የቆፍጣናው መሪ አሳዛኝ መጨረሻ Salon Terek

Ойын-сауық

የቆፍጣናው መሪ አሳዛኝ መጨረሻ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 95

  • @SalonTube
    @SalonTube Жыл бұрын

    ይድረስ ለዘወትር ደንበኛችን hamudie hamudie ብዙ ጊዜ ገንቢ አስተያየት ትሰጠናለህ እናም ከልብ እናመሰግናለን ። ይሁን እንጂ አስተያየቶችህ የዩቲብ ህግን አያሟሉም እናም ወደኛ ከመድረሻቸው በፊት እንዲጠፉ ይደረጋሉ።ስለዚህ የምጠቀምበት ስልክ ይሁን ኮምፕዩተር መፈተሽ ይኖርብሃል። እኛ ዘንድ ሲደርስ ሮቦት ነው ይለናል ። እናመሰግናለን !

  • @zolzol7995

    @zolzol7995

    Жыл бұрын

    ሰሎኖች አረ እንደኔ ቀንደኛ ደንበኛ የለም እያሸተትኩ ነው እምሰማቹ

  • @erhiopis9565

    @erhiopis9565

    Жыл бұрын

    Robot eko nw

  • @atkiltabebe8914

    @atkiltabebe8914

    Жыл бұрын

    እኔም ኮቴአችሁን እያነፈነፍኩ ነው ማዳምጣቹ 😂 በጣም ጠቃሚ ፔጅ ነው ብዙ ጠቅማቹኛል አመሰግናለሁ፣ እንደውም ኮመንት ላይ ሰነፍ ነኝ እናም ንፍግነት ይሰማኛል የሞሼዳይ ምርጥ ሰነዶች የአብዱል ሰመድ መረዋ ድምፅ በርቱልን ወንድሞቼ❤@salontube

  • @user-wt8mn4rs2e

    @user-wt8mn4rs2e

    8 ай бұрын

    Enes bhon bertulegne elalew

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Жыл бұрын

    አብዱልሰመድ ድንቅ ነህ እናመሰግናለን🙏

  • @zaromadams4966
    @zaromadams4966 Жыл бұрын

    አብዱል ሰመድ መሀመድ ልጅ ሆኜ በሬድዮ ዜና ስትዘግብ ጆሮዬን ሰክቼ እሰማህ ነበር ስወድህ ከልብ ነው ድምፅህ ኤፍሳር ይገለብጣል ማሻአላህ

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga Жыл бұрын

    ሳሎኖች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነገር ነው የምታቀርቡት ።ተባረኩ ። ስለ ጋዳፊም እንዲሁ ብትዘግቡልን ጥሩ ነው።ብዙው ህዝባችን ሰለነአሜሪካ ሴራና ሸፍጥ ያለው ግንዛቤ የተዛባና ብዙ ብዙ ሊነገረው የሚገባው ነው። ይህን መረዳቱ ራሱን እንዲያይ ስለሚያግዘው በጣም ይጠቅማል ።

  • @ahmedminewer2796
    @ahmedminewer2796 Жыл бұрын

    በርቱልን ትልቅ ነገር ነው መልቀቅ ያያዛችሁልን በተለይ አብዱ ሶመድ ደስ የሚል አቀራረብ በርታ

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns Жыл бұрын

    አብድሰመድ ደስ የሚል አቀራረብ ምርጥ ጋዜጠኛ የምርጦች ምርጥ በርቱ❤

  • @someone.830
    @someone.830 Жыл бұрын

    ሳሎኖች የሁልጊዜ ተመልካቻቹ ነው በርቱ እና ስለኦቶማኖች የሆነ ነገር እንደምሰሩልን እጠብቃለሁ thanks 👏

  • @hailetorno
    @hailetorno Жыл бұрын

    አስፈሪ እና ደስ የሚል ደምፅ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Жыл бұрын

    አላህ ይርሀመው ሳሎን ሚድያ ሽኩረን ኖትፍሌክስ የሰራውን የእንግሊዙ ልኡል አሜሪካዊቶ አክተርስ ስለ እነሱ ስራልን ከይቅርታ ጋር አብይ እና አብዱ ሰመድ 😍😍😍

  • @biruk7810
    @biruk7810 Жыл бұрын

    ምርጥ አቀራረብ በርቱ!

