የሰታኢር የትራስ የፍራሽ የሞኬት እንዲሁም የ አበባ ምንፃፋ ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ (Amiro tube)

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Please watch: "የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀሚስ ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ prices of traditional costumes and Habesha dresses / Amiro"
• የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀ... -~-
እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
ሷሻል ሚዲያ Links 👇
የ Telegram አካውንት
t.me/amiro11
የ Facebook አካውቴ
amir.new.96
የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
profile.php?id=10006970306187...
/ @amirotube
More info
/ @amirotube
Subscriptions Amiro tube naw

Пікірлер: 186

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d2 жыл бұрын

    ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር

  • @zumaiadrees2464

    @zumaiadrees2464

    2 жыл бұрын

    🥰🌹🌹🌹🌹

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl2 жыл бұрын

    በአረብ አገር እድሜችንን ጉልበታችንን ጨርሰን ያሰራነውን ቤት አወደሙብን ቤተሰቦቻችንን አፈናቀሉብን ገደሉብን ፍትህ ለወሎ😢😢

  • @madinamadina5554

    @madinamadina5554

    2 жыл бұрын

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍአላህበቃይበለንፈረጃውንያቅርብልንያረቢበጣምከባድነው

  • @apptuble1610

    @apptuble1610

    2 жыл бұрын

    ማማዬ ምን ይደረግ ቤቱን እንኳን በተረፉልኝ ከማቃጠል አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @user-bf7bj8zb9s

    @user-bf7bj8zb9s

    2 жыл бұрын

    ለከይር ነዉ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል የኔም የት እንዳሉ አላቅም

  • @fetyanuredinyoutube4327

    @fetyanuredinyoutube4327

    2 жыл бұрын

    አብሽሪ ሁቢ

  • @madinamadina5554

    @madinamadina5554

    2 жыл бұрын

    @@fetyanuredinyoutube4327 እሺአላህይበሽሪክሁቢ

  • @myfano2708
    @myfano27082 жыл бұрын

    እኔ ሰላም ነው የናፈቀኝ እናተ ሌላ አለም ናችሁ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @umabdrahmantube7765

    @umabdrahmantube7765

    2 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው ደሴ ሊገቡ ነው እየተባሉ ገብያ ያጧጧፋሉ ጁንታን እንዴመታገል

  • @hawaethiopia8356

    @hawaethiopia8356

    2 жыл бұрын

    እነሱ ሌላ አለም ናቸው ማማ ቤቱ ያልገባበት መቸ ይረዳል ብለሽ

  • @umabdrahmantube7765

    @umabdrahmantube7765

    2 жыл бұрын

    እረ ልብ ያለው ሰው ትምህርት የሚወስደው ከደረሰበት ነበር ልብ አጥተን እንጂ

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    @@umabdrahmantube7765ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb2 жыл бұрын

    ውድ እህቶች ሰርፕራይዝ ማድረጋችሁን አረጋጉት ማለት ሰላም ይበልጣል ሰላም ከሌለ ትርጉም የለውም አላህ ሰላሙን ያውርድልን ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @user-ir9oo4gp8b
    @user-ir9oo4gp8b2 жыл бұрын

    እህ የአሏህ የሀገሬን ና የወገኔ ሠቃይ መቼ እደሚቆም ማየት ነወ የናፈቅኝ ያረብ በቃ በለን ሀሣቡ ጭቀቱ ሊደፍኝ ነወ በሠደት 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @tubezd121
    @tubezd1212 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ውድ እህት ወድሞቼ ኑ ቁራአንና ሀዲስ እንማር ባድነት

  • @user-my7ql6kx8u

    @user-my7ql6kx8u

    2 жыл бұрын

    ፓሮፉይልህን ቀይር እና እንማራለን። እየተፍተን መማር ስለማይመቸን ክክክክክ

  • @medinamegesha263

    @medinamegesha263

    2 жыл бұрын

    @@user-my7ql6kx8u ምን ማት ነዉ ይሕ ደሞ? 🤔😄

  • @medinamegesha263

    @medinamegesha263

    2 жыл бұрын

    👍👍

  • @medinamegesha263

    @medinamegesha263

    2 жыл бұрын

    👍

  • @vvvv1491

    @vvvv1491

    2 жыл бұрын

    መ ማር እፈልጋለሁ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h2 жыл бұрын

    አሁን የቤት እቃ ሠርፕራይዝ ማድረጊያ ጊዜው አደለም ያለ ሀገር እና ያለቤት እቃ ምንያደርጋል። ሀገራችን ወደቀድሞው ሠላሞ አላህ ይመልሳት።

