የቅዱሳን አማላጅነት አያስፈልግም ??? እጅግ ወቅታዊ ምላሽ ለኢአማንያን........ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ deacon henok haile

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 193

  • @makmas-mc9zw
    @makmas-mc9zw Жыл бұрын

    ስንት ሚሊየን ምዕመናን ነዉ ይህን የማያቅ ይህን ትምህርት ያየዉ ግን ትንሽ ነዉ::ይሄኔ ሷመሰዳደብ ወይም የብሄር ጉዳይ ቢሆን ሚሊየን ሰዉ ያየዉ ነበር:: በሁሉም መስክ የተግባር ሰዉ ሀ ሁኑ ያኔ የገባቹ ለመብታቹ ፊት ለፊት የምትሟገቱ ሌላዉ የሚያከብራቹ ትሆናላቹ::

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Жыл бұрын

    ልብ ላለ ሰው ይህ የማያዳግም ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን!! ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ጸጋውን ያብዛልን!!

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 Жыл бұрын

    ለ ጼንጤዋች አድርሱልን። ቅዱሳን ከሞቱ በዋላ አያማልዱም ይላሉ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማል አንቁ መምህራችን አምትወዳት አመብርሃን ትጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመንህን አግዝአብሔር ያርዝምልን አሜን ቅዱሳንን የሰጠን አግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት ኣይለየን አሜን🤲🤲👏 ቅዱሳን የሚጠሉት ደሞ አግዝአብሔር ልቦና ይስጣቹ ያሳዝናል አኔ አሚገርመኝ ግን ቅዱሳን አየጠሉ ለራሳቸው ቅዱሳን ነን የሚሉት ነው አሚያሳዝን😭😪

  • @hanateferaerabo965

    @hanateferaerabo965

    6 ай бұрын

    😅 P

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Жыл бұрын

    በውነቱ መምህሬ እንደ አንተ አይነት ሊቅ ፍትፍት አድርጎ ቃለ እግዚአብሔርን የሚያስተምር ስለሰጠን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondesenWond
    @WondesenWond9 ай бұрын

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ከተሻለ ፀጋ ጋር አምልቶ ይስጥልን፡፡አሜን!!!

  • @MsMetada
    @MsMetada Жыл бұрын

    ጌታ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ሄኖክ የቤተክርሥቲያናችን ታላቅ በረከት ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልን

  • @yofe1058
    @yofe1058 Жыл бұрын

    ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት፣ ቀለህይወት ያሰማልን።

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Жыл бұрын

    ፍፁም የሆነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እፁብ ድንቅ ትምህርት ወ ተግስፅ ነው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @vp_production7973
    @vp_production7973 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ብዙ መዕመናን ከቤተ-ክርስትያን በራቅንበት እና መምህር በሚያስፈልን ጊዜ የተሰጠኸን እጅግ ደንቅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ምድራችንን ሰላም አርጊልን ለኛ ለሀጢያተኞቹ

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    አሜን 🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    መምህር ያንተ ማቸም ግሩም ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ መድኃኔዓለም ✝️

  • @ruthgetachewdesta8326
    @ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын

    መዝሙረ ዳዊት ላይ ከወዳጆቼ ጋር ቃል ኪዳን አደረኩ ተብሎ ተጽፎል ፡፡ እግዚአብሔር በተለያየ መልኩ ለቅዱሳን ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፡፡ ለምሳሌ ለኖህ ምድርን በንፍር ውሃ እንዳያጠፋ ቃል ኪዳን ገብቶለታል፡፡ ሰኔ ጎለጎታ ጌታችን ለእመቤታችን ቃል ኪዳን የገባበት መጽሐፍ ነው እንደውም እንዲህ ያላል መጸሐፉ ላይ በእያንዳንዱ ስጦታዋ ላይ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ ይላታል፡፡ እና ያ ቃል ኪዳን ስራው እየሰራ ነው፡፡

  • @alemdesta454
    @alemdesta4549 ай бұрын

    ያሥምዕ ለከ ቃለ ሕይወት መምኅርነ💒💙🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታችን የቅድሥት ኪዳነ ምህረት በረከቷ እረዴኤቷ ፍቅሯ አይለየን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባታን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልህ መምህራችን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን

  • @user-kx2of8wh6x
    @user-kx2of8wh6x Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒🌹👏

