አይነ ስውሩ ደብተራ እና መምህር ግርማ ወንድሙ

Фильм және анимация

አይነ ስውሩ ደብተራ እንዴት ያለእንቅፋት መጓዝ ቻለ የተዋረሰውስ ምንድነው

Пікірлер: 29

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena7 ай бұрын

    ድጋፋችሁን አሳዩኝ ቤተሰብ

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x7 ай бұрын

    የሚገርም ነው እናመሰግናለን ወንድሜችን ይቀጥል❤❤❤

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j7 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን🤲💒🤲

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu70673 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t7 ай бұрын

    በእውነት ይግርማል ለአባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @hailuabera2011
    @hailuabera20117 ай бұрын

    ሀይሉ እበራ ሀይለ ሚካኤል።ተስፋዬ።እባላለው ቀበሌ 27። አከባቢ ነበር ሰፈሬ።።።። እኔ ታማሜ ።አብጄ።ከጣራ ላይ ወጥቼ ወደታች ስዘል የሚቀበለኝ የነበረው በጣም የሾለ ና ትልልቅ ድጋይ ነበር ግን የተቀበለኝ ድጋዩ ላይ ቆሞ የሰፈራችን የኔ ታናሽ ጎረቤቴ ልጅ የነበረ አብሮ አደጌ። አብዮት። ።።የሚባል ልጅ ነበር ዛሬ በአካለ ስጋ በህይወት የለም ግን የሰራው ስራ ግን በልቤ ።ነብሱ በጌታችንንናበመዳኒታችን በቅዱስ አማኑኤል።እቅፍ ናት ለቤተቦቹ መፅናናትን ።ለጌታችን ምስጋ።። ይድረሰው።

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-or9rt1zt1c
    @user-or9rt1zt1c7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህር ነው የእውነት ለአባታችን ቃለሒወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቸው በርልን ወንድማችን 💐💐💐

  • @user-xd2ug4mt6k
    @user-xd2ug4mt6k7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን አባታችን ኑሩልን እጊዛቢሂር ይጠቡቅልን

  • @user-dn1sb1vg9x
    @user-dn1sb1vg9x6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እርዥም እድሜ ኑሩልን መምህር ግርማ አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64617 ай бұрын

    በረታ ዉንደሜ እግዚአብሔር ይስጥችሁ❤❤❤

  • @Selam-le5gg
    @Selam-le5gg7 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-wp4py6to2r
    @user-wp4py6to2r7 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-xs6xd2hn8s
    @user-xs6xd2hn8s7 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን ወንድማችን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse52967 ай бұрын

    Tebark wendme kal hiwot yasemaln 🙏

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በርታልን❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o7 ай бұрын

    ቃለሂወት ይሰማልን

  • @liya7235
    @liya72357 ай бұрын

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko36047 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tarikteklay1860
    @tarikteklay18607 ай бұрын

    Enameseginalen wendmachin bertalin ketlibet ❤

  • @user-tk6lk6mt2m
    @user-tk6lk6mt2m7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሁን የት ነው የሚገኙት? እባካችሁ አሳውቁ

  • @OrthodoxTewahedo-vu8uo
    @OrthodoxTewahedo-vu8uo7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejeatinafu
    @derejeatinafu19 күн бұрын

    Metshaf kalachew ebakachu yet nw magnet mechelew? yemenebeb metshaf

  • @user-hy2nf6ur1c
    @user-hy2nf6ur1c7 ай бұрын

    እሺ ወንድማችን በርታ

  • @Rehawa
    @Rehawa7 ай бұрын

    Next please 🙏

  • @tajethiopia
    @tajethiopia6 ай бұрын

    Ameen 😢😢😢

  • @Tsigegmariyam
    @Tsigegmariyam6 ай бұрын

    አድራሻቸው የት ነው?

  • @user-uu7ug2fh3n
    @user-uu7ug2fh3n7 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ወድማችን

Келесі