የሰንበት ቁርስ

Пікірлер: 162

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u4 жыл бұрын

    በጣም ልዩ ነው ወድጄዋለው 🙏🙏🙏

  • @user-dp5mh7nz6u
    @user-dp5mh7nz6u4 жыл бұрын

    ሁሌም የምልሽ እጅሽ ይባረክ አንቺ የምትስሪው ሁሉ አዲስ ነገር በርቺ

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua48014 жыл бұрын

    እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri17414 жыл бұрын

    ጎበዝ ሜሊዬ ።ሥራዎችሽን ውድድድድድድ።።።🌻🌺🌻🌼🌷🌲🌳🌷🌻🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @afomia7469
    @afomia74694 жыл бұрын

    That looks good! Keep it up! I missed your mommy’s cooking shows 😍

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde88094 жыл бұрын

    wow Melat thanks for sharing you inspired me to cook since I started following you and that made my children and my huby very happy I love watching and trying the foods you cook thank u very much dear

  • @hanaretta9428
    @hanaretta94284 жыл бұрын

    That looks so good! Thank you for sharing!

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier8964 жыл бұрын

    ያለሽ የፈጠራ የምግብ አሰራር በጣም ደስ ይላል ፣👍

  • @hiwotethio_cookingchannel
    @hiwotethio_cookingchannel4 жыл бұрын

    ሜልዬ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @selamasnake6288
    @selamasnake62884 жыл бұрын

    I love it meluye .i will try tomorrow.

  • @sabatsherif9264
    @sabatsherif92644 жыл бұрын

    looks yummy i will try tomorrow thanks for sharing 👌

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32124 жыл бұрын

    Good morning beautiful, thank you for everything God bless 🙏 you.

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @helinamekonnen4111
    @helinamekonnen41114 жыл бұрын

    Btam gobz nesh eskahun eyayehu yemokerkut hulu ytafetal egzyabher yebaeksh degmo ergatashen saladenk alalfem you are blessed🙏 💚💛❤

  • @betialemu1699
    @betialemu16994 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ ውይ እኔማ አፌን ከፍቼ እኮ ነው እምሰማሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደሚል ።እሚገርም እሚገርም እኮ ነው እምትሰሪው በርችልኝ ።

  • @yehalashet9156
    @yehalashet91564 жыл бұрын

    Thanks for sharing God bless you 🙏🙏

  • @sabaelfay5997
    @sabaelfay59974 жыл бұрын

    Thank you for sharing your talents God bless you!!

  • @miriamempoweringgenerations
    @miriamempoweringgenerations4 жыл бұрын

    Betam gobez neshi Melatye!

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib38284 жыл бұрын

    Looks yummy thank you for sharing 😍❤️

  • @korebmount1203
    @korebmount12034 жыл бұрын

    Bless you my dear you are very polite I like your idea and how you do it I love it👍🏽

  • @alemwobe3044
    @alemwobe30443 жыл бұрын

    የእኔ ልዮ በርችልን ምንም ቃል የለኝም ትችት አለሽ ለየት ያለ ከቀይ ወጥ እና አልጫ አወጣሽን ሀሀሀሀሀ ቁም ነገር ፍረፍር ብዙ ግዜ ክክክክክ እናመስግን አለን ከመልካም ስነምግባር ጋር ብቻ ትችይ አለሽ

  • @martaz9311
    @martaz93114 жыл бұрын

    You always make every food look so delicious!

  • @kokebnegasi8266
    @kokebnegasi82664 жыл бұрын

    Excellent 👍 God bless you more 🙏

  • @sarayosief8865
    @sarayosief88654 жыл бұрын

    Thanks meli good job nice

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu2534 жыл бұрын

    ወድጄዋለዉ ሜሉ እጅሽ ይባረክ

  • @yolianaestefanos109
    @yolianaestefanos1094 жыл бұрын

    Tanks very much sewity God bless more

  • @salme4126
    @salme41264 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መልካም እለት ሰንበት

  • @hewanskitchen2122
    @hewanskitchen21224 жыл бұрын

    😍 Beautiful, good to see you Melat ! Thank for sharing, Melkam Sembet Lanchim! 😘

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ hewanisha

  • @maronayalew5133
    @maronayalew51334 жыл бұрын

    ሲያዩት እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ መልካም ሰንበት

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @honeymoges8686
    @honeymoges86864 жыл бұрын

    እጅሽን ይባርከው እንዴት እንደሚያምር👌👌👌👌

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw51734 жыл бұрын

    I love it mimilaye

  • @Semhar607
    @Semhar6074 жыл бұрын

    Thank you melu yiamiral 👌👍 god bless you

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @FasiNico
    @FasiNico4 жыл бұрын

    ሜሉካዬ ቆንጆ የተባረከ ይሁን ምርጥ ቁርስ 👌💝

  • @mebratbirhanu5452
    @mebratbirhanu54523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም ባለሞያ ነሽ ..... ረከቦትሽን በጣም ነው የወደድኩት order ማድረግ ፈልጌ ባልፈው post ያደረግሽውን link ፈልጌ አጣሁት

