የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024

#yekenGodoloFilm
#የቀን ጎዶሎ
#አዲስፊልም2024
Telegram: t.me/abnatanMultimedia
Tiktok: / abnatan_multimedia
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024

Пікірлер: 125

  • @SurprisedBirdwingButterf-nk4yh
    @SurprisedBirdwingButterf-nk4yh

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552

    ሙኬን ምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😊

  • @Alhamdulilaabc
    @Alhamdulilaabc

    የሴቷ ጥፋት ነው እስታይሏሁሉ እንደፍቅረኛ ከዛም ፍቅረኛ አለሽ ሲላት የለኝም አለች ትንሹ ምንም አላጠፋም እሷ ናት የገፋፋቺው ስታናድድ😢😢

  • @csi1023
    @csi1023

    ኮሜንቶች የፈለጋቹትን አስተያዬት መስጠት መብታቹ ነው ለኔ አስተምሮኛል በርቱ የኔ ውዶች

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847

    ጥሩ ነው ኬናኮ ያለበት ፊልም ውሥጤ ነው በርቱልን

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450

    ኬናዬ❤

  • @salamam9532
    @salamam9532

    መጨረሻው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @AseWoru
    @AseWoru21 күн бұрын

    ሲሰማ እንኳን ለጆሮ የሚቀፍ ነገር ምናለ ፊልም ሆኖ ባይመጣልን ብዬ ተመኘሁ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588

    እንደገና መጨረሽው የማያምር የድካም እና ጥሩ ስነምግባር ንፁህ ፍቅር ውጤት የሌለ ው ፊልም ባጣም የሚያናድድ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec

    ንሰሓ ግቡ በክርስቶስ ወንጌል እመኑ❤❤❤

  • @geberu899
    @geberu899

    ድብቅ መሆን መጨረሻው ሐዘን ነው ግልጽነት የቤተሰብ ደስታን ይጠብቃል።

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x

    በጣም ይገርማል ግን ሴት አሳሳች ነነ ሀራካቶ ነው እንደዛ መሆን የለበትም ፊት ሰጠችው ወንድ ልጅ አይደል ተሳበ ❤❤❤

  • @buruk9586
    @buruk9586

    ሞኬ ምርጥ ተዋናይ ጎበዝ ተጫዋች አሥቂኝ አባት ነው ይችላል

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450

    አዳንድ ግዜ😢

  • @FoziyaMohammed-wo8bc
    @FoziyaMohammed-wo8bc

    በጣምይገርማል

  • @SmilingHoneyBee-ul6kn
    @SmilingHoneyBee-ul6kn14 күн бұрын

    ኬናን አይቼነውየመጣሁት ❤❤❤❤❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201

    ኬናዬ❤ አንተ ከሌለህ እኮ ፊልም አይመስለኝም😅😅

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i

    አጨራረሱ ግን ክፍል ሁለት ያለው ይመስላል እንዴት ነው???

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu

    ዉይ ተመስጌን እናት ልጅ አባት ልጅ የሆነ ፊልም ማየት ካቆምን ሰንበትበት ብለን ነበር ተስፋ ነዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adenaabera
    @adenaabera

    ኑ ያምራል👌👌👌

Келесі