የአርቲስት መንበረ በየነ ሰርፕራይዝ በልጆቿ!

Ойын-сауық

#MenbereBeyene #nbc_ethiopia
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
#negeremetsehaf #endalegetakebede #kasahuneshetu
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater

Пікірлер: 262

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p4 ай бұрын

    እሰይ ይችን አሰልቺ አለም ከማወደስ የገላገለሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏 አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን ::

  • @jelo3241
    @jelo32414 ай бұрын

    ኡሁሁ ነፍስም አልቀረልኝም ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እንዴት ደስ ይላል ምድር ሁሉ ክርስቶስን በማወቅ እየተሞላች ነው እረ ጌታ እንዴት ደግ ነህ !!! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ። ከዚህ በላይ ደስታ የለም

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca11304 ай бұрын

    ጌታ ስሙ ይባረክ የዘፈን ዘመንሽ አልፎ ጌታን በዝማሬ እያወደስሽ ማየት በጣም ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ❤❤

  • @user-ys9tm9ph8f
    @user-ys9tm9ph8f4 ай бұрын

    መንበረ በየነ የኔ ቆንጆ እንኳን እንኳን አየሁሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሲስተር ብርሃኔ በቀለ ማእከላዊ እዝ ሆስፒታል የማውቅሽ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus4 ай бұрын

    አቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ከዓለም ክብርና ዝና አስመልጦ ልጁ አደረገሽ!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67634 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን በቃሽ ከነልጆችሽ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ttlove618
    @ttlove6184 ай бұрын

    ዋው መባረክ ነውጌታ እየሱስን መከተል ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውስድ!!

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew61423 ай бұрын

    እኔ ገና 7ኛ ክፍል ሁኜ ሰው ከተሰማራ ዘፈኗን አቀነቅን ነበር በኋላም የአይን ፍቅር ይዞኘ ተቸግሬ ነበረና የእድሜዋ ጉዳይ ግን ????እኔ 68 አድርጌአለሁ !! የሆነ ሁኖ ጠይም የቆንጆዎች ቆንጆዎች ናትና ረጅም እድሜ ከምሉ ጤንነት ጋር ይሁንልሽ !!👏💝💝💝

  • @kiki-hu2be
    @kiki-hu2be4 ай бұрын

    ጌታን አግኝተሽ እርፍ አልሽ ስሙ የይባረክ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63184 ай бұрын

    ወይኔ መንብዬ አሞሽ ነበር እንዴ ይገርማል በጣም ስላየሁሽ ደስብሎኛል እንኳንም ፈጣሪ ዳበሰሽ። ወይኔ ውብዬ ለዚህ አበቃሽ በዚ መድረክ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የሚካኤል ታምር ተመሰገነ ይሁን የናእናቴ የስራባልደረቦች ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና እመኛለሁ...!!!❤🙏 የክቡር ዘበኛ እንቁዎች ሁላችሁንም ስላየኋችሁ ደስብሎኛል!!!

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam48824 ай бұрын

    የቀድሞው የማዕከላዊ እዝ ሙዚቀኞች በመንበረ በየነ ልደት በመገኘታችሁ ደስ ይላል እናንተም የሷን እድል ይስጣችሁ ልጆችዋም ጭምር

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste1303 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እንኳንም የጌታ ሆንሽ አሁንም ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽም ይባረኩ። ❤️❤️❤️🎂🎉🎉Happy birth day

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa22134 ай бұрын

    The most important thing is she follow jesus she is not serving this dark world any more she serves the almighty Jesus christ of Nazareth amen 🙏

  • @getachewnekere9029

    @getachewnekere9029

    Ай бұрын

    አይ!እናንተ ሰዎች።

  • @user-ms9zz2fk7b
    @user-ms9zz2fk7b4 ай бұрын

    እልልልልልልል አሜን አሜን እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረደሽ።

  • @asrathaile1226
    @asrathaile12264 ай бұрын

    ውነት ይህ እድሜ አልተሳሳተም እኔ ትንሽ ልጅ ሆኜ ነበር ህብረት ትርኢት ላይ የማውቃት ትንሽ ጨምሩላት እረ እባካችሁ🫢

  • @user-px9ps8yh5h

    @user-px9ps8yh5h

    4 ай бұрын

    10 ያህል ነው የተቀነሰው

  • @tekleababera1965
    @tekleababera19653 ай бұрын

    Big respect to መ ን በ ረ 👍👍 ስ ው ከ ተ ስ ማ ራ አ ን ደ የ ስ ሜ ቱ 👍great message 👍👍

  • @AlemayhuAbate
    @AlemayhuAbate4 ай бұрын

    መንቢ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሪልን እንወድሻለን

  • @jelo3241
    @jelo32414 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ Thank you NBC !!!

