የአዕምሮ አሰራር - ያልታዩትን የአስተሳሰብ ገደቦች ማለፍ | Inspire Ethiopia | Shanta

Shanta | money | financial freedom | finance | millionaire | billionaire | Ethiopian millionaires | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
/ yomiyu_adam
Video Credit:
• Finding meaning in dif...
• Dr. Joseph Murphy - Th...
• Joseph Murphy Talk - T...
-This video is used for teaching purposes.
- Your videos can change lives. We have had people messaging us that they have not committed suicide just because of our compilation - Your Video. Imagine that you just saved a life because you picked the camera and started filming. We spread the message of your video and get it in front of the right audience.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
#money #forex #business #financialfreedom #finance #millionaire #billionaire #Ethiopianmillionaires #howtoberichandsuccessfulinlife #Ethiopianmotivationalspeech

Пікірлер: 75

  • @zufanmu3399
    @zufanmu33993 ай бұрын

    እንደ ምነአደረክ ውድው ወንድሜ ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው ደጋግሜ ነው የምሰማው ቀኑ ሙሉ ሰለሰማሁት እያሰላሰልኩ እውላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @shantta

    @shantta

    3 ай бұрын

    አሜን።

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven3 ай бұрын

    ያመነ ይደረግለታል እኛ ያስተሳሰባችን ውጤት ነን አምላክ ጥሩ ያሳስበን ጥሩ እንድንሆን❤

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina38113 ай бұрын

    Good morning everyone🎉 እንደምን አደራችሁ❤ صباح الخير 🌤 Thanks alot Bro ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @toyekoye
    @toyekoye3 ай бұрын

    ሁሌ ትምህርቶችህን ስሰማቸው በጣም ነው ደስ የሚለኝ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ።

  • @jesusislord4268
    @jesusislord42683 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ተባረክ።🙏❤🙏❤🙏❤

  • @tigista1977
    @tigista19773 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-li7on6rw3y
    @user-li7on6rw3y6 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ኢዝጋብሀሪ ይጠብቅህ የኔ ማሪ👏👏👏🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @waleligneassefa
    @waleligneassefa15 күн бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ።

  • @engidashettakele
    @engidashettakele3 ай бұрын

    ድንቅ ሀሳብ 💡

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m3 ай бұрын

    Woooow liyu timihirit New Miretu wedemachin Zenenikin Hulu GATA EYESUS Yebarejew!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBerihu-be9ej
    @AlemBerihu-be9ejАй бұрын

    Efff you are the best

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi3 ай бұрын

    Thanks so mach❤❤

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab96553 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁን ልዩ ነህ ❤❤❤bro 🙏

  • @amazingEla16
    @amazingEla163 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ... ግን መጥፋት አበዛክ የሚከብድክ ነገር ካለ እናግዝሀለን ብቻ አትጥፋ... ስራዎች በጣም አሪፍ ናቸው

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉

  • @user-qo2oe9se1b
    @user-qo2oe9se1b3 ай бұрын

    Amazing bro እናመሰግናለን የጥዋት ቁርስ ስለ ጋበዝክን።

  • @MikoMiko-ue5eb
    @MikoMiko-ue5ebАй бұрын

    Arif mekir new barita betam tekimonal ❤❤❤

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg18 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-np6qi9ui4e
    @user-np6qi9ui4eАй бұрын

    የምር ትለያለህ እናመሰግናል ጎበዝ💯✅👌

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma77522 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ያሰብነው ሁሉ ሆኗል

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh50153 ай бұрын

    Thank you so much shanta ❤❤

  • @learneveryday6101
    @learneveryday61012 ай бұрын

    Ameseginalew❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim6993 ай бұрын

    Thanks wow amazing ❤🙏

  • @user-wm9ks6km4y
    @user-wm9ks6km4yАй бұрын

    አመሠግናለዉ

  • @mubarekabduselam1151
    @mubarekabduselam11513 ай бұрын

    Thank you bro

  • @rutamengstu5299
    @rutamengstu52993 ай бұрын

    Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤

  • @Monaniz
    @Monaniz3 ай бұрын

    ❤️🙏

  • @user-qg1cu3nu9x
    @user-qg1cu3nu9x2 ай бұрын

    ❤ I like it

  • @mekisebelaynetumorotumoro259
    @mekisebelaynetumorotumoro2593 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes10363 ай бұрын

    Enamesegnalen Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-dr4rc
    @SaraSara-dr4rc3 ай бұрын

    Thanks so much 🙏 💓

  • @shantta

    @shantta

    3 ай бұрын

    You're welcome!

