🔴''የሰው እጅ አታሳየኝ''..አዲስ ዝማሬ♦️👉ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው || Zemari Engineer Tadewos Awugchew

Ойын-сауық

mezmur #mezmurorthodox #mahtot_tube
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
የሰው እጅ አታሳየኝ የሰው እጅ በሕይወቴ
አጥብቀህ በእጅህ ያዘኝ እግዚአብሔር አባቴ
በራሴ ስዘግን አልሞላም ኑሮዬ
አንተ ዘግነህ ስጠኝ ይሙላ ጎተራዬ
ገምቶ ከሚሰጥ ከሚታዘብ እጅ
ሰፊው ይሻለኛል ለጋስ ያንተ እጅ
በለስ መጠበቄ ፍሬን እንድንበላ
አንተን አምኜ ነው የሕይወቴን ጥላ
ከፊት ተዘርግታ ክንድህ በዘመኔ
ሳልሰጋ እኖራለሁ ሳልጨነቅ እኔ
ለምግብ ለመጠጥ ለምለብሰው ልብሴ
ቁጭ ብዬ ሳስብ እኔ ስለ ራሴ
ሳወጣና ሳወርድ የነገን በፊቴ
ድንገት አያታለሁ ጣትህን በቤቴ
መረብ አበጅቼ ብጥለው ከባሕር
አሳው ግን ካንተ ነው ከመጋቤ ኄር
ብሯሯጥ ብሰራ ብደክም ለስጋዬ
ያንተ በረከት ነው ሚያኖረኝ ጌታዬ
ግጥምና ዜማ
ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@ramapost
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
==========================
Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
1.On this channel you agree to be civil and respectful.
2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
3.You understand to stick to the topic of the video or stream

Пікірлер: 116

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    የሰው እጅ አታሰኝ የሰው እጅ በህይወቴ አጥበቀህ በእጅህ ያዘኝ እግዚአብሔር አባቴ.........🙏 ታዴዋ የእኛ እንቁ በእድሜ ዘመንህ ከማር የጣፈጠውን ከወተት የነጣውን ጣዕመ ዜማ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያሰማልን።ቃላት የለኝም ውስጤ ነው 👂👂👂👈❤❤❤❤🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላይክ ያስፈልጋል❤❤❤

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij18382 ай бұрын

    ትልቁ ፀሎቴ የሰው እጅ አታሳዬኝ ያንተ እጅ ይያዘኝ አጥብቆ አባቴ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara7002 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ሁሉም መዝሙሮች ትምህርት ፀሎት ናቸው

  • @user-mq4gp3sl1q
    @user-mq4gp3sl1q2 ай бұрын

    አሜን ወንድማችን 🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክ ያርምልክ 🙏🙏🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዲ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @MeseretEnyew
    @MeseretEnyew2 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l2 ай бұрын

    የሰው አታሳዬኝ የሰውጅ በሄወት አጥበቀህ በጅህ ያዘኝ እግዚአብሔር አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ ወችህን ስንቴ እደምሰማችው በጣም ነው የምወዳቸው ክበርልኝ።🙏🙏🙏

  • @wogayehukassa8049
    @wogayehukassa80492 ай бұрын

    አሜን የሰው እጅ አታሳየኝ በእውነት ልብ የሚነካ ዝማሬ ነወ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam40752 ай бұрын

    Bewenet axet yemalmlem zemare melket yasemalen lebe yemigba mezmure degem degem new yeshmahute❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ይሄ መዝሙር ለእኔ ነዉ😢😢😢❤

  • @hanahana2776
    @hanahana27762 ай бұрын

    Zemare melaktn yasemale wedme yagleglotn zemen beruk yihun

  • @ChaltuSerbesa
    @ChaltuSerbesa2 ай бұрын

    ዝመሬ መለዕክት ያሰመልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y2 ай бұрын

    ዝማሬ መለኣክ ያሰማልን😢😢😢😢😢

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የሰው እጂ አታሰየኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo6292 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Amy-d990
    @Amy-d9902 ай бұрын

    Atntne ymeyalemlem zmarey nwu Wndmachinn Egziabhre ybarkhi❤❤❤❤❤

  • @beshadutefera4488
    @beshadutefera44882 ай бұрын

    እውነት ነው ጌታ ሆይ ጤናዬን ስተህኛልና አመሰግናለው አሁንም በሙሉ ጤናዬ ጠብቀኝ ከሰው እንዳልጠብቅ እርዳኝ እርዳትህ ዘወትር አይለኝ

