የአውሮፓ እርኩስ መንፈስ የሚወጣው በኢትዮጵያ ባንድራ ነው /ርእስ የለውም ልዩ ጨዋታ ከገጣሚ ኤሊያስ ሽታኹን ጋር/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 378

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube2 жыл бұрын

    እንዲህ ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ሰዎችን ስታቀርቡ ደስ ብሎን እንከታተላችኋለን። እናመሰግናለን።

  • @henok476

    @henok476

    2 жыл бұрын

    betam betam temchtognal ye ethiopia tesfa be endezi aynet sewoch new mitayegn

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu83072 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እመብርሀንን ያወደሠ መቸም ከፍታ ላይ ነው ጸጋው ይብዛልህ ወድም!!!

  • @talentworldwide9767

    @talentworldwide9767

    2 жыл бұрын

    እንደማመር🙏

  • @selamyeagersewu8307

    @selamyeagersewu8307

    2 жыл бұрын

    @@talentworldwide9767 ok

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    በእውነት ንግግሩ እራሱ ይጣፍጣል ከእውቀት ጋር ሁሉን ተክኖታል ይሳካልህ ይሁንልህ ብለናል ኤሌያስ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    በዘመናችን የሚገርሙ ወጣቶች እየተነሱ ነው ኢትዮጵያይይ ማህፀነ ለምለም🙏🙏🙏 በእውቀቱ የቀደመ ቢሆንም ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ); ኤልያስ ;በላይ በቀለ ወያ;;,,,,,

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Жыл бұрын

    አቤት ንግግር አቤት አንደበተ ለዛ ቢሰማ የማይጠገብ የማይሰለች እናቴ እመብርሃን ጥበብን ትጨምርልህ 💚💛❤

  • @s.m.749
    @s.m.7492 жыл бұрын

    ስለ ኢትዮጵያ የተናገርከው ሁሉ በጣም ግሩም ነው!!! "አለም የሚድንባት ኢትዮዽያ መርከብ ናት" 💚💛❤️

  • @fanosemekonen12
    @fanosemekonen122 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው ብዙ አስተማሪ ውይይት ነው እንደዚህ ያሉ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች አቅርቡ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን ትንሳኤዎን ያሳየን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g2362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደ ኤልያስ ያሉ ወጣቶችን እያብዛልን በርታ

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne2 жыл бұрын

    አቤት መታደል !!አገላለፅህ ፍፁም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ::

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Жыл бұрын

    በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu63822 жыл бұрын

    የኔ ልጅ ስለኢትዮጵያ እንዲህ ባለተስፋ ወጣት ሳይ አይኖቼ እንባዬን ማቆም አልችልም፡፡ እናም አንተንም ሳዳምጥ እንዲህ ነው የሆንኩት፡፡

  • @derejewondemu9305
    @derejewondemu93052 жыл бұрын

    ሃሳብህን በጣም ይመቻል በተለይ ምክንያትህ እና እውነትህ !! ስለ ኢትዮጵያ ያለህ ትልቅ ተስፋ ደስ ይላል። 💚💛❤️👑

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam31972 жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። ebs ይህን ድንቅ ጥበበኛ ወንድማችን ኤልያስ ሽታኹንን ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ። በየሳምንቱ እየጋበዛችሁት ብዙ ቁምነገር ቢያካፍለን በጣም ደስተኛ ነኝ። ወንድሜ ኤልያስ ብርቅና ድንቅ ዕንቁ የኢትዮጵያ ሐብት አንተን ማድነቂያ ቃል አጣሁ! ስለሰጠኸን መልካም ዕውቀት ሁሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ደግመህ ደግመህ ናልን። ያንተ አይነት ጠበብተኞች የአገርንፍቅር፣ዕውቀትን፣ጥበብን የሚሰብኩልን ያስፈልጉናል። አመሰግናለሁ። ኑርልን ወንድምአለም። አድናቂህ ነኝ። ከብዙ ፍቅር ጋር።

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi12442 жыл бұрын

    በስመአብ ደስ የሚል ልጅ ነው ጌታን😍♥️ የግጥም ምሽትህንማ ሀገሬ በሠላም ልግባ እንጂ እታደማለሁ🙌

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu51862 жыл бұрын

    He is a very wise young man. I really like zy way he talk.

