የሰሜን ሸዋ ባህላዊ ውዝዋዜ

15ኛው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ-ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት

Пікірлер: 27

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j4 ай бұрын

    እናታለም ሰሜን ሸዋ ሸዋ ሸዋ የሁሉ ተቀባይ ሀገሬ ፍቅር ጀግና ፍቅር ሸዋ ሀገሬሸዋ ሸዋ እም የ ሸዋከየትም መጥቶ የምኖርሽ ግን እገዝብሄር እጂ ከሰዉ ምንም የማትመኚ ሸዋ ሸዋ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እካን ከናተ ተፐጠርኩ ሸዋ ሸዋ ሸዋ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j4 ай бұрын

    ሀገሬ ሸዋ ሸዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tube8717
    @tube871711 ай бұрын

    ብዙ ባህል አለ ሸዋ እኔኳ የማውቀው እና ያን ለምን አታቀርቡም የአንድ የባህል ቡዲን የምታቀርቡት ብዙ ደስ የሚል ባህል አለ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын

    የኛ አማራወች ይህን የምናይበት ግዜ የለንም ሥራ ፈት

  • @HabtamuBirhan-zq9sr
    @HabtamuBirhan-zq9srАй бұрын

    ሸዋ የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse64557 ай бұрын

    አረ እንከባበር ይሄ ብቻ አይደለም የሽዋ ባህል😢😢በነገራችን ላይ በአሁኑ ሰአት ምንም አንፈልግም መጀመሪያ ነፃነታችንን እናስቀድማለን በጦርነት እየታመስን ኔትወርክ ከተዘጋ አመት በሆነው ግዜ ባህልን ማስተዋወቅ ወቅቱ አይደለም 😢 የስልጣን ጥመኞች ዞር በሉ አታዘናጉ ህዝቤን😢

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Жыл бұрын

    ሰሜን ሽዋ አማራ ባህል ይሄ ብቻ አይደለም ለምን አታቀርቡትም ሰፊድ ይዘው የሚያጓልሉትን ወይም የሚያበጥሩትን በአዴን ጎደሎ ነው የምንለው በምክንያትነት ነው ንፍጦች

  • @user-bc5gs9bk8e

    @user-bc5gs9bk8e

    Ай бұрын

    ሲጀመር ይህ ለ27 አመት የመጣ ልብስ ነው ትክክል ሸዎ የሚለብሰው ጥልፍ ነው

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela253011 ай бұрын

    በአደን የምን ማጨበርበርነው ግማሽ አማራክልልን በጦረነት እያወደመ በዚ በሀል ማስተዋወቅ በህዝብላይጨዋታ መቸነው ሰውየምኮኑት ገረዶቺ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5657 ай бұрын

    My sewa❤

  • @user-tw5vo7cw2gk
    @user-tw5vo7cw2gk4 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 Жыл бұрын

    አሪፍነወ❤❤❤👍🤗

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 Жыл бұрын

    አምሀራ በመሆኑ ብቻ በሚገደልበት፣ የሚታገድበትና ሚሊዮን ብር በሚጠየቅበት ፣ የሚደርሰው ግፍ ይቁም ይላሉ ተብለው በ10 ሽዎች ታስረው እጂግ ለመግለፅ በሚቸግር ሁኔታ በማንነታቸው ምክንያት ስድብና ሰብዓዊ ጥሰት ግፍ እየተፈፀመባቸው ይህ የቡራ ዘፈን ምን ይሰራል።

  • @tube8717
    @tube871711 ай бұрын

    ሰሞኑን ቲክቶክ ላይ አይቻቸዋለሁ በአዴንም ከዛ ነው ያያቸው 😂😂 ከዛ ስላያቸው እነሱኑ አቀረበ የብልጋ የሚጃር ስንት የሚያምር አለ

  • @teshomeabate3832
    @teshomeabate3832 Жыл бұрын

    አሁን ያማራ ህዝብ ይህንን የሚያይበት ሰዓት ነው?

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh457311 ай бұрын

    እስከ ዛሬ የት ነበራችሁ ገና ዛሬ ነው ያየኋችሁ የሁሉንም አማራ ባህል ጠቅላችሁ ይዛችሁታል ደስ ይሚል ሞራል ሰጭ ነው

  • @user-oc5xr9el5y
    @user-oc5xr9el5y11 ай бұрын

    የሸዋ ባህል ይህ ብቻ አያደለም ምንም አልተነካም ሸዋ እንደቦታዉ ያለያል በተለይ የሸዋ ባህል ልብስ ምግቦች ፀጎር እስታይል ሁሉዉ ወደ ቦታዉ መመለስ አለበት

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Жыл бұрын

    አሁን ግዜው ነው

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k3 ай бұрын

    ሸዋ ጠቅላይ ግዛት

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8eАй бұрын

    😂😂የጉንዳን ስብስብ

  • @ihyg279
    @ihyg279 Жыл бұрын

    የሸዋ ባህል ልብስ አልተለበሰም

  • @hawaabesh1032
    @hawaabesh1032 Жыл бұрын

    አረ ሸዋ ሢያነገንግ እንደዚሕ አይደለም ?? እኛ ተጉለት ዉዝዋዜዉ እንደ ጎጃም ነዉ

  • @asadcr2626
    @asadcr26267 ай бұрын

    Yecheneke elet 😂😂😂

  • @onedrop33
    @onedrop33 Жыл бұрын

    ስራ ፈቶች

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8eАй бұрын

    😂😂😂የሸዎ ልብስ በጭራሽ ይህ አደለም እኔ የሸዎ ልጅ ነኝ ሸዎ ነጭ ለባሽ የደራ ተጎጃም ጋ ይመሳሰላል ያጣዬ ይፋት ተወሎጋ ምጃር ተጎንደሬዎ ጋ በጣም ይመሳሰላል ራሳ ተወሎ ልብስጋ ተመሳሳይ ነው የሸዎን ባህል አታበላሹ

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d11 ай бұрын

    ይሄንየተመለጣጭቅላትበጥይትሚያፈርጠፍቶቀረ

Келесі