አይ ስደት 20 ዓመት ኬንያ 11 አሜሪካ ከዛ መልስ ልጄ እስከዛሬ የት ነበርሽ አለኝ !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 477

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i2 жыл бұрын

    በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው የስደት ኑሮ የትም ይሁን አይሞላም ጊዜው ይሄዳል ስለዚህ ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @naemiephraim1794

    @naemiephraim1794

    2 жыл бұрын

    Ewenet leemanem endiseded alemegnem.

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen betkkl

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye10382 жыл бұрын

    ልጆቻቸው እባካችሁ እናታችሁን ይቅር በሏቸው እናት እናት ናት ቦታዋን ማንም አይተካም ከዚህ በላይ ፀፀት የለም ፊታችሁ ወደ እናታችሁ መልሱ ዳግም በፀፀት አትሙት ከበረሀ ተርፋ በዚህ አትሙትባችሁ።

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ደምሮኘ ዉዴ

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Betkkl aya sedet lalkemsew chuger new kuslh aygebaw

  • @tutututu6419
    @tutututu64192 жыл бұрын

    መሲዬ የካኩማን እና የዋልዳን ስደት የሚያውቅ ያውቀዋል መሲ ችግሩና ሳፈሪንጉን የዛን አገር የኖሩት ስያጫውቱን ሆረር ፊልም ነው የምትይው ተያት እናታለም እዛ የትለክፉት ብሽታ ስንቶቹ በውባ መዳኒት ብዛት አሜሪካ ከገቡ በኋላ በተለየ ምክንያት በህይወት አጣናችው ወንድሞቻችን ትንሽ እፎይ ሳይሉ በማርፊያችው መሲ የዛን አገር ስደት ያሉ ልጆች ቢየወሩሽ የትዋለዱ ያህል እህትና ወንድም ናቸው ያሳዝኑኛል በህይማኖታቸው ይፀኑ ናቸው እይዞሽ ጌታ ከልጅሽ አምላክ ያገናኝሽ እናታለም አይዞሽ።

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem26962 жыл бұрын

    የኔ ናት እናት ልጅዋን መቼም አትጠላም ባይሞላላት እንጂ ፈጣሪ በመሀላቹ ገብቶ ፍቅርን ይዝራላቹ እሱዋላይም ጥፋተኛ አይደለችም ብቻ አምላክ ይርዳቹ ያገናኛቹ ልብ ይሰብራል

  • @hayat3188

    @hayat3188

    2 жыл бұрын

    ኧረ ተይ ምንስ ባይሞላ ልጅ ያህል ነገር ስልክ እንኳን እንዴት ይቼግራል 31 አመት

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o2 жыл бұрын

    የኬንያ ሂወት የሚያውቅ ያውቀዋል፡ ነገር ግን ኣሜሪካ ከገቡ ቦሃላ እጅግ ዘገዩ። ከምትሰጥዎት food staff ማካፈል እንኳ ይቻል ነበረ። የወንዱ ልብ እንዲህ ኣይደነድንም ነበረ።በቴሌፎን የት ነበርሽ ብሎ ዘጋብኝ ብሎ በኣካል ሳይገናኙ ጥሎ ኣሜሪካ መመለስ ደግሞ የከፋው ነገር ነው። ሽማግሌ ሰዶ ኣይንህን ልየው ብሎ ልቡን መመለስ ይቻል ነበረ። እርግጠኛ ነኝ የእህቱን ኣድራሻ እርሱ ያውቃል። ልጆቹ በኣሁን ሰኣት እናት ሳይሆን ልጄ የሚሉበት ሰኣት ነው። ኣሁንም ዙርያ ጥምጥም ከመሄድ ወንድ ልጅዎን በኣካል ኣግኝተው ችግርዎትን በማስረዳት ይቅር ለእግዚኣብሄር ተባብሎ ወደ ሴትዋ ፍለጋ መሄዱ የሚበጅ ይመስለኛል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    @rahelasmerinabelalifestyle5566

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @user-xq8yv5fr9g

    @user-xq8yv5fr9g

    2 жыл бұрын

    የምግብ ለምግብቻ ነው ሌላ ማስተላለፍ አይቻልም ካርድ ነው የሚሰጠው ወደብር አይቀየርም ሌላ ልብስ እንኩዋን መግዛት አይቻልም አሱም አግ አለው ዝርዝር ብር አይሰጡም

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    @@user-xq8yv5fr9g ewenet new Australia is the same

  • @serkalemgebrslasse4825

    @serkalemgebrslasse4825

    2 жыл бұрын

    Who knows haw she spend that long time

  • @genetyilam1791

    @genetyilam1791

    2 жыл бұрын

    የአሜሪካንም ኑሮስ እንዴት አይተኸው ነው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m2 жыл бұрын

    አይዞን አላህ ለቅሶን በሳቅ ይቀይርለወት እናት እና ሀገር መተኪያ የሌላቸው ፀጋ ናቸው ሲያለቅሱ ይከፍኛል!!

  • @sofiyadally1216
    @sofiyadally12162 жыл бұрын

    I know her we live together in kakuma Refugee camp She’s so social person She’s very nice person wlh I wish Peace with your kids And I pray for you 🙏🙏🙏🙏

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 жыл бұрын

    my sister be strong

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 жыл бұрын

    l .now about that

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 жыл бұрын

    Music l Love you Howie my Life you're good person l Love you so much

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre93562 жыл бұрын

    ወይ የኔ እናት እግዚአብሔር ያገናኛቹ እባካችሁ ልጆቿ ተረዷት እናት ከአቅሟ በላይ የሆነ ነገር ካልገጠማት ከልጆቿ መለየት አትፈልግም ደሞ የስደት ህይወት አይሞላም ስደትን ያለፈበት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው ይቅርታዋን ተቀበሉ