  • @kiyyayosef
    @kiyyayosef3 ай бұрын

    ßhantayee❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf79642 ай бұрын

    Ameseginalew dink timihirt new❤

  • @user-iz3rr1ee4e
    @user-iz3rr1ee4e2 ай бұрын

    የገዛ አእምሮአችንን በምናችን እናታል ለው???

  • @dehinakentebeje7808
    @dehinakentebeje78084 күн бұрын

    Amesegnalehu

  • @user-dy2dc7xb7e
    @user-dy2dc7xb7e3 ай бұрын

    ❤❤✊🙏🙏

  • @TinsaebirhanuTinsae
    @TinsaebirhanuTinsae2 ай бұрын

    Amsegenalewu ❤❤❤❤

  • @HabtamuBahiru
    @HabtamuBahiru5 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y3 ай бұрын

    😍😍❤

  • @solution365
    @solution3653 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet162516 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @fmeylan2240
    @fmeylan22402 ай бұрын

    አንደምንአመሻችሁወገናቼሰላምእንደር❤❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn2 ай бұрын

    2:58 2:59 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenetjj3794
    @jenetjj37943 ай бұрын

    Konjo nw ameseginalew gn wendime xiyaqe alegn ye gidd mata bicha nw mehon yalebt?ine mata mata yemifelgwn iyasebku salchers inqilf yiwesdegnal gn iyetselyku beyeqenu weym kesewoch garm iyaweraw wede hilme hedalew Betley bichayen sihon bedenb simetu yimexalignal gn mata yikebdegnal mn timekregnaleh?

  • @esmaelkebede7695

    @esmaelkebede7695

    3 ай бұрын

    ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን ማታ ማታ ተለማመጂ ስለምትፈልጊው እያሰብሽ ብትተኚ ችግር የለውም

  • @E_M-tv

    @E_M-tv

    3 ай бұрын

    tewat endtnsashm tcyalsh

  • @endalegebreyes9267

    @endalegebreyes9267

    3 ай бұрын

    ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዛው ነው

  • @eyasuthegreat1

    @eyasuthegreat1

    3 ай бұрын

    😊​@@E_M-tv😅😅 1:43 I😅😅 😊😅 not 😅🚭 it mm😊😊😊😊swe😅m😊

  • @yeqinyeqinta5119

    @yeqinyeqinta5119

    Ай бұрын

    @HAVIVTI Bezi anagrng enem agzshalew

  • @abdidewid6624
    @abdidewid66243 ай бұрын

    Oweneti new betikikil wedime ❤💯💎💯

  • @user-pc3lj2yj5t
    @user-pc3lj2yj5t3 ай бұрын

    Attitude younger ❤

  • @AbsoluteMotivation1621
    @AbsoluteMotivation16213 ай бұрын

    tolo tolo belkeln arif nw beykun pls

  • @tesfaneshtesfsh4551
    @tesfaneshtesfsh45513 ай бұрын

    እሺ መምህር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu96132 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jackderejedesign
    @jackderejedesign3 ай бұрын

    Please About ADHD 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga143 ай бұрын

    Bye, ❤❤❤

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i3 ай бұрын

    "Sew belibu indasebdw indeziaw new" Bible

  • @user-hh8zu8qv9t
    @user-hh8zu8qv9t3 ай бұрын

    የአንተ መኖር ለሀገራችን ትልቅ ዋጋ አለው

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f2 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅 you are very funny

  • @etsegenetmuhe6109

    @etsegenetmuhe6109

    Ай бұрын

    የሚያስቀው ነገር አልገባንም ንገረንና አብረን እንሳቅ🤔

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009Ай бұрын

    Loose'n it ..