  • @zed2899
    @zed28994 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስጌን መጨረሻሽን በቤቱ ያሳመረ ጌታ ይባረክ !!!!

  • @yayne1988

    @yayne1988

    4 ай бұрын

    Amen 🙏 ❤

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v4 ай бұрын

    በጌታ ሲኮን ያለመልማልአሜን ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq4 ай бұрын

    ጥላሁን ዛሬ በሕይወት ቢኖር ኖሮ 85 ዓመቱ ይኾነው ነበር ስለዚህ መንበረ 65 ዓመቷ ከሆነ ያኔ አብረው ሲዘፍኑ የሀያ ዓመት ልዩነት አይሆንም

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    4 ай бұрын

    Betam lij neberech.👺👺👺

  • @marthamamo4917
    @marthamamo49174 ай бұрын

    ጌታ አሁንም ይባርክሽ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @jesusisloveyou7617
    @jesusisloveyou76174 ай бұрын

    Don't worry about her age. Just say Happy birthday and wish her best .I wish you full of health and happiness for the rest of your life.

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu19834 ай бұрын

    የጥላሁን እኩያ ናት ልደት ም ተቀንሶ ይከበራል እንዴ ?እሷ ስትዘፍን ተማሪ የነበርነው ሁሉ 66አለፈን ጊዜው እንዴት ይከንፋል።

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    4 ай бұрын

    እሷም ልጅ ነበረች እኮ። 👺👺👺👺

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    4 ай бұрын

    በ1963 ዓም በ13 ዓመቴ ነው የተቀጠርኩት አለች እኮ። ይሄ እኮ ማስረጃ አለው። 👺👺👺👺

  • @user-tn4ik6mo2k

    @user-tn4ik6mo2k

    3 ай бұрын

    እንዴ ለምን አይቀነሰም እንዲያውም እሷ ሆና ነው 50 አለማለቷ

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j3 ай бұрын

    Wow!❤❤❤ኢየሱስ ያድናል💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa22134 ай бұрын

    You guys are weird she said she is 65 so what why you guys care go check your edge. People

  • @gezahegnemaru5578
    @gezahegnemaru55784 ай бұрын

    መንበርዬ እግዚአብሄር እንኳን ልዚህ አበቃሽ ስላየሽ በጣም ደስ ብሎኛል መንበርዬ ልጆችሽ እንዴት እንደኮራሁባቸው ልነግርሽ አልችልም በጣም ነው የምወዳችሁ ምናልባት ረስተሽኝ ይሆናል ስሜ ገዛህኝ ማሩ እባላለሁ መቼም ጉራጌ መሆንሽን እንዳትረሽ ያጎትሽ ልጅ ንኝ ከአሜሪካ::

  • @yafet_editz

    @yafet_editz

    4 ай бұрын

    Hi gezu

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p4 ай бұрын

    አቤት መታደል ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ ታድለሽ❤🎉❤🎉

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde41554 ай бұрын

    እንኳን ደስያለሽ መንበረ

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor99563 ай бұрын

    ወደ ጌታ ማምለጥሽ ድሮም ሰው ከተሰማራ ያልሽው አንዱም ዛሬ የተሠማራሽው ወደ ጌታ ነው ። እንኳን ከዚህ አለም አመለጥሽ ለሌሎችም መንገድ ከፍተሻል በርቺ ያ ያስመለጠሽን ጌታ ለሌሎችም ስበኪው ሌሎችን በዘፈንሽ እንደማረክሽ ወደጌታ እንዲማረኩ እርጃቸው !!

  • @seniwelde9626
    @seniwelde96264 ай бұрын

    ምነው ባለቀ ሰዐት ወደጴንጤ ገባሽ ለማንኞውም እድሜሽን ቢቀንሱትም ስላየሁሽ ደስ ብሎኘል ውባ አርቲስታችን

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde15954 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ የ እድሜው ነገር ያሳፍራል 🙏🎉🎉💕

  • @user-pt2rv9vg3l
    @user-pt2rv9vg3l3 ай бұрын

    መንቢ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🎉🎉🎉

  • @michaelworku4598
    @michaelworku45984 ай бұрын

    እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በበረከቱ ይሙላሽ እንወድሻለን

  • @yosephbezu3954
    @yosephbezu39544 ай бұрын

    ሳቢ ተባረኪልኝ እኳን የጌታ ሆንሽልን

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota42304 ай бұрын

    መንቢዬ እግዚአብሔር ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የሚወድሽ የእኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu83974 ай бұрын

    ስዊዘርላንድ የፔንጤ ስብስብ ያሉበት ነው

  • @ketselazelalem1646

    @ketselazelalem1646

    4 ай бұрын

    የምን ስብስብ በሙሉ ናቸው ማለት ይቻላል

  • @yayne1988

    @yayne1988

    4 ай бұрын

    Ena min yihun?

  • @asratbegna2759
    @asratbegna27594 ай бұрын

    ያከበረሽን ጌታ በረከት ዘለዓለማዊ ውን በመምረጥሽ ተባረኪ

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru28894 ай бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ እንካን ጌታ እረዳሽ❤🎉

  • @yoditealemayehu7277
    @yoditealemayehu72774 ай бұрын

    ጌታ እየሱሰ ይባረክ ለእዚህ ቀን ሰላበቃሸ መንበር አሁንም ዘመንሸ ይጠበቅ በጌታ ማህሌትዬ ተባረኪ ላረግሸዉ ሰረኘረዝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59314 ай бұрын

    አሁንም ውብ ናት እንኳንም እግዚአብሔር ጤናዋን መለስላት ውባንቺ ቢሻው ጀግኒት ሁላችሁም እንኳን ኖራችሁ የመልካቸው ፍሪሙ አሁንም አለ ❤❤❤❤❤❤🎉🎂🎈

  • @woine123
    @woine1234 ай бұрын

    እንዴ እኛ እኮ በቲቪ እያየናት ያደግነው 65 ሊሆን ነው???? ኧረ እባካችሁ እድሜ ያስከብራል እንጂ አያዋርድም !!! በተለይ ህዝብ የሚያውቃቸው የመድረክ ሰዎች ባይናገሩም ህዝብ ሊገምታቸው በጣም ቀላል ስለሆነ አትዋሹ!!!

  • @bonne.annee.2023

    @bonne.annee.2023

    4 ай бұрын

    በጣም ይገርማል 65 ብቻ ትገርማላችሁ እኔ ገና ልጅ ትንሽ ሆኜ በህብረት ትርኢት ፕሮግራም አያት ነበር አሁን እኔም የመቶ ግማሽ ልደርስ ነው ለምን ትዋሻላቾሁ ጌታ ይህን እድሜ ስለሰጣት ማመስገን አለባችሁ 😮

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    4 ай бұрын

    America visa sesethacheu menalebat eyekenesu yehonal

  • @Bio650

    @Bio650

    4 ай бұрын

    እድሜያችንሰ የምንከረችም ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን እንደ ቋንቋችንና ፊደላችን ቀንደኛ እድሜ ቀርቃሪው ሰይፉ ፋንታሁን ነው ሰይፉ 49 ከተከረቸመ አምስት አመት ሞላው ከማደንቃቸው ብፅዐት ኩኩና ነፃነት አይደብቁም

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    4 ай бұрын

    እና ብታያትስ። እሷም ልጅ እያለች አንቺን ልጆችሽን አዝለሽ ታይሽ ነበር።👺👺👺👺

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    4 ай бұрын

    በ1963 ዓ.ም በ13 ዓመቴ ነው የተቀጠርኩት አለች እኮ። ይሄ እኮ ማስረጃ አለው። 👺👺👺👺

  • @webet2273
    @webet22734 ай бұрын

    መቢ እካን አደረሰሽ በዚህ አጋጣሚ በጣም የምወድሽእና ኡማከብርሽ ዉብሻዉ ስለሺ ዉብዬ ዉብዬ ዉብዬ ጀግናዋ መልካም ሰዉ ሰለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት እዉነት የሆነዉ እግዚህአብሄር በጤና ያኑርሽ እኔም መጥቼ እደማይሽነዉ

  • @samisamozin
    @samisamozin4 ай бұрын

    Hero women 🙌

  • @sarak8019
    @sarak80194 ай бұрын

    አልልልልልልል ጌታ እየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን!!!

