የፍቅር አሰጣጧ ልዩ ነው! በነፍሴ እወዳታለው ግን ባል ነች | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.40|​⁠

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአርባኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከናትናኤል ዳዊት ( ‪@natnaeldawiteyoutube‬ ) ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለናትናኤል ዳዊት የፍቅር ህይወት :አላማውን ለመኖር ስለከፈለው ዋጋ : ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ( ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ) ጋር ስለንበረው የስራ ቆይታ እናስለህይወቱ ውጣውረድ በጥልቀት ተወያይተዋል።መልካም ቆይታ::

Пікірлер: 885

  • @rozatiumelssan1755
    @rozatiumelssan17552 ай бұрын

    ናቲዬ እንደ ሴትነቴ ለትዳሬ መገዛትን ከአንተ ተምሬአለሁ ተባረክ❤❤❤

  • @Lee_neg

    @Lee_neg

    Ай бұрын

    ውነትሽን ነው?

  • @hayah2326
    @hayah23262 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉ😂የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ብቻ👍👍👍👍👍❤❤

  • @user-xn4yj4ct4i

    @user-xn4yj4ct4i

    2 ай бұрын

    What's the point 😭

  • @Hanaendualem8413

    @Hanaendualem8413

    2 ай бұрын

    Ye comment ፍቅር😂😂😂😂

  • @user-uz8wd3jq8f

    @user-uz8wd3jq8f

    2 ай бұрын

    8:10 ​@@Hanaendualem8413

  • @Leahhgecho

    @Leahhgecho

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @lilyhassan5647

    @lilyhassan5647

    Ай бұрын

    ​0​@Hanaendualem8410 0ም ም0ምንን 03

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    የእነ የታደሰን የፍቅር ታሪክ ሙሉውን ስንጠብቅ ሌላ ለቀክልን በነገራችን ላይ ይሄም ልጅ ።ምርጥዬ ነው ። በተለይ ትውልድ ለመቅረፅ የሚያደርገው ትግል

  • @elleniamsalu9830

    @elleniamsalu9830

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዠ

  • @UnicellDoughman-ue1tx

    @UnicellDoughman-ue1tx

    2 ай бұрын

    አዎ የነታዲ ይጨረስልን❤❤❤❤❤

  • @SeSe-go4co

    @SeSe-go4co

    2 ай бұрын

    አወ የታደሠ ታሪክ ይለቀቅልን❤

  • @Kwt456-qc8tb
    @Kwt456-qc8tb2 ай бұрын

    የምር በጣም ነው ያሳከኝ እኔም ባል እሷም ባል😂😂😂😂😅😅ለማንኛውም አደኛ ኮማች ነኝ❤❤

  • @selamdesu5795
    @selamdesu5795Ай бұрын

    ቆንጆ ያልሆነ ሰው የለም እሺ ናትናኤል ተሳሳስተካል እግዚአብሔር ሰውን እንደመልኩ እና እንደበሀሪው ፈጠረ ነው የሚለው ቃሉ::

  • @hiitsme1635
    @hiitsme16352 ай бұрын

    ሳቁ እኮ ከልቡ ነው ደስ ይላል ይጋባል። ነገር ግን ከማይኩ ትንሽ ራቅ ቢል ጥሩ ነው።

  • @samrawit376
    @samrawit3762 ай бұрын

    ማኔ ጩኸትህን ኧረ እባክህ 🙏🙏🙏

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    2 ай бұрын

    ሳቋ በጣም ይጮሀል ክክክክ

  • @user-ex8fq2jp9d

    @user-ex8fq2jp9d

    2 ай бұрын

    ተፈጥሮ ነው ተውት

  • @user-solomonzl6fq3zc2r

    @user-solomonzl6fq3zc2r

    2 ай бұрын

    Yeschte sake

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    ተፈጥሮው አይይጩሀት😂😂

  • @hayuyemekdelawa4890

    @hayuyemekdelawa4890

    Ай бұрын

    መፍትሄ 😂የስልካችሁን ድምፅ ቀንሳችሁ አዳምጡ

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc2 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ሰዉን ይወደኛል ማለት አይቻልም ምክኒያቱም ስለራሴ እንጂ የራሴን መዉደድ እንጂ እርግጠኛ እምሆነዉ እራሴን ስለማዉቀዉ በራሴ እርግጠኛ ነኝ በሰዉ ግን እርግጠኛ አይደለሁም 😊❤❤

  • @user-on8wi9uw7y

    @user-on8wi9uw7y

    Ай бұрын

    ትክክል የሰዉ ሆዱ የወፍ ወዱ አይታወቅም ይባላል

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571Ай бұрын

    አቤት የማንያዘዋል ሳቅ ሲሰቀጥጥ!!!