  • @entourage8044
    @entourage80444 жыл бұрын

    u gud mama...like ur apt..luks cooozy

  • @emebetmoges247
    @emebetmoges2474 жыл бұрын

    ሜሉ በጣም ጉበዝ !!! ሁልጊዜ አዲስ ነገር ይዘሽ ሽስለምትቀርቢ ለመሞከር ባጣም ነው የምቸኩለው። ደሞም ሥስራው ቤተሰቤ ሁሉ ይወዱታል። Thanks Melu

  • @zedkitchen
    @zedkitchen4 жыл бұрын

    that's look's great thank you for sharing

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke65324 жыл бұрын

    Wow gobez berech

  • @amen9304
    @amen93044 жыл бұрын

    እናመሰግናለን !! ባለሙያ አድርገሽኛል

  • @meskiy1967
    @meskiy19674 жыл бұрын

    Very yamm

  • @bestsialex2826
    @bestsialex28264 жыл бұрын

    Konjo kures thank u!!

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood72614 жыл бұрын

    በጣም ቆጆ አሰራር ነዉ እጆችሽ ይባረኩ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    Amen tnx dear

  • @abaditbirhane3522
    @abaditbirhane35224 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው።ተመችቶኛል👍

  • @selamawitjenbera4931

    @selamawitjenbera4931

    4 жыл бұрын

    መስፈሪያው ኩባያው በምን ይተካል? እንዳንቺ ለመስራት

  • @nigusieabebaw3431
    @nigusieabebaw34314 жыл бұрын

    Melye betam balmuya nesh serawcheshn betam new yemwedachew tebarky

  • @etifwondu1482
    @etifwondu14824 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሜልዬ!!!

  • @graceemeru1766
    @graceemeru17664 жыл бұрын

    Thank you for sharing this nice breakfast 😋

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    Thank you my dear

  • @sabatewelde5758
    @sabatewelde57584 жыл бұрын

    Waw nice berchilign melye

  • @amira7372
    @amira73724 жыл бұрын

    Betam new mewdeshe yene balemuya yanchin recipe begugut new metabqew nurilge

  • @misrakjenbere2118
    @misrakjenbere21184 жыл бұрын

    Thank you for sharing 🙏🙏🙏

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun58754 жыл бұрын

    Wow looks delicious 👍👏🙏

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @tigistehailu5848
    @tigistehailu58484 жыл бұрын

    Wow betam yamral amsgenalew

  • @susumain9821
    @susumain98214 жыл бұрын

    Nice one👌

  • @seblewongelejigu2186
    @seblewongelejigu21864 жыл бұрын

    Hi melat thank u Everything I Learn A lot from you thank you God bless you and your family I have a question for you last year around April I see your show you do a show us the vacuum the steamer up the carpet cleaner and stuff like that but I can’t find the link can you say show us again that cleanup stuff you have it’s so beautiful it is good to experience you have so can you send me the link to see how I get a from Amazon please thanks

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube57324 жыл бұрын

    ቆንጃ ቁርስ እና ቀለል ያለ እናመስግናለን ሜሉ

  • @galkerentsaedasidetegya4740
    @galkerentsaedasidetegya47404 жыл бұрын

    Merci sister

  • @ssn1467
    @ssn14674 жыл бұрын

    م شاءالله 👍👍👍

  • @tube150
    @tube1504 жыл бұрын

    ሜልዬ በጣም ነው ቆንጆ ነው በርቺ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @genetdebele9480
    @genetdebele94804 жыл бұрын

    Nice I love it .

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood20184 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ እስከ ኣቀራረብሽ ኣፒታይት ይከፍታል👍👍

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen4 жыл бұрын

    Looks so yummy as always 😍 thank you Melye 💕

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ አንቺም በርቺልን

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon11414 жыл бұрын

    Yummmmy sitay erasu blug blug new yemilew 👌👏👍🙏🥰😘💖

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ መልካምዬ

  • @betelhemketema1893
    @betelhemketema18934 жыл бұрын

    Wow betam arif be ewnet betam gobez neshi yamrale nege tewst new yemseraw

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ ቤቲዬ ሞክሪው እሺ

  • @ekram2626
    @ekram26264 жыл бұрын

    Thanks melu betam yamral

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    Yen konjo ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @helablessed
    @helablessed4 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde80934 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind4 жыл бұрын

    Thanks Melat, I tried this with gluten free flour coz my child is gluten intolerant. It turns out well and tastes like Italian focaccia bread. Well done.

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ።። ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @selamawitjenbera4931
    @selamawitjenbera49314 жыл бұрын

    ሜሉ እጅሽ ይባረክ የምታቀርቢው በቀላልና በሚገባ መንገድ ነው ግን ዱቄት መስፈሪያሽ በምን ሊተካ ይችላል??

  • @tigistworku5615
    @tigistworku56154 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ tigye

  • @tigistmojo
    @tigistmojo4 жыл бұрын

    እእእእ የሚሚሚሚ!

