የእኛ ቀናት # 170 ከካርቶን መኝታ ተነስታ ድግስ ደግሳ ጠራችኝ::

ያ ሁሉ ኣእንባ የፈሰሰበት የህይወት የህይወት ታሪክ ተለውጦ ለእንግድነት ተጠራሁ፡፡
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 149

  • @newid5082
    @newid50822 ай бұрын

    የዚች እህታንንን ሂወት የቀየራችሁ ለናተም የማያልቅ ደስታ ከጤናና ከድሜጋር ይስጣችሁ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia2 ай бұрын

    በችግሯ ጊዜ እንኳን ያልተወችው የምትዘክረው ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ህይወትሽን ያስተካክልልሽ እንዳከበርሽው ያክብርሽ ገኒዬ ደሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Yichalaltube

    @Yichalaltube

    Ай бұрын

    ደምሪኝ እማ❤❤❤

  • @Sereki914
    @Sereki9142 ай бұрын

    ወይኔ ደስስስ ሲል ኢትዮጵያ ማለት በቃ እደዚህ ናት አብሮ በአንድነት ተባብሮ መብላት መጠጣት❤❤ ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻሽን ያሳሜረው ሕይወትዬ

  • @taybat536
    @taybat5362 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ከችግር በኅላ ምቾት አለ ለኛም ለመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ያረብ

  • @Yichalaltube

    @Yichalaltube

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @SariiSariye
    @SariiSariye2 ай бұрын

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    2 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    2 ай бұрын

    አሜን ሳርዬ❤

  • @Hayatzewd

    @Hayatzewd

    2 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @makih.m6685

    @makih.m6685

    2 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @user-ed1mp9cp4t

    @user-ed1mp9cp4t

    2 ай бұрын

    Amenamenamen. Sireye

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u2 ай бұрын

    ገኒዬ የኢትዮጵያ ቅን ልብ መሰሎችሽን ያብዛልን።

  • @Amina__Seid
    @Amina__Seid2 ай бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የተደረገለትን እሚያመሰግን በጣም አስተዋይነት ነው ጨምሮ ይስጥሽ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m2 ай бұрын

    ሁሌም ቢሆ ከችገር በኃላ ምችት አለ የሚባል እወነት ነው ስታላቅሻ አብሬሽ አልቅሼ ነበር እኳ ደስ አለሽ እድህ ሁናሽ ስለይሁሸ ወላሂ በጣም ደስ አለ ኢትዮጵ ህዚብ ክፍ አይካው

  • @kasech1152
    @kasech11522 ай бұрын

    ደስታዬን በዛና እንባ ቀደመኝ ቃል አጠረኝ ይሄን ያየነውን ፍቅር መተባበር ለትልቆአ ኢትዮጵያዬም ይስጥልን ገኒ በልጆችሽ ዕረፊ ♥️🙏

  • @happyhappy6544
    @happyhappy65442 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ነኒ ተባረኪ ክፉ አይንነካሽ ❤❤😍አክብረሽ እንደሄድሽ እግዚአብሔር ክብር ይስጥሽ ውድድድድ❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74502 ай бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለዚህ ክብር ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @tgtg3001
    @tgtg30012 ай бұрын

    እማምላክ ትጠብሽ ገነት ንጋቱ በጣም ጎበዝነሽ ምንያሕል ለሰውልጅ ክብር እዳለሽነው ያየሁብሽ በዚሁቀጥይ ጎበዝነሽ ሰውማለት እዲሕነው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59572 ай бұрын

    😢😢😢 እህቴ በእውነት እዴት ደስ እዳለኝ ልገልፅልሽ አልችልም በእውነት እኳን ደስስስስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን🤲🤲🤲 ቅዱስ ሚካኤል አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ አምላከ ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልልል ገንዬ ተባረኪ ከነልጆችሽ ይሔ ሁሉ ያቺ ውጤት ነውና🙏🙏🙏🙏

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ታሪክ ቀያሪ አባት

  • @hayatali5711
    @hayatali57112 ай бұрын

    በተሰጠን እድሜ መልካም እንስራ ክፍትን ከውስጢችን ያጥፍል ትንሿም መልካ ትንሿም ክፍት ፈጣሪጋ ትጻፍለች❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe88432 ай бұрын

    በልጆችሽ ተደሰች ገንየ ተባረኪ 😘😘😘😘

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    እህህ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቃል የለኝም ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም ተመስጊን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edusemu1178
    @edusemu11782 ай бұрын

    ተነግሮ ስለማያልቅ ውለታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @apsaramobile5524
    @apsaramobile55242 ай бұрын

    እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመሰገንለዚህ ክብር ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጀ ይክበር ይመስገን ገኒ እግዚአብሔር ክንልጆችሽ ጤና ክእደሜ ጋር ያደልሽ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h2 ай бұрын