  • @tayechtayech5922

    @tayechtayech5922

    2 жыл бұрын

    የስደት ኑሮ ማለት የድብብቆሽ ኑሮ ነው ወገኔ ምንም አይሞላም

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Betkkl yemak yakewal sedet aynu ytfa

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g2 жыл бұрын

    የሰው ሀገር ክፉ ነው አንዳሰብት አይሆንም እግዚአብር ይርዳሽ አናቴ ሰው ቀን ሲወጣለት የማያውቀውን ቤተሰብን ይፈልጋል እግጠኛ ነኝ እናት ግራ ገብቱዋት እንጂ ልጆቿን አትጥልም ስደት ስደት ክፉ ነው

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    የእናት ጉዋዳ ደምርኘ ዉድ በቅንነት

  • @senaitoufelle9121

    @senaitoufelle9121

    2 жыл бұрын

    አሚሪካን.ክገባሸ በሁላ መፍልግ ነበረቡሸ.እግዚአብሔር ይረድሸ

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Betkkl demo mechu tetalu ayatbat new yekerut

  • @amchewa9683
    @amchewa96832 жыл бұрын

    ካኩማ በጣም አስቸጋሪ ሀገር ነው በእግዚአብሐር ቸርነት እንዲሁም ሰው ስለሚተጋገዝ ችግራቸውን እንደዛ ነው የሚያሳልፉት በጣም አስቸጋሪም አየር ነው ሁሉን ስንቶቹን ያ በረሀ አስቀርቷቸዋል ወባው ጊንጡ ሽፍታው ኧረ ስንት ነገር አልፈዋል

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh2 жыл бұрын

    በወደቀ እጨት መጥረቢያ ይበዛበታል አሉ እሳቸዉ ተፀ ፅተዉ እየተማፀኑነዉ ይበቃቸዋል ልጆቻ ይቅር በላቸዉ አግኝቸዉ ፈጣሪ እድወዳቹ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet92882 жыл бұрын

    ስደት.አይኑ.ይጥፋ.ስንቱን.አላያየ💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Betkkl aynu ytfa sdet

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    የድንግል ልጅ ከልጆቾትታገናኞት የልጅ እና የእናት ፍቅር የወለደ ያውቀዋል እኛ ሰወች በሰው ላይ ከመፍረድ ወደኃላ አንልም አንድየ ከፈቀደ ይሆናል ይፀልዩ እግዚአብሔር ያግዞታል !!!!!

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29552 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ልጅቷ ታሳዝናለች ያለ እናት ያለ አባት በብዙ መከራ የምታልፍ ይመስለኛል ቸልተኝነት ቢታይበወትም ፈጣሪ ግን ያገናኛችሁ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa53112 жыл бұрын

    እኔም እናት ነኝ አባታቸው ሞቶብኝ በብዙችግር ውስጥ አልፌ ለራሴ ሳይሆን ለልጆቼ ኖሬ አስምሬ ዛሬ ያሁሉ ችግር አልፎ አንዷ ወደ ውጭ በትምህርት እድል ወጥታለች አንዷ ስራ ይዛለች ሁለቱ እየተማሩ ነው እናም እህቴ አጥፍተሻል ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ችግሩንም ደስታውንም ከልጆቻችን ጋር ጠንክረን ነው ማለፍ ያለብን

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Ere zem beye shameless 20 years in Kenya is to much I stayed one year I hate it

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    2 жыл бұрын

    ነበር ችግር በጣም መጥፎ ሁኖብን አደል ለአረብ አገር እንኳ ገና ለጋ ህፃኖችን እየጣልን የምንወጣዉ አስቸጋሪ ነዉ እህቴ መፍረድ እግዚአብሔር ያገናኛቸዉ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p2 жыл бұрын

    ምንም ይሁን ምንም እናት ልጇ ላይ አትጨክንም የወለደ ለፉቶ ያሳደገ ያውቀዋል ልብሽ አላርፉ ስላለን ነው አሁንም የመጣሽው አንቺ ያለፉሽበትን ፈተናና መከራ አንቺና እግዚአብሔር ናቹ የምታውቁት ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይረዳሻል ተስፋ አትቁረጪ ልጅችሽም ቢከፋቸውም አትፈረጂባቸው ፉቅራቸውን ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @elleni6379

    @elleni6379

    2 жыл бұрын

    Des yemil comment! Egziabher Yistsh.

  • @hayatislam8513

    @hayatislam8513

    2 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood2 жыл бұрын

    እመብረሃን ከልጆት ታገናኞት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72282 жыл бұрын

    ማዘር እንኳን ልጆቹን ይዘሽ ካኩማ ያልተሰደድሽ እጅግ ከባድ ቦታ ነበር እነኳን ህፃናት አዋቂም አይችለውም ወባ በበረሃ ወንድሞቻችንን አሳጥቶናል ማዘር አይዞሽ ልጆቹ በቤተሰብ እጅ ነው ያደጉት እናት ምንም ቢሆን ልጆቿን ጥላ አትሄድም ካልቸገራት እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይመልስልሽ ያገናኝሽ ልጆችሽን አሜሪካ የሚኖር ሁሉ ሀብታም አይደለም የሚያውቀው ያውቀዋል አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ! ልጆች እናት አንድ ነች ብቻችሁን አይደላችሁም እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ ከሃገራችሁ ውስጥማደግ እናታችሁን ይቅር ብላችሁ እህታችሁን ተዋውቃችሁ ሰላም አውርዳችሁ በሰላም ኑሩ እናት አንድ ነች ከመለጠች ድንጋይ መንከስ መፀፀት ነው ትርፉ እናንተም ወላጅ ትሆናላችሁ ምነው እድል ያላገኘ የእናንተን እድል በሰጠው ማዘር አሜሪካ ብትኖር የእናንተ ነገር ጤና አልሰጣትም እዘኑላት ይቅር በሏት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye81662 жыл бұрын

    አይዞሽ... አህቴ ስደት በር ዘገቶ ኑሮ ሆድ ይፍጀው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63342 жыл бұрын

    በርግጥ የኬንያን ኑሮ እኛ ኖረንበት ያለፍነው በደንብ ጠንቅቀን እናውቃለን ነገር ግን እርሶም አጥፍተዋል ምንም እንኳን ማድረግ ባይችሉ ደውሎ በስልክ ድምፃቸውን እራሱ መስማት ነበረቦት በተለይ ወንዱን ልጅ የትነበር ብሎ ስልኩን ዘጋብኝ ከሚሉ ሽማግሌም ቢሆን ልኮ መግኘት ነበረቦት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    Yikirta kehulum belay new demo enatina lij mehal Allah yirdachu.