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye23212 ай бұрын

    እርግት ያለ አነጋገር ልጁን አድናቂ ነኝ ሲቀጥል በማኔ ቤት(ዝግጂት) ሁሌ እግዚአብሔር ይከበራል ይሞገሳል በየ ሰከንዱ የእግዚአብሔር ስም ይጠራል ክብር ለማኔ

  • @user-kc3vg4nk1m

    @user-kc3vg4nk1m

    Ай бұрын

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu73672 ай бұрын

    እኔ ግን 4 አመት ከሴት ልጅ እድሜ ህይወት ተወስዶ ሰላም ይሰማሀል፡፡ እንደማትሆንህ እያወቅህ 4 አመት ማቆየት ዋጋ ያስከፍልሀል፡አስተዳደጓ ያመጣባት ቢሆንስ ,መልካም አባት ,እናት ,ወንድም,ወይም በህይወትዋ ከደረሰባት ነገር ተነስታ ቢሆንስ እናት ሆና ብታያት ምኞቴ ነው፡፡((😂😂😂እግዚአብሔር ይክሳታል፡፡

  • @senaitbereket9530

    @senaitbereket9530

    2 ай бұрын

    ምናልባት እሱም ዲክታተር ስለሆነም ይሆናል እንኮንም ቀረባት አነጋገሩ ለኔ ትእቢት ያለበት መሰለኝ ግን ለኔነው መሰለኝ ያልኩት

  • @teddykassie287

    @teddykassie287

    2 ай бұрын

    እሱ አራት አመቱን ተበድሮት ነው ? 😂

  • @fikertefikadu7367

    @fikertefikadu7367

    2 ай бұрын

    @@teddykassie287 ከሴት እድሜ 4 አመት በወንድ 14 እኩል ነው በተለይ ኢትዮጵያ ሴት ልጅ ከ40 በሁዋላ ምንም....... ለምትል ሀገር

  • @TheHolybible8

    @TheHolybible8

    Ай бұрын

    Tebareki yenen Kal new ye tenagereshew 🙏

  • @TheHolybible8

    @TheHolybible8

    Ай бұрын

    ​@@senaitbereket9530Eko enem.endeza new yalkut.

  • @user-xj6zg1ki1g
    @user-xj6zg1ki1g2 ай бұрын

    የዚህ ሰውዬ ሳቅ በመንግስት ይጠየቅልን እንዴ ጨጉዋራዬን ላጠው እኮ

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic2 ай бұрын

    ላዳምጥ ፈልጌ የማኔ ሳቅ እረበሸኝ አሰሪዎቼ ሰሙ አልሰሙ ተሳቀኩ ተዉኩት

  • @HayatMahmud-yb3ey

    @HayatMahmud-yb3ey

    2 ай бұрын

    Yes mesmat aqaten saqu beza

  • @Elabms2023

    @Elabms2023

    2 ай бұрын

    ስቆ ሲጨርስ አታዳምጡም።

  • @AsdQwe-qr8zs

    @AsdQwe-qr8zs

    2 ай бұрын

    ቢጮህም ለዛ አለው❤

  • @tube-yk9ic

    @tube-yk9ic

    2 ай бұрын

    @@Elabms2023 የመዳም ስራ መች ያልቃል ማማየ 😒

  • @merontefera8566

    @merontefera8566

    2 ай бұрын

    እኔ ራሱ ኤርፎንኑ የለኘም ደግሞ 😂

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k2 ай бұрын

    ማነው እደኔ የማንያዘዋንን podcast በጉጉት የሚጠብቅ 💜💙🙌

  • @selamkaley1698

    @selamkaley1698

    2 ай бұрын

    Ene

  • @user-og8jm8mz2k

    @user-og8jm8mz2k

    Ай бұрын

    😊ll🎟​@@selamkaley1698

  • @AEMAEMAHMED

    @AEMAEMAHMED

    Ай бұрын

    😮😮😮ይፍፍ። ይይ። ፍ ፍ ፍ። ይፍፍ ትተው ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፍ ፊት ይፍፍ ፍ ፍቅር ፈጽሞ ይፍፍ። ይፍፍ ይፍፍ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ይፍጠሩ ይፍፍ ይፍፍ። ይይ ክፍፍል ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፍ ይፍፍ ፎቶ ፍ ይፍፍ ይፍፍ። ይፍፍ ትተው ፌስ ይፍፍ ይፍፍ ክፍል ይ ይፍፍ ፎቶ ይፍፍ። ይይ ፋይል ይፍፍ ይፍፍ ፍ ይፍፍ። ይይ ይፍፍ ይፍፍ። ይ። ይፍፍ። ይፍፍ ይፍፍ ይፍፍ ፍ ፊት ፊት ይፍፍ ይፍፍ። ይፍፍ ፍ። ይፍፍ ወደ ውይይት። ይፍፍ። ፍ። ይፍፍጅይ😊

  • @takelederesa
    @takelederesa2 ай бұрын

    ማኔ እጅግ እያዝናና የሚስተምር ዝግጅት ነው እንዲ አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታዘጅልን እናመሰግናለን ፡፡

  • @Habtam837
    @Habtam83716 күн бұрын

    ማንያዘዋል ግን የፍቅር ሰው ነው ደሞ ደስ ካለኝ ነገር ከመፀሀፍ ቅዱስ ጋር እምታያይዘው ነገር ፍቅር ከምንም በላይ ታጋሽነት ነው የበላይነትን አይጠይቅም ፍቅር እራሱ ይገዛሀል 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanisseyoum
    @yohanisseyoum2 ай бұрын

    ከ እዚህ podcast የተማርኩት ነገር ። 1. መጀመር ከባድ ነዉ፤ ማስቀጠል ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ነው፤ ግን ይቻላል። 2. ትልቅ አልም፣ ከትንሽ ጀምር፣ አሁን ጀምረው። 3. የእውቀት ሁሉ እዉቀት እራስን ማወቅ ነው

  • @dinkmedias

    @dinkmedias

    2 ай бұрын

    Waaaaaaw des yemil agelalets

  • @diinkhasab

    @diinkhasab

    2 ай бұрын

    እኔም እንዳንተው ተምሬያለሁ

  • @Efrata288
    @Efrata2883 күн бұрын

    ከወንዶችም ከሴቶችም ቆንጆም መጥፎም መልክ ሊባል ይችላል ፀባይም እንደዚሁ ሁሉንም እግዚአብሔር ትዳርን ሲባርክ እና ሰው ፍርሐ እግጊአብሔር ሲኖረው ነው ሰው መልካም የሚሆነው ሁሉም ወርቅ ፍጡር ነው በመልክ አይመስለኝም ወንድሜ

  • @narty46
    @narty462 ай бұрын

    ኧረ በህግ አምላክ ማን ያዘዋል ሣቅህን ቀንስልኝ 😥😥😥😥😥ሠወቸ ሠሙኝ አልሠሙኝ ተሣቀኩ ❤️❤️❤️

  • @selelah

    @selelah

    2 ай бұрын

    እኔም እደዛዉ

  • @user-ss1oe4nj4q

    @user-ss1oe4nj4q

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @selamlesewhulutube1992

    @selamlesewhulutube1992

    2 ай бұрын

    ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ በማያስቀው የሚያገጥ ሰው ስጠላ😏😏😏😏😏

  • @user-sw8tm3qn1h

    @user-sw8tm3qn1h

    2 ай бұрын

    Lik new fake yemslal 😢

  • @zizi4154

    @zizi4154

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix2 ай бұрын

    ማንዬ በርታልን ❤እመቤት ማርያም ጎጆህን ትገንባልህ ❤

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede93092 ай бұрын

    ጀምሬ ጨርሻለሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሰላለፋችሁት ናቲ ሲያወራ ደስ ይላል🥰🥰

  • @user-lx4gn1sq7h

    @user-lx4gn1sq7h

    2 ай бұрын

    አነም በፍጥጫ ግማሽ አድርሽያለሁ

  • @zuzu5545
    @zuzu55452 ай бұрын

    የማኒያዘዋል ሳቅ ማነው እደኔ ጥርሱን አላስከድን ያለው ስው ቢያይኝ አበድሽ ይለኝ ነበር😂😂😂አቦ ይመችህ

  • @user-cq3iv2gc3t

    @user-cq3iv2gc3t

    Ай бұрын

    እኔ ያቃጥለኛል ዝም ብሎ መገልፈጥሳስበው የውሸቱን ነው

  • @semayukebede3036
    @semayukebede30362 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ intelligent ወጣት ነው የጋበዝከው:: አስተያየቱ ቅን ነው:: He is going to reach very high. I love your programs.

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p2 ай бұрын

    አረ አጠያየቅ ማንያዘዋል ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየከው ፍቅር ማለት መጥፎዋንም ጎን መቀበል ነው እሱ አያፈቅራትም ነበር

  • @DhsgsGzgs

    @DhsgsGzgs

    2 ай бұрын

    ግን እኮ አንድ ቤት ሁለት አባወራ የለም ባህሪዋ ከባድ ነዉ ቢያስ የባል ቦታ አለዉ የሚስትም ቦታ አላት ሁላችን ከቦታችን ስንቀመጥ ነዉ ትዳሩ የሚሰምረዉ ካአንድ መስራ ቤት ሁለት አለቃ የለም እና ግድ ነዉ የባልነት ቦታዉን መልቀቅ ባል በሚስቱ መደነቅን እና መከበርን የወዳል

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    Ай бұрын

    ደምሪኝሁቤ

  • @yodibayu
    @yodibayu2 ай бұрын

    ይህ ልጅ በፍፁም የሚለውን ሴት አያገኝም በእውነት:በ 56 አመትክም አታገኝም ::የፍቅር ቋንቋ እኮ ነው በህልሜ አይሐለው በህልምህ እየኝ ደስ የሚለ በዛን ሰአት ፍቅር ሲያልቅ ሁሉ ነገር እሬት ይሆናል

  • @tirualemeyihuna1086

    @tirualemeyihuna1086

    Ай бұрын

    😂😂😂 እረ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-FactАй бұрын

    ምስኪን እራስህን አታታል አሁንም በጣም ትወዳታለህ ትፈልጋታለህ ። ይልቅ ፍልስፍናህን ትተህ የምትወዳትን ሴት እቅፍ ድግፍ አርገህ በሰላምና በፍቅር ኑር ። የሚወዱትን ሰው ማጣት ከባድ ነው ። ትወደኛለችን ትተህ የራስህን ፍቅር ልብህን ተከተል። መልካም እድል 😊😊😊

  • @bereketdinku2387
    @bereketdinku23872 ай бұрын

    የ ማኔን ሳቅ ከእንቅልፍ የምነሳበት Alarm ላረገው ነው ። ምን ታስባላቹ😂😂?

  • @SamsungA05s-gu2in

    @SamsungA05s-gu2in

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-zj5mo9xu3w

    @user-zj5mo9xu3w

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @baniaychu7478

    @baniaychu7478

    2 ай бұрын

    ተመቸሽኝ😂😂

  • @user-ro8tx4ru2u

    @user-ro8tx4ru2u

    2 ай бұрын

    እንኳንምየነገርሺኝ እኔምላዲርገውመሠል አልነቃእያልኩየቸግሬአለሁ ክክክክክክምርጥሀሣብ ተሥማምቸአለሁሁሁ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    2 ай бұрын

    ሳይሻል አይቀርም

  • @Zenawa-ed5en
    @Zenawa-ed5en2 ай бұрын

    ስወድህ አንተ ልጂ ❤😊😊

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v2 ай бұрын

    ወንድ ልጅ በዚህ ደረጃ ስለቀድሞው ፍቅረኛ ካወራ አሁንም በጣም ያፈቅራታል አለ አደል እየተፋቀሩ አብረው መቀጠል የማይችሉ ጥንዶች

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    Ай бұрын

    ይሄን ልጅ ነው የሚስቅበት

  • @zeharakassie5384
    @zeharakassie5384Ай бұрын

    ጥሩ ማውራት እና መሆን ይለያያል።ራስክን ፈትሽ።ራስክን እደመላክ ትቆጥራለህሳ።ሲጀመር ከወድካት እስከሁለነገሯ ነው።ወንድ የበላይ ይሁን እያለ እኮ ነዉ lol

  • @MeseretMesi-ol3se

    @MeseretMesi-ol3se

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    Ай бұрын

    ትክክል አባቱ እናቱላይ አምባገነን ሳይሆን አይቀርም ልጅ ያደገበትን ነው ሚያንፀባርቀው 😀😀

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v2 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ያወሩትን አይኖሩትም ሲቀጥል ፍቅረኛው ቆንጆ ናት እሷን መስሪት አይችልም ግን እንደሷ ቆንጆ ይፈልጋል የተፃፈ ሣንበብ ቀላል ነው መኖር መተግበር ከባድ ነው ሄዶ ሄዶ ገደል የሚፈልጋት ሴት ቆንጆ ቀይ የማይመስል ቆመ ትቀራለህ ። ማንያዘዋል በርታ ትችላለህ 🙏❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb2 ай бұрын

    ናቲ ይገርመኛል ጎበዝ ልጅ ❤ በፊት ዮቱብ ላይበሚለቀው ቪዲዮ የሚሰጣቸው ርዕስ ያናደኝ ነበር አሁን የያዘው አያያዝ ብራቮቮ ናቲ 👏👏👏👏

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w2 ай бұрын

    ሀባይብብብ ማኔ እየሳቀ ስልኩን ድምፅ የቀነሰ ማን ነዉ ቅመሞች እየተኮስኩ ነበር የምሠማዉ እየሳቀ ስቀንስ ሲያወሩ ስጨምር ነዉ የሠማሁት ቀስ ብለህ ለምን አትስቅም ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zizi4154

    @zizi4154

    2 ай бұрын

    😂😂😂 ene

  • @SeSe-go4co

    @SeSe-go4co

    2 ай бұрын

    ወላሂ እኔ😅😅

  • @keyayene3325
    @keyayene33252 ай бұрын

    ማኔ ሳቅህን የስልኬ ጥሪ ላደርገዉ ነዉ😂😂😂😂😂ትስማማለህ እኔ እንዳንተ ብስቅ በሰዉ ሀገር የቤት ክራይ ነዉ ከአንዳንድ ሚጨምሩብኝ😅😅😅

  • @ShDh-vx8ku

    @ShDh-vx8ku

    2 ай бұрын

    😅😅😅

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    @umhibetulahbntsherefa5672

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @mekdi_62127

    @mekdi_62127

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ei6sk5gz6q

    @user-ei6sk5gz6q

    15 күн бұрын

    😂😂😂,,

  • @pawlosawoke9692
    @pawlosawoke9692Ай бұрын

    አይቼ ጨርሻለሁ በጣም ከምሰማውና ከምወደው ከናቲ የተማርኩት በጣም ብዙ ቢሆንም ሶሰቱን ለመጥቀስ ያክል 1. ለተፈጠርንበት አላማ መኖርን 2. አመስጋኝ መሆንን 3. ትህትናን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh2 ай бұрын

    ማንያዘዋል ለሰራተኞችህ ያለህ አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል 🙏🏽 ናቲ ክበርልን የልጅ አዋቂ እናመሰግናለን

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshowАй бұрын

    ናቲ ተባረክ በጣም አዳማጭ ነህ ማንያዘዋልን ማዳመጥ ዋው በዚህ እርጋታ

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye2 ай бұрын

    የወደዱትን ሙያ መስራት + በራስ መተማመን +ጥረት + ለዓላማ መስራትና ዓላማን መኖር = እነዚህ ተደምረዉ ስኬትን ይፈጥራሉ።እናመሰግናለን ማንያዘዋል እሸቱ እንደዚህ አይነት የህይወት ዘመን ትምህርት የሚሰጡ ወጣቶችን እያመጣህ ስለምታስተምረን የህይወት አላማ መንገዳችንን እንድንከተል ስለምታደረገን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላታችሁም ከዚህ በላይ የወጣትነት ዘመናችሁን የወጣቱን ህይወት በመልካም ምግባረና አላማ እየቀረፃችሁ የምትኖሩ ያድረግላችሁ።

  • @adayuanjes16985
    @adayuanjes169852 ай бұрын

    This man is serious!! This is what meant solid principles in life.

  • @maryum1702
    @maryum17023 күн бұрын

    ማን ያዘዋል እሸቱ በርታ ምርጥ ነገር ነው የምታቀርበው ❤❤❤ ግን ይህ ግን አልተመቸኝም በዙም አመሰጥም

  • @Emue-ce4zo
    @Emue-ce4zo15 сағат бұрын

    ሲጀመር ቆንጆም ሆነ ቆንጆ ያልሆነ ፈጣሪ ሲያጣምርህ ነውጂ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile47772 ай бұрын

    ናቲ ኣረ ለኛም ለጥቁሮቹ እያሰባችሁልን ነገራችሁ ላይ የልጄ አባት እኔንም ልጄን ም እኔን አትመስልም ብሎኛል እኔ ደግሞ ፀይም ነኝ እና ጥቁር ናችሁ ብሎ ጠላን ቀይ አገባ ልጆች ወለደ ከዚያ ትዳር ተበተነ ከዚያ ቀይ እያሳደደ 8 ጊዜ አግብቶ ፈታ ልጆች ከተለያየ እናት ወለደ ግን አብሮ አይኖርም አሁንም አዲስ ይዟል ሴቶች እህቶቼ ፍቅረኛ ስትይዙ አጣሩ ዝምብላችሁ አትያዙ ወንዶች ከሀዲ ናቸዉ

  • @zizi4154

    @zizi4154

    2 ай бұрын

    💔💔💔💔💔wendoch koshasha nachew

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    2 ай бұрын

    ውይ እንደዚህ አይነት ያልዳነ ባልስ እንኳንም ቀረብሽ። የዚህ አይነቶቹ ሲያድጉ ከቤተሰብ እና በዙሪያቸው ካሉት ሰዎች "ምኑም አያምርም (ምኗም አታምርም)" እየተባሉ ቀጭን ረጂም የሆኑትን "ቀውላላ" አጠር ብለው ከወፈሩ"ቁምሳጥን" እየተባሉ ያደጉት ናቸው ተደጋጋሚ መስማታቸው በፈጠረባቸው ተፅዕኖ ብዛት በራስ መተማመን ስለሚያንሳቸው ራሳቸውን ያጡትን "ውበት " ወልደው በልጃቸው ለማካካስ ስለሚፈልጉ እዛ እና እዚህ የሚረግጡት። እንደባከነ ኖሮ ያልፋል። ልጆቻችሁ ግን በስህተት እርስ በርስ እንዳይጋቡ በጊዜ አስተዋውቋቸው ። አቀራርቧቸው።

  • @user-zj5mo9xu3w
    @user-zj5mo9xu3w2 ай бұрын

    ይቺ የማን አለባቸው ፍቅረኛ መከራ አየቺ በቃ ሁሌ ነው ስለሷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hallowiyatube575

    @hallowiyatube575

    2 ай бұрын

    ኩዝኩዝሚ ዛሬም ያፈቅራታል🤣🤣😂🤦🤦🤦

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid2 ай бұрын

    ናቲዬ ዬኔ አባት በጣም ነው ዬሚያስደስተኝ በርታልኝ ማሬ

  • @peri911
    @peri9112 ай бұрын

    መኔ ብርሀን የሞላው ምርጥ ሰው ያወቃቹበት ተጠቀሙበት

  • @leleyimer8783
    @leleyimer87832 ай бұрын

    ማኔ የሁል ጊዜ ምርጤ ነህ ዛሬ በሳቅ ነው የገደላችሁን😂ደሰ የሚል በሳል የልጅ አዋቂ ነው ናቲ ክበሩ ወንድሞቼ ሁሌም ነው የምማረው በዚህ ፕሮግራም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx2 ай бұрын

    I love this young man / እኔ የምፎካከረው ከራሴጋር ነው / smart young man

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia7552 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube50082 ай бұрын

    ቆንጆ ማን ይጠላል ከሚለው ባሻገር በጥዋት ስትነሳ የሚለው ያደክማል😂😂😂😂😂😂😂 በነገራችን ላይ የውስጥ መልክ ይበልጣን እሺ ወንድሜ ቆንጆ ሰዎች መከራ ናቸው

  • @hirutmulugeta7180
    @hirutmulugeta71802 ай бұрын

    ማኔ ሁሌ እንደዚህ ሳቅ😂😂 አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል እንድትኖረው እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏

  • @seraye9862
    @seraye98622 ай бұрын

    ማን እናመሰግናለን! 🙏ናቲ ኩል👌 ልጅ ነህ ስላወኩ ደስ ብሎኛል ጠንካራ ባለራዕይ ነህ!ወጣቶች ሃላፊነትን ሰልችተን ነው ለስሜታችን የተገዛነው ወጣት ላይ እንስራ! የተያያዝን ነን🤝

  • @good8574
    @good85742 ай бұрын

    ማንያዘዋል ሳቅህ በጣም ደስ ይለኛል በእውነት ነው የምልህ ይመችህ ውንደሜ

  • @HayatMahmud-yb3ey

    @HayatMahmud-yb3ey

    2 ай бұрын

    Balege neshi

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    ​@@HayatMahmud-yb3eyinde lamindnow balage yehonachu good uko now

  • @biruk-Tadesse4
    @biruk-Tadesse4Ай бұрын

    ዋው ናቲ ጌታ ይባርክህ የረዳህን እና ያገዘክን እግዝአብሔርንም ዮኒንም ስላልረሳህ ተባረክ

  • @hiitsme1635
    @hiitsme1635Ай бұрын

    ጀምሬ ጨርሻለሁ😊😊 አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው ነው መልካም ሰው ነህ ስላታወስከው ማኔ

  • @hanaawoke5673
    @hanaawoke56732 ай бұрын

    ማን የምትጋብዛቸዉ ሰዎች ምርጦች ናቸው ያብዛችሁ ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው አይቻለሁ፡፡

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    በእውነት አሳዘንከኝ እኔም ባል እሷም ባል

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z2 ай бұрын

    ጀና ነህ ወድሜ ከተ መማር አለብን

  • @user-ge9er1ju6p
    @user-ge9er1ju6pАй бұрын

    ናቲዬ ቅመሙ አንተ እኮ እግዚአብሔር በልእቀት በእውቀት መንፈስ የባረከህ ነህ

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2n2 ай бұрын

    በዉነት በዉነት ስለፍቅረ አሁን የተረዳዉትን መረዳት ከ7አመት በፊት ብረዳ ባሌን አላገባዉም ነበረ ባለማወቄ ዋጋ ከፈልኩ እየከፈልኩም ነዉ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia7552 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ በደሙሀይል ይሸፍንችሁ❤❤❤

  • @imaway7619

    @imaway7619

    2 ай бұрын

    God bless you dear

  • @MelatMesfin-kg2tb
    @MelatMesfin-kg2tbАй бұрын

    ጀምሬ ጨርሻለው ያውም የ3:00 video ለሊት አሁን 2:15 ሆኖአል በጣም ተጠቅሜአለው i proud of you blessed

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093Ай бұрын

    እምታቀርባቸው አሥተማሪ ናቸው እናመሠግናለን🙏🙏ግን ደሥ ብሎኝ እየሠማሑ እያለ ሳቅህ ብዙ ነው እና ድምፅ ሑሉ እቀንሣለሑ ይቅርታ እኔ ብቻ ልሑን ሌላም ሠው ጌታ ይወቅ

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh2 ай бұрын

    ማንያዘዋል ለሰራተኞችህ ያለህ አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል 🙏🏽 ናቲ ክበርልን የልጅ አዋቂ እናመሰግናለን ማኔ ለኔም የሆነ ጊዜ ኢነርጂ ሆነህኛል አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ💪🏽

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta8152 ай бұрын

    your Guest Is Very Smart May God Bless You Both

  • @birkete22
    @birkete22Ай бұрын

    ብዙባትስቅ ወንድማችን ከተጠይልቂዌቹ የህይወት ልምድ እያካፈሉን ብዙም በማያስቅ ነገር ላይ እምትስቀው ብዙም አይመችም ማንያዘዋል ሳቅህ ተጠያቂዎችን በአግራምት ያዩሀል ባትስቅ ባትስቅ

  • @Emue-ce4zo
    @Emue-ce4zo15 сағат бұрын

    አረ ሁሉም ቆንጆ ሰደብከን 😢😢😢 ፈጣሪያችነን ፈርተን እምንገፋ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s2 ай бұрын

    በጣም የማከብረው ልጅ ክበርልን

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu2 ай бұрын

    ማኔ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለትንሽ ትልቁ ፈጣሪ ብርሃን አድርጎኃል ናቲ ልጃችን ነው ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ በዕውቀት ያሳድግህ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @hanadegefa1575
    @hanadegefa1575Ай бұрын

    Mane አስካካህ በጣም 😊

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen6862 ай бұрын

    ማኔ እንበሳ ጀምሬ ጨርሻለሁ ይህን የመስለ ሙሉ ኢንተርቢው ሁል ግዜ ነው የማዳምጠው በርታበርታበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282Ай бұрын

    በትክክል.

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete44402 ай бұрын

    ይኼ ልጅ ሲንግል ሆኖ ስለፍቅር የሚያስተምር ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን ዛሬ ያሳለፈውን የፍቅር ሕይወቱን ሲያወራ ለእሱ ያለኝ ክብር ከፍ ብሏል ጎበዝ በርታልን ብዙ እንማራለን ካንተ አይቼ ስጨርስ ደግሞ እኮምታለው ቀጥሉ!

  • @daneldanel114
    @daneldanel1142 ай бұрын

    " አሁን ባልጮህም እደመጣለሁ እግዚአብሔር ይመስገን " እውነትህነው ማንያዘዋል ምንድነው የሚጮኽብን ብለን ስንሰማህ እንድናዳምጥህ አረከን አሁን ለብዝዎች አረአያ ሆነሃል !

  • @yassintube5387
    @yassintube5387Ай бұрын

    የ አንተን podcast ሁሌም እከታተላለሁ ግን በጣም የተማርኩበት አንተ ከ ጋበዝካቸዉ ሰውች natnael dawit ቴሌይቶብንኛል. ጽናት. Passion ምን እንደሆን በደንብ አይቸበታለሁ. በ tiktok አዉቀዋለሁ አሁን ደሞ ተለይቶብኛል Wow ትልቅ ቦት እንደሚደርስ 💯 percent iam shur❤❤ Yassin Ousman from Wello kemissie

  • @AlmazKassaw-bt3qh
    @AlmazKassaw-bt3qhАй бұрын

    እደኔ ግን ቆንጆም ፀባይዋም ሙሉ ከፈለክ ለምን እራስህ አታበጃትም በጭቃ አተን የምትለውንና ፍላጎት የሚያሟላ የለም ምክንያቱም የሰው ልጅ ሙሉ አይደለም ባለው ነገር ተቀብለህ እስዋ የሌላትን አተ ይኖኖርህ ይሆናል እስዋም ያላትን አተጋ ላይኖር ይችላል ስለዚህ ሸር ተደራርጋችሁ የቀረውን ቀስ እያላችሁ ትሞሉታላችሁ ባይ ነኝ እጅ አተ እደምትለው ተስተካክላ ትምጣልኝ ካልክማ ቆመህ ትቀራለህጂ የትም አትገኝም ሲቀጥል ትዳር በምርጫ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦጦታ ነው እሱ የሰጠህን አሜን ብለህ ተቀብለህ ተቻችላችሁ መኖር ነው ያለባችሁ እጂ ቀይ ምናምን ይህ ከቃል በላይ ለውጥ አያመጣም ባይ ነኝ እናም አዲት ስንኝ ልጋብዝህ """" አተም ሂድ ሂድ ወደቀያዮቹ ለኛም እግዜር አለን ለጥቋቁሮቹ ስማልን በናትህ ግብዣ ነው በሞራላችህን ነው የተራመድከው አልገባህም እጅ😂😂😂😂😂😂 የኔን ሃሳብ የምደግፉ👍👍👍👍ግጩኝ💃

  • @bezawittadesse9450
    @bezawittadesse9450Ай бұрын

    ትልቁ እውቀት ስለራሳችን ያለን እውቀት ነው ያልከው በጣም ደስ ብሎኛል እስከዛሬ ብዙውን ጊዜ ስለ አለም ስለሰዎች ለመረዳት እንጂ ስለ ራሴ ለማወቅ ያን ያሀል ጊዜአልወሰድኩም 2 የተሰጠንን ሰርተን መጨረስ እግዚአብሔርን ማክበር እንደሆነ አስተምሮኛል 3 ሁሌም ኃላፊነትን መውሰድን አስተምረኸኛል 4 ከምናደንቃቸው ሰዎች ለኛ ለዓላማችን የሚያስፈልገንን ትምህርት መውሰድ እንጂ ሙሉ በሙሉ እነሱን መሆን እንደሌለብን አስተምረኸኛል ማንዬ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ናትናኤልን ወጣቶች ሁሉ ቢያዩት ከሱ ትልቅ ነገር ይማራሉ ብዬ አስባለሁ ደጋግመህ ብትጋብዘው ደስ ይለኛል ድንቅ ፖድካስት ነበር አንተም እንደዚህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ከራስህም ሕይወት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ፈጣሪ የጥረትህን ያህል እኛ ተለውጠን ሀገራችን አድጋ እንድታይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ።

  • @user-ge9er1ju6p
    @user-ge9er1ju6pАй бұрын

    እውዬ ማነዜዋል በዘመንህ በእውነት ሳቅ ዬሁንልህ

  • @user-tw4rj4cm3d
    @user-tw4rj4cm3dАй бұрын

    ጀምረን ጨርሰናል በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው።

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad49262 ай бұрын

    ውይ ይሔልጅ ደስ ሲለኝ ማን ያዘዋል ግን ሳቅህን ቀንስ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy71782 ай бұрын

    ማኔ አሁን ባለህበት ሁኔታ የድሮ ፍቅረኛህን አታንሳ ሌላ ህይወት ለመጀመር እኔ ለምሳሌ ስለሷ እያወራህ የአንተ ሚስት ለመሆን ምችት አይሰጠኝም

  • @MahiTube-qd6rt

    @MahiTube-qd6rt

    2 ай бұрын

    😊ፈዘዘበበወቧበዘወበወዠበዘበዠወበበ😊😊 ዠዠዘፈዠፈዠፈ ዘዠ ዠ ፈቨበዠፈ

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    2 ай бұрын

    ​@@MahiTube-qd6rt የ" ዠወዘበበበቨዠን" መንፈስ መታሁ¡ 😂😂😂

  • @Jesusismysaviourended

    @Jesusismysaviourended

    Ай бұрын

    ​@@Ewoyn_Tewod_84 You kill meeeeee hahahaha

  • @user-on8wi9uw7y

    @user-on8wi9uw7y

    Ай бұрын

    ​@Ewoyn_Tewod_8😂😂😂😂😂😂😂4

  • @mahiaba1287

    @mahiaba1287

    Ай бұрын

    Btikikil

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun5 күн бұрын

    ልክ ነህ እግዚአብሔር ይወድሀል ሳቅህን ግን ይጸየፈዋል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586Ай бұрын

    ዋዉዉዉዉ ልዩ የሆነ ልጂ ወይኔ እንደት እንደምትመስጥ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተማርኩበት ምስጋናን ለተሰጦ መገዛትን እራስን መሆንን ረ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ያልጠበኩት አስተዋይ ና በሳል የሆነ ልጂ በነገራችን ላይ ግብዣዉ እኔን አይመለከትም ሀሀሀሀ ።