  • @imemyself6101
    @imemyself61012 жыл бұрын

    This kind of person I would like my Amharic language Professor to be!

  • @user-bp8ve4rs6j
    @user-bp8ve4rs6j2 жыл бұрын

    እመብርሃን ትጠብቅህ ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ በሰደት አለም ላይ ነኝ አገሬ በሰላም አይመልሰኝ እና ለማንበብ ያብቃኝ። እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biftuabiy4507
    @biftuabiy45072 жыл бұрын

    What a wonderful person you invited today!!!? Pls extend my heartfelt gratitude!!!

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat32892 жыл бұрын

    ውይ በፈጣሪ በጣም ነው የወደድኩህ!!! ትክክለኛ የጥበብ ሰው ነህ ንግግርህ ምን ያህል እንደበሰልክ ያሳያል ፈጣሪ ይባርክህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ትንፋሽህ ሳይቀር ነው እየሰማሁት ያለሁት ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም እየደገምኩት ነው ፡፡ኢቢኤስ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ጥበበኛ ሰው ስለጋበዛችሁልን

  • @Ritam432
    @Ritam4322 жыл бұрын

    ምግብ የሆነ ንግግር ቀኑ ሙሉ ብትሰማ አትሰለችም።እናመሰግናለን🙏💕

  • @betelalemu1584
    @betelalemu15842 жыл бұрын

    I wanted this discussion to go on and on. Just engaging, love his philosophical outlook and mood of expression about life in general, our country and humanity. He is our Socrate.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ዋውወው ነው 😘😘😘😘 እንደናንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛ ☝️☝️☝️☝️

  • @MrTayeadane
    @MrTayeadane2 жыл бұрын

    To be honest i can't stop listening your conversation like a a favorite music, very brilliant, orator, deep-rooted knowledge expression may God bless you!!!!

  • @kidist2150
    @kidist21502 жыл бұрын

    ኤልያስ ወግ አዋቂ የጥብ ሰው ነህ። ቡና እየካደሙ ቅዳሜን ካንተ ጋር ነበር እያወጉ መዋል። Yoni u r z best

  • @wubalemteklemariam3166

    @wubalemteklemariam3166

    2 жыл бұрын

    exactly

  • @user-bc3hx7kg3g

    @user-bc3hx7kg3g

    2 жыл бұрын

    ቡናውን መቸስ እስከሶስተኛው አላቆመውም አስርጊዜ ነው ማፈለው😂ምጥጥ አድርጌነጭ እስኪሆን ገናነው እያልኩ ቁጭየማደርገው😂

  • @kedralajemal426
    @kedralajemal4262 жыл бұрын

    The great RUMI. I can imagine it is a great book for readers.

  • @lemin8707
    @lemin87072 жыл бұрын

    ዮኒ ልዮ ሰው ነህ በጣም ትገርማለህ ፡ ሁሉንም ታደንቃለህ፡ ትወዳለህ፡ ከሁሉም ጋር ታዝናለህ ታለቅሳለህ፡ ከሁሉም ጋር ትደሰታለህ ትስቃለህ፡ ትልቁንም ትንሹንም ታተልቃለህ ታከብራለ፡ እግዚአቢሄር ይባርክ ፡ እድሚና ጠናውን ይስጥህ።

  • @lemin8707

    @lemin8707

    2 жыл бұрын

    Hi Semone endet neh alawekhum bntewawek des ylegn neber......thank you

  • @yonaskebede5611

    @yonaskebede5611

    2 жыл бұрын

    Amlak yakeberelegn. Plz keep in touch.