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታዬ የሰዉጅ አታሳየኝ ህቴ ዘመኔ በአተ እጅ ትፈፀም❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnabirhan7738
    @adugnabirhan77382 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሰው ፊት እንደ እሳት ይፋጃል እና ከሰው ፊት አውጣኝ ❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa4702 ай бұрын

    የሰውጅ አታሰየኝ የሰውጅ ታሰየኝ በህይወቴ አጥብቀህ ያዘኝ እግዚአብሔር አባቴ አሜን በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን

  • @Yegna
    @Yegna2 ай бұрын

    Amen amen amen zmare melaektn yasemaln

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gr2cg2zo1e
    @user-gr2cg2zo1e2 ай бұрын

    አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ😢😢😢😢😢

  • @user-uz2vk7pj9h
    @user-uz2vk7pj9h2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa19192 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-go8mw1qm4l
    @user-go8mw1qm4l2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ💗💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amy-d990
    @Amy-d9902 ай бұрын

    Ewunt nwu wndmachin yeswu ejiy Ataseayegn rejim edmey ktena ystlen

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n2 ай бұрын

    😢😢😢በእዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን ጸጋዉን እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-yh4ix4gw8b
    @user-yh4ix4gw8b2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሰዎች አያሳየን 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu85522 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @moreshtube3308
    @moreshtube330816 күн бұрын

    የሰው አጅ አታሳየኝ ገጥሞኝ እያለቀስኩ የሰማሁት መዝሙር።መድሀኒአለም በቃህ በለኝ😭😭

  • @saragasa174
    @saragasa1742 ай бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer10902 ай бұрын

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋዉን የብዛልህ

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges48702 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ የሰማልን ወድማችን አወ የሰዉ እጅ አያሣየን አምላካችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማች እንደ ልብ የሆነ መዝሙር ነዉ ትልቁ ፀሎት ነዉ ። የሰዉ እጅ አታሳየኝ አጥብቀ በእጅህ ያዘኝ😢😢😢😢😢😢

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl2 ай бұрын

    Amen.amen.amen.zemare.melaketen.yasemale.wedu.wedme.bedeme.betega.bebetu.yakoyeh.

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay17062 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን ወንድማችን ተበረክ❤

  • @dubaidba1067
    @dubaidba10672 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wossemain1539
    @wossemain15392 ай бұрын

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @user-iu4qx9wd4p
    @user-iu4qx9wd4p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7cАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59412 ай бұрын

    አያሳየን ሁላችንን ❤ተባረክ ታዲ

  • @alemsise6833
    @alemsise68332 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ ፣በፀጋ፣በሞገስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial2 ай бұрын

    እውነት ነው የሰው እጅ አታሳየኝ አጥብቀህ በእጅህ ያዘኝ እግዚአብሔር አባቴ

  • @user-go8mw1qm4l
    @user-go8mw1qm4l2 ай бұрын

    ልብ የሚነካ ዝማሬ ነዉ😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @nal2969
    @nal29692 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢😢

  • @GenetKemso
    @GenetKemso2 ай бұрын

    amen amen amen❤❤

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym2 ай бұрын

    ታድዬ የእኛ እንቁ ወንድም ❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @fantakassalemayehu5410
    @fantakassalemayehu5410Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን!

  • @swkarlebanon903
    @swkarlebanon9032 ай бұрын

    ዝማረመላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @alemalem6429
    @alemalem64292 ай бұрын

    Amen amen amen zemari melaket yasmalen

  • @user-eo1dh8zm1q
    @user-eo1dh8zm1q2 ай бұрын

    ዝማሬመላክትያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z2 ай бұрын

    ❤❤❤የሰው እጅ አታሳየኝ በእውነት ❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-oh9ul2jm1b
    @user-oh9ul2jm1b2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልብን የሚያፅናና

  • @Amy-d990
    @Amy-d9902 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @taybaalshareef2980
    @taybaalshareef29802 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእወነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ

  • @tigistegab-3465

    @tigistegab-3465

    2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4gАй бұрын

    ዝማሬ መለህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን❤❤❤

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes2689 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mrsuae1086
    @mrsuae10862 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey2 ай бұрын