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t2 жыл бұрын

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l2 жыл бұрын

    በጣም ውድ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @aliali4771
    @aliali47712 жыл бұрын

    ያምራሉ ግን በጣም ዉድ ናቸዉ በርታ ወንድማችን

  • @user-ep6rt4xr1l
    @user-ep6rt4xr1l2 жыл бұрын

    አሁን ያማረን ሰላም ነው ማየቱን ልይልህ

  • @Reeta-ej2ed
    @Reeta-ej2ed2 жыл бұрын

    በጣሞ ያምራል

  • @user-Sadi
    @user-Sadi2 жыл бұрын

    ያምራል

  • @user-up4uh1fy3g
    @user-up4uh1fy3g2 жыл бұрын

    አይ አሚሮ አሁን ይሄ የሚታሰብበት ወቅት ነው ለራሳችን በጭቀት ልንፈነዳ ነው አተ ስለጌጥ ታስባለክ

  • @user-ch5fx2ro6q
    @user-ch5fx2ro6q2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ኢሻአላህ ሀገራችን ሰላም ይሁንና በናተ አዛለሁ

  • @user-ws2ms8st8l
    @user-ws2ms8st8l2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ እሙ አሚር እና አሚር

  • @user-js9dk2sd7z
    @user-js9dk2sd7z2 жыл бұрын

    በጣም ውድ ነው

  • @user-uk5qd7kt9h
    @user-uk5qd7kt9h2 жыл бұрын

    አህለን ውድ ወድማችን ማሻላ በታልን

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed2882 жыл бұрын

    ማሻአላ በርታ አሙሮ

  • @user-vt2gc9pe1p
    @user-vt2gc9pe1p2 жыл бұрын

    ውድ ነው

  • @gddfds520
    @gddfds5202 жыл бұрын

    አሚሮ ማሻአላ ሁሉም ያሳየህን ያምራል የምን ከአረብ አገር መሸከም ነው

  • @user-qr5rv2cd6k
    @user-qr5rv2cd6k2 жыл бұрын

    በጠመ ቆንጆ ነው

  • @rahimaasefa7673
    @rahimaasefa76732 жыл бұрын

    ማሻላ፡ያሚራሊ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52702 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ሆይ ገብተን ፏፈንተረሽ እንድንል ሀገራችንንን ሰላም አድርግልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    ክብር ደማቸዉን እያፈሰሱ ላሉ የመከላከያ ሰራዊት ክብር ለአማራና ለአፍር ሚሊሻዎች

  • @ametuawel7579
    @ametuawel75792 жыл бұрын

    ማሻ አለህ

  • @fatimabilal1759
    @fatimabilal17592 жыл бұрын

    አሁሰአት የምንገዛው ለጁታው ነውዴ በመጀመርያ ሀገራቺን ሰላምይሁን

  • @saiddenaka3118
    @saiddenaka31182 жыл бұрын

    Mashallhe

  • @nabihanabiha6143
    @nabihanabiha6143 Жыл бұрын

    ትዛዝ በኢሞ

  • @user-bf3xn9nb1y
    @user-bf3xn9nb1y2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @sefanmohammed9092
    @sefanmohammed90922 жыл бұрын

    mashaa Allah

  • @ergomustefa8841
    @ergomustefa88412 жыл бұрын

    መሻአሏህ😍😍😍😍😍😍😍♥️♥️♥️

  • @quranrecitationtube6152
    @quranrecitationtube61522 жыл бұрын

    ወ ወ ወ ማሻአላህ

  • @gdhej3564
    @gdhej3564 Жыл бұрын

    መሻላወድምበርታስራክብርነው

  • @user-kk2dl8gi2x
    @user-kk2dl8gi2x2 жыл бұрын

    ማሻላ ፍጥነትሕ እዲሕ ነውሚነግረን ምንፈልገውእናመሠግናለን

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @user-ss7qm3ix8e
    @user-ss7qm3ix8e2 жыл бұрын

    አሁንሰአቱአደለምአሚሮ ለወገኖቻችንድምፅሁኑ ፍትህለወልህዝብ

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @user-ty2yv6qd1j
    @user-ty2yv6qd1j2 жыл бұрын

    ማሸአለ

  • @user-jc5kd7lg5u
    @user-jc5kd7lg5u2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ያምራል ግን ውድ ነው የሃልጋ ልብሱን አልነገርከንም