  • @genetbatriy4668

    @genetbatriy4668

    2 жыл бұрын

    አዎ ሺህ ችግር ብኖር ልጅን ያህል ያለ እናትና አባት ያሉትን ልጆች ብያንስ በስልክ አለመጠየቅ ያውም እናት እንጃ ብቻ ከባድ ነው

  • @selamawitayenalem5833

    @selamawitayenalem5833

    2 жыл бұрын

    Exactly 💯

  • @gebreyesuselsa6998

    @gebreyesuselsa6998

    2 жыл бұрын

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @amchewa9683

    @amchewa9683

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ እሳቸው ኬንያ ሲገቡ ስልክ አልነበረም በ1998 እንኳን የነበረው ሞቶሮላ ባለ አንቴናው ነበር እሱም ካኩማ ላለ ሰው ውድ ነው ከዛ ነው 3310 ኖክያ የገባው በዛላይ ካኩማ በጣም ከባድ ነበር ሰው በቸርነቱ ኖረ እንጂ ስንቱን ያ በረሀ በልቶታል ስለዚህ ነው መገናኘት የማይችሉት እላለሁ

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele86472 жыл бұрын

    የዋህ፣የሁላችንም እናት እህት፣ለተራበ ስታበይ፣ለተጠማ ስታጠጭ የኖረሽ መልካም ሰው ነሽ።እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅሽን ነገር መልካም ወሬ ያሰማሽ።

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu23452 жыл бұрын

    ወደ ተሻለው ሚዲያ መጥተሻል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ የልጅሽን ጥሩ ነገር ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ትሰሚያለሽ ተስፋ አለሽ ባንቺ ምንም አይፈረድም ስለ ስደት ለስደት የወጣ ሰው ብቻ ነው ቁስሉን የሚያውቀው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30202 жыл бұрын

    ልጆቸ ይቅር ይበሉኝ ከሰማችሁ ይቅር በሉአሸው እነት እንዲህ ስትል ልብ ይነካል ለሰሚም ።

  • @hayatkiyar3126

    @hayatkiyar3126

    2 жыл бұрын

    Bg&

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችቡ ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለቅዱስ እሩፋኤል አመታዊ በኃል የሞቱትን ወንድሞቻችንን ነብሳቸዉን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን አሜን የአመት ሰዉ ይበለን

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x2 жыл бұрын

    የስደት ሀገር ኑሮ ሁሌም የከፋ ነው አንድም ቀን ደልቶን አያውቅም ግን የቤተሰቦቼን ድምፅ ሳልሰማ ሳምንት መቆየት አልችልም እግዜር ይስጥሽ ባይሉኝም ካለኝ ሳላካፍል አልኖርም። እናቴ እግዜአብሄር ይርዳዎት።

  • @mulukassa5774
    @mulukassa57742 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል አዲስ ትዳር አዲስ ልጅ አሜሪካ ከገባሽ አባትና እናት የሌላቸውን ልጆች የሚወዱት እንስሳ ይታሰባል የአናት ጨካኝ ጨካነኝ ክፉ ነሽ

  • @user-ei9xb4xx7b
    @user-ei9xb4xx7b2 жыл бұрын

    ልጆቹም እውነት አላቸው የት ነበርሽ እስከዛሬ ማለታቸው 31 አመት ቀላል አይደለም🤔

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    2 жыл бұрын

    Ere anifireddd beswa bota binhons?

  • @tub4465

    @tub4465

    2 жыл бұрын

    አንዳንድየ እናቶችም ጥፋት አለ ምንም በናት ባይፈረድም 31 🤔

  • @user-et2md6rh3v

    @user-et2md6rh3v

    2 жыл бұрын

    አረ እናተ ወሬኞች ዝም በሉ አትኮምቱ በሰው ችግረ እናተታወቃላችሁ

  • @beimnetbekure7392

    @beimnetbekure7392

    2 жыл бұрын

    aree aybalem

  • @zt3240

    @zt3240

    Жыл бұрын

    Sideti neberu. beka tenageru sifeligi neberi alu ye 4 weri hisani besideti siyasadigu neberi.

  • @ruhama2017
    @ruhama20172 жыл бұрын

    የባሌ ትዝታ አላስቀምጥ አለኝ ብሎ ልጆች ጥሎ ስደት ብዙም ሚዛን አይደፋም ግን ልጆቼን በደንብ ለማኖር ለአባቴ ጥዬ ልሰደድ ብለው ከተሰደዱ እንዳሰቡት ባይሆን እንኳን ደውለው ልጆችዎን ማናገር ይችሉ ነበር መደወልም አልፈለጉም ስለ ልጆቾትም መጠየቅ አልፈለጉም ምክንያቶት ደሞ ስደት ሲደመር መርዶ ይጎዳዎታል እራስ ወዳድ ኖት አሁንም ልጆቾት እንዲጦሮት ፈልገው እንጂ የልጅ ፍቅር አይደለም እዚህ ሚዲያ ያስመጣዎት ከዚህ ሁሉ አመት በሁዋላ መተው አትረብሿቸው ያሳደጓት ልጆት ምን አይነት እናት እንደሆኑ ነግራዎታለች።።።።።

  • @workalemmera7080
    @workalemmera70802 жыл бұрын

    የናት አንጀት እኮ አንድቀንም አያሳድርም እኔ ሃገሬን ልሄድ እንኳን ልጆቸን ጥዬ አልሄድም ብዬ እሄው ከወጣሁ16 አመት ሞላኝ እንኳን ለልጆቸ ዘመዶቸንም እነሱ እንዳይርባቸው ስል የኔን ኑሮ ትቸው አለሁ በርግጥ ስደት ምቾት የለውም ግን ቢሆንም ተቸግረን ለቤተሰቦቻችን ካልሆን ባገራችን ላይ በድህነትም ቢሆን መኖር እንችላለን ልጅን በፍቅር ካላሳደጉት መውለድ ብቻ ትርጉም የለውም ክንያቱም እሚያውቅ ያውቀዋል

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa25582 жыл бұрын

    ልጆች እባካችሁ ልባችሁ ይራራ በእናት አይጨከንም

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    2 жыл бұрын

    @Sosina Yifru አትፍረዱ

  • @alfa9968
    @alfa99682 жыл бұрын

    የ 30 አመት ስልክ እያለ ኬኒያ ይሁን አሜሪካም ሆነው እናት በጣም በጣም ረዥም ጊዜ መፍረድ ይከብዳል 30 አመት አያት ነዎት ማለት ነው እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32862 жыл бұрын

    እንዴ በጣም ይገርማል እንዴት የናት አንጀት 20 አመት ሙሉ ስለልጆቾ ሳይጠይቁለዛውም ኬኒያ በጣም ይገርማል እንቆቅልሽ ሆንብኝ ስስማው ሃያ አመት እርርርርር

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Kenya Le sedetegha kebad new sedetegha malete ke kenya mayweta new selezi kirbetwune ateue

  • @Naniya254
    @Naniya2542 жыл бұрын

    ወደ ስደት የወጡበት ምክንያት እኮ ነው የሚያናድደው ባለቤታቸው ከሞቱ የግድ ስደት መውጣት አለባቸው ብዬ አላምንም ምክንያታቸው አጥጋቢ አይደለም ልጆቻቸውን ይዘው እዛው እንደመኖር ወደ ስደት መውጣታቸው ምንም አልተዋጠልኝም ለዛውም ዠ4ወር አራስ ይዘው ምን አይነት ቤተስብ ነው ዝም ብሎ የሚለቅ? ደግሞስ ኢትዮጵያ የመጡ ግዜ ሀገራቸው ሂደው ቤተሰብ አይጠይቁም ነበር ወይ ሀገራቸውን መቸም ያውቁታል ብቻ በልጆቹ አልፈርድም እናት ጠፋተኛ ናቸው እናት አልደላኝም ብላ ልጇን አትጥልም ምንም ቢሆን ጥሩ ደረጃ ላይ ሁነው በህነ ብቻ ልጆቻቸው እውነት በጣም ነው የተሰማኝ እናትነት እንዲህ አይደለም

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen36512 жыл бұрын

    እናት ወልዳ አትጥልም ካልተቸገረች እግዚአብሔር ከልጆችዎ ያገናኝዎት

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit41362 жыл бұрын

    እናት እኔ በማንም መፍረድ ፈልጌ አይደለም:: መጀመርያውኑ አባት ካለሽ ልጆችሽን ስብስብ አድርገሽ የቀን ስራም እየሰራሽ ማሳደግ ነበረብሽ:: ሲቀጥል 20 አመት ሙሉ እዚሁ ቅርብ ተቀምጠሽ ስለልጆሽ ደህንነት እንክዋን መጠየቅ አትፈልጊም ነበር ምክንያቱም ስደቱ እንዳይቋረጥብሽ ፈርተሽ ነው:: አሁን የ35 የ32.6 እመት ጎልማሶችን ልጆቼ ብሎ መፈለግ ይከብዳል:: ለምንኛውም እግዚአብሔርያገናኝሽ

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    2 жыл бұрын

    ሴት ሆኖ ሴት ላይ መፉረድ አይከብድም እሷ ላይ ለመፉረድ እናት መሆን ሌላው ቢቀር ልጅ ሊኖርሽ ይገባል ብትወልጅም እሷ ባለፈችበት ስላላለፉሽ ልትረጃት አትችይም

  • @user-ei9xb4xx7b
    @user-ei9xb4xx7b2 жыл бұрын

    እንደው ኬንያ እንኳን ባይመቾት አሜሪካ 11 አመት ተቀምጠው እንዴት ሰው ልጆቼ አይልም

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    2 жыл бұрын

    ምክር ለሰጪው ቀላል ነው

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    2 жыл бұрын

    እንደሱ ሳይሆን 15 ዓመት ቆይቼ ጝደኛ እንኳን አይረሳም ልጅን ያእል ነገር ይቅርና

  • @tagitadesse8154

    @tagitadesse8154

    2 жыл бұрын

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ስደት ስደት ነው አሜሪካ ስለሆነች ችግር የለም ማለት አይደለም ምንም ከሌለሽ ምንም ነሽ አትፍረጂ

  • @muluneshkebede7633

    @muluneshkebede7633

    2 жыл бұрын

    @@tagitadesse8154 አይ ባንፈርድ. ጥሩ. ነው::አሜሪካ ገባ. ማለት ገነት. ገባ. ማለት. አይደለም ::የስደትን ኑሮ. የሚያቅ ያቀዋል ::ለሁሉም ዓለም. እኩል. አይደለም ::ችግርም በሀገር ያምራል ከአየሩ እስከ. ምግቡ. ስንት ነገር. አለ ::ባንፈርድ ጥሩ. ነው ::ፈራጅ. እግዚአብሔር ብቻ. ነው ::

