"የፓርላማ አባላት ህጎችን የሚያፀድቁት ጉዳዩ ሳይገባቸው ነው " የህግ ባለሞያ | የማክሰኞ ሰኔ 25 ዜናዎችን

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 45

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia732519 күн бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከእርስበርስ የዘር ጥላቻ በሽታ ፈውሳት🙏🙏🙏

  • @rohayeha

    @rohayeha

    18 күн бұрын

    😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል

  • @user-du4hr9vf4m
    @user-du4hr9vf4m19 күн бұрын

    ሠሌዳ ሊቀየር ነዉ በሥማም በዚህ ሠሌዳ ያየሁት መከራ ተመሥገን ነዉ

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru19 күн бұрын

    ወያኔ ዘርህ አይባረክ እቺን አገር እንዳመስካት!

  • @Adofrica

    @Adofrica

    14 күн бұрын

    lol የወቀሳ ሱስ ፡ ሁልግዜ ወያኔ ወያኔ ወያኔ

  • @kassahunbirru

    @kassahunbirru

    14 күн бұрын

    @@Adofrica እደግመዋለሁ ወያኔና ዘር ማንዘሮቹ አይባረኩ! አሁንስ መች ተነኩ በዘረፉት ብር እየኖሩ ነው። ይሄ መንግስት ዘራፊዎች ለወንጀል ይቅረቡ ካለ መጀመሪያ ከነሱ ይጀምር።

  • @anwar007seman3
    @anwar007seman319 күн бұрын

    85000 USD ???😂😂😂 salary of kenyan parliament members? Broooooooo😂😂😂

  • @SurprisedBeachVacation-kx7hj
    @SurprisedBeachVacation-kx7hj19 күн бұрын

    ሲጀመር ቦታው ላይ የሚቀመጡ ሰዎች ጸ የሚገባቸው አይደሉም

  • @Ethiogemstonetrade
    @Ethiogemstonetrade19 күн бұрын

    ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው

  • @josephelias3480
    @josephelias348019 күн бұрын

    Manbeb yemichilu aydelum

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w19 күн бұрын

    ❤❤❤❤💞💙❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rohayeha

    @rohayeha

    18 күн бұрын

    😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል

  • @Hanantesager
    @Hanantesager19 күн бұрын

    የከበት ስብስብ ድሮስ ሳይማሩ ተቀምጠው

  • @NefsehoyGlorifyJesus

    @NefsehoyGlorifyJesus

    19 күн бұрын

    ሰውን ከብት ማለት ሃጢያት ነው::

  • @Yoye156

    @Yoye156

    19 күн бұрын

    Menem hateyat aydelem ydeneze kebet sebeseb new ye Ethiopia parelama hezeben wekeyalehu belew kisachewen yadelebalu ke Ethiopia parelamenawi sereat metefat alebet ​@@NefsehoyGlorifyJesus

  • @HollySpirit-ji2rq

    @HollySpirit-ji2rq

    18 күн бұрын

    ​@@NefsehoyGlorifyJesusከብት ማለት እንስሳ ማለት ነው።እንስሳ ማለት ደግሞ የማያስብ ማለት ነው።ስለዚህ እነዚህ የፓርላማ አይምሮዋቸው ያስባል ማለት ዘበት ነው።ሀገር እንዲህ በእንብርክኳ እየሔደች የመረጣቸውን ህዝብ ድምጽ እንኳን መሆን ሳይችሉ እንዲሁ ለደሞዝ የተቀመጡ እንስሳ ናቸው

  • @TeshomeNigussie-zb2gt
    @TeshomeNigussie-zb2gt18 күн бұрын

    እረ ይተኙበት አትቀስቅሷቸው 😂😂😂

  • @yareddawit2021
    @yareddawit202118 күн бұрын

    ፓርላማ?

  • @FLYZ007

    @FLYZ007

    14 күн бұрын

    Hahaha, I feel you 😅😅😅😅

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k19 күн бұрын

    Sera fetu ye abeyi Ahmed mengeste Sera siyata....