  • @tinsaealem8326

    @tinsaealem8326

    2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅነህ🎉

  • @tesfutesfshe5921
    @tesfutesfshe59212 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ዝግጅት ነበር ኢቢሴ ቲቪ በጣም አመስግናለሁ ገጣሚው ግን ገጣሚ ብቻ ሳይሆን መምህር ነው ልክ እንደ አስተማሪዬ ንግግሮቹ ሁሉ ትምህረት ሆነው ውስጤ ሰርስሮ ገብተዋል!︎!! ❤❤❤ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ ኤሊያስ ።

  • @umutofiktube
    @umutofiktube2 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ሰው

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma52362 жыл бұрын

    የአገሬ ወጣቶች አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርላችሁ እናንተን ሳይ ውስጤ ትደሰታለች

  • @talentworldwide9767

    @talentworldwide9767

    2 жыл бұрын

    እንደማመር🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ኤልያስ ምርጥ ንግግር የማይጠገብ አንደበት በርታ!! አዎ ልክ ነህ ኢትዮጵያ መርከብ ናት እንዳልከውም ምን የአውሮፓ ብቻ የአሜሪካን ስይጣንም የሚወጣው በኢትዮጵያ ባንዲራ ቀለም ነው ተባረክ ወገኔ🙏🏾❤️🇪🇹

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x2 жыл бұрын

    ሁሉ ነገሩ ከእምነቱጋ ከፈጣሪ ጋ ያአለው ትስስር በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @flamedino15
    @flamedino152 жыл бұрын

    ስለእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የዘመናችን ኤልያስ ነህ እውቀት እና ጥበብ ን ሁሉ ይጨምርልህ ድንቅ ስው ነህ የሁሉንም ይበረብራል ብዬ አምናለሁ በርታ በርታ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ይስጠህ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን

  • @henokgashu2112
    @henokgashu21122 жыл бұрын

    Waw !!! he is a great man. No word to express Elias Shitahu (ኤሊያስ ሽታኹ).

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed83572 жыл бұрын

    ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና እድሜ እንዲሁም የማሰብና የማስተዋል ልቦና ይስጠን ለሁሉም እመኛለሁ እሜን

  • @hannaadugna1821
    @hannaadugna18212 жыл бұрын

    የት ነበርክ አንተ የሰው ልክ ዘመንክ ይባረክ!

  • @aregashg3971
    @aregashg39712 жыл бұрын

    ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ሰዉ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken305610 ай бұрын

    ዋውውው በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር አንደበትክን ይባርከው ንግግርህ ከማርም ይጣፍጣል አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍቅሯን ያብዛልን ሰላም ናፍቆናል እና በርታልን ኤልያስ ወንድማችን❤❤❤❤እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @Qagnew
    @Qagnew Жыл бұрын

    I admire Elias's way of looking at the world and himself. He has a wonderful sense and the best way of expressing his thought through his poems. This show has inspired me to read his works.

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala64552 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች የምትጠይቁትን በደብ ታውቃላቹ ምርጥ ምርጥ ሰዎችን እኮ ነው የምታቀርቡልን እንወዳቹአለን ብጣም በጣም

  • @YH-su7os
    @YH-su7os2 жыл бұрын

    The most artistic person. Your knowledge is limitless. Great man.

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa63042 жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የኢተዮጺያ ባነድራ ብዙ ታሪክ ያለው ነው እውነት ያናግርህ በባንድራው ላይ የተለጠፈው መነሳት አለበት የኢትዮጺያ ህዝብ ሆይ ድምፅህን ከፍ አድርገህ አሰማ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @talentworldwide9767

    @talentworldwide9767

    2 жыл бұрын

    እንደማመር🙏

  • @hanigebre4637
    @hanigebre46372 жыл бұрын

    The way you said things unbelievable! Very remarkable 👏 👌

  • @maritusitotaw2692
    @maritusitotaw2692 Жыл бұрын

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል የእውነት በምትናገራቸው ቃላቶች አስተማሪነታቸው ውበታቸው ጣፋጭነታቸው አንተነትህን ያሳያል ኤልያስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @almazgrma9969

    @almazgrma9969

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mrmam1265
    @mrmam12652 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ገጣሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @kimfix7393
    @kimfix73932 жыл бұрын

    Wow! You made my night Elias. Thank you EBS as always. Bring us more of these.

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 Жыл бұрын

    ለዚህ ታላቅ እና አስተውይ ሰው ታላቅ ክብር አለኝ💚💛❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66702 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ገጣሚ ጠጣር ቃላቶች በውብ አገላለፅ ነው የፃፍክልን ኤልያስ እናመሰግናለን መፅሐፍህን ገዝቸ እስካነበው ቸኩያለሁ ግጥም እወዳልፕሁ💚💛❤🇨🇬🙏🙏🙏

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay86692 жыл бұрын

    እንዴት ያለ ወጣት ነው? አሰደመመኝ!! መፅሐፉን ባገኘው በወደድኩ... የሚገርም እንግዳ ነው ያቀረባችሁት። እናመሰግናለን ኢቤኤስ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    ትክክል። ትልቅ ጨዋነት!! የወደዱኝንም የጠሉንኝም እወዳለሁ አመሰግናለሁ።

  • @talentworldwide9767

    @talentworldwide9767

    2 жыл бұрын

    እንደማመር🙏

  • @msrahile6369
    @msrahile63692 жыл бұрын

    Wow, very out standing poem. And the guy is full of wisdom

  • @daved5683
    @daved56832 жыл бұрын

    Amazing guy! Thank you @EBS! By the way: please write about the guest in description! Not all viewers know the guest in house!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2242 жыл бұрын

    Elias ✅A GREAT AUTHOR, He breaks through the commonly used labeling of Books, In his books name “UNTITLED” he let his readers entertain their thought by naming whatever their imaginations cross their mind

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30202 жыл бұрын

    ምርጥ ገበታ አይደል እንዴ ንግግሩ አረ ኤሎ ኑርልን ።ዩኒየ እኮ አንተም ትህትነህ ♥

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye2 жыл бұрын

    ዋው በሳል ጥልቅ ነው ሀሳብህ ወጀብ ለመታው ፊስቡክ ጠምዶ ለሚያርስ ትውልድ ማንበብ ለመመረቅ ሳይሆን አስተሳስብን ለመለወጥም እደሆን ካንተ ቢማሩ መልካም ነው።

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g3 ай бұрын

    የሚገርም ልጅ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀትን ይጨምርልህ ❤

  • @meazanetsreab3904
    @meazanetsreab39042 жыл бұрын

    I can’t get enough from this guy It would be fabulous have all day with with this guy and coffee 🙏🏼

  • @user-bt5qu7qo4g
    @user-bt5qu7qo4g2 жыл бұрын

    Salute bro!!!bring this guy forward!!!የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሀሳብያን ነው።

  • @lizaethio7670
    @lizaethio76702 жыл бұрын

    Oh my God am so speachless. What an amaizing wise man!! I like to hear you all day long.🤝👏👏👏

  • @kibreabwordofa994
    @kibreabwordofa9942 жыл бұрын

    ኤላ ንግግሩ ልክ ልስልስ ያለ ጣፋጭ ሙዚቃ ዓይነት ነው። ከቡርሃን ቀጥሎ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ገራሚ ፍልስፍና የኤልያስ ነው።

  • @maedotermias3831
    @maedotermias38312 жыл бұрын

    Elias i really appreciate u. I really like ur perspective that u have for women and all ur understanding plus expressions.

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh69432 жыл бұрын

    አንዳንዴ መልካም እና አስተዋይ ወጣቶችንና ህፃናትን ሳይ እውነትም ሀገሬ ተስፍ አላት እላለሁ ኤልያስ ድንግል ትጠብቅህ ጥበብንም ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ

  • @mihretzelalem9705
    @mihretzelalem97052 ай бұрын

    ልዩ ነህ ሁሌም አትሰለችም ኤሊ ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu44952 жыл бұрын

    Really i forgot my work listening his every word finished the interview video, but i started it thought i will stop after watching a little. i'm so proud of my Country giving such kind of intellectual lad . Ohhh God bless you bro ! Just like your name you are odor make your sprite thought to reach to all Ethiopian.