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse15514 ай бұрын

    እግዝያብሔ ይመስገን ፍቅር ባለበት ሁሉ እግዚይብሄር እለ እርጅም እድሜ ከነቤተስብሽ❤

  • @sossina5495
    @sossina54954 ай бұрын

    እንኳን አደረሰሸ የቆንጅ ቆንጆ ነሽ አሁንም

  • @ttlove618
    @ttlove6184 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu96134 ай бұрын

    ዘማሪው ይባረክ❤❤❤እርሷም ይገባቴል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amershamersha9135
    @amershamersha91354 ай бұрын

    Please pray for Ethiopia it is a very sad situation in our country

  • @tenad7309
    @tenad73094 ай бұрын

    እንክዋን አደረሰሽ Happy Birth Day🎂🎁🎊🎉🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopianhero
    @ethiopianhero4 ай бұрын

    ውዶ የኔ ውብ አክስት ሁሌ አንቺን ሳይ እናቴን ታስታውሽኛለሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ፋሲካ ከሎስ አንጀለስ

  • @samiako8294
    @samiako82944 ай бұрын

    You deserve it . Ohh I am crying enat tenur fetari edemi ketena ga yestesh . Lejiochesh geta abezetu yebarekachew ❤❤❤❤

  • @seblewerktesfayebegeta5082
    @seblewerktesfayebegeta50824 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ አርቲስቶች የወንጌል አማኝ እየሆኑ ነው ።

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome76604 ай бұрын

    አይ አበሻና እድሜ😊😊

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih85994 ай бұрын

    ኦ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን። መንቢ እንኳን ጌታ እረዳሽ ቤተሰቦችሽንም ማርኮ ወደ መንግስቱ ጨመረልሽ።

  • @Tulu07
    @Tulu074 ай бұрын

    እድሜ እንዴት ይዋሻል? እንዴት ይዋሻል? ይች ባልቴ እድሚያዋን ለምን ትደብቃለች?

  • @mekijemal5625
    @mekijemal56254 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ልደት❤

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst2011624 ай бұрын

    እድሜዋ 65 ብቻ? በኃይለሥላሴ ዘመን ነውኮ የጀመረችው

  • @elsa3589

    @elsa3589

    4 ай бұрын

    የእኛ ሀገር ሰዎች እድሜ ይፈራሉ

  • @melkamutsegaye-kumsa3024

    @melkamutsegaye-kumsa3024

    4 ай бұрын

    That is right, she is not 65, we know her she should be at least 75 not 65.

  • @natandagnachew2790

    @natandagnachew2790

    4 ай бұрын

    ጨምሪ አሶልደሻአትየልያልበላቹን

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    4 ай бұрын

    የናትህ ያንተ ስንት ነው በቅድሚያ

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    4 ай бұрын

    @@elsa3589ያንቺ የእናትሽ ስንት ነው ?

  • @etagegn821
    @etagegn8214 ай бұрын

    ደስ ብሎኛል መንቢ በተለይ በልጆችሸ ኮራሁ ሚጡ ግን ቆይ

  • @hiwetgebre7825
    @hiwetgebre78254 ай бұрын

    እመቤታችን ትድረስልሽ ከሴጣን ታውጣሽ

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un4 ай бұрын

    Yes, I heard this music when I was 15 years old in ethiopia early 1979 ." Saw katasamara"

  • @HilinaKebere
    @HilinaKebere4 ай бұрын

    Esey menbi enkuan yegeta honsh zemensh yibarek

  • @MahletGetachew-vl7fg
    @MahletGetachew-vl7fg4 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24244 ай бұрын

    Lijuwa betam tameralech! Happy birthday, Menbi 🎂 🥳🎈🎈🎉🎉❤

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un4 ай бұрын

    Wubishawu is also amazing musicians. Like Manbaru. Specially, the lyrics* yakoratu mari" we were used to listening this amazing music during the Derge Early 1978 E.C . When I was at school. So Im crying now when I heard those music on you tube after 32 years. Because it brings so many memories in my mind like my classmates others. I'm very very happy today because I saw with alive those amazing Ethiopian artsts who forggetten for a long time but they did fantastic job for ethiopian people. God bless you and thank you for those their families who make this beautiful Celebration!! She deserved!!!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un4 ай бұрын

    We respect you Manbaru!!! You are awesome ethiopian Artist. Im listening the music that you performed with Tilahun Gasasse* yigarmal lyrics "

  • @meskeremawoke6040

    @meskeremawoke6040

    4 ай бұрын

    65+10

  • @Amenn-ej8ne
    @Amenn-ej8ne4 ай бұрын

    WOOOW BEAUTIFUL MOM TEBAREKY DES METEL ENATE ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg8ez7mb1c
    @user-eg8ez7mb1c4 ай бұрын

    ያኔ ልጆች እያለን ህብረ ትርኢት ስንመለከት ጥላሁን እየዘፈነ አይኑ መንበረ ላይ ተሰክቶ ሲቀር ወይኔ ጥላሁን አይኑ አዲሷ ዳንሰሪ ላይ ተንከራቶ ቀረ እያልን የምንሳሳቀው ትዝ አለኝ። አይ ልጅነት👌👌👌

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz32694 ай бұрын

    Abet dess sel geta serda eyesues geta new amen ahunem zemeneshin yebarekewu

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse89544 ай бұрын

    እድሜ 75 በሚለው ይስተካከል

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael56854 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @beletutsegaiberhane5115
    @beletutsegaiberhane51154 ай бұрын

    Tebarki zemensh ybarek ybarek. ❤❤

  • @mkalabe7741
    @mkalabe77414 ай бұрын

    Happy Birthday 🎉enkwan lezye ken aderaschewu edmye ena tena abzeto yesteshe🙏🙏🙏💖💚💛♥️

  • @workuhamamo8586
    @workuhamamo85864 ай бұрын

    እንኳን አደረሰሽ አርቲስት መንበረ በየነ ❤ ለአርቲስት ሰናይት ደሞ አንደምነሽ እንኳን ደስ ያለሽ እባክሽን አንድ ጥያቄ አለኝና ከቻልሽ መልሽልኝ አንችም ከነሱ ጋር ደጃችውቤ ሰፈር ነበራችሁ ወይ እህቷ ደግሞ አስረስ የምትባል ነበረቻት ትክክል ነው ? እባክሽን መልሱን አሳውቂኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul4 ай бұрын

    ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው ከላለም ሞት ያድናል!!!

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru4 ай бұрын

    መንበረ እንዴት ነው እድሜሽን እንዲህ የቆረጥሽው እውነት አንቺ ትክክለኛው እድሜሽ ክ80 አመት አታንሽም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር በእድሜ ባርኮሻል እና :: በእኔ እድሜ ህብረት ትርኢት ላይ እኮ እያይሁሽ ነው ያደኩት :: ደግሞም በትንሹ የ65 አመት ልጅ ይኖርሻል:: እድሜ ስጭውን እግዚአብሔርን እመስግኚ

  • @Konjet354

    @Konjet354

    4 ай бұрын

    እንዳንቺአይነቱ ሰው ማናገርም አያስፈልግም ግን ትንሽ ልንገርህ አንቺ ህብረት ትሪት ስታይአርጅተሽነበር እሳግን 13 አመቷ ነበር እኔ በቅርብ አውቃታለሁ እድሜዋ ከዚህ አይበልጥም አንቺየሷን እድሜ ጋር ካልደረሽ አዘንኩልሽእድሜን የሰጠ እግዛብሄር ነው አንቺእንዳልሽውበ80 አመት እንዲህ አይነት አቋም ካለ አሏውቅም ምናልባት ያንተቼ እናት ወይ ቀድመሽ አርጀተሽ ቀንተሽ ነው😂😂😂

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta42074 ай бұрын

    Enkuwan des alachu🎉 yesiraw balebet simu yibarek🎉 wow ahunim tamriyalesh you lucky tebareku🎉🎉

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s4 ай бұрын

    100 ዓመት ይሁናት እድሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ማንም ሊሰጥሽ/ህ/ የማይችል በረከት ነው። እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ። እንኳን ለዚህ ሰዓት አደረሰሽ።

  • @Bio650

    @Bio650

    4 ай бұрын

    ለምን መዋሸት አስፈለገ

  • @hanifekre2108
    @hanifekre21084 ай бұрын

    Happy birthday 🎂 edma ktena gar menbi

  • @user-jb7ow7se7f
    @user-jb7ow7se7f4 ай бұрын

    አሚን ይሔ እየሱስ ግርም ይለኛል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube15534 ай бұрын

    በዚህ እድሜ ጼንጤ መሆንሸ ያሳዝናል ግን ውበትሸ ከልጅሸ ጋር ሰታምሩ

  • @MeronTadese-ob6lk

    @MeronTadese-ob6lk

    4 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ ለክብሩ መንግስት ስለመረጣት

  • @alberteinstein9034

    @alberteinstein9034

    4 ай бұрын

    Minabsh minabak agebah mebituwa newu

  • @melkamutsegaye-kumsa3024

    @melkamutsegaye-kumsa3024

    4 ай бұрын

    @@alberteinstein9034 Albertinstein? you must be a farting a** hol**!!