  • @ayfokirtsega9380
    @ayfokirtsega93802 ай бұрын

    wrong

  • @shantta

    @shantta

    2 ай бұрын

    explain?

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91472 ай бұрын

    ክርስትናን በደንብ ገብቶትና አምኖ በጥንካሬና እምነት የሚሰራ ሁሉ ይሳካለታል። እንጂ የሳይንስ ፍልስፍና ትረካ ለቅመንና ስለአነበነብንና ስለአጠናን አይሳካም ይልቁንስ እምነታችሁን ሸርሻሪ ነው በሳይንስ ስር የለሽ የካሃዲያን ፊሎዞፊ አምላኪ አትሁኑ ገንዘብ ብታገኙበትም እንኳ እርካታ አታገኙም ስለምትመኩበት ይሄ ደሞ በእምነት የሚገኝ እንጂ ስለተመኝህና ስለተንፈራገጥክ ስለሮጥክ እርካታ ፈፅሞ የለም እሱማ ቢሆን ቢልጌትና መሰሎቹ ይረኩ ነበር ግን እስከ ወዲያኛው አይረኩም እምነት ቢቻ ያዙ ሙድ የምትሉት የሴጣኑ መንፈስ ነው ተረት ተረትም ነው እንዲታመን ደሞ መፀሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል የሴጣኑ መንፈስ አትሸወዱ ለራስህ ከድህነት ውጣበት አምላክህ ግን ገንዘብ ቢቻ ነው ከሃዲ አትሁኑ ሳታውቁ አለመብሰል ያሳዝናል ልብ ይስጥህ።

  • @shantta

    @shantta

    2 ай бұрын

    በምን መልኩ እንደተረዳኀው አላውቅም ነገር ግን ሀብታም ነኝ ብለህ በማሰብህ ሰይጣናዊ መንገድ ላይ ገባህ ማለት አይደለም። እንደ እውነቱ ከሆነ አብዛኛው ሰው በድህነት አስተሳሰብ ውስጥ ነው ያለው ፣ ድሃ ማለት ፃድቅ ማለት አይደለም ፤ እግዚአብሄር ጥሩ ህይወት እንድንኖር ይፈልጋል ለኛ መጥፎ እቅድ የለውም ፤ አንተም በህይወትህ የእግዚአብሄርን ስም ከፍ ከፍ የሚያደርግ ነገር እንድትሰራ ብቻ ነው ፍላጎቴ እንጂ ከእርሱ ጋር እንድትለያይ አይደለም። እባክህን ወንድሜ ብልፅግና ወይም ሀብትን ከሰይጣን ጋር አታያይዘው መልካም እና ቸር አምላክ ነው ያለን እርሱ ለኛ ያለው እቅድ ትልቅ ነውና ዝቅ ብለህ አታስብ። መልካም ቀን።

  • @MengistabGubsa

    @MengistabGubsa

    Ай бұрын

    የዘራሀው ታጭዳለህ ። ፈጣሪ ጥሩ ብቻ ነው ። አንተ ግን ፣ ክልሰራህ በሞብእ ብቻ የምትኖር ነህ ። የሃይማኖት መሪ ነህ ።

  • @MengistabGubsa

    @MengistabGubsa

    Ай бұрын

    የዘራሀው ታጭዳለህ ። ፈጣሪ ጥሩ ብቻ ነው ። አንተ ግን ፣ ክልሰራህ በሞብእ ብቻ የምትኖር ነህ ። የሃይማኖት መሪ ነህ ።

  • @987654321susu
    @987654321susu2 ай бұрын

    Thanks 🙏🏾

  • @ermiasyemane954
    @ermiasyemane9543 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @fissehaalemneh3419
    @fissehaalemneh34193 ай бұрын

    ❤💙💜

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede71222 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sr1ym9sw9w
    @user-sr1ym9sw9w3 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі