የሮበርት ሙጋቤ ድብቅ ገመና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸዉ! | Ethiopia | Robert Mugabe

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
የሮበርት ሙጋቤ ድብቅ ገመና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸዉ! | Ethiopia | Robert Mugabe

Пікірлер: 41

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube38142 жыл бұрын

    Wow Amazing 🤴🗡️🦁✊🏿💪🏿

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa34734 жыл бұрын

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t2 жыл бұрын

    ታድያ ምን አሳፋሪ ነው ሁሉም ቀልድ ነው ጀግና መሪ ነበር በተለይ ለነጮቹ መድሀኒት ነበሩ!!

  • @yererterara6698
    @yererterara66984 жыл бұрын

    እንዴ ሙጋቤን የመሰለ አፍሪካዊ መሪ ቢኖር ሞተውም ያዝናኑናል በተለይ ስለ ነጮች ያላቸው በራስ መተማመን የነጮችን ቆሽት ያሳረረ. ለኔ አንጀት አርስ ነው ልክ ናቸው

  • @fsy1999
    @fsy19994 жыл бұрын

    ለነጨ ጋዜጠኛ የሠጠዉ መልስ ነዉ ያሳቀኝ።ያደነኩት ደግሞ የተማሪዎችን ደረጃ

  • @zebibamuzemil2013
    @zebibamuzemil20134 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይለል ከቀልዶቹ ብደገምል ማለትይጨመርል

  • @eritrealove2204
    @eritrealove22044 жыл бұрын

    mugqbie was the father of africa an black Respect!!!!

  • @habtamusharew1672
    @habtamusharew1672 Жыл бұрын

    Amezing

  • @iamfree347
    @iamfree3474 жыл бұрын

    ኧረ ስለ ሙጋቤ ንግግር ምን የሚጣል ነገር አለውና ሳቅ በሳቅ

  • @user-gd5nr4in1d
    @user-gd5nr4in1d4 жыл бұрын

    @1:05 ጋዜጠኛው የጠየቃቸዉ... "ህዝቦትን የሚሰናበቱት መቼ ነው?" ብሎ ነበር።

  • @marthamelkamu463

    @marthamelkamu463

    4 жыл бұрын

    ልጅ ደርባባው ምንይልክ Thank you for your explanation!

  • @sekosalic3952
    @sekosalic39524 жыл бұрын

    እዉነቱ ነው"የተባባሩት መንግሰት"ልባል ኣይገባውም።አረ ሙጋቤ ትልቅ ንግግር ኣዋቅ ኣይደለም እንዴ? ምስጋና ይድረሳችሁ።

  • @misirben3240
    @misirben32404 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ አነባበብህ ይደብራል አይስብም ሲቀጥል የሙጋቢ ቀልዶች ብለህ ያቀረብከው በሙሉ በስማቸው ከተከፈተ አንድ የፌስቡክ ገፅላይ ለቅመህ ያመጣኸው ነው ቢያንስ ከዛ ላይ ማምጣትህን ምንጭ አድርገህ ተናገር ተደጋግሞ ስለተሰማ ስለተነበበም አያስቅም ፔጁ በስማቸው ተከፈተ እንጂ የእሳቸው ፔጅ እንዳልነበረ ተነገሯል በሚዲያው ላይ የተናገሩትን ቀድመንህ ሰምተነዋል

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h4 жыл бұрын

    the first one is funny fact! i like chinese Adam and Hewan the second egnan mech terun wow challenge

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 Жыл бұрын

    መቼ ነው ህዝብዎትን የሚሰናበቱት? ህዝቡ የት ሊሄድ ነዉ

  • @clairehallam9765
    @clairehallam97654 жыл бұрын

    You left out his best joke he made on Obama!

  • @user-wv2nv1vy5h

    @user-wv2nv1vy5h

    4 жыл бұрын

    wat is that

  • @clairehallam9765

    @clairehallam9765

    4 жыл бұрын

    Well, Obama "the house Negro" asked Mugabe "the field Negro" to liberalise (as you do with your economy and internal politics) and allow sexual freedom (Sodom). His response was ante'n me'jemeria larghe ena keza we will allow any one to exercise it freely.

  • @user-wv2nv1vy5h

    @user-wv2nv1vy5h

    4 жыл бұрын

    @@clairehallam9765 wow it is amazing knockout! like that

  • @batitezeta9836

    @batitezeta9836

    4 жыл бұрын

    Did he really say that? Did Obama reply?

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h4 жыл бұрын

    mugabe yalem meri new endie

  • @fsy1999
    @fsy19994 жыл бұрын

    ክክክ

  • @MemiruMan
    @MemiruMan Жыл бұрын

    Setoch wosb anfetsimim bilu bhon noro wendoch ye HIV medhanit feligew yagegnu nbr😂😂❤ Totally He is Kindy person.

  • @taganuutsaggayee3240
    @taganuutsaggayee32402 жыл бұрын

    መረጥ ሰዉ

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h4 жыл бұрын

    turistina sidetegna aserina serategna

  • @sablewangl5067
    @sablewangl5067 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @gberhe3445
    @gberhe344510 ай бұрын

    Roberto

  • @bethelnnakuba4758
    @bethelnnakuba47584 жыл бұрын

    😁👍🏽

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17112 жыл бұрын

    Ambagenenu egrkoasu wedadu mogaba menm enkoan haylegna mlkt biyastelalfum lesportu teru amelekaket yalachew ymeslalu!!!!

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 Жыл бұрын

    ሙጋቤ

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat37644 жыл бұрын

    Yemechreshawun wedijewalew kkkkkkkk

  • @molamaru7236
    @molamaru72364 жыл бұрын

    መጋቢ:ጥሩና:ጨካኝ:ቆራጥ:የፈረንጅ መግረፊያ:አለንጋ:ነበሩ:ህዝባቸው:ላይ ጠንካራ:ቢሆኑ:የአፍሪካ:ህዝብ:እንኳን:ለመሪ:ለፈጣሪም:ስለማይመች:ነው ነገር:ግን:አፍሪካ:ውስጥ:የሙጋቢ:አይ ነት:የነጮች:ጊታ:መሪዎች:አንድ:አራት ቢኖሩ:ኖሮ:አፍሪካ:የትበደረስች:የነጭ ቂጥ:ላሽች:ብቻ:ተስብስበው:ነው:በጅ አዙር:ባርያ:ሆነን:የቀረነው::

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h4 жыл бұрын

    manew gin aqrabiw simu

  • @riru7697
    @riru76972 жыл бұрын

    Nechochn betekekel selmikachew tagelochew neber neger gn Afirica tegnetewal

  • @bazzuuraggaasaa7419
    @bazzuuraggaasaa74194 жыл бұрын

    Jawar is great man.

  • @jddjjdjdnfjfjf9621

    @jddjjdjdnfjfjf9621

    4 жыл бұрын

    Kabete

  • @user-gd5nr4in1d

    @user-gd5nr4in1d

    4 жыл бұрын

    አር!

  • @IStyle714
    @IStyle7144 жыл бұрын

    ጥሩ አነጮች ለምን ለ ማንዴላ ሀውልት አቆሙ በተቃራኒው ለምን ሙጋቤን ጠሉ? ማንዴላ እውነት ይቅርታቸው ከልባቸው ከነበረ እንደነጮቹ ሚድያዎች አልያም ከዚያ በላይ ክብር ይገባቸዋል ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ነጮቹ ብሬን ወሽድ አርገዋቸዋል ይላሉ አለዚያ ያሀ ሁሉ አመት አስረዋቸው ህዝባቸውን ጨፍጭፈውባቸው ሌላም ሌላም አርገዋቸው ይቅር እሚሉት እየሱስ ክርስቶስ ናቸው ወይ ብለው ይከራከራሉ እኔም ከዛውስጥ ነኝ ወደ ሙጋቢ ስትመጣ በተቃራኒው ነጮቹን አባረው መሬቱን ላገራቸው ህዝብ ሰጡ የሀ ያልተዋጠላቸው እንግሊዛውያን ቀሪው እለምን አስተባብረው የሚድያ ዘመቻ ሲያረጉባቸው የተለያየ መአቀብ ሲጥሉባቸው ኖረዋል ሙጋቤም በሚችሉት መድረክ ባገኙ ቁጥር ሲወርፎቸው ኖረዋል አብሶ ግብረሰዶምያን ላይ ያላቸው አቋም የ አፍሪካ መሪዎች አቋም መሆን አለበት እንደተባለው ሙጋቤ አምባገነን ነበሩ ግን ደሞ የ አፍሪካ ድምፅም ነበሩ እኔ በግሌ ለህዝባቸው ባይመቹም ለ አፍሪካ ከ ማንዴላ የበለጠ ሰርተዋል ወይ ጠቅመዋል ባይ ነኝ በጣም እምወድላቸው አባባልም the only white man you can trust is a dead white man እምትለዋ ነጮችን በትክክል ትገልፃለች ብዬ አምናለው መልካም እረፍት የ አፍሪካ አባት ሮበርት ሙጋቤ

  • @yenesew1508
    @yenesew15082 жыл бұрын

    😁 😁 😁 😁 😂 😂

Келесі