  • @sofiaabera4362

    @sofiaabera4362

    4 ай бұрын

    ምን አገባሽ ቤንጢ ብትሆን ክርስቱስ ያስተማረው ክርስትናን ነው እንጂ ስለተለያያ ሀይማኖት አይደለም

  • @melkamutsegaye-kumsa3024

    @melkamutsegaye-kumsa3024

    4 ай бұрын

    @@sofiaabera4362 Pente is a collection of lairs church.

  • @user-ym1dn5lm5m
    @user-ym1dn5lm5m4 ай бұрын

    Mebeye you are blessed God with you I am proud of you before I leave ferensaye Legation I Remember your mam you're father you are built full although muzisal and popular people tlahun shaldgagaw tfera kasa argashe kontesa everyone happy about as I am happy your suprise your birthday 🎂 happy birthday

  • @mulualemabebe6521
    @mulualemabebe65214 ай бұрын

    Amen Tebareki Zemensh yibarek

  • @user-tl1pm6fr3t
    @user-tl1pm6fr3t4 ай бұрын

    እድሜዋ አልዋጥ አለኝ 🙈🙈🙈

  • @user-eg8ez7mb1c

    @user-eg8ez7mb1c

    4 ай бұрын

    አልዋጥ ካለህ እስኪ በውሃ ሞክረው😂😂😂

  • @nuhamin9673
    @nuhamin96734 ай бұрын

    Amen tebareki

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c4 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ አርቲስት መበረ በየነ🎂💐 እኔ የማይገባኝ እየሱሰን አገኝው የሚባለው ቃላት ነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔😖😖😖 ጌታችን መዳኒታችን እየሱሰ ክርስቶ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ቀድሞውንስ የፈጠረሽ ማነው??????

  • @iloveessey
    @iloveessey4 ай бұрын

    መንበረ በየነ እድሜዋ ከ75 አመት በላይ ነዉ አትዋሹ

  • @melatabate__
    @melatabate__4 ай бұрын

    Enkwan lezi abekash❤️

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu96134 ай бұрын

    ይህ 3ኛ አስትያየቴ ነው ውብሻው ውድ ውድ ውድ ጀግና ሴት፤ የእርሷን ልደት ደግሞ 33:11 ስርፕራዝ ይማደርገው እኔ ነኝ ጠብቂ ኤደን እነዚህ ታላላቅች እንዴት ውብ ነበሩ ❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad73094 ай бұрын

    ዋዉ ውበት አሁንም ቆንጆ ሴይ ወይዘሮ ነች:: እድለኛ ነች በዚህ ግዜ አድርስዋት ልጆችዋ ቤተሰቦችዋ ወዳጆችዋ ሁሉ ልትመሰገኑ ይገባል🙏🏾

  • @zerguat
    @zerguat4 ай бұрын

    ፀዳለ ገ/ማርያምን/ የምድር ጦሯ / ማስታወሻ ብትሰሩላት ጥሩ ነው አጀቢቱ ናና፤ ተው አትጉዳኝ ፍቅር ወዘተ በዘመናቸው የማይረሱ ነበሩ ። መንበረ በውበቷና በድንቅ ድምጿ ድንቅ ነበረች

  • @noahnoah6012
    @noahnoah60123 ай бұрын

    Stay blessed 🙌

  • @user-ym1dn5lm5m
    @user-ym1dn5lm5m4 ай бұрын

    Happy birthday you are blessed

  • @user-kc9pb4qw2v
    @user-kc9pb4qw2v4 ай бұрын

    God Bless you

  • @user-mx8bv6bl7z
    @user-mx8bv6bl7z4 ай бұрын

    እድሜ መደበቅ ያሳፍራል

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur38304 ай бұрын

    መንብዬ የኔ ቆንጆ እንክዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @Bellema822
    @Bellema8224 ай бұрын

    መቼ እንደተወለደች ምታውቅ አይመስለኝም ቁጥር ተሳስቱዋል

  • @SelamawitCheru
    @SelamawitCheru4 ай бұрын

    💯♥️🙏🏾

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh13514 ай бұрын

    አወ ባቢየ መንበርየ የኔ አልቃሻ ሰው በድሏት እንኳ አልቅሳ ይቅርታ የምትጠይቅ ሰው ናት መንበርየ አብሬሽ በኖርኩ

Келесі