  • @user-et2md6rh3v

    @user-et2md6rh3v

    2 жыл бұрын

    ቆይ ከተቻላችሁ አፍችሁን ዝጉ አሜረካ የሂደው ሁሉ ይሰካል ወሬኞች

  • @bintik5789
    @bintik57892 жыл бұрын

    ምንም ምክንያት መደርደር አያስፈልግም የመጨረሻ ጨካኝሽ ነሽ 31 ዓመት ያልጠየቅሻቸውን አንድ ቀን በስልክ ድምጽ ሳይሰማ አሁን ልጆቼ ማለት አሳፋሪ ነው ዝም ብትይ የተሻለ ነው

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila63582 жыл бұрын

    የፈለገ ቢሆን መደወል ነበረቦት ትንሽ ግራ ያጋባል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 жыл бұрын

    ቅዱስ ጉብራኤል እመቤቴችን ያበስርው ያብስርውት

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምርኘ

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa11242 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ነው እንደ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናቸው የኔ እናት

  • @habihabi6834
    @habihabi68342 жыл бұрын

    የኬንያን ሂወት የሚያውቅ ያቀዋል አትፍረዱ በኬንያ ሲኖር የግድ ጨካኝ ይኮናል

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm27692 жыл бұрын

    አይዞት እማማ💔 እግዚያብሄር ይርዳዎት🙏🏾

  • @kbeshir3986
    @kbeshir39862 жыл бұрын

    መሲ! አመለ ሙሉ ሀያ አመታት አብራኝ ስደት ለይ ነበረች።እንደ አመለ አይነት ስራ የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ሴት አይቼ በህይወቴ አይቼ አላውቅም ግን ለፍታ የሰራችውን ወንዶች ነው የተጠቀሙበት ። አላህ ይርዳት እና ከልጆቹዋ ያገናኝን።

  • @yenenshdagne4453
    @yenenshdagne44532 жыл бұрын

    ሰላም መሲዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ እንዳቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ከሊቤ ነው የምወድሽ እና አመለወሪቅ ብዙ ለማብራራት አልቻለችም እጅግ በጣም አስቸጋሪ ጊዜያትን ነው ያሳለፊነው ስልክም የለንም በበረሃ ላይ ነው ያለነው እና ወደ ከተማ ለመሔድ እንዴት ብለን አይፈቀድም ምክንያቱም ብዙ ሰዎች የሚፈለጉም ስላሉ የሚወጣም የሚገባም የለም እና ብዙ ውጣ ውረድ ነበር ከላይ ፀሃዩ ከታች አሸዋው ጊጡ ስንቱ ይነገራል እና እረስ በሪስ እንኳን በድምጺ ነው የምንለያየው አዋራ ለብሰን እና ቢወራ አያልቅም መሲዬ ሚድያ ላይ የማይነገሩ ብዙ አሉ ለልጆቿ አስረጂያቸው እና እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ዉድ እህቴ መልካም ቀን የኔነሽ እባላለው ከአውስትራሊያ።

  • @terengot9414
    @terengot94142 жыл бұрын

    ፈራጅ አልሁንና "የት ነበርሽ" ማለት ሲያንሳቸው ነው: 30 አመት የአንድ ጎልማሳ እድሜ ነው: እህቴ ሁሉንም ሰበብ ት ተው ልጆችዎ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ይጠይቁ: "ማንም አይረዳኝም" የሚለው ዘይቤ ይቅር: ምክንያቱም 30 አመት በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ረጅም ጊዜ ነው: ድምፆትን ማሰማት ይችሉ ነበር: ስለዚህ ላለፈ ክረምት አይሰራምና ሁሉን ሰበብ እርግፍ አድርገው ይተው: ከይቅርታ ጋር🙏🏽

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu37052 жыл бұрын

    ገንዘብ ብቻ አይደለም ሌላው ቢቀር ስልክ ደውሎ ማነጋገር ይቻላል:: እስከዚህ አመት ምንም ሳይሞክሩ አሁን ልጆቹ ካረጁ በዋላ ልጆቼን ማለት ለልጆቹ ይከብዳል:: አላህ ይርዳዎት የኔእናት

  • @Master_ofElements

    @Master_ofElements

    2 жыл бұрын

    እንዲጦራቸዉ ነዉ መሰለኝ የሚፈልጉት ሴትዬ ሰላሳ አመት ልጅን የሚያህል ነገር ስልክ ይበልጣል ከብር አለዉ ማለት

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim52792 жыл бұрын

    የኔ እናት ፈጣሪ ይገነኖተ

  • @addismersha2904
    @addismersha29042 жыл бұрын

    ከባድ ነው የእኛስ ህይወት አይ የኢትዮጵያ እናቶች ሰቃያቸሁ እና ፈተና ከባድ ነው በጣም

  • @kebronkeya7117
    @kebronkeya71172 жыл бұрын

    እምምም__መፍረድ ከባድ ቢሆንም ትልቅ ጥፋት አጥፍተዋል የትኛውም ምክንያት መልስ ሊሆን ባይችልም እግዛብሄር ይርዳዎት።

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube96732 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ እናት በልጆቻቸው አይጨክኑም እና የወጣሰው ሁሉ የደላው የመስላቸዋል

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ደምርኘ ዉዴ በቅንነት

  • @tsehaydegefa8054
    @tsehaydegefa80542 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይ እናትነት ያየነው ተረተንሻል በምን ቋንቋ ይገለፃል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    መስየ መልካም ሰው እግዚብሄር ይባርክሽ

  • @bizunegash7380
    @bizunegash73802 жыл бұрын

    እህቴ አመለ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስደት በጣም አስቸጋሪ ነው እናውቀዋለን ከልጆችሽ ያገናኝሽ እነሱንም ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @efe563
    @efe5632 жыл бұрын

    No one understands what we went through...walda/kakuma refugee camp was hell on earth 😔 Stay strong my dear xx

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    እግዚብሄር ይርዳዎት እናቴ ልጀወትን ለማግኘት ያብቃወት

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y2 жыл бұрын

    ልጅህ ያምፈለጋው ፊቅር ማስጠት ነው ልጅ ገንዘብ አይፈልግም ፊቅር እንጅ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay53542 жыл бұрын

    የእኔ እናት አለሁ በይኝ ብቻ እስከዛሬ የትም ሁኝ።የት ነበርሽ አልልም።ብቻ ላግኝሽ ቁስሌ ነሽ እናቴ ሁልጊዜም ነው።የምትጠዘጥዥኝ።

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    አአይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ያገናኝሽ በፀሎት ትጊ

  • @betibiniyam8224

    @betibiniyam8224

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔን ታሪክ ተናገርሽ እናትሽ ስማ ማነዉ አገረስ የትዉ

  • @user-vn1vs8xz3s

    @user-vn1vs8xz3s

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama18332 жыл бұрын

    ማዘርዬ እርሶ በጣም አጠፉ ልጆቹስ ምን ያድርጉ ቢያንስ ስልክ ደውለው አለው ማለት ነበረቦት ፈጣሪ ይርዳዋት

  • @aberashayele66
    @aberashayele662 жыл бұрын

    በጣም ይገረማል ባል ሞተ ተብሎ ልጅን የመሰለ በትኖ የራስን ምቾት ፍለጋ መሄድበጣም ይከብዳል። ወይ የሄድሽበት ዓላማ ልጆችሽን ሰብስበሽ መውሰድ ወይንም እዚህ ደርሻለሁ ብለሽ ለልጆችሽ ተስፋ መሆን ነበሬብሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @omaalemayehu2343

    @omaalemayehu2343

    2 жыл бұрын

    ወልደሽ እይው ስላልውለድሽ ነው

  • @omaalemayehu2343

    @omaalemayehu2343

    2 жыл бұрын

    ወልደሽ እይው ስላልውለድሽ ነው

  • @omaalemayehu2343

    @omaalemayehu2343

    2 жыл бұрын

    የኬኒያን መንገድ ያየ ይፍረድ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    መሲ ልክ ነሽ እናት ሆና 18አመት ሙሉ የልጆቻን ድምፅ ያለመስማት ከባድ ነዉ ይቅርታ ጥፋቱ የናትየዉ ነዉ ልጆቹ የእናታቸዉ መኖር ወይም ያለመኖር አለማዉቅ ከባድ ነዉ የፈለገ አገራቸዉ ላይ ቢሆኑም በእናት ፍቅር አይተካዉም እናት እናት ነች ለማንኛዉም ተገኛኙ

  • @addisababa147

    @addisababa147

    2 жыл бұрын

    አትፍረድ ይፈረድብሃል ይባላል: አዜብ ምናልባት የቦታውን ከባድነት ስለማታውቂ ነው እንደዚህ ያልሽው ስለዚህ አልፈርድብሽም: ያን የስደት ቦታ እኔ 9 ዓመት ኖሬበታለሁ እንኳንስ ልጅ ዘመድ ማጠያየቅ ይቅርና ዛሬን ብቻ ነበር የምታውቂው ምክንያቱም የነገው በአምላክ ብቻ ነበር የሚታወቀው ምክንያቱም በሽታው እነ ታይፎይድ: ኮሌራ: የወፍ በሽታ: ኤድስ በሽታ: የሳምባ ነቀርሳ: እረ ስንቱን ልጥቀሰው በዚህ ላይ ደግሞ ሽፍታ: ተባራሪ ጥይት: መርዛማ ፍጥረታት እነ እባብ ጊንጥ ሊዛርድ እነዚህ ሁሉ የስደተኛውን ነፍስ በየቀኑ የሚወስዱ ነበሩ ከዚህ ሌላ በረሃብ እጥፍ ብሎ ሞቶ የሚገኝም ሞልቷል: ዓለም ድፍት ብላበት እራሱን የሚያጠፋም ሞልቷል: ታዲያ አመለ (በደንብ አውቃታለሁ) በዚህን ያክል ዛሬ ነው የምሞተው ነገነው በሚባልበት ቦታ እየኖረች ልጅ ፍለጋ? ሳታኛቸው ልትሞት ትችል ነበር እኮ አይከብድም ለመፍረድ? እኔ በነበርኩበት ጊዜ በየቀኑ የሚሞተው የሰው ቁጥር 103 ነበር ለማመን ያስቸግራል አይደል? በአንድ ወር ውስጥ ስንት ሰው እንደሚሞት ታውቂ ይሆን 3090 ሰው በአንድ ወር በበሽታ ብቻ ይሞት ነበር ከዚህ ሁሉ ሰው ተርፎ ልጁን ማፈላለግ ሰውኛ ነው እንጂ አያስከስስም ከቻልን እንርዳት በማፈላለጉ ሌላውን እንተወው: አመሰግናለሁ

  • @omaalemayehu2343

    @omaalemayehu2343

    2 жыл бұрын

    @@addisababa147 ትክክል ብለሻል እንዴት እንዴት ስደትን በረሀን እንኩአን ልጅን እራስም ለማሻገር ከባድ ነው

  • @user-bd4hl3qp2x
    @user-bd4hl3qp2x2 жыл бұрын

    አላህ በሰላም ያገናኚሽ እናትነትን የወለደ ያውቀዋል ፈጣሪ ይድረስልሽ

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel82942 жыл бұрын

    እናት እንዴት ልጆቿን በስልክ እንኳን ሳትደውል 20 አመት ትቀመጣለች፣በተቻለ መጠን እናት በስልክ በየጊዜው ደውላ መጠየቅ ነበረባት

  • @user-mh2ft1zs8u
    @user-mh2ft1zs8u2 жыл бұрын

    አላህ. ያገናኛችሁ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    የኔ እናት ኧረ በይቸግርሽ በልጆችሽ አጨክኝም ማንም እናት ልጆቿን ትጠላለች ብዬ መናገር አልችልም እናቶች በሙሉ ፍቅር ናቸዉ አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @channel4all592
    @channel4all5922 жыл бұрын

    እናትነት ታዲያ ምንድነው ልጆችን ለመጠየቅ ምቾት አይጠይቅም, እርሶ ጋር ጥፋት አለ.