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c3 ай бұрын

    ገጣሚ ኤልያስ ለአገርህ ለሰንደቃላማህ ያለህ ክብርና ፍቅር ጥልቅ ነው ። በተረፈ የተመኘኸውን የቅድስት ኢትዮጵያን ትንሳኤ መድኃኔዓለም እንዳሳይህ አመኛለሁ ። እንደአንተ ባልችልም መትረይስ ደቅነው ድሽቃ እየተኮሱ የድሀውን እንባ ደም እያፈሰሱ ከሀድ ባንዳዎች ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ አርቀው ሊቀብሯት ጉድጓዷን ሲምሱ ፋኖ አቀመሳቸው ሲተረማመሱ ። ግራኝ መሀመድን ያበላችው አፈር ጣሊያንን ወግራ የኖረች በክብር የጻድቃን ከተማ የቅዱሳን መንደር ስለሚጠብቃት ሀያሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አትፈርስም የእመብርሃን አገር ።

  • @hiwothaile9093
    @hiwothaile90932 жыл бұрын

    I love your logical idea!

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman36812 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ከዚህ በላይ እግዚሀብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ደራርቦ ይሥጥክ ዘመንክ ይባረክ ያንተን አይነት ጣሪ ያብዛልን🙏💚💛💖

  • @kechemagara5433
    @kechemagara54332 жыл бұрын

    ስለኢትዮጵያ የገልጽክበት መንገድ በጣም ምርጥ ነው። ሁላችንም ኢትዮጱያን የምንወድ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ነው

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne72152 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ በጣም ነው ያስደሰትከኝ ግጥምህ ፣ ንግግርህ ባጠቃላይ እይታይ በጣም ነው የሚገርመው። ሰላምህ ይብዛ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade89492 жыл бұрын

    Wow so proud!!!!! You are really amazing. So positive

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego15892 жыл бұрын

    BROTHER FROM ERITREA. THANKS VERY MUCH IAM HOME WHEN I SEEN THE SHOW. THANKS AGAIN YEHDEGO YOSEPHE

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እደዚህ ያሉ ሰዎች ያብዛልን

  • @user-vd3zl6uc3o
    @user-vd3zl6uc3o2 ай бұрын

    በጣም ምገርም ሰው ዘመንህ ይባረክ እግዝአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @hanahani6542
    @hanahani65422 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስለመልካም ነገሮችክ ከግጥምክ ልክነት ድምፅህ ውበቱ ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ❤👌

  • @wubekassa4085
    @wubekassa40852 жыл бұрын

    ይህን ወጣት ምንም ቃላቶች የለኝም ለመግለጽ በጣም በጣም አንደበተ ርቱ የሆነ ልጅ ነው ለዛሬው ትውልድ አስተማሪ ነው አባባሉ ምክሩ በጣም ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ሰዎች በየቤታቸው በየቦታው ይኖራሉ ቅዳሜ ከሰአትም እንደነዚህ ያሉ የተማሩ እያወጣችሁ በማሳወቃችሁ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ እናም ኤልያስን በጣም አደንቀዋለሁ በርታ በሉልኝ፡፡

  • @mindikie5457
    @mindikie54572 жыл бұрын

    really impressed and we should have to create men's and women's who really have patriotic passion and faith on there mother land ETHIOPIA.!!!!!!

  • @user-eu2mj4sk1x
    @user-eu2mj4sk1x6 ай бұрын

    የምር በጣም ገራሚ ገራሚ ንግግር ተናግረሃል አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ሰው ነህ ወላሂ እናትህን የገለፅክበት መልክ እራሱ ይለያል

  • @seifubelay9256
    @seifubelay92562 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ማብራርያ ኤልያስ እናመሰግናለን

  • @zolaman7074
    @zolaman70742 жыл бұрын

    OMG i do not have words to describe this young man

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84772 жыл бұрын

    ኤሊያስ የእራትኪሎ የስፈሬ ልጅ እራት ኪሎ ሳይበትኑን በፊት ፍቅሩ እብሮ መብላቱ ሁሉም ነገር ሲያስታውሱት 😭!!!! እንዴት የሚጣፍጥ እንደበት ነው !! እብዝቶ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው 🙏🏾💚💛❤️

  • @mubemuba4263
    @mubemuba42632 жыл бұрын

    ኤልያስ ካንተ ብዙ መልካም ስራ እንጠብቃለን ከዚህ በፊት ቆንጆ ቆንጆ ግጥሞችን አድምጠናል የ አራት ኪሎ ኪሎ፣ ብወድሽም ባሎድሽም አላገባሽም፣ ሰው ማለት ሽቶ ነዉ ፡ምርጥ ናቸው ክፉ አይንካህ መልካም ነገር አይለፍህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis79282 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እንዴት አይምሮ ብሩህ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እዳንተ ያስፈልጋል

