የሴት ፍቅር Yeset Fiker Ethiopian movie 2020

Фильм және анимация

Copyright protected.
Ethiopian romance drama with comedic touch. A story about love, betrayal and personal failure

Пікірлер: 847

  • @AmharicTV
    @AmharicTV4 жыл бұрын

    የሴት ፍቅር ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። kzread.info/dron/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQ.htmljoin

  • @taibahmohaoad5381

    @taibahmohaoad5381

    4 жыл бұрын

    የሶደር ቁጥሩ ላኩልኝ

  • @user-pc8oc7wy3x

    @user-pc8oc7wy3x

    4 жыл бұрын

    😭😭😍😘😍😭😭😍😘😘😘😍😍😭😭😭😘😘😭😭😭😍😘😘😍😭😭😍😘👌👌👍👍

  • @mikiyasselemon5719

    @mikiyasselemon5719

    4 жыл бұрын

    @@taibahmohaoad5381 eshi

  • @sedenqueen1577

    @sedenqueen1577

    3 жыл бұрын

    Wow wow wow..........

  • @isterayale5942

    @isterayale5942

    3 жыл бұрын

    @@taibahmohaoad5381 l👍

  • @tomitomi329
    @tomitomi3293 жыл бұрын

    እደኔ ሰውደሬ የሚለው ማስታወቂያ የሰለቸው በላይክ ይግለፅ

  • @tube3715

    @tube3715

    3 жыл бұрын

    kkkkእኔም ሰልቺቶኛል

  • @user-bc3qr9vy5d

    @user-bc3qr9vy5d

    3 жыл бұрын

    መሮኛን እኔም

  • @argawshuralah1020

    @argawshuralah1020

    3 жыл бұрын

    Ene gazgaz new yalegi

  • @user-ho2pd9kp7y
    @user-ho2pd9kp7y4 жыл бұрын

    ሀገሬ ልገባ ወር ቀርኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ ውዶቸ 😍😘

  • @aynyhabshawt1089

    @aynyhabshawt1089

    4 жыл бұрын

    Enam endachi new yekrag temsgn gin gezaw erakbg😁

  • @obseemangistuu1096

    @obseemangistuu1096

    4 жыл бұрын

    Be selam gib marreyyee

  • @bezayacop9534

    @bezayacop9534

    4 жыл бұрын

    K ande wore bhala eketielshalllu

  • @AaAa-gp2sp

    @AaAa-gp2sp

    4 жыл бұрын

    Selamgbi

  • @user-ho2pd9kp7y

    @user-ho2pd9kp7y

    4 жыл бұрын

    @@aynyhabshawt1089 እኔም ማሪያምን አንዱ ወር አመት ሆነብኝ አብሽር እህቴ ይደርሳል

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    በፀሎት አሰቡኝ ጨቆኛል 😭😭 መዳሜ ደሞዜን ቆረጠችብኝ😭" በፀሎታችሁ አሰታውሱኝ 😭

  • @user-tq9kr1gg9i

    @user-tq9kr1gg9i

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ማር እኔም በሺ ሰባት ነው እምሰራው ለዛውም የውሻ ሽንት እና አር እያጠብኩ ብቻ ለበኅ ነው ይች ቀን እስክትወጣ

  • @abbyelu1924

    @abbyelu1924

    4 жыл бұрын

    Ayzosh ehite egzabher yirdash

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@user-tq9kr1gg9i አው ማረ ሰው የለፍበትን እንዴት ይቆረጣል😭💔

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@user-tq9kr1gg9i ያልፍል ለበጎ ነው

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@abbyelu1924 አሜን ማር

  • @kokok9682
    @kokok96824 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል የተመቸኝ ፌልምነው እንደኔ የተመቸው ካለ እስኪ ላይክ ግጩኝ ለመጀመሪያግዞ ይችን ላይክ የምትባልነገር ስጠቀም

  • @dbded7599

    @dbded7599

    4 жыл бұрын

    @ koko አንችም እንደርስዋ ካገኘሽው ጋ ስለምትጋደሚ ነው ፊልሙ የተመቸሽ ? ማፈርያ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove34864 жыл бұрын

    እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ ብቻ እኔ ጋር ይዛመድ

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    hasha endmr

  • @sosinaesayas7147

    @sosinaesayas7147

    4 жыл бұрын

    መጥቻለሁ ነይ

  • @hirutfelekehe4932

    @hirutfelekehe4932

    4 жыл бұрын

    አለን

  • @wowwow5654

    @wowwow5654

    3 жыл бұрын

    @@sosinaesayas7147 ሀይ

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g4 жыл бұрын

    እስኪ በየ እምነታቺን ፆለትና ዱአ እናድርግ ሀገራቺነን ሰላሙን ያምጣልን እነዚህ ጌ የሚባሉ ፍጥረቶቺን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @genzebsiyoum3395
    @genzebsiyoum33954 жыл бұрын

    ስላም ለሃገሬ ፍቅር ለውገኔ እትጽጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገሩን የምውድ እጁን ያውጣ

  • @sarajiremadrid8004

    @sarajiremadrid8004

    4 жыл бұрын

    ✋️

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    4 жыл бұрын

    ✋✋✋✋✋

  • @nasirasimal3169

    @nasirasimal3169

    4 жыл бұрын

    🙋‍♀️🙋‍♂️

  • @esralebeyene7702

    @esralebeyene7702

    4 жыл бұрын

  • @andreamourabatista8128

    @andreamourabatista8128

    4 жыл бұрын

    Genzeb Siyoum iLove Yuo Ethiopia🥰🥰🖐💋💋🙏🙏

  • @mitatekle8484
    @mitatekle84844 жыл бұрын

    ኢትዬዽዬ የናፈቀችው እንደኔ አለ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w4 жыл бұрын