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын

    አንደበተ ርትዕ ውዱ መምህራችን ቸሩ መድሃኒአለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን፥ አሜን በአገራችን ያሉ ቅዱሳንን ከ፲ በላይ ያድርግልን፥ አድርጎልንማ ነው እስከ አሁን ያልጠፋነው እንደእኛማ ቢሆን ገና ድሮ ከምድረ ገጽ ጠፍተን በነበር፥፥ ኦርቶዶክስ ሆኜ እንድፈጠር የፈቀድክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን፥፥

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው። የቅዱሳኖች ጸሎት አይለዬን 👏🌺✝️

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv Жыл бұрын

    አሜን 🤲😥 አሜን 🤲😥 አሜን 🤲😥 ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቸው ይደረበን 🤲😭❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🤲💒💔✝️💔👏🙏

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን ምልጃ አይለየን አሜን

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም ንፁህ ልብ ይስጠን ፈጣሪ🙏❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን🙏🏾

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን፣ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተማርነውን በልቦናችን የያሳድርብን፣ ለዕርስዎም ዕድሜና ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema20679 ай бұрын

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የቅዱሳን ምልጃ ይጠብቀን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ በቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ያፅናልን በድሜ በጤና በፀጋ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን💒✝️

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg32686 ай бұрын

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @Mahlet40
    @Mahlet406 ай бұрын

    የኔ እንቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj2ok1gd1r
    @user-oj2ok1gd1r Жыл бұрын

    በእዉነት ወንድም አለምየ ቃለህይወቱን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ያድልልን በእዉነት የቅዱሳን የእናትናባቶቻችነት ፀሎት እና ፅኑ ቃልኪዳናቸዉ ብሎ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን በረከታቸዉ በእኛ በሀፂያተኛ ልጅቻቸዉላይ አድሮ ይኑር ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅር እናአንድነትን ያድልህን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን እመ ብርሀን ሩህሩህ እናታችን አትለይህ አሜን አሜን አሜን

  • @Asnakezelalem
    @Asnakezelalem10 ай бұрын

    እግዚአብሔረ እናንተን ብቁ መምህራን ሰለሰጠን የመስገን

  • @fuch9239
    @fuch9239 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️🙏🙏 እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziabher Yibarkot Tsagawun Yibarkot 🙏🙏🙏❤️✝️⛪️

  • @bogymul6360
    @bogymul6360 Жыл бұрын

    መምህራችንቃለህዎት ያሰማልን በድሚና በጤነ ይጠብቅልን

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን🙏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Жыл бұрын

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን☦️❤👏👏👏👏

  • @meseretwedajo4128
    @meseretwedajo4128 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏ቀለህይወት ያሰማልን አመብርሃን ትጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመንህን አግዝአብሔር ያርዝምልን ❤❤❤

  • @dembechatube
    @dembechatube Жыл бұрын

    *መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @antexmynex5368
    @antexmynex5368 Жыл бұрын

    ስለ ወድማችን እግዚአብሔርይመስገን ::

  • @esubalewdinku1065
    @esubalewdinku1065 Жыл бұрын

    እርስዎን የመሣሠሉትን ቁጥራቸውን ሥላሤ ያብዙልን።

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MertMertff-wz5zq
    @MertMertff-wz5zqАй бұрын

    አሜን ቃለህይውት ያሰማልን እንቁ መምህር

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምርችን❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Жыл бұрын

    የቅዱሳኑ በረከት እረድኤት ይደረብን

  • @birtukanmamush8748
    @birtukanmamush8748 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j Жыл бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር!!!።

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Asnakezelalem
    @Asnakezelalem10 ай бұрын

    በእዉንት እንደዉ እግዚአብሔር ስለኛ ወደ እግዚአብሔር የማላዳል ብሎ የሚናገር ሰዉ የዞረበት ነዉ እነሱ ግን እየዘለሉ እንዳበደ ሰዉ እየሆነ እንፁለየላቹሃልን የላሉ ሰለ ቅዱሳን ግን የሳደባሉ በቅዱሳን ላይ የሚናግር አንደበት ዲዳ የሁን የላል ተጠንቁ