  • @yezlemtesfa1407
    @yezlemtesfa14072 жыл бұрын

    የእናት ክፍ የለም የባሰ ችግር ሲገጥም ካልሆነ በስተቀር። አይዞት እናቴ በዚህ ሳምንት ቸር ይሰማሉ ጌታ ይርደዋታል መስዬ ያየችው መፍቴ አለው ልበ ቀና እህታችን ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አምላክ ያድልሽ ሺ ይሁኝልን።

  • @uksle9868
    @uksle98682 жыл бұрын

    She's right people we came from Kenya we love each other

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret5762 жыл бұрын

    እጅግ የምንወድሽና የምናከብርሽ ጠንካራዋና ታታሪዋ የስደቱ አለም የሰርቫይቫሎች እናት እህት በጥቅሉ ለወለድሻቸዉ ልጃች አይደለም በስብእና ደረጃ ለማንኛዉም የሰዉ ልጅ አቅምሽ በፈቀደ መጠን የምትረጂ የምታበይ የምታጠጪ ቀና ሰዉ ስለመሆንሽ አብዛኛዉ ስደተኛ እንደሚስማማ በእርግጠኛነት እመሰክራለሁ አመለ የበረሀዉን ድካምሽንና ያን የመከራ ዘመንሽን እግዚያብሆር ቆጥሮ ከአብራክሽ ክፋዮች እንደሚያገናኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ ጠንከር በይ ደጓ የስደት እህቴ እንወድሻለን ቸር ይግጠምሽ ለሸገር ኢንፎ አዘጋጆችም አጋጣሚዉን በመጠቀም ምስጋናየን አቀርባለሁ በጽድቁም መንገድ ግፉበት እያልኩ ሀሳቤን እቋጫለዉ

  • @alemaseffa3584
    @alemaseffa35842 жыл бұрын

    Thankyou so much im from a refuge camp too❤

  • @kifluwatakele6450
    @kifluwatakele64502 жыл бұрын

    መች ይህን ይረዳል እህቴ አይዞሽ ከመጡ ይምጡ ይቅር ይበሉሽ ካላሉም ተያቸዉ ምክንያቱም አንቺ ያሳለፍሽዉን ፈተና ስለማያቁት ነዉ የስደትን መጥፎነት

  • @nefisa3053
    @nefisa30532 жыл бұрын

    እንሻአላህ ታገኛታለሽ እናት አብሽሪ አንድ ቀን በቅርቡ ታገኛለሽ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o2 жыл бұрын

    🤦🏽‍♂️🤦‍♀️እናት ይቅርታን ስትጠይ መስማትና አለመመለስ ለፈራጅ ከባድ ቢሆንም የጌታቃል አስቀድሞ ያለውም እናት ልጇን እንኳን ብትረሳ እኔ ግን አልረሳችሁም ይላልና በዚህ ቃል በመፅናናት ወላጆቻችንን ይቅር ማለት ተገቢነው ፈጣሪም አቅም ይሁነን መልካም እድል🙏🏽

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz45572 жыл бұрын

    መሲ! የእውነት እናት ነሽና እውነት እውነቱን ጠይቂያት። የእኛ እናት 8ስምንት ሆነን እዚሁ ያሳደገችን። ዉንዱ ልጅ ልክ ነው። በቃ ለእራሶ።ንስሀ ትግባ።።

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol11572 жыл бұрын

    እርሶ ታዲያ ስደደተት ላይ ካልተመቸዎት ለምን ከሌላ ወለዱ በጣም ጨካኝ ነዎት እህህህህህ ስንት እናት ልጆቿን አፈር ግጣ በአገሯ ተጎድታ በእናት ፍቅር ታሳድጋለች ለማናቸውም ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @fac9384
    @fac93842 жыл бұрын

    ከሰደት በዋላ ማለት 20 አመት እዲት እርሱ ጨካኝ ኑት

  • @suzanshimelis5947

    @suzanshimelis5947

    2 жыл бұрын

    Ay mechi ymolal sidet bizu chigr ale

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw87272 жыл бұрын

    የካኩማ ኑሮ ያየዉ ያቀዋል ያዉም እናንተ በጠረጋችሁት መንገድ ኖረን ! በናንተ ግዜማ የከፋ ነበረ ኣይዞሸ !የካኩማዋ ማረያም ትረዳሸ! የተከላችኋት!!

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    እናትስ አታልቅስ 😥 ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛ ስደተኛዋ እህታቹህ ነኝ ግብና አበረታቱኝ

  • @maki4428
    @maki44282 жыл бұрын

    ውይ የኔእናት እመብረሀን በሰላም ታገናኛቹሁ እናት ምንም ቢሆን በልጇቿ አትጨክንም ኡፍፍ💔💔

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s2 жыл бұрын

    እናትየዋ እራስ ወዳት ናቸዉ ለጤናወት ደሞ ፀበል ግብ

  • @bezaayane6577
    @bezaayane65772 жыл бұрын

    መልካም አባት ነበርዎት እንዲሁም ከእባትዎ እልፈት በሁዎላ ሀላፌነትን በመወጣት ልጆቹን የተንከባከቡ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዎል:: እርግጥ ስደት ቀላልላይሆን ይችላል ግን ልጆቼ ብሎ ለማለት መውልድ ብቻ በቂ አይደለም በታማኝነት ተንከባክቦ ማሳደግ ይጠይቃል ካልተቻላ ማሳደግ ለሚችል መስጠቱ የተሻለ ነበር:: እነዚህ ልጆች ያለፋበት ህይወት ቀላልላይሆን ይችላል አሁንም የልጆቾን ይቅርታ ለማግኘት ያለመታከት በሽምግልና በዘመድ ባዝማድ መጣር ይጠበቅብዎታል::