    እስኪ የአባይ ሙሊት ያስደስተው እንደኔ

  • @wollo4264

    @wollo4264

    4 жыл бұрын

    እኔም አለው 😍😍😍

  • @abdulhaali306

    @abdulhaali306

    4 жыл бұрын

    እንም

  • @KikiKitchenwesi

    @KikiKitchenwesi

    4 жыл бұрын

    Enam alew

  • @KikiKitchenwesi

    @KikiKitchenwesi

    4 жыл бұрын

    ወሎ ነው ሀገሬ wedocha subscribe adergeg eski

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    4 жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው ደሥየለኝ ቤተሠብ አርጉኝ በቅንነት ውዶች

  • @HonyHony-hg4br
    @HonyHony-hg4br4 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው ፍቅር ያሸንፈል ከባድ መስዋትነት ወንዶች ለፍቅር የሚከፈል መስዋትነትን ተረዱ በንግግር ችግርን ፍቱ ትዳር አትፍቱ።

  • @filimonsamrawit1133

    @filimonsamrawit1133

    3 жыл бұрын

    የሀ ፍቅር ኣድለም እንደኔ መክዳት ነው አምለው ሴቶች ወንዶች ለፍቅር ብላቹ እንደዚ የወረደ ብልግና የሆነ ሓጥያት የሆነ ኣትስሩ እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ኣንድች የሃገርችን ልጅ ምን እንደኣጋጠማት ልነግርቹ የረጅም ፍቅርኛ ነበራት ኤርትራ ውስጥ እስር ቤት ረጂም ኣመታት እንደምታሰር ስታቃ የእስርቤቱ ሃላፊ ኣግኝታ እንድፈታ ትለምነው ነበር ከዛ መጨረስታ እሼ ኣላት እና ግን ከነ ጋ ትተኛለሽ ኣላት የከበዳት የተስቃየች ለፍቅር መስዋእት ለመክፈል የምትወደው የኣመታት ኣፍቃሪዋ እንድፈትላት ብላ የማትፈልገው ኣድርጋ ፍቅረኛዋ ተፋታ እና ጸንሰች ወልደች እንደገና ሁለተኛ ወልደች እና ፍቅረኛዋ Europe ገባ እሳም 2 ልጆቻ ይዛ ኡጋንዳ ገባች Family reunion ለማረግ process ላይ ኢያሉ DNA ማረግ ኣለብህ እና DNA ስደረግ ልጁ ኣልንበረም ትንሹ ሁለተኛ የተወልደ ብቻ የራሱ ሆኖ ተገኘ በቃ ኣላቅሽም ብሎ ትንሹ ልጁ ይዞ ቀረ ስለዚ ለፍቅር ብላቹ ነብሳቹ ኣትስጡ የሀ መስዋእት ኣደልም ብልግና ነው ። እግዛብሔር ከዚ ፈተና ይጠብቀን

  • @hulumlebgonew2902

    @hulumlebgonew2902

    3 жыл бұрын

    yhrmale

  • @EndlessLove21

    @EndlessLove21

    2 ай бұрын

    ለኔ ብላ ከ ሌላ ወንድ የማይታሰብ ነው ደስታ ስልትሰጠኝ ሳይሆን ስቃይ እንድትጨምርልኝ ነው ያደረች ያለች እየገደለችን አንደዚ ኣድርጋ ብትመጣኝ አኔ ኣንቄ እገድላታለው😡😡😡

  • @EndlessLove21

    @EndlessLove21

    2 ай бұрын

    ​@@filimonsamrawit1133እዚ ሕጂ ምስ ምንታይ ይቑጸር ወይለከ ካብኡ ናብኡስ ናይዛ ኤርትራዊት እኮ ይሓይሽ ጥንሲ ተደየጋጥማ እኮ ካብ ዘልኣለም እሱር ቤት ኣውጺኣቶ ኔራ እዚ ፊልም ግንሲ ንስራሕ ከተእትዎ ሳክት እኮ ዩ በቃ ድጋሜ ገጻ ኣይምርኣኽዋን ኣነ እቶም ኣምሓሩ ጀኣ ጸገም ኣለዎም በጃኻ

  • @HuaweiY-kz2fk
    @HuaweiY-kz2fk4 жыл бұрын

    ለምትወደው ሰው ሙስአት መክፈል ማሐት እደዝ ነው በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው 💕💕💕እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o4 жыл бұрын

    _ለሚወዱት ሰው ምንም ይደረጋል ግን ለሚወዱት ሰው ተብሎ ከሌላ ሰው ጋር መተኛት በፍፁም በፍፁም የሚደረግ ነገር አይደለም ዋጋ መክፈል ያለብን በሌላ እንጂ እምነትን በማጉደል አይደለም ሌላ በብዙ ነገር መስዋዕት መክፈል ይቻላል ስለዚህ ልታስተምሩ የፈለጋችሁት ለወደዱት ሰው እስከዚህ ድረስ ዋጋ ይከፈላል ለማለት ከሆነ በጣምምምም ተሳስታችኋል በጣምምም ።።።።_

  • @leyutewdaje7801

    @leyutewdaje7801

    4 жыл бұрын

    Tekekel

  • @jobirbatti6713

    @jobirbatti6713

    4 жыл бұрын

    ስብእና ያልገባቸው ወይም ' የፎለ ፊና የወባለም' ማለትም የተምታታባቸው::