    ወይ ገኒየ የኛ ጀግና ሂወትየ ደውየ ስላገኝሁሽ ደስታየ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሁሉ ላደርገ ክብርና ምስጋና ይግባው አቤት ኢትዮጵያዊነት ውብ እኮ ነን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube9542 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ ስቀሽ ደስ ብሎሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ቀሪ ዘመንሽን በጤና በሳቅ የምትኖሪ ያድርግልሽ ከነ ልጆችሽ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58262 ай бұрын

    ይሄ ነው የናፈቀኝ ኢች እኮ ናት ኢትዮጵያችን ደሥ ሢል ❤❤❤❤

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k2 ай бұрын

    ወላይ ተለዉጣ ሳያት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726Ай бұрын

    ስለሆነልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ እህታችን እንኩዋን ደስ አለሽ ❤️ገንዬ ተባረኪልኝ ❤️

  • @user-nb2cr5jx5o
    @user-nb2cr5jx5o2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ቀን አለው ቅዱስ ሚካኤል ይጨምርልሽ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ እህትዋ

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ገኒዬ

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z2 ай бұрын

    እሰይ እዴት ደስ ይላል ገንዬ እገዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1pАй бұрын

    ገኒየ❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ እግዚአብሔር ለነዚህ ለተቸገሩ እርጅ ብሎ ነው ከዛ በሽታ ያተረፈሽ እድለኛ ነሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤😊

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i2 ай бұрын

    ሀሉን ላደረገ ለልዑል እግዚያብሔር ክብር ና ምሥጋና ይድረሠው ❤❤❤ህይወትዬ ከፍ በይልኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤

  • @gfg4073
    @gfg40732 ай бұрын

    እዝህላይ ስለደረሽ ደስ ብሎኛል እሳን ላገዛችው የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe32302 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beliye1227.
    @beliye1227.2 ай бұрын

    ውይይይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቅዱስ ሚካኤል በአማላጅነቱ አይለይሽ።

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj2 ай бұрын

    ገኒየ አላህ ይስጥስ ትልቅ ሰው ነሽ ወላሂ

  • @user-ic3cs7xm9b
    @user-ic3cs7xm9b2 ай бұрын

    ልጆቹን የማይረሳ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን ገኒዬ መንገድ ስለሆንሻት የጎደለሽን ሁሉ እሱ ይሙላልሽ የምትዎጃቸውን ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu92892 ай бұрын

    እንኳን ዘክረሽዉ ዝም ብለሽ በስሙ ብትመፀዉጪ እንኳን ይደርሳል እሩሩሁ መላክ ክበርልኝ❤❤❤

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliy2 ай бұрын

    እሰይ 🕊🕊🌹🌹🕊🕊🌹 እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ሚካኤል ይባክሽ ልጆችሽ ያሳድግልሽ እድሜና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k2 ай бұрын

    ውይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም🎉🎉🎉❤

  • @zaidajuhar3738
    @zaidajuhar37382 ай бұрын

    ወለሂ በለፈውም እለቀስኩ ነው የዬውት አሁንም ተቀይረ ሰይ. በደስተ የለቀስኩት

  • @abyssinian5406
    @abyssinian540612 күн бұрын

    yichi lij endezih tekeyira silayehuat betam des blognal. Geni misgana yigebashal. Hiywot degmo enkuan lezih abekash

  • @user-jp3ym1do9q
    @user-jp3ym1do9q2 ай бұрын

    ውደ የሀገሬ ልጅቻየ በሰደት ያላቹሁ በሰላም እናተም ለሀገሪቹ ገብታቹሁ እንደህ ለማህበር መክፈል ያብቃን ውደቻየ

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @enanu7590
    @enanu75902 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ከችግር በኋላም ማግኘት አለ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu96942 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥሺ ገነየ ስው ደሃን በሚጠየፍበት አች ስው አክባሬነሺ

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe2 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክብበር ይመስገን ገኔየ ስወድሽ የኔትሁት

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck2 ай бұрын

    እግዘብሔረ ይመሰገን ገንዬ እመቤቴ ትሲጥሺ ታበረክ

  • @user-gg9wk8pp1w
    @user-gg9wk8pp1w2 ай бұрын

    ገንየ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ እስከቤተስቦችሺ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታርግሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wuhash2684
    @wuhash26842 ай бұрын

    egziaber yimsgn ende anchim memsgn albshi egziaber sera yisraw anchin mknyat adrgo new tbarki des blojal

  • @HdgYws
    @HdgYws2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነው ደስያለኝ❤❤❤❤❤

