//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ህልም ተንጠራርቶ ነው የሚያየው😂 ጆሮዬ ይስቃል😁🤣..//እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

ኮሜድያን ምንአለ እና ኮሜድያን አማን ለውድደሩ ቀርብው በቀልድ እያዋዙ በውድድሩ ተፋልመዋል።
In today's "Ye Katelo Filmya" episode, comedians Menale and Aman go head-to-head in a spicy food-eating competition! Tune in for some hilarious moments and fiery challenges
የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program featuring renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 418

  • @TadeSmart-5850
    @TadeSmart-5850Ай бұрын

    እስኪ ነፃነት ወርቅነህ እና ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የምትሉ

  • @user-pn6ps5nq6n

    @user-pn6ps5nq6n

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @Meremm-mv2tl

    @Meremm-mv2tl

    Ай бұрын

    ራሳቸው ናቸው እኮ የሚመጡት አንጂ ተንሱ አይደል የሚያቀርባቸው በራሳቸው ፍላጎት ነው

  • @zinet4736

    @zinet4736

    Ай бұрын

    በፋላጎት እኮ ነዉ ለመቀጠል ይቅረቡ ሥትሉ አታፍሩም እኔዴ ሆይ

  • @user-ol3jy8pn8y

    @user-ol3jy8pn8y

    Ай бұрын

    እሸቱ አያችልም ከዚህ በፊት በገነት ንጋቱ መቸ ቻለ

  • @user-meryem172

    @user-meryem172

    Ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @Bb-sw9fm
    @Bb-sw9fmАй бұрын

    ምናለ ጨዋታው ደስ ይላል EBS ቢቀጠር ጥሩ ያዝናናል። ለሀገር ያለው ስሜት👌👌👌👍

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11Ай бұрын

    ምናለ ገና ከመጀመራችን በሳቅ ደፍተኸኝ ነበር ወላጅ እኮ አለኝ🥰😂😂😂😂😂

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    Ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5gАй бұрын

    ሴይፉናነፃነትወርቅነህኮሚዳንእሸቱይቅረቡልንየምትሉ

  • @misganawayele
    @misganawayeleАй бұрын

    ምናለ የሚገርም ኮሜድያን ነው፣ በሌላ ፕሮግራምም አቅርቡት እስቲ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fwАй бұрын

    ከእስከ ዛሬው አንደኛ።የቃጠሎ ጨዋታ።ምናለ አንደኛ

  • @wyimam9103

    @wyimam9103

    Ай бұрын

    አወን

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3thАй бұрын

    Menale is the best comedian !!!!❤❤❤

  • @havemercyonus2123

    @havemercyonus2123

    Күн бұрын

    Absolutely! He is exceptional ❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764Ай бұрын

    ወይኔ ምናለ እንደዚህ ፈኒ ነህ ቀልድ ሲያምርበት❤

  • @kidslife2496
    @kidslife2496Ай бұрын

    ምናለ ገዳይ ነው 😂😂😂😂 ህልም ተንጠራርቶ ነው ሚያየው አላለውም 😂😂😂😂

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511Ай бұрын

    ምናለ ገዳይ አይደል እንዴ😂🤣😂

  • @arsematena6396
    @arsematena6396Ай бұрын

    ውይ እውነትም ምናለ😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015Ай бұрын

    ማነውደኔ አማንን አይቶ የመጣ ላይክ 😂😂😂😂😂 አርጉ አማንን ያላችሁ

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ

  • @nahi88

    @nahi88

    Ай бұрын

    እረ ምናለ እኮ ነዉ ያሳቀን ዘና ፈታ ያረገን ምኔ ነዉ አማን ምንም ጨዋታ አይችልም

  • @BekuMan

    @BekuMan

    2 күн бұрын

    ​@@nahi88brother 😂ppwn eyew, zerenga nw. Anchi ye addis abeba lj nesh aygebashm

  • @bigdawg7362
    @bigdawg7362Ай бұрын

    ምናለ ተደበረበት አማን ላይ አንደኛ ኮሜድያን ነዉ ምናለ 😊😊

  • @meazatsegaye9778
    @meazatsegaye9778Ай бұрын

    ይኸዉልህ ትንሳኤ "እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን" የምትለውን ድምፅህን ዝቅ አድርገው::ምክንያቱም የጆሮም ግፍ አለ!

  • @enanu7590
    @enanu7590Ай бұрын

    አማን የጠፋሀው እንዲህ ወፍረህ አምሮብህ ልትመጣ ነው

  • @user-bb6eb5hs2h
    @user-bb6eb5hs2hАй бұрын

    እንደ ዛሬ ሲቄ አላቃም በጣም ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cpАй бұрын

    በሳቅ ገደለን እኮ ምናለ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤😂😂❤

  • @MahletGiday
    @MahletGidayАй бұрын

    ትንሱዬ እንዝቃለን የሳቃችን ምንጭ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ተወዳዳሪዎች ተባረኩልን

  • @dado36914
    @dado36914Ай бұрын

    ምናለ👌👌😂

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981Ай бұрын

    እነዚህን ባለ ተሰጥኦ የሳቅ ምንጮች ebs በሌላ ቅዳሜን ከሰአት ላይ አብረው ብታቀርቡልን

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    Ай бұрын

    እንደውም በሚቀጥለው ቅዳሜ ይቅረቡልን።

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wkАй бұрын

    የዛሬወቹ ሳቅ በሳቅ 😂😂

  • @user-ck5dx2ht7q
    @user-ck5dx2ht7qАй бұрын

    እረ ትንሱ ተመቸኝ ማቀያየሩ ላይ❤😂

  • @s0lomon150
    @s0lomon150Ай бұрын

    አማን ይለያል ለሣቅ የተፈጠረ ነው ለሁላቸሁም respect❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmedАй бұрын

    አረ ተመቸኝ አማን. ዶሮን በክብር እምንበላት እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ነን ምን አለ. ምን አርደናት አይደል የምንበላት

  • @user-mb8ld5ny2q
    @user-mb8ld5ny2qАй бұрын

    MINALE YOU ARE THE BEST ....YOUR QUALITY IS YOU ARE EDUCATED AND A DEEP AND FAST THINKER

  • @joye1117
    @joye1117Ай бұрын

    Please consider giving Minale an opportunity to host a program or have him join your team. He is exceptionally talented and has the ability to make jokes effortlessly. Thank you EBS

  • @keredinmuktar7985

    @keredinmuktar7985

    Ай бұрын

    You’re right! I can see the hidden talent from him!

  • @meklitdebebe5933
    @meklitdebebe593310 күн бұрын

    Both are amaizing comedians, but Minale is exceptional in a way that he can resist the physical pain and still managed to be calm and think straight! Exceptional! As a psyhologiest I can say that he grew up in a difficult environment and managed to cope through humour!

  • @sunamawitua
    @sunamawituaАй бұрын

    ኧረ በማርያም ሚጥሚጣ ነው እኮ ቢያስ አፋቹ ውስጥ እያለ የሚያስቅ ነገር አትናገሩ በትንታ ስንቱ ህይወቱን እንዳጣ አታቁም ተው በፍጣሪ እኔ ለናተ ሰቀጠጠኝ!

  • @user-jj6jo5pj4n

    @user-jj6jo5pj4n

    Ай бұрын

    በጣም

  • @user-wf3en5rv6h

    @user-wf3en5rv6h

    Ай бұрын

    እኔም ትን ቢላቸውስ እያልኩ ስሳቀቅ😢

  • @Binnyanimation

    @Binnyanimation

    Ай бұрын

    ወተቱስ ?

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877Ай бұрын

    ሰላም የማዳም ቅመሞችዬ ሰላማችሁ በያለችሁበት ብዝት ትርፈርፍ ይበልልኝ ያሰባችሁትን ተሰከቶላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከደገተኛ አደጋ ከደገተኛ ሞት ይጠብቀን ያርብ ቅመሞችዬ እኛንም ሀገራችን በሰላም ገብተን የቃጠሎ ፕሮግራም ላይ አብርን ለመላቀሰ ያብቃን 😂😂😂መቼም ትንሱ የማዳም ቅመሞች ከጋበዘ ዛቁ እንዳማይል እርገጠኛ ነኝ ማዳም እንዳቃጠለችን ያቃል ኑ እኔን ቤተሰብ አርጉኝ ከማዳም ኩሸና አዉጡኝ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @MesretKassawMekonen

    @MesretKassawMekonen

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatuma-nb3kd

    @fatuma-nb3kd

    Ай бұрын

    Amiin

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sxАй бұрын

    Wow በጣም ነው ያሳቁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤

  • @user-zt9zl8iv7e
    @user-zt9zl8iv7e12 күн бұрын

    ውይኔ የዛሬወቹ በጣም ነው ያሳቁኝ አማኑ እና ምኔ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnoobaАй бұрын

    ወዮዮ በሳቅ ሆደ ቆሰለ አናትህን አይተከዋል አላየሁትም እንደት ብዬ ይታየኛል ያለው ቃላት ወላሂ እባዬ እስከሚፈስ ነው የሳቅኩት እፍፍፍ😂😂😂😂😂

  • @ashenafiheadte9268
    @ashenafiheadte9268Ай бұрын

    የቃጠሎ ምርጥ ፕሮግራም !!!

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679Ай бұрын

    የኢቢስ ከሳአት ምያቀርቡት ዮኒ እና ጽጊሽ ዳጊም😂😂😂

  • @madinaendre1634

    @madinaendre1634

    Ай бұрын

    ይጋበዙልን😅😅

  • @yonasalemu2316
    @yonasalemu2316Ай бұрын

    በጣም አሪፍ ጥንድ ነበር በርቱ አሪፍ program ነው

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mqАй бұрын

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MemeMememisirachi

    @MemeMememisirachi

    Ай бұрын

    inem indezawu🤣🤣

  • @yeabsiramulugeta9158

    @yeabsiramulugeta9158

    Ай бұрын

    እኔም

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wkАй бұрын

    አማንን ሳይ ሮጬ ገባሁ እስኪ ጉድህ ይታይ 😂😂

  • @user-ex8fq2jp9d
    @user-ex8fq2jp9dАй бұрын

    ውይ አማንን ትን አለው ብየ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር በተረፍ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618Ай бұрын

    እየበላችሁ አትሳቁ ትንታ ሊያስከትል ይችላል

  • @drasozion1833
    @drasozion1833Ай бұрын

    They guy with brown cote is hilarious 😂

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250Ай бұрын

    ወይ እናንተ ልጆች በሣቅ ሞትኩኝ😂

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5vАй бұрын

    የምር አማን ቢሰጠኝን አይቸ ስንት ነገር ትቸ መጣሁ እንኳን አየንክ አሳስበክን ነበር

  • @susums1376
    @susums1376Ай бұрын

    የዛሬው ይለያል🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826Ай бұрын

    ዛሬ ሁለት ምርጦች !!!

  • @sodffgggyt
    @sodffgggytАй бұрын

    this is the best episode ever....real comedians ❤❤❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oqАй бұрын

    አማንየ ጠፍተህ ነበር የኔምርጥሰው 😍😍😍

  • @ab1mas421
    @ab1mas421Ай бұрын

    "ምናለ ምናለ ምናለ" አቦ ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @habtamugirma9893
    @habtamugirma9893Ай бұрын

    The best guests of this contest so far.😂

  • @yeabsiramulugeta9158
    @yeabsiramulugeta9158Ай бұрын

    የዛሬዉ በጣም ይለያል ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057Ай бұрын

    በጣም የሚገርመኝ ጤና ጥበቃ የሉም ይህን እሳት ሰው ሲበላ ያመጣው ችግር የውስጥ ብግነት ምነው ስንት መላ ኩረጃ ጠፋ እባካችሁ በሌላ አዝናኝ ቀይሩ እባካችሁ ኑሮ ይበቃል😊❤

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5utАй бұрын

    ትንሳኤ ግን አብሮ መብላት አለበት ዛቁዛቁ ከማለት ዝቀህ አሳየን😅

  • @zekalnews4667
    @zekalnews4667Ай бұрын

    Ye ebs akrabi argut mn alen bnatchu😂😂😂

  • @Elhame5544
    @Elhame5544Ай бұрын

    Waww des yemil gzie neber besak new yechereskut

  • @DagLol-sb5qi
    @DagLol-sb5qi6 күн бұрын

    Wow ምናለ😂😂😂😂

  • @mahiashebr
    @mahiashebrАй бұрын

    mn ale 😂😂😂

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5eАй бұрын

    አማንዬ ስወደው አይ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን😂😂😂

  • @Ethio575
    @Ethio575Ай бұрын

    ምርጥ ጥንዶዎች💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534Ай бұрын

    በጣም ዘና ያረጋሉ

  • @SleepyCookies-ej7ot
    @SleepyCookies-ej7otАй бұрын

    Menale 😂😂😂😂hufe keleba zara gena saku madam bet hoye

  • @user-zx3pz4bu9o

    @user-zx3pz4bu9o

    9 күн бұрын

    me to

  • @MaryamEnat
    @MaryamEnatАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ፈጃችሁኝ😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6sАй бұрын

    Endzghi new comedian malet😂

  • @user-zq5lj8vj5m
    @user-zq5lj8vj5mАй бұрын

    Mneeee YARADA LIJ ✌🏽🪘 The NEW MARKET

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123Күн бұрын

    Love Minale! A huge fan of him❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4fАй бұрын