  • @ehetgardew2938

    @ehetgardew2938

    4 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ፊልም ብሸቅጥቅጥ ያለ እኮ ነው ከኢትዮጵያ ምረጥ ደራሲ ቅድሰት ይልማ ነት

  • @mikiyasselemon5719

    @mikiyasselemon5719

    4 жыл бұрын

    Aye meret lay Yale sew

  • @mikiyasselemon5719

    @mikiyasselemon5719

    4 жыл бұрын

    አይ መሬት ላይ ያለ ሰው ። እንደውም ትንሹ መሰዋት ነው ይሄ

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c4 жыл бұрын

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፌልም ተለቆል ኑ አብርን እንሹፍው በጣም የሚወደድ አርቲስቶች አሉበት

  • @nasirasimal3169

    @nasirasimal3169

    4 жыл бұрын

    men yemil

  • @emuzeleke2087

    @emuzeleke2087

    4 жыл бұрын

    @@nasirasimal3169 😆😆😆

  • @endriswelotube2660

    @endriswelotube2660

    4 жыл бұрын

    ምንድነው የሚለው

  • @birhangetenet4647

    @birhangetenet4647

    4 жыл бұрын

    ቤቲ ነኛ የM አፍቃሪይ

  • @user-tc1bc9bk7c

    @user-tc1bc9bk7c

    4 жыл бұрын

    @@endriswelotube2660 ፌልሙ ነው የሴት አፍቃሪይ

  • @helentasfi8996
    @helentasfi89964 жыл бұрын

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሩኛል ስወዳቹ

  • @user-wc6qb7nf2b

    @user-wc6qb7nf2b

    4 жыл бұрын

    ባልሽ ላይክ ይስጥሽ😜

  • @helentasfi8996

    @helentasfi8996

    4 жыл бұрын

    @@user-wc6qb7nf2b እሱማ ዋናውን ላይክ ሰቶኛል

  • @user-wc6qb7nf2b

    @user-wc6qb7nf2b

    4 жыл бұрын

    @@helentasfi8996 ይቅርታ ውዴ ካንድ በላይ መስጠት ቢቻል እንኩዋ ሺጊዜ ላይክ ሰጠሁሽ ይመችሽ ግን ሌላስ ምን ያምርሻል? ንገሪኛ

  • @helentasfi8996

    @helentasfi8996

    4 жыл бұрын

    @@user-wc6qb7nf2b እሺ በጣም አመሰግናለው ግን ሌላውን ባሌን ላስቸግረው

  • @user-wc6qb7nf2b

    @user-wc6qb7nf2b

    3 жыл бұрын

    @@helentasfi8996 ይሁና ካልሽ

  • @godisgood7319
    @godisgood73194 жыл бұрын

    አርቲስት ባለመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግናለው ሲመስለኝ ፊልም ላይ ከተለያየ ሰው ጋር ስለሚተውኑ ነው ለግል ህይወታቸው ዋጋ የማይሰጡት እና ፍቺ የሚያበዙት ደግሞም ሴት የሚቀያይሩት

  • @user-yt7bc3qg4l

    @user-yt7bc3qg4l

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @yetmyetwahdolji5404

    @yetmyetwahdolji5404

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk er hulum and ayedelm

  • @ytgthhgygtt8514

    @ytgthhgygtt8514

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    @@user-yt7bc3qg4l betesab enhun

  • @user-lv9tf8wq4l

    @user-lv9tf8wq4l

    4 жыл бұрын

    የግል ሂወታቸዉ ገርየመሳሉታል😏😏

  • @helinaa.9168
    @helinaa.91684 жыл бұрын

    ፊልሙ ምንም አይልም የኢትዩጵያ ፊልም ግን 10 ደቂቃ አይተን ሙሉ ታሪኩን ማወቅ እንችላለን። ደራሲዎች እባካችሁ አዲስ ታሪክ ፍጠሩ ።

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    4 жыл бұрын

    ልክ ብለሻል🤷🏽‍♀️

  • @user-lj3wz2it7b

    @user-lj3wz2it7b

    4 жыл бұрын

    በትክክል ግን ኣንዳን ኣሉ

  • @user-hx5tx5me1g

    @user-hx5tx5me1g

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    @@friyeamen9579 እንደመር

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    @@user-hx5tx5me1g እንደመር

  • @uaekfn8194
    @uaekfn81944 жыл бұрын

    ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሶደሬወች እናመሰግናለን

  • @zabera600
    @zabera6003 жыл бұрын

    ለፍቅር የቱንም አይነት መሰዋት ልከፍል እችላለው ህይወቴንም እስከመስጠት ቢደርስም ነገር ግን ለፍቅር ብዬ ገላዬን ከሌላ ወንድ ጋር አላረክስም ጥቅር ብሎ ይቅርጂ

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Tkikil Enim😥😥😥😥

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምረው ለእውነተኛ ፍቅር የማይደረግ መስዋዕትነት የለም በስሜት ተነድቶ ነገሮችን ከማበላሸት ተረጋግቶ ማስተካለል ይሻላል ሀኒይ በጣም ነው የምወድሽ

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    enat msfin endmr

  • @user-wc6qb7nf2b

    @user-wc6qb7nf2b

    4 жыл бұрын

    ትደግፊያታለሽ?

  • @filimonsamrawit1133

    @filimonsamrawit1133

    3 жыл бұрын

    የሀ ፍቅር ኣድለም እንደኔ መክዳት ነው አምለው ሴቶች ወንዶች ለፍቅር ብላቹ እንደዚ የወረደ ብልግና የሆነ ሓጥያት የሆነ ኣትስሩ እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ኣንድች የሃገርችን ልጅ ምን እንደኣጋጠማት ልነግርቹ የረጅም ፍቅርኛ ነበራት ኤርትራ ውስጥ እስር ቤት ረጂም ኣመታት እንደምታሰር ስታቃ የእስርቤቱ ሃላፊ ኣግኝታ እንድፈታ ትለምነው ነበር ከዛ መጨረስታ እሼ ኣላት እና ግን ከነ ጋ ትተኛለሽ ኣላት የከበዳት የተስቃየች ለፍቅር መስዋእት ለመክፈል የምትወደው የኣመታት ኣፍቃሪዋ እንድፈትላት ብላ የማትፈልገው ኣድርጋ ፍቅረኛዋ ተፋታ እና ጸንሰች ወልደች እንደገና ሁለተኛ ወልደች እና ፍቅረኛዋ Europe ገባ እሳም 2 ልጆቻ ይዛ ኡጋንዳ ገባች Family reunion ለማረግ process ላይ ኢያሉ DNA ማረግ ኣለብህ እና DNA ስደረግ ልጁ ኣልንበረም ትንሹ ሁለተኛ የተወልደ ብቻ የራሱ ሆኖ ተገኘ በቃ ኣላቅሽም ብሎ ትንሹ ልጁ ይዞ ቀረ ስለዚ ለፍቅር ብላቹ ነብሳቹ ኣትስጡ የሀ መስዋእት ኣደልም ብልግና ነው ። እግዛብሔር ከዚ ፈተና ይጠብቀን

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    3 жыл бұрын

    @@filimonsamrawit1133 ደስ ይላል

  • @user-wv3br6ht3g

    @user-wv3br6ht3g

    3 жыл бұрын

    @@filimonsamrawit1133 😭😭ስታሳዝን ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን እኔ በወንድሜ በናት ባባቴ ልጅ ተፈትኛለሁ ግን አዝኖ ተወው ብልህሳ እኔ ግን ወንድሜ ከሚሞት ማንኛውም ነገር አደርጋለሁ ብዬ ነበር ትዳር የለኝም የምጎዳው ራሴን ነበር ፈጣሪ አወጣኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82274 жыл бұрын

    ባህሬን፣ሃኒ፣አሌክስና ዜድ እናመሰግናለን። ሴት ስታፈቅር እስከሞት ድረስ መሆኑንና ለራሷ ቅንጣት ታህል ክብር ሳትፈልግ ለባሏ ራሷን ነስዋዕት ታደርጋለች።።

  • @yegnatube7556
    @yegnatube75564 жыл бұрын

    ሰላም. ሰላም. ውድ. የሀገሬ. ልጆች. ሰላም. ነው ሰላማችሁ. ይብዛልኝ💚💚💛💛❤❤🐅💪. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር. አዲስ. ፊልም. መሰለኝ. ኑ. እንየው. 💖

  • @user-bm6ou4tw7v

    @user-bm6ou4tw7v

    4 жыл бұрын

    እሺ የዞብሉ ማኛ መጣን

  • @kedesteto5686

    @kedesteto5686

    4 жыл бұрын

    አሜን ያንተም ይብዛልን ወንድም

  • @yegnatube7556

    @yegnatube7556

    4 жыл бұрын

    @@user-bm6ou4tw7v 💖. የሀገሬ. ልጅ

  • @belyebelye2455

    @belyebelye2455

    4 жыл бұрын

    Eshi

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    ጥላሁን እንደመር

  • @bestebeste448
    @bestebeste4484 жыл бұрын

    ለምንወደዉ ሰዉ ደስታ ስንል ቡዙ መሰወትነት እሰረልን ግን የኛዉ ሰዉ ደሞ ከልታረዳን ምን ወጋ አለዉ የሰዉን እወት ላመበጥበጥ የምሞኪሪ ሰዉ ግን ፈጠሪ የስረዉን ይስጠዉ

  • @MaryMary-sk4uo
    @MaryMary-sk4uo4 жыл бұрын

    What an amazing movie, excellent acting and the background music is beautiful!! Thank you!

  • @muazkedir2536

    @muazkedir2536

    2 жыл бұрын

    anybody who knows the background music of this movie please please tell me

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10184 жыл бұрын

    አሪፋ ነዉ ለፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ነዉ 💚💛❤👌

  • @sofiyadimple5127
    @sofiyadimple51274 жыл бұрын

    እስኪ ስለ ፊልሙ ኮምቱ 🙄 አሪፍ ተዋንያን አሉበት እስኪ ኑ አብረን እንየው 😍

  • @user-mw4ps6fp1e
    @user-mw4ps6fp1e3 жыл бұрын

    ከፊልሙ ውጭ ስለሌላ ነገር የምታወሩ አረገዝኩ ወለድኩ አገሬ ልገባ ነው ምናምን የምትሉ ሰዎች በድድብና የሚችላችሁ የለም ምድረ ደንቆሮ

  • @utf3893
    @utf38934 жыл бұрын

    ደስ ሴል ሌላው ቀርቶ መሳሳም የሌለበት ስነ ስርአት ያለው ፍልም እውነት እንደ ውሻ እየተላላሶ አስቸግርው ነበር የዘመኑ አርቴስቶች ፍልም እንደዚህ ነው