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay41644 жыл бұрын

    👌❤

  • @yrgalemandom5365
    @yrgalemandom53654 жыл бұрын

    I love all your recipes dear . Can you share you knife brand. It looks sharp

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    እሺ ስሙን እይታ እዚሁ ጋር እነግርሻለው

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie56094 жыл бұрын

    😍😍😍😍ዋው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j4 жыл бұрын

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ ስጠብቅሽ ነበር እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ጁሱም ቆንጆ ነው በሶያ ወተት እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    Hanishaye mokeriew tewejiewalshe Melkam senbet dear

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot56004 жыл бұрын

    Mellu you’re number one

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu20344 жыл бұрын

    Thank You

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay18774 жыл бұрын

    ነገ የምሰራው አገኘሁ አመሰግናለሁ ሜሊ፡

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ቲጂዬ መልካም ሰንበት

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew87474 жыл бұрын

    ሜሉዬ ናፍቀሽኝ ነበር ሀገር ቤት ቅጣት ላይ ነበርን አሁን ሁሉንም ያመለጠኝን አያለሁ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l4 жыл бұрын

    ሜልዬ በርቺልን እህታችን

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ሁሌም መልካም አስተያየት ስለምትሰጪኝ አመሰግንሻለው በውነት

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood4634 жыл бұрын

    Yumm

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @selameg3079
    @selameg30794 жыл бұрын

    👌👌👌👌

  • @genetbati121
    @genetbati1214 жыл бұрын

    Baybelutm bemayet yategbal ej ybark konjo melkam kedamit senbet

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ ገኒዬ

  • @edenadmassu9894
    @edenadmassu98944 жыл бұрын

    Tnx Melusha

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye39424 жыл бұрын

    You are amazing

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @wubalechedejenyegonderlije1379
    @wubalechedejenyegonderlije13794 жыл бұрын

    የመጀመሪያየነው ግንተመችተሽኛልበተለይድምፅሽ ሙያእንኳ ማንምአይበልጠኝም

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat93994 жыл бұрын

    Wey melatye setebqshe suse honbshebgn eko lege lyu qurse lebitesebi thanks dear

  • @le1785
    @le17854 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሜሉ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @etatea5841
    @etatea58414 жыл бұрын

    በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ እስከዛሬ የሰራሻቸውን በመፅሐፍ አሳትሚው እባክሽ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ እሺ ወደፊት አይቀርም.

  • @taabebe525
    @taabebe5254 жыл бұрын

    ሜሉ ልዮ አሁን 9:10 Am ነው እኔ ጋር ጥሩ አጋጣሚ ቆንጆ ቁርስ አሰራር ስለአቀበልሽኝ ከልብ አመሰገንኩ ❤️❤️ 🙏🙏 በርቺ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    እንዴት ነው ተሰራ ወይ???

  • @zemenawit
    @zemenawit4 жыл бұрын

    Welcome my beautiful sister ❤ 💕 😘

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube41744 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሜሊ 👌

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew15644 жыл бұрын

    Wow betame yameral

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @saragetachew4898
    @saragetachew48984 жыл бұрын

    I wish you make no carbs food.can you make something with no carb . Thank you .

  • @sosinahabtemariam2102
    @sosinahabtemariam21024 жыл бұрын

    ሀይ ሜላት አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከዚህ ቀደም ብዙ ግዝ በፌስቡክም ተለቆ ያየሁት ነገር እንቁላልና ሙዝን በአንድ ግዜ መመገብ በጣም መጥፎ ነገር እንደሆነና እስከሞት የሚያደርሱም ከባድ ምግቦች እንደሆኑ በተደጋጋሚ አንብቤ ስለነበር አልዳፈራቸውም አንቺስ ስለዚህ ነገር ምን ዓይነት እውቀት አለሽ ለተመልካቾችሽ ከማቅረብሽ በፊት

  • @zmzmhabashi4971
    @zmzmhabashi49714 жыл бұрын

    ማሻአህ በጣም ያምራል

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @astertube3612
    @astertube36124 жыл бұрын

    😍😍😍👍

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie21524 жыл бұрын

    ሜላትዬ ሰላም ነሸ የሚገርምሸ በጠዎት ተነሰቼ እየጠበቁሽ ነበር አሁን እኔም ወደ ስራው እገባለሁ በጣም ቆንጆ ቁረስ እንበላለን እጅሽን ይባርከው እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅ ሽመልካም ሰንበት ይሁንላችሀ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    Almeye ከልቤ አመሰግናለሁ መልካም ሰንበት

  • @liyadawit9925
    @liyadawit99254 жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @fjsjdnsjsj790
    @fjsjdnsjsj7904 жыл бұрын

    ዋው የኔ መልካም

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @genetbekele4426
    @genetbekele44264 жыл бұрын

    ሜሉዬ አንዳንዴ ሪሲፒው አይታይም።

  • @tigisttsigie2981
    @tigisttsigie29814 жыл бұрын

    Thank you

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @nunute9617
    @nunute96174 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቼ

  • @melatTUBE

    @melatTUBE

    4 жыл бұрын

    እናታችን ምነው ጠፋሽ እየተባልሽ ነው ።።።ብቅ በይ እንጂ

Келесі