  • @suadsaed2593
    @suadsaed25932 жыл бұрын

    ማሻአላህአሚሮአላህጨምርልህ ቤቴንላሰራናኢሻአላህ

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw67422 жыл бұрын

    አገራችን ሰላም ትሁንና እገዛለን

  • @user-oo8mo2py3w
    @user-oo8mo2py3w2 жыл бұрын

    የአላህ አረ መጀመሪያ ሀገራችንን ሠላም ትሁንልንን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39562 жыл бұрын

    አላህ አገሪችንን ሰላም ያርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @zehara5198
    @zehara51986 ай бұрын

    ማሻአላህ ግንውድነው

  • @kinankinan7942
    @kinankinan7942 Жыл бұрын

    ሠላም❤❤❤

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo66542 жыл бұрын

    አገራችንን።አላህሠላም።ያድርግልን።ያርቢ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s2 жыл бұрын

    በጣም ዉድ ነዉ ባድ ፊቱ ሶፍ መግዛት አይሻልም እዴ

  • @uaeuae2172
    @uaeuae21722 жыл бұрын

    የት እንጋርደዋለን አገራችን ተቃጠለች አይደለ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @user-lw5nc7vt2d
    @user-lw5nc7vt2d2 жыл бұрын

    ዋላኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68182 жыл бұрын

    ኢሻአላህአላህሠላምይጥልእናእናዛል

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa72632 жыл бұрын

    አህለን አሚሮ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39562 жыл бұрын

    አህለን አሚሮሮሮሮሮ እሙ አሚርርር🥰👍👍👍👌👌

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @user-py5le1hh8c
    @user-py5le1hh8c2 жыл бұрын

    ብንገዛውየትልናደርገውቤታችንንደሁጁንታአቃጥሎትየለ እኛአሁንይሄንሳይሆንየምናስበውሰላምቤተሰቦቻችንየትእዳሉነውየጨነቀን

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f2 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-bq5lr1jt3l
    @user-bq5lr1jt3l2 жыл бұрын

    አሪፊ ነው ግን ውዲ ነው

  • @shahidislam7626
    @shahidislam76262 жыл бұрын

    As wr wb jimaa tadasalee

  • @asmabag3314
    @asmabag331411 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SsSs-yh6lm
    @SsSs-yh6lm2 жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወንድም 10ሀባ የፊራሸ አሥር ትራሥ ዋጋው ሥት ነው በትዛዝ ትሠራላችሁ እንደ ንገሩኝ

  • @carraa9969
    @carraa99692 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም አሚር በኬሚሴ ከተማ ወክታዊ የሞተር ሳይክል ሽያጭ ዋጋ አሳውቀን ወንድሜ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o2 жыл бұрын

    ማነው እደኔ ይቱብ ሀ ብሎ ሲክፍት ተመልካች ነኝ ነገረ ግን ይቀለጥፍል ቶሎ በል የተባለ ነዉ የሜመሠለዉ ተረጋግቱ የሜያሳየኝ ቀን እየናፍኩ ነዉ በፍጣሪ ቨዶዉን አታሳጥረዉ ቀሰ ብለህ አወራ በረጋታ አሳየን አሰረዝመዉ

  • @user-pq2eu9zx1b
    @user-pq2eu9zx1b2 жыл бұрын

    ይምግብ ማብስያ እናም የልብስ ይሚያጥብ ማሽን እና

  • @rahmarahma9071
    @rahmarahma90712 жыл бұрын

    መገረጀ ስንት ነዉ

  • @zemzem4427
    @zemzem44275 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathussan2909
    @hayathussan29092 жыл бұрын

    አደኛ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @user-uk1zk2cp2r
    @user-uk1zk2cp2r3 ай бұрын

    አሚሮ የት ነህ

  • @user-so6rx7lj9c
    @user-so6rx7lj9c2 жыл бұрын

    አሚሮ ማሻአላህ እንደማመር

  • @rehmiayesuf9148
    @rehmiayesuf91482 жыл бұрын

    ያረብእተሠለም ወሚአሠለም ሀገራችንንሠለመያርግልንያረብ እራህመትህንወፍቀን

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml6 ай бұрын

    የትነዉ አድረሸቹ

  • @user-pu6tn5pl8k
    @user-pu6tn5pl8k2 жыл бұрын

    አሚሮን መቶሽእናድርሰዉ ሸርላይክአድርጉለት

  • @user-ho7fz1mt3d
    @user-ho7fz1mt3d2 жыл бұрын

    አሌን ወድም

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube34352 жыл бұрын

    ረአገራችንን ሠላምያድርግልን መጀመሪያ እቃውመቸቸገረን

  • @bertukan7335
    @bertukan73352 жыл бұрын

    አረ ወድ ነው ህሉም።

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin98442 жыл бұрын

    አሚሪየበሪታ

  • @adisaabdusamedabdusamed2178
    @adisaabdusamedabdusamed21782 жыл бұрын

    Please i need it

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x2 жыл бұрын

    👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @user-li7cc1ui5j
    @user-li7cc1ui5j2 жыл бұрын