  • @kgtrak6084

    @kgtrak6084

    4 жыл бұрын

    ወይኔ አማረዉሻል ማር በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ ከምር

  • @user-cf5md8xo2m

    @user-cf5md8xo2m

    4 жыл бұрын

    ትክክል ስርአት ያለው

  • @user-bv9sl3qj9o

    @user-bv9sl3qj9o

    3 жыл бұрын

    እውነትሽነው እየተጋጋጡ አስጠልተው ነበር

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige72384 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሄወት ብዙ ፈተና አለባት መጨረሻውም ያምራል 💘💘💘💘💘💘

  • @maezimamu2505
    @maezimamu25054 жыл бұрын

    ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹ የብዛ❤ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad4 жыл бұрын

    ዘረኛ ይውደም እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤ ትለምልም ለዘላለም ትኑር ሰው ማለት ክቡር ፍጡር ነው የዚህ ክቡር ፍጡር ዋጋው ስንት ነው? እናንተ ሰው በላዎች አራጆች ገዳዮች ክርስቶስ እረፍት አይስጣቹ ! ዘር አይውጣላቹ🙏

  • @ezanapapi1765

    @ezanapapi1765

    4 жыл бұрын

    አንተ ብቻ ፃፍ ሁሌ እኔ አነበዋለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ

  • @dawitfetsum8210

    @dawitfetsum8210

    4 жыл бұрын

    zarana yewedm kalk antem chmir mahon alabt lamn kalkan .💚💛❤Endh aydelchm ya ethio panderaw selazi buzu kal ala tenish tagbar waga yalowm

  • @hailebesufkad

    @hailebesufkad

    4 жыл бұрын

    @@dawitfetsum8210 የዘረኞች መውደም ካሳሰብክ አንተ ዘረኛ ነህ ማለት ነው ስለዚህ ዘረኛ ከሆንክ አብረህ እንድትወድም ምኞቴ ነው ዘረኛን ከደገፍክ አንተ ራሱ ከነሱ በምን ትለያለሁ !

  • @dawitfetsum8210

    @dawitfetsum8210

    4 жыл бұрын

    @@hailebesufkad wendem enya be ethiopiawint mamn sw nane gn damo yeslkow bandera ya ahun ethio aydelchm

  • @tigistgirma575

    @tigistgirma575

    3 жыл бұрын

    Wendema or eheta tey aterageme tero aydelem Gata ehan aywedem meseley new Yaleben wedew eko aydelem yechelemaw new eson anasdesetew.

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu1284 жыл бұрын

    Wow ይገባዋል በተለይ የስራ ባልደረባውና ባለቤቱ የሰራተኛና አሰሪ ባህሪ እድህከሆነ ክፋት መቼም አይኖርም ሁሌም ያድጋሉ

  • @mekdesyoutubeethiopia5757
    @mekdesyoutubeethiopia57574 жыл бұрын

    እያዝናና ትልቅ ትምርት አዘል ነዉ ደስ ይላል

  • @user-rc8lm6zr3u
    @user-rc8lm6zr3u4 жыл бұрын

    ዋው ኣርፍ ፍልሚ ነው ቀጥሉበት ኣስተማር ነው፣ሃንችየ የኔ ማር

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr80734 жыл бұрын

    በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-pk2tu6sh2u
    @user-pk2tu6sh2u4 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ግን አንደኛ ነው ፊልም ላይ

  • @HANAHANA-gr9ju

    @HANAHANA-gr9ju

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @tegestejade2671

    @tegestejade2671

    3 жыл бұрын

    🤣YTiawe?

  • @banchab2962
    @banchab29624 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሶደሬዎች

  • @agezw6993
    @agezw69934 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ አስተማሪ ነዉ ፊልም ምርጥ ስራ ሰርታችሗል እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኞቼ የብዙ አመት ህልሜ ነዉ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ሰለሁሉም እናመሰግናለን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገን የኔ እንቁዎች በስደት የምትኖሩ ወገኖቼ ሁልዬም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገን ያረብ ዳታ የምትጠቀሙ በሙሉ እስኪ ለምስጋና የመዳምን ዳታ እድሜውን ያርዝምልኝ በሉ እንደኔ ያለምንም ሀሳብ እጠቀማለሀ እናተስ አታመሰግኑም ወገኖቼ

  • @retopia2716
    @retopia27164 жыл бұрын

    ኮመት እያየ እንደኔ የማይ ማነው አሪፍ ይመስላል

  • @cggyfgy4364

    @cggyfgy4364

    4 жыл бұрын

    Arif new

  • @samf2062

    @samf2062

    4 жыл бұрын

    እኔ

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin72594 жыл бұрын

    3ቱም ወንዶች ምርጥ አርቲስት ናቸዉ ፊልሙን እንሹፈዉ

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    fafi endmr

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz4 жыл бұрын

    ዳብሮኝ ነበረ 🤕ጥሩ ፊልም ነው አመሰግናለሁ ኮሜነታሮች ይመቸችሁ ፈገግ😀።።ግን ስለ ፊልሙ አዉሩ🙄

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    አረ ንገረልኝ

  • @mikiyasselemon5719
    @mikiyasselemon57194 жыл бұрын

    የሀና ትወናን ብቃት አለማድነቅ አይቻልም

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg4 жыл бұрын

    ዋዉ ምርጥ ትወና👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qo5sf4xo6q
    @user-qo5sf4xo6q4 жыл бұрын

    ደስ የሚል ና አስተማሪ ፊልም ነው❤

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf72394 жыл бұрын

    ለስራ ብላ እምነትን ማጉደል እኔ ተገቢ አይመሥለኝም። መሰዋትነት መክፈል ካለባት በህይወቱ ለመጣ ጉዳይ መሆን አለበት እንጂ ይሄ ብልግናን እያስፋፉ ለፍቅር ብሎ ቀልድ ትውልድን መግደል ነው።