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial28526 ай бұрын

    ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ድምፅ ምርጥ መልእክት!! እናመሰግናለን ሳሎኖች!!

  • @abel2382
    @abel2382 Жыл бұрын

    ቀላል እንዳልሆነ አዉቃለሁ ቢሆንም ሁሌም እንደዚህ ረዘም ያለ ቢያንስ ከ 30 ደቂቃ ያላነሰ ቪዲዩ ቢሆን አሪፍ ነዉ። በርቱ ትመቹኛላችሁ🫶

  • @hemehi
    @hemehi8 ай бұрын

    ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ጋዜጠኛ አብዱ ሰመድ ሙሀመድ🙏

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Жыл бұрын

    አብዱልሰመድወንድሜእንኳንበሰላመጣሕበርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @abdesha-sabonaa-gujii
    @abdesha-sabonaa-gujii10 ай бұрын

    አቀራረባቹ ደስ ይላል

  • @LEOREALM2
    @LEOREALM27 ай бұрын

    Arif Zegebanew 👏👏👏 bertu

  • @ererc
    @ererc Жыл бұрын

    ምርጥ መሳጭ ፕሮግራም!!!

  • @kt1651
    @kt1651 Жыл бұрын

    ምርጥ አቀራረብ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ አብዱዬ እንደው በዛው ደሞ telegram channel ከፍታቹ እዛ ላይ ብትጭኑት ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱልን

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Жыл бұрын

    ቆንጆ ጥንቅር Thanks

  • @user-wb2id9fx5b
    @user-wb2id9fx5b Жыл бұрын

    الله يرحمه ويغفر ويسكنه الجنه يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 Жыл бұрын

    ሁሉም አምባገነኖች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ካለፉት አምባ ገነኖች ፍፃሜ ትምህርት አለመውሰዳቸው ነው የሰው ልጅ ሞት እንዳለ እስካልተረዳ ድረስ ብዙ ጥፋቶችን ይፈፅማል የሳዳምም እጣ እንደ አይጥ ከገባበት ጉርጓድ ተጎትቶ ወቶ መገደል ነው የሆነው እናመሰግናለን ሳሎኖች ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ

  • @Getahunmerga

    @Getahunmerga

    Жыл бұрын

    ግን ግን እንትናዬ ሳዳም ጦርነት የተከፈተበት በምን ምከንያት እንደሆነ አውቀዋልን ? በአምባገነንነቱ ከሆነ እንደአብዛኛዎቻችን ተሳስተዋል ። ዋናው ምክንያት በተለይ አሜሪካ የማትሻው አይነት መንግስትን የሚመራ በራሱ የሚተማመን ጎረቤቱን አጠቃሎ ሃያል መሆን የሚፈልግ በመሆኑ ነው። እነአብዱል ሰመድ ግን የምትመሰገኑ ናችሁ ። በነካካው ብእራችሁ ስለጋዳፊ እንዲሁ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።

  • @user-lz1ik4do9t

    @user-lz1ik4do9t

    Жыл бұрын

    ሊጦ ቀድመሽ ታሪኩን እወቂ ዝምብለሽ አትርተርተሪ

  • @Tube-nq2uz

    @Tube-nq2uz

    Жыл бұрын

    ነጭ አምላኪ መጀመሪያ ታሪክ እውቅ ሳዳም አንባ ገነኖችን ተፋላሚ ጀግና ነበር።

  • @fatumatube5204

    @fatumatube5204

    Жыл бұрын

    ዝም በይ ቆሮቆንዳ ምን አባሽ ታውቂያለሽ እና ነው መጀመሪያ

  • @eyasutadele7782
    @eyasutadele7782 Жыл бұрын

    አብዱስመድ መሃመድ: ድምፀ - መረዋ ልዩ የሆነ የመተረክ ችሎታ። ደጋግመ ባደምጣቸው የማይሰለቹ ትረካዎች። ከልብ እናመሰግናቸዋለን!

  • @sabanebahayusabanebahayau4349
    @sabanebahayusabanebahayau4349 Жыл бұрын

    ለካ እንደዚ ደስ ይላል ታሪክ ማዳመጥ

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Жыл бұрын

    ሳሎኖች የባቢሎን ታሪክ እንደምትሰሩልን አልጠራጠርም🙏

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Жыл бұрын

    ግሩም ነው

  • @newlife2805
    @newlife2805 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏አዘጋጁ ስወድህ❤️❤️፣ምን ዋጋ አለው ሞት አይቀር ያን ሁሉ ግፍ ከልጆቻቸው ጋር ፈፅመው አወዳደቃቸውም የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ከዚያ ስቅላት በህይወት ያሉ ግፈኞች ከዚህ መማር ቢችሉ ጥሩ ነበር ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ!!!ውይ አሜሪካ

  • @jamestimbers5724
    @jamestimbers5724 Жыл бұрын

    Very timely and educational! I hope “ours” will learn from this.

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Жыл бұрын

    እኳን በሰላም መጣህ ሀቢቢ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын

    ይሄ የቅርብ ዘመን በምንኖርበት አለም የተከሰተው እውነት ነው የዚህን አይነት እውነት አሁን ለምንኖረበት ሀገር በተለይ ለኢትዮጵያ አንዴ ትምህርት መውሰድ መቻል ትውልድ ማዳን ነው ከመንጋነት ፅንፍ ከያዘ ብሄርተኝነት ሀይማኖተኛነት ትተን ሚዛናዊ የመሆን እድል ይፈጥርልናል...

  • @samuelnigatie4750
    @samuelnigatie4750 Жыл бұрын

    Abdusemed, u r always great

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 Жыл бұрын

    Abdusemed very Good program more like this the good news is every time improvement your channel

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Жыл бұрын

    ምርጣችን ሰላም ብዬ አለሁ

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    thank you ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bibisami7737
    @bibisami7737 Жыл бұрын

    Good job with good voice

  • @mtnmtn2307
    @mtnmtn2307 Жыл бұрын

    ሀገሩን የከዳ በየትኛውም ሀገር ይሰቀላል።በጀግናው ሳዳም አልተጀመረም።ለጆሯችን ክብር ስጡ።ኘሬዘዳንት ሳዳም ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ጀግና መሪ ነበሩ።

  • @DitaKedir-bl7hk
    @DitaKedir-bl7hk11 ай бұрын

    Berta

  • @user-ic3ku3cf3h
    @user-ic3ku3cf3h5 ай бұрын

    አ ላ ህ የ ጀ ነ ት ያ ድ ር ገ ው 💕

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Жыл бұрын

    ⭐naaf Jiraadhu #Abdusamad #Abiysaid Yihen wub Tarik silazajahilin Inamasaginahalen, zowtir Admacachu #Abdulmubin much love for Salon tarek Members

  • @mame4059
    @mame4059 Жыл бұрын

    Tnx Abdu

  • @DagiyMesfin
    @DagiyMesfin7 ай бұрын

    ሳሎን❤

  • @xxynigga4842
    @xxynigga4842 Жыл бұрын

    ስለ Pablo Escobar እባካችሁ ቤተሰቦቼ

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Жыл бұрын

    ምንም አልተረዳሁክም ለማንኛውም ሳዳም ምርጥ ጀግና መሪ ነበር አሜሪካን የእስላም ጠላት ናት

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Жыл бұрын

    Excellent tireka

  • @teddyfitsum7663
    @teddyfitsum7663 Жыл бұрын

    ሀይ ሳሎኖች በርቱ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ በርግጠኝነት ስለ September 11 የኒዎርክ ጥቃትና የፈረንሳዩን ጥቃት በተመለከተ አዳዲስ ያልሰማናቸውን ነገሮች ጨምራችሁ እንደምታቀርቡ ተስፋ አደርጋለሁ ቴዲ ፍፁም tnx

  • @ibrahimmohammednur6879
    @ibrahimmohammednur6879 Жыл бұрын

    Like it

  • @user-it9tl9lb9w
    @user-it9tl9lb9w19 күн бұрын

    jagna Mari

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Жыл бұрын

    አብዱልሰመድ ድንቅ ነህ🔥

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 Жыл бұрын

    Wow

  • @kasimaminu2461
    @kasimaminu2461 Жыл бұрын

    😢😢😢😢 esu yewdeke gize new areboch gera Yegebachew

  • @shhsssysysys379

    @shhsssysysys379

    Жыл бұрын

    አሜሪካኖች ሴጣን እንደሆኑ አለምም አረቦችም መረዳት ቢችሉ ያኔገና ነበር ሚረዳው!!! ይባስ ብሎ በመልካሙ የአፍሪካ አባታችን ጋዳፊላይ እንዲደግሙት አሁን አለም ልቡን አቁሞ እንደሚመለከተው የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር እንደሆነች ተቀብለን ግፊበት ያልንበትን ጊዜ በምንም አይነት መቀየር ባንችልም አለምን ለማሳመን ለውሸት አላማ ባቋቋመችው CAN & BBC ለማየት የምንሮጠውን እሩጫ ካላስተዋልነው ለኛም ብሎም ነፃነትን ለሚሻው የአለም ህዝብ የቆሙትን ምንንናፍቀውን ለውጥ ለማምጣት የማይደፈረውን ለነብሳቸው እና ለቤተሰባቸው ደህንነት አንድም ሳይፈሩ ለሰጡን ወደፊትም ምንም ለማይገባን የቁም እሬሶች ለበዙበት የአለም ህዝብ ዋጋቸውን እንደቀልድ እና ዋጋቢስ ለማድረግ የማንሰለች እርካሽየሆንን እሬሶች ሆነን እስከመቼ እንደምንዘልቀው እንጃ አምላክ በገነቱ ያኑርልን ማለት ነው!!!!!! እኛ እኮ ከአይሁዶች ድግምት መንቃት አልቻልንም ሀገራችንም 3ተኛው እንዳልሆነች ምን ማስተማመኛ አለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ማለት እንጅ!!! ቀንከሌት ሳይታክቱ ሚለፊላትን ልጆቿን ለአይሁዶች የደም ግብር እንዳይጎል ታክተው የሚሰሩት አክቲቪስ ተብዬዎች ምልምሎች ለመሆን ምንጥረውን ነገር ካልቀነስን እና በማስተማል ካልተራመድን ላዘጋጂልን የሞት እንቅፍት ሰለባዎ መሆናችን አይቀሬ ይመስላል ፈጣሪ ለአለማችን ብሎም ሀገራችንንም ሰላሙን ያላብስልን ማለት ነው። አባቶች እንደተረቱት አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማ ያሉት ይሄን አይደል ሰሚካለ ከዚበላይ ምንም አያስፈልገውም ለዚ ድንዝዝ ገገማ የሆነ ህዝብ አንቂዎች መሆናቹን መካድ ምስጋናቢስ ያስብለኛል!!! ሳሎኖች ሁሌም ምንወዳቹ በምክንያትነት ነው🥰🥰🥰 !!!

  • @abejealemu6581
    @abejealemu6581 Жыл бұрын

    ሳሎናችን❤

  • @samimohammed1294
    @samimohammed1294 Жыл бұрын

    The leader of Iraq, Saddam Hussein, is a hero Please provide a balanced report, not what the international media say, but you yourself Read what the Iraqis have to say and then offer it Abdul Samad I appreciate your voice

  • @mamilajiovani9001
    @mamilajiovani9001 Жыл бұрын

    the history of babylon empire in amharic

  • @habir1726
    @habir1726 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።። ሰለ ኦሰማ ቢንላደን አንደ ግዘ ኣቅርቡለን

