የቀን 6 ሰዓት ስፖርት ዜና … ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

የቀን 6 ሰዓት ስፖርት ዜና … ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 14

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga927126 күн бұрын

    የኢትዮጵያ አምለክ አትሌቶቻችንን ያግዝልን ሃይል ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ናው በደቡብ አፍርከ ያለን ኢትዮጵያውያን እግዝእብሄር እንድራደን እንፀልያለን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823027 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @zergasfaw42

    @zergasfaw42

    27 күн бұрын

  • @amrhbore9077
    @amrhbore907727 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ስም በአውሮፓ እየገነነ ያለው በርስ በርስ ጦርነት፣ በዘግናኝ ድህነት፣ ስደት ነው..

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    ጸረ ህዝቡ ጌታቸው ተመልሶ እዛው እንደ ትግራይ እንዳማራ እንድ ኦሮሞ የሚል መርዙን ሲረጭ..

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    መጀመሪያ ሰው ሰርቶ የሚበላበት አስተዳደር በተመኘህ.. ደግሞ አያፍርም ኦሎምፒክን እናስተናግዳለን... አዲስ አበባን ከመላው በተዘረፈ ሃብት እያፈረሱ መገንባት የሁሉም ኢትዮጵያ ልማት እዛ የደረሰ አስመስለው እኮ.. ሌላው ክልል እኮ በህዝብ ለህዝብ ጦርነት እየጋየ መሆኑን ለደቂቃ እንኩዋን ማስታወስ አይፈልግም.. ወስይ ይህ መንግስት ስልጣን ከያዘ ጀመሮ የሚረግፈው ህዝብ እና የሃገር ሃብት የዩቱዩብ ፍብረካ አድርጎ ነው የሚያስበው..

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    ሃገር ውስጥ ኦሮሞ ትግሬ አማራ እያላችሁ ህዝብ ታባላችሁ ውጪ በጣት ለምንቆጠረው አንድነት ትሰብካላችሁ.. አሳፋሪዎች..

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    የአሁኑ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ መሳተፍ ወርቅ ማግኘት ከጀመረች አንስቶ እስከ አሁን ካሉት ሁሉ ያነሰ ውጤት ነው የሚመዘገበው ምክንያቱም የኢትዮጵያ አትሌቶች ከመንግስት በሚሰጣቸው ስልጠናም ሆነ ገንዘብ አይደለም እዚህ የደረሱት በአንድነት ድጋፍ እና መዙምር እንጂ... በአንድነት ፍቅር እንጂ.. በኦሎምፒኩ መንደር ትግሬ የኢትዮጵያን ባንዲራ ወርውሮ የህውሃት ባንዲራ፣ ኦሮሞ የኢትዮጵያን ባንዲራ ወርውሮ የኦሮሞ ወይም የኦሆዴድ ባንዲራ ወዘተ የሚታይበት ነው.. በኦሎምፒኩ መድረክ እጅግ የሚጠላሉ ቢያንስ አስር እና ከዛ በላይ ባንዲራዎች የሚታዩበት ነው.. ይህ አሳፋሪ ነው...

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem459727 күн бұрын

    አሽበር አሁንም !!!

  • @temsgenkeneny8291

    @temsgenkeneny8291

    26 күн бұрын

    ቅናት ነው

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    የአሸባሪው ድርጀት መሪ ትቤቱን ለመግለጽ ኬፕ አድርጎ እጁን አጣምሮ ነው ለህዝብ መልስ የሚሰጠው.. ስለኢትዮጵያ ስወራ ትቢቱን መግለጽ የፓርቲው ግዴታው ነው እና...

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT26 күн бұрын

    የአሸባሪው መሪ የትግራይ ጌታ ፊቱ እንዳይታይ የተቻለውን እያደረገ ነው.. የኢትዮጵያን አትሌቶች በዚህ አሸባሪ ሽኝት ማድረግ ምን ያህል ውርደት ነው..አሳፋሪ

Келесі