  • @user-fc6ns8wr2y

    @user-fc6ns8wr2y

    4 жыл бұрын

    በትክክል እኔም ሃሳብህን እገድፍህ አለሁ ለስራ ራስህን አሳልፈህ መስጠት ተገቢ አይደለም።በህወት ካልሆነ በቀር እንጅ

  • @user-fc6ns8wr2y

    @user-fc6ns8wr2y

    4 жыл бұрын

    አርተፊሻል ፍቅር እያወሩ ኡነተኛ ፍቅር ትዳር ጠፋ

  • @kesntekesnte4853

    @kesntekesnte4853

    4 жыл бұрын

    Takeke

  • @fkrutoube3190

    @fkrutoube3190

    4 жыл бұрын

    betam tkkl nek wendme yihen hasab enem aldegfewm

  • @ssssssss9704

    @ssssssss9704

    4 жыл бұрын

    እኔም ይሄንን አልወክልም እደ በገላ ቀልድ አለድ ምንም ብወደው ገላየን አሳልፊአልስጠም

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat32683 жыл бұрын

    I watch this movie for the third time great job guys

  • @user-pv7wh2bf4g
    @user-pv7wh2bf4g4 жыл бұрын

    ወድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ቤሩት ላይ በተፈጠረው ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች

  • @myasaali3036

    @myasaali3036

    4 жыл бұрын

    አሚንንንን

  • @fatimayibra5678

    @fatimayibra5678

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi4 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፍልም ነው።እግዛብሔር ሆይ መቸ ነው እንደ ርብቃ የሆነች ምስት ምትሰጥኝ።

  • @user-xo9ud1nd9h

    @user-xo9ud1nd9h

    4 жыл бұрын

    አንድ ቀን

  • @user-bv5fu7uo9i
    @user-bv5fu7uo9i4 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ሃንቾ ስወዳቹ

  • @tsegayealemu6985
    @tsegayealemu69854 жыл бұрын

    ድራማውን አላየሁም ግን እባካችሁ ደራስያን መጀመሪያ ሀገር እንስራ ኢትዮጵያን እናስቀድም ❤️🇪🇹

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w4 жыл бұрын

    አንድ አንድ ለምንወዳቸው ሠዎች ብለን የምንከፍለው መሰዋት ዞሮ ታላቅ ዋጋ ያስከፍለናለል።😯😯

  • @rukiman93
    @rukiman934 жыл бұрын

    በጣም አርፍ ፊሌም ነው የምወደቹ አርትስቶች ሰላም ለሃገረችን

  • @sekinatube9684
    @sekinatube96843 жыл бұрын

    ዋዉ የሚገርም ፍቅር ማድረግ አልነበረባትም ግን ለምን ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆነ 😥😥😥

  • @user-ej1yj7iq3u
    @user-ej1yj7iq3u4 жыл бұрын

    የእውነት ሳልፅፍ ማለፍ ኣልቻልኩም ግን በጣም ኣስተማሪ ነዉ ለምትወደዉ ስትል መስዉኣት ይደረጋል

  • @user-gl1ow6cn6o
    @user-gl1ow6cn6o4 жыл бұрын

    ድሮ ድሮ ፊልም ለማየት ኮሜት አበበ ነበረ ዛሬግን ኮሜቱ ሰብስክራይብ ልመና ሁኖ አል ኤጭ ልየውና እኮምታለሁ

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    4 жыл бұрын

    ውይ እደኔ የተመረረ ሰው አለ ማለት ነው እኔማ ኮሜንት ማበብ አቁሚለሁ

  • @user-ob5ov4mm4f

    @user-ob5ov4mm4f

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @Hanan_Hanan390

    @Hanan_Hanan390

    4 жыл бұрын

    😂😂😂 አረ ተመቸሽኝ😂😂😂

  • @demayedegillej9705

    @demayedegillej9705

    4 жыл бұрын

    Enam, kkkk

  • @wollo4264

    @wollo4264

    4 жыл бұрын

    ሰብሰክራይብ አድርጉኝ 😜😁😁😁😁ምን ችግር አለው አይከፈልበት 😯😯😯😯

  • @user-zr9bi6kn3g
    @user-zr9bi6kn3g4 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @abdurazak7862
    @abdurazak78623 жыл бұрын

    እውነት ለመነገር ልጅቷ በጠም አሰዘነችኝ ለፍቅር ይህን የህል የሚከፈል ከሆነማ እኔም መግበት አለብኝ

  • @princesss7977
    @princesss79774 жыл бұрын

    ሀኒቾ ካለችበት ማየት ኣለብኝ😍

  • @user-xm3mz4gb5b
    @user-xm3mz4gb5b4 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ወድጄዋለው👌👌

  • @user-gl1ow6cn6o
    @user-gl1ow6cn6o4 жыл бұрын

    ዋውውው ያምራል መቼም ለወዶች መሰዋት መክፍል ምን ማለት እደሆነ አይገባቸውም በዚህም ትፈርዱ ይሆናል ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @adamminwuyelet6451
    @adamminwuyelet64514 жыл бұрын

    ጥሩ ፊልም ነዉ!! ሠላም በመኖርሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @heleniheleni9606
    @heleniheleni96064 жыл бұрын

    እየጠበኩት ነበር አሪፍ ነው እሺ እናመስግናለን

  • @allphones905
    @allphones9054 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ እናመሰግናለን