    ተሱ❤️ እንዝቃለን😂😂😂አይ ጨዋታ አማን ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂

  • @SelaamDeselegn

    @SelaamDeselegn

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418Ай бұрын

    አማን ሰላየውክ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደና መጣክ😅😅❤❤

  • @jossyyoni801
    @jossyyoni801Ай бұрын

    ምናለ ገደልከን 😂😂😂

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324Ай бұрын

    ደስ ሲል ቡኒ ጃኬት መልካም ልጅ ይመስላል

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914Ай бұрын

    ሁለት እሚወደዱ ስወች❤❤

  • @aliseaid
    @aliseaidАй бұрын

    Ere betam bzu mnale mibalu lijoch alu endeyawem gena asrawochu yalu 20 akababim yalu

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    ደስ ሲሉ የዛሬወቹ ❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118Ай бұрын

    የዛሬዎቹ በሳቅ ጀምረዉ 😀😀😁😁 በሳቅ ጨረሱት 😁😁😁😁😀😀

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948Ай бұрын

    ጎበዙች

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5eАй бұрын

    መላጣ ይለያል ይችላል ጨዋታም አበላልም ❤❤❤❤ ተንሱ በሳቅ ጨረሰው ያስቃሉ በጣም

  • @endutube9461
    @endutube9461Ай бұрын

    ምናለ ገደለኝ በሳቅ ያአራዳ ጥግ 😂😂

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ኦደው ሁሌም የሚያስቁ አምጥልን

  • @AberaBirbo-yo2np
    @AberaBirbo-yo2npАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂are gadalun eko

  • @nahi88
    @nahi88Ай бұрын

    ምናለ አማን ላይ ተደበረበት ምኔ ይቦንሰዋል

  • @bemnatabebe3255
    @bemnatabebe3255Ай бұрын

    Eskzare kakerbut endazare seka alawkem era basemeam ya ewenat comedian nachew

  • @AymenMusema
    @AymenMusemaАй бұрын

    Wow Arif program 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792Ай бұрын

    በሳቅ ሆደ ነው የቆሰለው እንደ ዛሬ ስቅ አላቅም ወየው

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728Ай бұрын

    እስካሁን ከቀረቡት እንግዳ አንደኛ ናቸው 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulmalikMurad
    @AbdulmalikMuradАй бұрын

    ዋውው አንደኛ😂😂😂😂

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907Ай бұрын

    Mnaleaa sewedew❤

  • @user-mf5nv2mr8f
    @user-mf5nv2mr8fАй бұрын

    ሁለቱም ተገናኝተዋል😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    አቦ ይመቻችሁ ዘና አረጋችሁን።

  • @mawzking5342
    @mawzking534219 күн бұрын

    አንደኛ ከስከ ዛሬ ከቀረቡት

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552Ай бұрын

    Hahaha weyew mariyamen motekugh besak yemechacheu

  • @rehana5977
    @rehana5977Ай бұрын

    are ballaha yezaraw yelyal❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @merryyederrick
    @merryyederrickАй бұрын

    Begeta aLemesake ayechalem😅😅😅😅

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898Ай бұрын

    ምኔ እየበላህ ማውራትህ በስመአብ ቀናሁ እውነትም አያቃጥልም❤

  • @eritrea7521
    @eritrea7521Ай бұрын

    በጣም አሪፍ ሁለቱ ኮሜዲያኖች ❤

  • @Waka619
    @Waka619Ай бұрын

    ሁሌ እንደዚህ ዘና የሚያደርጉ ቢቀርቡ😂😂😂

  • @agiloveenawgaw5307
    @agiloveenawgaw5307Ай бұрын

    ወየው የዛሬው ይለያል😅😅😅

  • @hellotube8475
    @hellotube8475Ай бұрын

    Ye ametu mrtu derbi🤝😂😂

  • @cherugermu5782
    @cherugermu57827 күн бұрын

    ነፃነት ወርቅነህ እና ትንሳኤ ይቅረቡልን

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764Ай бұрын

    Hahahah😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ 😅😅😅

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843Ай бұрын

    አማንየን አይቶ የመጣ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @robeltube8014
    @robeltube8014Ай бұрын

    ወይኔ ትንሱ ዛሬ በሳቅ ድክም አለ ወይኔ😁😁😁😁

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1pАй бұрын

    አይ አማንዬ ያገሪልጅ. እረንስ እዳይ አላለም አማንዬ 😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂

  • @Desta-nk3ou
    @Desta-nk3ouАй бұрын

    Ere lagna la medam qimamoch wididerun akafelun😊

Келесі