የምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰው መታሰቢያ ቀን ላይ ድምፀ መረዋዋ ፍቅርተ ካሳሁን አሽገመገመችበት

Пікірлер: 48

  • @user-ft2by7zj3g
    @user-ft2by7zj3g Жыл бұрын

    የኔ ብርቱ በሰላም ወልደሽ እህት ወይንም ወንድም አቅፈሽልን ነይልን እኖድሻለን የኛ ብርቱ አማራ መብዛት አለብን የአማራ ሴት ውለዱ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Жыл бұрын

    አማራችን ሁሌም ከፍይበል አድ አማራ ለሁሉም አማራ የጀግኖቹ ሀገርወሎ ስወድሽ አርግዘሽ ሳይሽ ደስ አለኝ በሰላም ተገላገይ

  • @ashenafibesufekad9137
    @ashenafibesufekad9137 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንዲትጠብቁ ብርታትን እና ጀግንነትን ሰጥቷችኋል በሐይማኖታችሁ የፀናችሁ ሐይማኖተኞች እና ጀግኖች ስማችሁ ሲጠራ ጠላት የሚደነግጠው ጠላት ሳይቀር የመሰከረላችሁ ጀግናው ፋኖ በርቱልን የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው።

  • @user-nu2ch3yu8x

    @user-nu2ch3yu8x

    Жыл бұрын

    የአላህ ይችልጂ ስሠማ እባየ ይመጣል😭 የአሁለታው የአማራ ፍኖ አዘጋጁት መታለችደ እኔ ደሞ የለችምደ እያልኩ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Жыл бұрын

    ምን አለ ሁሉም የአማራ ሴቶች ሁሉ እንዳንቺ ቢሆኑ የኔ ጀግና በርችልኝ።

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Жыл бұрын

    በዚህ ሁኔታ ሁና እንደዚህ መስራቷ የኔ ጀግና እመብረሃን ትቅረብሽ እማ

  • @user-jm4ir3cc8s

    @user-jm4ir3cc8s

    Жыл бұрын

    እርጉዝ ናትደ 😳መቸ አግብታ ነዉ እመብርሀን ትቅረባት በቀደም ወርቄ እስክስ እያለች ነበርኮ

  • @SyedaO-vl7hd
    @SyedaO-vl7hd2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ስወድሽ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @maryamsaleh3636
    @maryamsaleh36368 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s11 ай бұрын

    የኔ ቆጆ አቤት ወኔ ጀግና አማራ ሲፍጠር ጀግና አርጎ የፍጠርው ሴቱን ወዱኑ

  • @zebadermulualm9409
    @zebadermulualm9409 Жыл бұрын

    አማራነት 💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-df3pd4zb5d
    @user-df3pd4zb5dАй бұрын

    አሣመነው ፅጌ ነፍሥ ይማር ሌላ ምንም አይባል

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e7 ай бұрын

    ደሜሜሜሜሜ❤❤❤❤❤

  • @simondtubetvb9965
    @simondtubetvb9965 Жыл бұрын

    የኔ እቁ ሴት ሁሌየም ጀግናኮ ነሽ እመብርሀን ትቅርብሽ ወንድማችን በርየ ፍቅር እራያ እየጠበቅን ነዉ ምነዉ ዝም ያላችሁት ባለፈዉ ጀመራችሁ የጠፍችሁት አሁን በጉጉት እየጠበቅን ነዉ አፍጥኑት እና ድራማዉ ይቀጥል መቸ ትመጡ እያልን እየጠበቅን ነዉ ኮሜቴን አብበክ መልስ ኮሜት እዳትንቅ በትህትና አስተላልፌ አለሁ ወድሜ መሱን።

  • @samersaaa3577
    @samersaaa357711 ай бұрын

    አማራነት🙏🙏💚💛❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Жыл бұрын

    የኔ ማር የኔ ልዩ ወርቅ እኮ ነሺ እመቤቴ ትቅርብሺ ❤❤❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p11 ай бұрын

    የኔጀግናየአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @zena5338
    @zena53386 ай бұрын

    አንቺ ጀግና ዋ ሁኝበት

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    አንድ አማራ ለሁሉም አመራ

  • @user-hp6gn8or7x
    @user-hp6gn8or7x7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ብቃት ያለሽ ሴት በርችልኝ እመብርሃን ትቅረብሽ ፋኖ በይዉ ልጅሽን ሴትም ከሆነች ፈናን በያት

  • @maryamsaleh3636
    @maryamsaleh3636 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት❤❤❤❤❤

  • @hewuletya7411
    @hewuletya7411 Жыл бұрын

    አማራ መሆንመታደልነው

  • @tajstudio7725
    @tajstudio7725 Жыл бұрын

    የኔ ማር አግዚአብሔር ይጤብቃሸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b Жыл бұрын

    ወይ እርጉዝ ናት ምታት እንዳያገኝሽ ፅሀይ ለአይ

  • @maryamsaleh3636
    @maryamsaleh3636 Жыл бұрын

    የኔ ውብ ስላምሽን ብዝዝት ይበል❤❤❤❤❤❤

  • @user-cl1uz3tj2k
    @user-cl1uz3tj2kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 Жыл бұрын

    እቴጌ ጣይቱ !!!

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @xzaz6728
    @xzaz6728 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @SaSa-bx3ix
    @SaSa-bx3ix Жыл бұрын

    የኔ ቀብራራ 😢😢💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hewuletya7411
    @hewuletya7411 Жыл бұрын

    ኑሩልኝደሞቸ

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w Жыл бұрын

    Ynen wed allah beselam ygelglesh

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p3 ай бұрын

    እንዳ እንዳ በይ እስት እምም ነው ገነ አልፅደቅ እርቁ አውድማው። ይለቅለቅ። በሮችም። አይራቁ

  • @agerieyirsaw6641
    @agerieyirsaw6641 Жыл бұрын

    💚💛❤💪☝️🙏🙏🙏🤲

  • @user-fg8kt5xn6q
    @user-fg8kt5xn6q Жыл бұрын

    ❤❤❤👍👍👍

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ያዝ ጎጄ

  • @zedethiotube7270
    @zedethiotube7270 Жыл бұрын

    ጀግኒት

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asresgetahun1085
    @asresgetahun1085 Жыл бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aswasw3595
    @aswasw3595 Жыл бұрын

    💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa357711 ай бұрын

    ውውውውውውውውድድድድድድ

  • @hanamariamwalelgn9330
    @hanamariamwalelgn9330 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ብቃት ያለሽ ሴት በርችልኝ

  • @user-cl1uz3tj2k
    @user-cl1uz3tj2kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaaaa4016
    @saraaaaa4016 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg8kt5xn6q

    @user-fg8kt5xn6q

    Жыл бұрын

    😍😍😍❤❤❤❤👍👍

Келесі