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i4 жыл бұрын

    አሪፍና አስተማሪ ፊልም ከምርጥ ሰውች ጋ ዛሬ አየሁ ይመቻችሁ ሀኒየ ስወድሽ

  • @fatimasaid2130
    @fatimasaid21304 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀሪፍ ፍልም ነው በርቱ

  • @herotube596
    @herotube5964 жыл бұрын

    Zereghnet ke Hagerachn Yatifaln fetari Ethiopia Ybarkat

  • @user-us7vh8iq4h
    @user-us7vh8iq4h4 жыл бұрын

    ሀኒዬ በርቺ የኔ መልካም ሴት

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla89864 жыл бұрын

    Hancho yene konjo. Andebetish endet des yilal. ( ribika) good job

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd82963 жыл бұрын

    ባህሪ አቦ ይመች ሀሪፋ ነዉ ይምትለቆ ቀጥሉበት

  • @ethiopiafirst6623
    @ethiopiafirst66234 жыл бұрын

    ፍቅር መስዋት ነዉ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @nebiyutamene9497

    @nebiyutamene9497

    2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ቆንጆ መሠለኝ ተፍቀሩ ተጣሉ መጨረሻ ታረቁ በዚህ ያበቃል😂ባሁን ዘበን 🙄ፍቅረ በፈልም በሙዚቃ ሆኖል 🙄 በገሀዱ አለም ጥቅም ብቻ ሆኖል🙄 እውነተኛ ፍቅረ የተ ገባ 🥰 እፍፍፍፍ😭😭 የፍቅረ ትረጉሙ ጠፍኝ 😎እንደኔ ትረጉሙ የጠፍው💔

  • @martamarta894

    @martamarta894

    4 жыл бұрын

    ሁሉንም ለእግዚአብሔር

  • @wollo4264

    @wollo4264

    4 жыл бұрын

    እህቴ ከእኛ በላይ ለእኛ የሚሰብ አምላክ አለን በራሱ ጊዜ የእኛ ብሎ ያዘጋጀውን ይሰጠናል 😍😍😍😍

  • @sh-gd9jf

    @sh-gd9jf

    4 жыл бұрын

    ፍቅር አለ

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@wollo4264 በጣም

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@sh-gd9jf በጥቅም አለ እወነተኛ የለም

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47234 жыл бұрын

    ዋው አዲስ ይመስለኛል በቃ ፈንድሻየን አፈንድቸ እየበላሁ ልያችሁ 🍿 ኑ እንብላ ፈንድሻየን አይደለም ፊልሙን እንጂ😜

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    abeba endmr

  • @teamegebretsadik8413

    @teamegebretsadik8413

    4 жыл бұрын

    Abren enibla

  • @abirayakobo4723

    @abirayakobo4723

    4 жыл бұрын

    @@teamegebretsadik8413 እሽ የኔ ውድ ችርስ 🍿😜

  • @user-tu9je2eq3o

    @user-tu9je2eq3o

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ😒😏😹😹

  • @rediethailu3635
    @rediethailu36354 жыл бұрын

    ደስ የሚልፊልም ነው ስርአቱን የጠበቀ ነው

  • @adanemaru9688
    @adanemaru96884 жыл бұрын

    Everyone has talent. What is rare is the courage to follow the talent to the dark place where it leads. That’s Alemayehu....makes the movie simply awesome.

  • @betilove6176
    @betilove61764 жыл бұрын

    Gemenachewun sew fit sayaweru metarekachew des yilal betam wow

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia11794 жыл бұрын

    😍😍😍wiw neeww yemechachihu be ahunu geze yasefeligale lechinket masresha

  • @filmontamene4799
    @filmontamene47994 жыл бұрын

    The movie is awesome but the back ground music is abot annoing.

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza41764 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እዴት ናችሁ

  • @nhtube1331

    @nhtube1331

    4 жыл бұрын

    Subscribe inideraregi

  • @mesiyehenok3928

    @mesiyehenok3928

    4 жыл бұрын

    ethiomeaza endmr

  • @ethiomeaza4176

    @ethiomeaza4176

    4 жыл бұрын

    @@mesiyehenok3928 እሺ

  • @ethiomeaza4176

    @ethiomeaza4176

    4 жыл бұрын

    @@nhtube1331 እሺ

  • @hirutfelekehe4932

    @hirutfelekehe4932

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን በቸርነቱ

  • @yetmyetwahdolji5404
    @yetmyetwahdolji54044 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው ተመችቶኛል ያላያቹ እዩት

  • @hanawubeshet8800
    @hanawubeshet88003 жыл бұрын

    Arefi new thanks

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki2093 жыл бұрын

    አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @promobile9948
    @promobile99483 жыл бұрын

    Wow betam des yemile filme new enamesgnalen enklfahn atcha new yayeut hancho adenakies nge