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers16 күн бұрын

    Targa bemekeyer hasab sabi mesebseb

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u18 күн бұрын

    Ye hizib tewakayochi wede hizib sihedu aton ibsan fiqad xeyiqe asifeqidow nwu wedezawu yemiheduti ? Likisikikis wusha

  • @mes3777
    @mes377719 күн бұрын

    እንቅልፋቸውን ይተኙ እንጂ

  • @teshomewami2488
    @teshomewami248819 күн бұрын

    Gash Wondimu Leencaa koo

  • @josephelias3480
    @josephelias348019 күн бұрын

    Zim bilew tekefay nachew....megadem bicha Naw

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw914119 күн бұрын

    Battekekel 📌Yanam Teyaka nber yamer Hulum Hege ly Ewkate Alachew mlt nw 😏 Wys Enkelfachew mato Sintararu Demtachaw Takotro nw Eyalkuh sebesalsal nber🙄

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu753218 күн бұрын

    ለመሆኑ ሐገር የሚተዳደርበትን ሕግ ሕዝብ ተወያይቶ የሚደነግግበት ሐግር ታውቃላችሁ? በሚድያ ይወያዩበታል፡ እንጂ ሕግ በሕግ አዋቂዎች ረቅቆ፡ በሐገር መሪ ሕጋዊ ምሁራንና ባለሙያዎች ተመርምሮ ይጸድቅ የለ? ሚድያ ትብሎ ከምቲ ኢቱዕ ተቃውሞ ሱስ ካልሆነ ማለት ነው።

  • @belayeharesybelaye1510
    @belayeharesybelaye151018 күн бұрын

    ቱሪ ናፋ

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur88619 күн бұрын

    ይህ ንግግሩ የወያኔ ጊዘሰ የቸነረገረው የው እንደ አዲሰ የምታቀረበው

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu19 күн бұрын

    Sewu eko techenkuwal berab eyaleke new

  • @rohayeha
    @rohayeha18 күн бұрын

    😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል

  • @tofickiyar
    @tofickiyar19 күн бұрын

    ሳይታለም የተፈታ ነው አብይ ከወያኔ የወረሰውን እንደ ወረደ እየተገበረ ነው ያለው

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew19 күн бұрын

    ኽበሉ አሞራዚ ዛግራ ዛግራ ይብሉ

  • @rohayeha

    @rohayeha

    18 күн бұрын

    😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e19 күн бұрын

    ይወከለኛል ብለህ/ሽ ፖርላማ ካስገቡ በኋላ ማለቃቀስ ተገቢ አይመስልም። ተኝቶ ቢያንኮራፍም ፣ ለጭብጨባ ቢነሳም አንዴ ወክለሃል ወይም ተወክለሃል። " ድሮ ነበር እንጅ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ሊፈይድ መጣድ ጥሎ ማልቀስ" ይባል የለ። በምርጫ ጊዜ ቢታሰብበት ልብ ይሏል።

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu19 күн бұрын

    Wekawu debilikew yetegeb leterabe ayakim alu

  • @BiniZeraye
    @BiniZeraye18 күн бұрын

    ድሮ ድሮ ፖርላማ ስብሰባ አለ ሲባል እንደፊልም ቁጭ ብለን እናይ ነበር አሁን አሁን ተውት እስቲ

  • @invisible1277
    @invisible127719 күн бұрын

    መች ነዉ ያሔን ፖርላማ እንደ ኬንያ ግር ብለን ገብተን surprise ማናረጋቸዉ

  • @tenad7309

    @tenad7309

    19 күн бұрын

    😂

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo612516 күн бұрын

    ተባለ ተባለ ማን አለ ኤረ አርት ቲቪ ተባለ ዜና አይደለም ያለውን ተቋም ወይም አካል በተጠባጭ አቅርቡ አማርኛ መፍለጥ ስልጣነ ሳይሆን ነገር ማባዳት ነው ... ስውዬው የሚያውራው ሌላ ሀሳብ ዜናችው የአማርኛ ስንጠቃ ኤረ ለሀገር አንድነት ስሩ ካልሆነ ዝጉ ...ምን አይነት አሽዋ ቲቪ ነው ???

  • @destaergano3121
    @destaergano312119 күн бұрын

    ቱርክን አደራድሩን የሚል ጥያቄ ያቀረበው የሶማሌ መንግስት እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም።

  • @Yoye156

    @Yoye156

    19 күн бұрын

    Bemen aregagetek

Келесі