  • @zadae6433
    @zadae6433 Жыл бұрын

    ደስ በሚል ድምፅ ተርከህዋል ግን እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተሰቤም ሳዳምን በጣም እነወደዋለን ጀግና ስለሆነ ለዛም ነው የመጨረሻ ወንድሜን ሰዳም ብለን የሰየምነው አንተ ግን ቁጭት ያለብህ ትመስላለህ ስለሳዳም ክፍውን ነው የምታወራው አላህ ይራህመው

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx10 ай бұрын

    😢

  • @ahmedminewer2796
    @ahmedminewer2796 Жыл бұрын

    እንደት ናችሁልን ሳሎኖች ብዙ ጊዜ Coment ባልፅፍም የዘውትር ተከታታያችሁ ነኝ ከበርሀው ሰፈር

  • @dawitsolomon4645
    @dawitsolomon4645 Жыл бұрын

    Ras alulaa abaa nagaan saralan ebakah......

  • @bafamedia1698
    @bafamedia1698 Жыл бұрын

    I always listen your Salon Tube and i love the way you narrate & more over history writing is so an attractive. However, i have to tell you that your tube emphasized on a single religious issue. Media should be neutral. BE NEUTRAL OR GIVE YOUR CHANNEL APPROPRIATE NAME + DESCRIPTION.

  • @Mohammed-sw8tz
    @Mohammed-sw8tz Жыл бұрын

    Selam ere sle nikola tesla tarik sruln Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marlinarter4127
    @marlinarter4127 Жыл бұрын

    🥰🥰

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-os6ok4db5j
    @user-os6ok4db5j Жыл бұрын

    የምንግዜም የሀገር መሪወች የጀግንነት ተምሳሌት ሀቅን እሚወድ ሳዳም ሁሴንን በክፉ አያነሳውም አሏህ ይራህመው እማይርሳ ጀግና የሀገር መሪ

  • @shhsssysysys379
    @shhsssysysys379 Жыл бұрын

    ኮመንቴን ማን በላው አይ ይሄን መንፈስ ወጋሁት

  • @user-lz1ik4do9t
    @user-lz1ik4do9t Жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ መሪ እንዲህ ባለ መልኩ ታሪክ መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነው የ ሊቢያ ህዝብ ከወራሪ ጋር አብረው ምርጡ መሪያቸዉን ማስወገዳቸው ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈላቸው ከ ሊቢያ ህዝብ በላይ ሚረዳ የለም ከኢራቅ ህዝብ ጋርም የሆነው ይህ ነው ሀገር ወዳዱን ጀግና መሪያቸውን አሳልፈው ለጅቦች ሰጡ አሁን ሁለቱም ህዝቦች ይህ ስህተታቸው የ እግር እሳት እንደሆነባቸው ይኖራሉ

  • @ethielleta6969
    @ethielleta6969 Жыл бұрын

    terekak ayimechem

  • @eyosiyasbayou4933
    @eyosiyasbayou4933 Жыл бұрын

    abdul semed mehamed mn aynet dms new??????!!!!!!!!!! I love you

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z9 ай бұрын

    እስካሁን አለማወቄ ይሄን ፔጅ ቆጨኝ 😢😢😢😢

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx8 ай бұрын

    ሳዳምየ የሚገርመውነገር.ሲሞት ሸሀዳይዞነው ኢራቆቺ ጀግና ናቸው ያንሁሉ መአቀብ አልፈው እዚህደረሱ ከዚህየሚገርመው ነገር ደግሞ ነብዩሙሀመዲ =ሰለላሀአለይሁወሰለም) እንዲህብለዋል የትሳኤቀንሲደርስ በኢራቅና በሻም ሶሪያ ፍልስጤም መአቀብይጣልባቸዋል ምግብ ናመደሀኒት ምይከለከላሉብለዋል.ሰሉአላነብይናሙሀመዲን( ሰለላሁአለይሂ ወሰለም)

