//የሴቶች ጉዳይ// "ለቪዛ ተብሎ የሚደረግ ትክክለኛ ያልሆነ ጋብቻ ... ወጣት ሴቶች ተጠንቀቁ!" የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያዋ ክብካብ /20-30/

Ойын-сауық

የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያዋ ክብካብ ስረግው ትባላለች ከሴቶች ጉዳይ ጋር በነበራት ቆይታ ስለ ውጭ ሀገር ፕሮሰስ እና ስለ ህጋዊ ሂደቱ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ አጋርታለች። በተለይ ለተለያዩ የውጭ ሀገር ጉዞ ከፍተኛ ብር ስለሚጠየቁ አካላት እና ውጭ ሀገር በተለያየ መንገድ ከሄዱ በኋላ አላስፈላጊ ዋጋ እየከፈሉ ስላሉ ሰዎች እንዲሁም መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች ልምዷን አጋርታለች ።
Join immigration lawyer Kebkab Siregewe as she discusses immigration realities, legal processes, pitfalls to avoid, unnecessary costs abroad, and essential precautions for a smooth journey. Tune in for valuable insights and expert advice tailored for youth!
ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
"This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 19

  • @muluabate4276
    @muluabate427618 күн бұрын

    Let them know that there is free lawyer in usa

  • @user-zq9pl5sc1b
    @user-zq9pl5sc1b18 күн бұрын

    Please give us web site to apply

  • @Fidel-bs3nl
    @Fidel-bs3nl18 күн бұрын

    Awe lik nesh ehite beye betu bizu gud ale

  • @HannaYouhanns
    @HannaYouhanns18 күн бұрын

    Enem yemawkat and liji alech bendezi aynet mknyat yabedechi

  • @abebekebede7910
    @abebekebede791017 күн бұрын

    ወ/ሮ አወቀች ሰላም ነሽ

  • @leulexrecords
    @leulexrecords18 күн бұрын

    Bewnet❤❤😂😂

  • @user-xm8gk6py8t
    @user-xm8gk6py8t17 күн бұрын

    ሂዎትን ቁሞ አይጠበቅም ጥሩ አገላለፆ

  • @meeyaad12
    @meeyaad1218 күн бұрын

    10 ሚሊዬን የምትከፍለኝ ካለች መጥቼ ወስዳታለሁ።

  • @nishaowassi2674

    @nishaowassi2674

    18 күн бұрын

    kkkkkkk👎👎👎👎👎

  • @sirgutamera4806

    @sirgutamera4806

    18 күн бұрын

    አነሰ

  • @meeyaad12

    @meeyaad12

    17 күн бұрын

    ​@@nishaowassi2674 የማንም ወሮበላ እያገተ ብር ከሚግጥሽ ነይ ፈረንጅ ላርግሽ😂

  • @SintayehuEshetu-hg8us

    @SintayehuEshetu-hg8us

    17 күн бұрын

    አንተስ በነጻም አትሆንም

  • @SintayehuEshetu-hg8us

    @SintayehuEshetu-hg8us

    17 күн бұрын

    አንተ መቼ ሰው ሆንክ ሰሀን አጣቢ እንጂ ወንዶቹ እዚህ ሀገራቸው ላይ ፈልሰስ እያሉ ነው ​@@meeyaad12

Келесі