  • @elsaneda5728
    @elsaneda57284 жыл бұрын

    እረ እኔ ሺ ጊዜ ሳይስራ አይቀርም እንደዚህ አይነት መስዕዋት አልከፍልም

  • @filimonsamrawit1133

    @filimonsamrawit1133

    3 жыл бұрын

    የሀ ፍቅር ኣድለም እንደኔ መክዳት ነው አምለው ሴቶች ወንዶች ለፍቅር ብላቹ እንደዚ የወረደ ብልግና የሆነ ሓጥያት የሆነ ኣትስሩ እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ኣንድች የሃገርችን ልጅ ምን እንደኣጋጠማት ልነግርቹ የረጅም ፍቅርኛ ነበራት ኤርትራ ውስጥ እስር ቤት ረጂም ኣመታት እንደምታሰር ስታቃ የእስርቤቱ ሃላፊ ኣግኝታ እንድፈታ ትለምነው ነበር ከዛ መጨረስታ እሼ ኣላት እና ግን ከነ ጋ ትተኛለሽ ኣላት የከበዳት የተስቃየች ለፍቅር መስዋእት ለመክፈል የምትወደው የኣመታት ኣፍቃሪዋ እንድፈትላት ብላ የማትፈልገው ኣድርጋ ፍቅረኛዋ ተፋታ እና ጸንሰች ወልደች እንደገና ሁለተኛ ወልደች እና ፍቅረኛዋ Europe ገባ እሳም 2 ልጆቻ ይዛ ኡጋንዳ ገባች Family reunion ለማረግ process ላይ ኢያሉ DNA ማረግ ኣለብህ እና DNA ስደረግ ልጁ ኣልንበረም ትንሹ ሁለተኛ የተወልደ ብቻ የራሱ ሆኖ ተገኘ በቃ ኣላቅሽም ብሎ ትንሹ ልጁ ይዞ ቀረ ስለዚ ለፍቅር ብላቹ ነብሳቹ ኣትስጡ የሀ መስዋእት ኣደልም ብልግና ነው ። እግዛብሔር ከዚ ፈተና ይጠብቀን

  • @maryamahmed1195

    @maryamahmed1195

    3 жыл бұрын

    @@filimonsamrawit1133 አሜን ማስዋእትነት መለት ዙሙት አይዶለም

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Enim 😐😥🙈🙈🙈🙈

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97534 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው

  • @zeharazehara9194
    @zeharazehara91944 жыл бұрын

    Thanks

  • @user-dh8si2oc2g
    @user-dh8si2oc2g4 жыл бұрын

    ቆንጆ ፍልም

  • @makibaesubalew5072
    @makibaesubalew50724 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ለምን እዴት ወዴት ከየት የሚሉትን ሳንጠይቅ ምንወስነው ውሳኔ እራስን ብቻሳይሆን ሌላንምእደምንጎዳ አሳይቶናል በርቱ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda37884 жыл бұрын

    ጥቅር ብሎ ይቅር እጅ እዲህ ያለ መሥዋእትነት አላደርገዉም ፆሜን ልደር

  • @bezasisay644

    @bezasisay644

    4 жыл бұрын

    እራሱን ሊያጠፋነበርእኮ

  • @jobirbatti6713

    @jobirbatti6713

    4 жыл бұрын

    @@bezasisay644 እና አራስን ማጥፋት ብርቅ ነው? ሌላን እንጂ...

  • @muniraslite.tubisaws8143

    @muniraslite.tubisaws8143

    3 жыл бұрын

    አረ ከብድነው

  • @filimonsamrawit1133

    @filimonsamrawit1133

    3 жыл бұрын

    የሀ ፍቅር ኣድለም እንደኔ መክዳት ነው አምለው ሴቶች ወንዶች ለፍቅር ብላቹ እንደዚ የወረደ ብልግና የሆነ ሓጥያት የሆነ ኣትስሩ እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ኣንድች የሃገርችን ልጅ ምን እንደኣጋጠማት ልነግርቹ የረጅም ፍቅርኛ ነበራት ኤርትራ ውስጥ እስር ቤት ረጂም ኣመታት እንደምታሰር ስታቃ የእስርቤቱ ሃላፊ ኣግኝታ እንድፈታ ትለምነው ነበር ከዛ መጨረስታ እሼ ኣላት እና ግን ከነ ጋ ትተኛለሽ ኣላት የከበዳት የተስቃየች ለፍቅር መስዋእት ለመክፈል የምትወደው የኣመታት ኣፍቃሪዋ እንድፈትላት ብላ የማትፈልገው ኣድርጋ ፍቅረኛዋ ተፋታ እና ጸንሰች ወልደች እንደገና ሁለተኛ ወልደች እና ፍቅረኛዋ Europe ገባ እሳም 2 ልጆቻ ይዛ ኡጋንዳ ገባች Family reunion ለማረግ process ላይ ኢያሉ DNA ማረግ ኣለብህ እና DNA ስደረግ ልጁ ኣልንበረም ትንሹ ሁለተኛ የተወልደ ብቻ የራሱ ሆኖ ተገኘ በቃ ኣላቅሽም ብሎ ትንሹ ልጁ ይዞ ቀረ ስለዚ ለፍቅር ብላቹ ነብሳቹ ኣትስጡ የሀ መስዋእት ኣደልም ብልግና ነው ። እግዛብሔር ከዚ ፈተና ይጠብቀን

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Enim uffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mohammedali4057
    @mohammedali40574 жыл бұрын

    ደስስስስ ይላልልልል

  • @betyig7996
    @betyig79963 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳት ሀኒ አደኞ ነሽ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd19634 жыл бұрын

    በጣም አሪፍነዉ

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson66484 жыл бұрын

    Wow arif now

  • @habibanuradin2197
    @habibanuradin21974 жыл бұрын

    ደስ ሲል

  • @haditube1026
    @haditube10264 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል

  • @rahmayanous8894
    @rahmayanous88944 жыл бұрын

    በጣምያምራል ሀረፈ

  • @tenatube9961
    @tenatube99614 жыл бұрын

    Wow Betam dese yelale

  • @aa6750
    @aa67504 жыл бұрын

    ዋው ነው ሀኒዬ ስወድሽ

  • @user-vj8fm3ev5o
    @user-vj8fm3ev5o4 жыл бұрын

    አሪፍ ነው

  • @muluwork2113
    @muluwork21134 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል

  • @daneabera7567
    @daneabera75674 жыл бұрын

    Nice jobe

Келесі