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын

    ቅዱሳን ማማለድ አደለም ይፈርዳሉ በአለም። 1ኛ ቆሮንቶስ 6 ² ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን? ³ የትዳር ጉዳይ ይቅርና በመላእክት እንኳ እንድንፈርድ አታውቁምን? ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    Жыл бұрын

    ትክክል ውሰጤ እንደዛ ነው ሚያምነው ያሁኑ መናፍቃን ግራ አጋብተው ነው እንጅ

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @michuyemaramliji4322
    @michuyemaramliji4322 Жыл бұрын

    Amen amen amen qali hiwot yasemaln memri 🤲

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእዉነት ደጋግሜ ነው የማዳምጠዉ ❤

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Жыл бұрын

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛብሒር እብዝቶ በድሚ በጢና ያቆይልን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን

  • @michaeltesfaye5021
    @michaeltesfaye502111 ай бұрын

    Be ewnet memeherachen ante ye orthodox enqu memeherachen nk Kalehiwoten yasemaleb be edene be tsega yanurelen❤❤❤

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ET art ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesslove3872
    @mekdesslove3872 Жыл бұрын

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vd6fj5rp3q
    @user-vd6fj5rp3q Жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @yonatanbelete6149
    @yonatanbelete6149 Жыл бұрын

    So deep message.

  • @suramaze859
    @suramaze859 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @tewodroskesto8408
    @tewodroskesto8408 Жыл бұрын

    እግዚአብሕር ይሰጥልን ቃለሒውት ያሰማል በአገልግሎት ያፀናልን ተሰፍመንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Жыл бұрын

    Selimayeneger Setotaw Egziabher Yemesgin lizih litebareke litekede kin beselam adderesacheu/adderesean. Medhanialem Kirstos Ethiopian kinelijocha yetebekelin yebarklin fikirun endeshema yalbesin yalbesachehu wegenochea !Kalihiwotin Yasemalin Memihirachin Mengeste Semayatin Yaweresilin !

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @RockStar-ti8iy
    @RockStar-ti8iy Жыл бұрын

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን🙏

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam123 Жыл бұрын

    እመብርሃን ትጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመንህን አግዝአብሔር ያርዝምልን አሜን ቅዱሳንን የሰጠን አግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት ኣይለየን አሜን 💚💛❤

  • @michaelkiflu6638
    @michaelkiflu6638 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja76211 ай бұрын

    kale hiwoten yasemalen wendemachen bebetu yastenahe🙏🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌹🌹🌹

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    መምህራን ውድ እንቋችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 🥰🥰🤲🏿

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @uaere4452
    @uaere445211 ай бұрын

    Kale hiewote yasemalne ❤❤❤

  • @senaytabera5468
    @senaytabera5468 Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @merryken6216
    @merryken6216 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 Жыл бұрын

    አሜን መምህረችን ቃለ ህውይት ያሰማልን🙏❤

  • @user-sr1vm6dr5u
    @user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын

    አሜንንንን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nb7cn7um1p
    @user-nb7cn7um1p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betselotyelema4981
    @betselotyelema4981 Жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @HiwotGetahun-zl3mn
    @HiwotGetahun-zl3mn3 ай бұрын

    Kalehiwot yasemalen

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Жыл бұрын

    ለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንፀጋዉንያብዛልህእረክምእድሜናጤናህንአብዝቶይስጥልንየቅዱሳኑበረከታቸዉይድርብንአሜን3

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 Жыл бұрын

    Thanks. God Bless you abundantly.

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln memhrachn yesemanewun belbonachn yasadrbn hagerachn selam yadrgln

  • @AregashHabtu
    @AregashHabtu Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemkeresinishaw3743
    @alemkeresinishaw3743 Жыл бұрын

    2ኛቆሮ 9:14 ያለውን ጥቅስ ለመረዳት የእንግሊዘኛውን አገላለጽ በደንብ ደጋግሞ አንብቦ መረዳት ይጠቅማል ማማለድ ሳይሆን ስለሚፀልዩላቸው ሰወች (ቅዱሳን )ነው የሚገልጸው

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou6143 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @natnaellegese1680
    @natnaellegese1680 Жыл бұрын

    ትለያለህ እግዚአብሔርን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @ritatwelco9725
    @ritatwelco97255 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Жыл бұрын

    amen amen amen kale hiyiwetin yasemalem tsgawen yabizalen yi kidisanu birikiti tibika meleja yidirisen ayileyin amen

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

Келесі