  • @tadynaty2926
    @tadynaty29262 жыл бұрын

    አስተዋይ አሰላሳይ ምርጥ ወጣት ለበለጠ ስራና ክብር ፈጣሪ ያብቃህ:: የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ይብቃህ

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad86722 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ትውልድ የሚያንፁ የሚገነቡ ሙህራኖችን እያቀረባችሁ ለኛም ለስደተኞች ተስፋችን ስንቅ ይሁኑን የማይሆኑ ነገሮችን እያወሩ ሀገር ከሚያፈርሱ Tererist ጋር ጊዜን ህይወትን አናበላሽ ኢትዮጲያ ሀገሬ ትንሳይሽን ያሳየን ወንድማችን ኤሊዬ እዕምሮ ንጡቅ እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @henokemolla8204
    @henokemolla82042 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰው!

  • @samuelyared4734
    @samuelyared47342 жыл бұрын

    fantastic bro thank you

  • @selamamlakgodspeace4162
    @selamamlakgodspeace41622 жыл бұрын

    Very wise person bless you abundantly

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh20242 жыл бұрын

    A gentlemen who possese a higher self esteem and a great intellect. He can be listed as major sample of being a poet these days. God bless.

  • @hanawolde1479
    @hanawolde147911 ай бұрын

    You have a powerful voice ❤

  • @ethiopiawet
    @ethiopiawet2 жыл бұрын

    What a brilliant 👨 man may god be with you I love your brain ኤልያስ . 👍🏿🙏🏽👍👌👏🏽🤝💪🏽🍀🌕🌍🍎🍑🍇🧄🍞🥩🧅🫑🌶🍗🧈🍬🎂🍧🍯🍻🥂🍾🏆🎖🎤🎨🎹🎼🩰🎧🛶⛵️🚤🛳⛴🚢🛖⛺️🎑🌠💎💴💵💸🔑🛎🔑🖼🗝📚📖📕📗📘📋📁📰🗞🗃🖊🔐📝🖋✏️🖌✒️✝️✔️☑️🇪🇹 this is what i have for you now keep up the great thinking .

  • @Djsign_official
    @Djsign_official Жыл бұрын

    This is great, thank you!

  • @betelihamayanaw5351
    @betelihamayanaw5351 Жыл бұрын

    እዉነት እናመሰግናለን ገጣሚ ኤልያስ! ለእኔም እናቴ ሰማይ ናት እና ብዙ ነገር...! እናመሰግናለን ebs አቅራቢዎች

  • @Addisucac
    @Addisucac2 жыл бұрын

    Amazing!!!!! Thank you.

  • @sabellaro673
    @sabellaro67311 ай бұрын

    እጅግ ማደንቀው ገጣሚ❤❤ እናመስግናለን

  • @getnetdemil
    @getnetdemil2 жыл бұрын

    wooow he is good speaker

  • @eke1914
    @eke19142 жыл бұрын

    God is grateful for our country

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu63822 жыл бұрын

    እውነት ነው፡፡ በሁሉም ወድቀናል፡፡ እናሳዝናለን፡፡ ግን ሁላችንም እንዳንተ ተስፋ አለን እሱም ቸር የሆነው እግዚአብሔር ነው፡፡

  • @scooterific2335
    @scooterific23352 жыл бұрын

    Wow he is so amazing God bless you.

  • @merejaeth2801
    @merejaeth28012 жыл бұрын

    ያብዛልህ ወንድም ዓለም!

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt6 ай бұрын

    እወይ ገጣሚ ኤልያስ ትልቅ ስዉ አረ እደግልን በስላሴ አንደበቱ ሲጣፍጥ አረ ቃላት አጠረኝ ለመፃፍ የበሯን ነገር ጠበቅ አደረኳት ዘመነቃቀል😢

  • @netsanet5533
    @netsanet55332 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅህ

Келесі