  • @rozabirhan2660
    @rozabirhan26602 ай бұрын

    ማን ያዘዋል እስኪ ቀስ ብለህ ሳቅ ይረብሻል ሳቅህ

  • @arsiiarbaagugu7628

    @arsiiarbaagugu7628

    2 ай бұрын

    እኔም 😂😂😂ካካኳኳ😢ኡፍ

  • @EyerusTsegay-yz7wt

    @EyerusTsegay-yz7wt

    2 ай бұрын

    የተመታ ኮሜንት😂😂😂

  • @remlaahmed654

    @remlaahmed654

    2 ай бұрын

    Eko demo yewnetem ayimeslem ewnet new

  • @demereweyob9418

    @demereweyob9418

    2 ай бұрын

    የመንፈሰ ጭንቀት ያለበት ሰው መሳቅ ሰለማይችል የሚሰቅ ሰው ሲያይ ያመዋል ምንም ልረዳህ አልችልም ቻለው

  • @Abitytube

    @Abitytube

    2 ай бұрын

    እኔም እሱ ስስቅ ድምፂ ቃንሼ ነው ምሳማው

  • @yizanugobeze8964
    @yizanugobeze8964Ай бұрын

    ዋው የውነት ተመስጨ ነው የሰማሁት ምን አይነት ማስተዋል ነው በዚህ እድሜ አንድ ቀን ከሁለታችሁም ጋር እገናኝ ይሆናል አመሰግናለሁ👍👍👍👍

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k2 ай бұрын

    እሂልጅ ስውደውኮ አሪፍ ምክር የሚሰጠን ምርጥ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ብሮየ❤❤❤❤እናመሰግናለን !!M❤❤

  • @yemesrachabebe6377
    @yemesrachabebe6377Ай бұрын

    ማንዝያዋልዬ እንደምን ነህ ቆንጅዬ ከምታቀርባቸው ሰዎች ይልቅ አንተነህ የምታስቀኝ የሰዎቹን ወሬ ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ የምታደርገው❤❤❤ 😂😂😂❤❤❤

  • @almazg2305
    @almazg2305Ай бұрын

    ናቲ በጣም ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁኝ በርታ

  • @user-zj5mo9xu3w
    @user-zj5mo9xu3w2 ай бұрын

    ናቲ ይመቺህ አነጋገር ስርአት ፀባም ማሻአላህ

  • @genetejersa4913
    @genetejersa49132 ай бұрын

    እረ ይሳቅ በጣም ደስ ይለኛል እኔንም ያስቀኛል ሳቅ ሲያምረኝ ማኔን አያለሁ በሳቁ አትምጡበት

  • @HayatMahmud-yb3ey

    @HayatMahmud-yb3ey

    2 ай бұрын

    Balage saki new shele neshi

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    ​@@HayatMahmud-yb3eyawo ante anchi erasish balage nash balage nak sawun yalamiknayt mitsadib minagabak mani asigadadak inditmalakat woragan iyelaqaqami iz tegoraraleh inde

  • @user-gp2rv5yr6s
    @user-gp2rv5yr6s7 күн бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋዎች በዚህ ብሮድካስት የተማርኩት ህልምን መኖር ነው ትልቅ ህልም አለኝ እንዲሳካልኝ ሁላችሁም ያሳካልሽ በሉኝ ።Nati you are So Smart Thank you Bro🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ewi3400
    @ewi3400Ай бұрын

    አቦ ሳቅህ ደብሮኝ ዘጋሁት።

  • @lidolido3071
    @lidolido3071Ай бұрын

    ሰላም ወንድሞች ተባረኩ ናቲ ማለት በእግዚአብሔርም ዘንድ የተወደደ የተከበሩ ልጅ ነው ነቲ በእውነት አከበርኩህ ምክኒያቱም የሚሰራን ሰው አትተቹ ያልከው በጣም መልካም አባባል ከአንድ የበሰለ ሰው የሀገሩን እድገት ከሜመኛ ሰው ለኔ አንደኛ ነህ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @LERASE
    @LERASE2 ай бұрын

    ትልቅ ስህት! እውነት እንደዚህ እንደምትወድህ ካወክ ልትረሳት ፈልገህ የተደገፍከውን አምላክህን ተደግፈህ ፍቅራችሁን ማስቀጠል ነበረብህ

  • @mekdiNegis

    @mekdiNegis

    Ай бұрын

    ሴት እንደ ሴት ስትሆን ነዉ ትዳር የሚሆነዉ

  • @betelhemasres1739
    @betelhemasres17392 ай бұрын

    Meteyek alwedem sile endat dese endalegh meknyatum erasen betam eteche neber ahunem meteyek alwedem arif koyeta neber manyazwal thank you

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2pАй бұрын

    I am a beautiful inside and out. All this GOD gives me a gift. But no one in my life expet GOD, thanks 🙏 you Lord.

  • @MisganawKifle-rd3rb
    @MisganawKifle-rd3rb2 ай бұрын

    ናቲ ዋው የምትደንቅ ሰው ነህ እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h2 ай бұрын

    የማን ያዛዋል አሳሳቅ በጣም ነው የሚያስቀኝ😅😅😅

  • @user-uh2ut2jb5f
    @user-uh2ut2jb5f2 ай бұрын

    Manyazewal ebakh rejm seat atsak keza beterefe arif program new,nati arif hasab new tebareku❤❤

  • @tigistawraris6085
    @tigistawraris60852 ай бұрын

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እያየኋ እየተከታተልኳችሁ ነበር በጣም የሚገርም ልጅ ነው ተባረክ ልጄ ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ።

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc2 ай бұрын

    ማነዉ እኔደኔ ማናዘዉ ሲስቅ የሚያስቀዉ ሁልግዜም ሳቅልን ናቲዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

Келесі