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 Жыл бұрын

    ሳዳም አላህ ይርሀመክ የእውነት ጀግና ነበርክ አሜሪካን ሁሌም የሙስሊም ጠላት ናት በአሉን ጠብቀው ሰቀሉት የእድሜ ልክ ጠባሳ

  • @ibrahimsalih2507
    @ibrahimsalih2507 Жыл бұрын

    1 VG ES

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Жыл бұрын

    ታሪክን እንደ ጅረት አሳምሮ መቅረፅ ይሉሀል ኢሄ ነው፡፡ ግን ግን ሳዳምን ወደዋለው ጋዜጠኛ አለምነህን በሳዳም ዙሪያ በዘገበው ዘገባ መነሾ ጠላሁት በቃ የሱ ችሎታና ጉብዝና ከሳዳም እውነት በታች ነበርና ፡፡ በርቱ

  • @dhhhxhe9525

    @dhhhxhe9525

    Жыл бұрын

    አንድ መንግሥት ምንም ቢሆንኳ ጥሩ ሰው ቢሆንምየሀገርመሪ ሲሆን ጭራቅነው የሚሆኑት

  • @yenuislamtube673

    @yenuislamtube673

    Жыл бұрын

    @@dhhhxhe9525 አው ጥሩ የሆነም ጥሩ ያልሆነም ታሪክ እንዳሳለፈ ይሰማኛል ግን ግን ምዕራባውያን እሱን ብቻ ሳይሆን በሀሰት ውንጀላ ሀገሪቱንም ነው እንዳትነሳ አድርገው የቀበሩዋት ያውም ምንም መሰረት በሌለው ክስ ይህን አልደግፍም

  • @dhhhxhe9525

    @dhhhxhe9525

    Жыл бұрын

    @@yenuislamtube673 ቀስ አላህ ይራህመው

  • @eliasmekonen6609
    @eliasmekonen6609 Жыл бұрын

    Ende 🐀 ke gudeguade nbr yetegeniewu Thanks George W Bush

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    Bushና ግብረአበሮቹ ሳዳምን ለምን ሊያስወግዱት እንደፈለጉ ታውቃለህ? ከዚያ በኋላ ሀገሪቱ እንዴት እንደሆነች ሰምተሀል? መጀመሪያ ነገሮችን መረዳት አላዋቂ ከመባል ያድናል። በነገራችን ላይ... Bushን Thanks ያልከው ለምን ይሆን?

  • @melakugetahun6599
    @melakugetahun6599 Жыл бұрын

    የሳዳምን ሞት ጥሩ አስታወስከኝ በወቅቱ አለምነህ ዋሴ ሲዘግበው እንዴት ይጥም ነበር። አይ ሳዳም?

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam Жыл бұрын

    አንዴ አንቱ፣ አንዴ አንተ እያልክ ግራ አጋባኝ እኮ :)

  • @Tube-nq2uz

    @Tube-nq2uz

    Жыл бұрын

    ፀጉር ከመሰንጠቅ ታሪኩን አዳምጥ

  • @user-ic3ku3cf3h
    @user-ic3ku3cf3h5 ай бұрын

    ጀ ግ ና የ ጀ ነ ት ነ ው

  • @anwar851
    @anwar851 Жыл бұрын

    ታግሸ ነው ያዳመጥኩህ የታሪክ ሌባ ሁናቹሀል ዛሬ ምን ልታስተምረን ብቻ ሁል እንደፈለክ ኣልገባኝም ሰዎች ከለፈ ሁላ እውነታውን እንኳን አውቅህ እንደዛ ስሜት እራሱ የለህም እናም ከስፒከር እጣ የራስህን ሀሳብ ኣጋራን ይቅር ይበለህ ኣቃጠልከኝ

  • @metages9762

    @metages9762

    Жыл бұрын

    ​@@Sofi-ks3zo የኔ ሰው ❤️ሁሉንም ሰው የፈጠረ አንድ አምላክ ነው

  • @user-wb2id9fx5b
    @user-wb2id9fx5b Жыл бұрын

    الله يرحمه ويغفر ويسكنه الجنه يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲

Келесі