    ሲላ ሲያናግሯችሁ

  • @user-uo5ew4pg5z
    @user-uo5ew4pg5z2 жыл бұрын

    🥰🥰

  • @marimm8100
    @marimm81002 жыл бұрын

    ግን የሚገዛ ያገኛሉ 🤔 እኔስ ይቅርብኝ ስላየሁልህ አመስግነኝ

  • @user-bg2yf4vw3p
    @user-bg2yf4vw3p2 жыл бұрын

    ምጠፉስ ስንት ነው

  • @user-cq3hs4iv4n
    @user-cq3hs4iv4n3 ай бұрын

    ቁጥርሺን ላኪልኚ

  • @Sada-pz2gj
    @Sada-pz2gj2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዉድ የኢስላም ልጂ አላህ ሀገራችን ሰላም ያምጣል የወሎ ህዝብ እያለቀ ነው

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @Sada-pz2gj

    @Sada-pz2gj

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 ወላ እኔ ሁሉንም አደርጋለው አይከፈልበት

  • @Sada-pz2gj

    @Sada-pz2gj

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 አድርገኛለሁ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እሺ ማማ ሽኩረን

  • @saram5639
    @saram5639 Жыл бұрын

    ለምን አመለሠም ዋሣፕላይ አሚሮ እፈለግሀለሁ አውራኝ

  • @muhamuha2004
    @muhamuha20042 жыл бұрын

    ስልክቁጥርከታይአስቀምጡልን

  • @halimayoutube
    @halimayoutube2 жыл бұрын

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @medinabintendris
    @medinabintendris2 жыл бұрын

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ።

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @medinabintendris

    @medinabintendris

    2 жыл бұрын

    @@abdulkerimtube5951 طيب eshi

  • @hcfvxc826
    @hcfvxc8262 жыл бұрын

    ጁታ እያቃጠለዉ ምን ዋጋ አለዉ 😭😭

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j2 жыл бұрын

    ሀገር ሰላም ሲሆን እኔ አረቢያን መጂሊስ እፈልጋለሁ አሚንሮ ደሴ የምታውቀ ካለ ንገረኝ

  • @user-ed3vu9bi1y
    @user-ed3vu9bi1y2 жыл бұрын

    እረ አሚር መልስልኝ ጅማ ታደርሳለክ መልስልኝ???

  • @adisaabdusamedabdusamed2178
    @adisaabdusamedabdusamed21782 жыл бұрын

    I want to older

  • @laylastrawberry102
    @laylastrawberry1022 жыл бұрын

    አቴ ልጂ ምነዉ በወሰፒ መትመልሶ? ወለህ ዎራ አለፈ??

  • @abc-th8nw
    @abc-th8nw2 жыл бұрын

    ❤️❤️👍👍👍👍❤️❤️❤️🥰

  • @dblove339
    @dblove3392 жыл бұрын

    ውዶችዬ እየተዛመድን ቻናላችንን እናሳድግ በርቱ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j2 жыл бұрын

    አረ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @fatummhussain2982
    @fatummhussain29822 жыл бұрын

    አሜሮ ዋስታብ ሪከርድ መልስ

  • @Suye444
    @Suye4442 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @marimm8100
    @marimm81002 жыл бұрын

    የመቼ ነወ ፍትህ ለወሎ አሁንም ችግር አለ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit93222 жыл бұрын

    እስኪ መጀመሪያ አገራችን ሰላም ይሁን

  • @fatimaalbloushi9564
    @fatimaalbloushi95642 жыл бұрын

    አምሮ ሲትጠየቅ አትመልሲም በወትሰፒ

  • @user-ly1qu5ig6n
    @user-ly1qu5ig6n2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ የአማራ ህዝብ አለቀ

  • @abdulkerimtube5951

    @abdulkerimtube5951

    2 жыл бұрын

    ዉዶች ሰብ በማድረግ እባካችሁ ዋንኬ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @makeya2128
    @makeya21282 жыл бұрын

    አሰለሙ አለዪኩም ትችላለች ወደ ጉራጌነኝ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    እማ እኔን ብቻ ነው ሰብስክራይብ የማታደርጊኝ

  • @UmhawletTube
    @UmhawletTube2 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚሮ ወድሜ በርታልኝ👍👍👍

Келесі