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Жыл бұрын

    በሥማም ፈጣሪ ያገናኛችሁ በጣም ብዛመት ነው

  • @salamaselamawit3346
    @salamaselamawit33462 жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ይቅርታ ያሸንፋል እናትነት የወለደ ብቻ ያውቀዋል ለልጆቻችይ ብዙ ዋጋ የምንከፍል እናቶች አለን ትንሽ ጥፋት ቢኖርም ልቦናቸውን ያራራልሽ እኔ ለልጆቸ አረብ ሀገር ደሞ ተፍቸ ሁለት ልጆች ያለ አባት አሳድጋለሁ የልጆቸን ድምጽ ለደቂቃ ካልሰማሁ መቆም አልችልም አይዞኝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያድላችሁ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u2 жыл бұрын

    በውነት ትልቅ ስራ ኖው የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኛቾው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ መሲ

  • @sarafaisal9911
    @sarafaisal99112 жыл бұрын

    እውነት ነው እስክዛሬ የት ነበሩ ስልክ እንኳን ደውሎ ማናገር ተስፋ ዮኗርችው ነበር ልጅች

  • @mesy6975
    @mesy69752 жыл бұрын

    የኔ እና ከልጆችሽጋ በቅርብ ቀን ያገናኝሽ አላህ ይርዳሽ ኡፍፍፍ

  • @sosinagetahun6155
    @sosinagetahun6155 Жыл бұрын

    አይዞት የኔ እናት ያገኛታል አምላክ ያውቃል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97952 жыл бұрын

    መሲዬ ያንቺን ፕሮግራም እከታተላለሁ እኝህ እናት ግን ይቅርታ አድርጋልኝ አላሳዘኑኝም ቢያንስ ስልክ መደወል ማን ገደለው እኔም እናት ነኝ።

  • @davidwoldmariam5826

    @davidwoldmariam5826

    2 жыл бұрын

    Ehitw betenagre yeshalale pls mase

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e2 жыл бұрын

    መሲየ የኔ የዋህ መልካም ሴት አንችም ልጆችሽን ያገናኝሽ ይራሩልሽ

  • @zemzems2429

    @zemzems2429

    2 жыл бұрын

    😳☺️የት ናቸው ልጆቿ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher6592 жыл бұрын

    እናት እኔ ብዙ ተረዳሁሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot89452 жыл бұрын

    እንዲህ :አይነት: ጉድ ስምቼ: አላውቅም ? ሞተች: ቢሉኝ ;ማለት; አልታዋጠልኝም: በጭራሽ! እንዴት :ልብ ;ይችላል እንዴት? በየቀኑ: አጋጣሚውን :ፈልጌ መስማት :እፈልጋለሁ እርሶ :በጣም: አጥፍተዋል! ኬንያ :ሁሉንም :አመት ተቸግረው :አልኖሩንም? እየሰሩ :ኖርኩ ::ብለዋል። ኬንያ :ስልክ :ይመቻል ይገርማል :ካለመገናኘቶት ያልገባኝ :ነገር ነው ።

  • @alulajesus5307
    @alulajesus53072 жыл бұрын

    Ayezoshe amel tagegnataleshe enem yekenya liji negne ke oda gemro walda kakuma mombasa ifo mecheresh degmo nairobi neberku bezi gzea south africanew yelewt . Amel I gone pray okay. Thanks messi God bless you.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    በሰው ላይ መፍረድ ከአፍ አውጥቶ ቃላት መወርወር ቀላል ነው አሜሪካ ቀላል መስሎአችኋል እያንዳንዳችሁ ስንት የማይገፋ መከራ እንዳለ የሚያውቅ ያውቀዋል የመኖሪያ ፈቃድ የሚፈጀው ጊዜ በተለይ ለትልልቅ ሰዎች ሰትረሱ እራሱ አሜሪካ አልጋ በአልጋ ይመስላችኋል ።

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    2 жыл бұрын

    100%

  • @sefanittsedalu9343
    @sefanittsedalu93432 жыл бұрын

    Egzeabher edmena tena yesethe ena kelejoche yagenageshe

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Жыл бұрын

    እናትየ አላህ ይርዳዎት አላህ ያገናኘዎት ኢንሻአላህ

  • @yeromneshmhailemariam7051
    @yeromneshmhailemariam70512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ለመገናኝት ያብቃሽ:: :

  • @carriehabimana8546
    @carriehabimana85462 жыл бұрын

    This Chanel is the best ever. I am from Rwanda. During the war I lost my 3 children. Found them after 5 months by the grace of God. This lady never sleep well and have been sick most because of loosing her child. She tried even payed money to wrong people. I believe God will connect the family. The good heart! The help to the poor and a good Christian . Believe me sister! God will answer you.. you fast and pray. You are faithful. I will stand by you.

  • @jesusking7000

    @jesusking7000

    2 жыл бұрын

    Thanks God bless you

  • @meserethaile9599
    @meserethaile95992 жыл бұрын

    ማሚዬ የስደት ኑሮ ከባድ ቢሆንም አድራሻ እየ አወቁ ልጅን አለመጠየቅ በጣም ጨካኝ ኖት መርዳት ባይችሁ እንኳን አለሁላችሁ ማለት ትልቅ ነገር ነዉ

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k2 жыл бұрын

    መሲዬ ውዴ እንደኔ ግን የሚወድሽ ሰው አለ ? ከ እናትሽ በቀር 🥰 Mather እግዚአብሔር ይርዳዎት

Келесі