁላችንም ደስታ ነው ነጋሽ ወንድሜ በርታ

  • @mutemute9914
    @mutemute99145 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል በውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወገኖቻችን 😢😢😢

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f9 күн бұрын

    እልልል እልልል እልልል እንኳን ደስ አለን ሰው ይጀምራል እግዚአብሔር ይጨርሳል ስለ ኢትዬጵያና ስለህዝቧ በፀሎታቸው ያሳስቡልን አሜን።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia384510 күн бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @welansaali674
    @welansaali6749 күн бұрын

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንነጋሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናያድልልን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye49009 күн бұрын

    ❤❤❤❤ አሜን እንኳን ደስ አለህ አለን እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ደግሚ እንኳን ደስ አለህ በርታልን ነጋሽ ወንድማችን ❤❤❤❤እናመስግናለን ማህበረ ቁስቋምን🎉🎉🎉🎉

  • @user-fe6lw8ch3g
    @user-fe6lw8ch3g7 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን ሁሉን ለሚሞላ አምላክ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn96659 күн бұрын

    እልልል አባቶቼ እንኩአን ደሣላችሁ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ🎉🎉🎉

  • @melakulegese3705
    @melakulegese37059 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስራ ከእግዚአብሔር ነው እድሜ ከጤና ጋር ውርስ

  • @SelamNigatu-eq3dt
    @SelamNigatu-eq3dt9 күн бұрын

    እግዚአብሔር የመስገን ነጋሽ ያገልግሎት ዘመንህ የባረክ ወንድማችን

  • @fasikaderseh6072
    @fasikaderseh60729 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከኛ መሻት ብቻ እሱ ይፈፅማል በእውነት ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏

  • @WessenTariku
    @WessenTariku9 күн бұрын

    አሜን እንኳን ደስ አለህ❤❤❤....እግዚአብሔር ደስታህን ለዘላለም ያድርግልህ ወድሜ.... ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ......

  • @wosensime9612
    @wosensime96129 күн бұрын

    ስለሆነው ሁሉ እግዚየብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 ነጋሽ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @almazbekele842
    @almazbekele8429 күн бұрын

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp8 күн бұрын

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ቃላት የለኝም ሰይጣንን ያማለደች ክርስቶስ ሳምራ ዋስ ጠበቃ ትሁንልህ እኛንም ከበረከቱ እንድንካፈል ስላረከን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ ያለህ የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn96659 күн бұрын

    አሜን ምንም ኖሮኝ ባረዳም ነጋሽይ ፈጣሪ እንኩአን እረዳህ❤❤❤❤

  • @yd2597
    @yd259710 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለህ! እንኳን ያሰብከው ሁሉ ተሳካልህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir824210 күн бұрын

    Amen Egziabher Yimesgen❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayRodolfo
    @TsehayRodolfo9 күн бұрын

    አንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ ነጋሽ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella1909 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይመስገን

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d10 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ልጆች በያላቹሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በእድሜ በጤና ያኑራቹሁ ነጋሽዬ በጣም እናመሰግናለን ከበረከትም ሰላሳተፈከን ክብርን ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamWondye
    @SelamWondye4 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemtadesse4657
    @alemtadesse46579 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn9 күн бұрын

    ነጋሽ ወድሜ ማርያምን የደስታዬ ብዛት አስለቅሶኛል 😢😢በውነት በየሄድህበት በቆምህበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ክርስቶስ ሳምራ ይደግፋህ እኛንም ለመርዳት እጃችን ይዘርጋ❤❤❤❤❤

  • @Adesa53788
    @Adesa537889 күн бұрын

    Ammen Ammen Ammen

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne2 күн бұрын

    ምህረት ቸርነት ጸጋ በረከት ለኡትዮጵያና ለኤርትራ ሕዝብ ይስጥልን

  • @MostWhen
    @MostWhen7 күн бұрын

    ለወንድሜ እግዚአብሔር አምላክህ የአግሎትህ ዘማንህ ይባርክህ 7 አሜን

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጋዜጠኛ ነጋሽ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ነው

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw425310 күн бұрын

    Thanks so much our wonderful brother my jegeny 🇬🇧🇲🇱🙏👍

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m9 күн бұрын

    እውነት ነጋሽዬ ፈጣሪ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ እዚህ ላይ በሀሳብ፣ በጉልበታቸው ፣በገንዘባቸው ለረዱ ሁሉ እናትና ልጅ ከፊ ይቅደሙላቸው

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74509 күн бұрын

    እንዴት ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham90759 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እልልልል❤

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma32199 күн бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn96659 күн бұрын

    ደስ ብሎህ ስላየው ደስ ብሎኛል ክበርልኝ❤❤❤

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit9248 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ ከዚህ በላይ ለመስራት እግዚአብሔር ያግዝህ።

  • @sahleaameser7369
    @sahleaameser73699 күн бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እ/ር ይመስገን እ/ር መልካም አደረገዉ ደስም አለን

  • @mamdad782
    @mamdad7828 күн бұрын

    በረከታችሁ ይድረሠን ቅዱስሜካኤል ኤትዮፕያን ይባረክአሜን

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene95769 күн бұрын

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስታህ የእነርሱም ደስታ በእውነት ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን የሚጋባ ነው አባቶች እጅግ ልብ የሚነካ ቃል አጋርተውናል

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3m9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-rh9hi6tu8i
    @user-rh9hi6tu8i9 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @TsehayKasa-zv7lf
    @TsehayKasa-zv7lf9 күн бұрын

    እግዚሐብሔ ይመስፐን ስራው ድንቅ ነውና እናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁን ጌታ ይባርክልን

  • @alextadessekassaw1411
    @alextadessekassaw141110 күн бұрын

    temesgen yefataryb sira ayalikibet ewinet betam new des yemilew egziabher yimesgen

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k9 күн бұрын

    ሰላም ወንድሜ ነጋሸ ደሰ እንደለህ ታስታዉቃለህ ከፊትህ ላይ ያሰታውቃል ፎ ድምቅ ብለሀል ወንድሜ ሁሌም ደሰ ይበልህ❤❤❤❤❤❤

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere94979 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን

  • @lizethio6061
    @lizethio60619 күн бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde9 күн бұрын

    ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ አሜን!!!

  • @user-ls7ig1dt5j
    @user-ls7ig1dt5j9 күн бұрын

    በጣም ያዘንኩበት ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል

Келесі