    ይህማ መዝሙር ለኔነው😢😢😢

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nqАй бұрын

    ኣጥብቀኽ በእጅህ ያዘኝ እግዚአብሔር ኣባቴ የሰው ፊት ኣታቁመኝ ሰው እጅ ኣጣለኝ ኣደራ እያልኩ እምለምነውን የዘወትር ልመናዬን በዝማሬ ስሰማው ማርያምን እራሴን መቆጣጠር ኣቀተኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን 😮😢 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🤲🙏

  • @mekdi556
    @mekdi5562 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንን ❤❤❤

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu2 ай бұрын

    ዘማሬ ምልክትን ያሰማልን

  • @user-qm7vn7di3x
    @user-qm7vn7di3x2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማል በእውነት ቸሩ መድኃኔዓለም የሰውን እጅ አያሳየን 😢😢

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-jo8nj1pf7n

    @user-jo8nj1pf7n

    2 ай бұрын

    አሜን፫

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-lr2cv4uo4h
    @user-lr2cv4uo4hАй бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-do5uk7ks4w
    @user-do5uk7ks4wАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa19192 ай бұрын

    zimare malaikiti yasamelin

  • @user-ts5mq1et6y
    @user-ts5mq1et6y2 ай бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76482 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም ታዴ ልዩ መዝሙር ነው እውነት ነው የእሰው እጅ አታሳዬኝ አምላኬ አደራክ ዝማሬ መላህክት ቃለ ህትወት ያሰማልን በእድሜ በጤነ ያኑርልኝ ፀጋውን ያብዛልክ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv2 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ስንት ጊዜ አዳዳመጥኩት ውይ በስመ አብ ልብ ይጠግናል በቤቱ ያኑርልን ፀጋውን ያብሳልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዱዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን በእውነት የሰው እጅ አያሳየን

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu50822 ай бұрын

    YE SEW EJE ATASYG BE EHIYWOT(2) ATBKH YAZEG BE EJEH EGIZIHABEHAR ABATE BEWNT AMEN ZEMAR MELAKT YASEMLN BEDM BETNA YAKOYELN AMEN EGIZABEHR AMILL SEGAWEN YABZALH 🤲🤲🙏⛪️❤️🇪🇹👏TADIY TEBARK 🙏

  • @abinettamene2354
    @abinettamene23542 ай бұрын

    የእኔ ጸሎት .....

  • @maxdz9446
    @maxdz94462 ай бұрын

    እውነት ነው የሰው እጅ አታሳየኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንት የሚያለምልም መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🤲🙏⛪✝️⛪❤️🕊️👏👍

  • @genet19
    @genet192 ай бұрын

    አሜን አዎ የሰዉ እጅ አታሳየን አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ እንቁ

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n2 ай бұрын

    Amenn❤❤❤

  • @beshadub2339
    @beshadub23392 ай бұрын

    Amen Amen 😢😢😢🌾🌾🌾👏👏👏😭😭😭

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28Ай бұрын

    አሜን አሜን ቃቃለህወ ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zayedteklay
    @zayedteklay2 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8cАй бұрын

    zimar malaikt yasemalin wendmachn❤❤

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ያመኛል ግን ለራሴ እራሴ ነኝ ምሮጠው ፀበል እምነት ቅባቅዱስ እየተጠቀምኩ እጅ አልሰጥም ከአምላኬ ጋራ

  • @sentiysentiy5324

    @sentiysentiy5324

    Ай бұрын

    አይዞሽ

  • @alem7972
    @alem7972Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BikilaTamiru-el2oi
    @BikilaTamiru-el2oiАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet2 ай бұрын

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704Ай бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልቶ እውነት ነው

  • @user-cy4go9xc8s
    @user-cy4go9xc8s2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-og7dy5ts2t
    @user-og7dy5ts2tАй бұрын

    Amen Amen Amen

  • @alemneshbirhanukidanemaria4723
    @alemneshbirhanukidanemaria4723Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤amen,amen amen

  • @biruktyetkibebewo3828
    @biruktyetkibebewo3828Ай бұрын

    በሰዉ ከመደገፍ በእሱ መጽናት ይሻላል። ሰው ተሰባሪ ነዉ።

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7mАй бұрын

    ቃለሀይውት ያሰማልን❤❤

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5eАй бұрын

    ሁሌነዉየምለዉ፡የሰዉአታሰየኝብየ🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @user-uf4je2dp2n
    @user-uf4je2dp2n2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficialАй бұрын

    Zemare melaekt yasemaln❤

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe4002 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mroneleul6734
    @mroneleul6734Ай бұрын

    zamer mlykaten yasmelan bewnet❤

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox2 ай бұрын

    ❤❤

Келесі