  • @SoliFkrr
    @SoliFkrr2 ай бұрын

    Temesgen fetari 🙏jegna enat enkuan lezi abekash🎉🎉🎉🎉

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ2 ай бұрын

    ማሚ ገኒየ እግዚያብሔር ያክብርሽ❤❤❤❤በጣምነዉ እምወድሽና ❤❤❤እማከብርሽ❤❤

  • @user-jp3ym1do9q
    @user-jp3ym1do9q2 ай бұрын

    ገኑየ እግዚአብሔር ይጨምረልሺ ❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyubeАй бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ገኒዬ እና የኛ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አለሽ እህቴ😢😢

  • @solomontessema9176
    @solomontessema91762 ай бұрын

    Ganey I'm really happy to see this I swear a God yech gobez enat tadseta endenye adarageshene

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m2 ай бұрын

    ደስ፣ይላል🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AlemKasa-oe6qi
    @AlemKasa-oe6qi2 ай бұрын

    እንኳን ደሳለሽ እህቴ እንባሽ ታብሶ በማየቴ ደስብሎኛል

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2ut2 ай бұрын

    ውይ ገኒዬ የእውነት አከበርኩሽ እግዚአብሄር ያክብርሽ❤❤❤

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq2 ай бұрын

    Lesew leji tenana deme nw yemyasfelgew geniye edeme ketena gar egziyabher yesteshe ye lejocheshen weg mareg yasayeshe tewldeshe hulu yebarek ❤

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560Ай бұрын

    መሻአላህ መልካም ሰው ገኒ ዬ

  • @makih.m6685
    @makih.m66852 ай бұрын

    በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ያልፋል ገኒዬ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f2 ай бұрын

    አልሀምዱሊሏህ እዃን ደስስስአለሽ

  • @sablasabla4975
    @sablasabla49752 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ተመስገን

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye30282 ай бұрын

    God Bless you Geniye

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    ❤❤❤ገኒ እግዚእሔር ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-po3lr4be9k
    @user-po3lr4be9k2 ай бұрын

    Geni melkam enti neshi congratulations 300K🎉🎉

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h2 ай бұрын

    ገኒ ፈጣሪ ያክብርሽ እህቴ እደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f2 ай бұрын

    የሰፈሩ ጎረቤቶች ደስ ሲሉ

  • @user-wb1qt4ow6m
    @user-wb1qt4ow6m2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @janetmascake6727
    @janetmascake67272 ай бұрын

    ልብን የሚረካ ንግግር እግዚአብሔር የሰጠኝን መድረክ ለእግዚአብሔር ነው የሰጠሁት

  • @Asmiratu
    @Asmiratu2 ай бұрын

    ,እግዚአብሔር ይመስገን ምንእላለሁ በጣም ደስብሎኛል

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh38722 ай бұрын

    Ameen egizabher yimesgen

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me2 ай бұрын

    ገኒዬ ክበሪልን❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የ

  • @EyerusalemWende
    @EyerusalemWende2 ай бұрын

    በኪዳነምህረት ትላንት በጣም እያሰብኳት ነበር በጣም ደስ ይላል

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine42782 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል 😊 ልጆቿ ሲያምሩ አባታቸዉስ ግን

  • @amsaladgo
    @amsaladgo2 ай бұрын

    ገኒ ዬ እድሜሽ ይርዘም የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist69632 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu28702 ай бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @user-fg5ww6mk5k
    @user-fg5ww6mk5k2 ай бұрын

    ገንየስዉድሸአላህይጠብቅሸ

  • @user-ym1ni9wy1h
    @user-ym1ni9wy1hАй бұрын

    Mekael. Yestes. Tebareki

  • @tube-wq5gf
    @tube-wq5gfАй бұрын

    ማሻላአ ልጆቾ ሳምሩ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE2 ай бұрын

    ገኒ እግዚአብሔር ይስጥሺ ውዴ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo52 ай бұрын

    ገኒ ምርጤ እናት አላህ ይጠብቅሽ

  • @embetworku8820
    @embetworku88202 ай бұрын

    ደስሲል❤❤❤❤

  • @siifenhooma5898
    @siifenhooma58982 ай бұрын

    Egzbher hulunim yasalifal 😢egzbher yemasgen ganiye andegna nesh❤❤❤

  • @hamidabh4339
    @hamidabh43392 ай бұрын

    Geniye siiwadishii yene inat ❤❤❤❤

  • @EhiA-tb1km
    @EhiA-tb1km2 ай бұрын

    ገኒዬ ከልብ እወዲሻለው የኔ ሰዉ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6402 ай бұрын

    ❤❤🎉ክብር ለእግዚአብሔር እንኳን ለዚ ኣበቃሽ❤🎉

  • @merryyederrick
    @merryyederrick2 ай бұрын

    Betam des yelal 😊

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn8742 ай бұрын

    Egziabher ymesgen endet des ylal 😮

  • @Belaydejen
    @Belaydejen2 ай бұрын

    Egizaber yimesgen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrehetfisehaye1266
    @abrehetfisehaye12662 ай бұрын

    Ewyyy betam des ylal❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68132 ай бұрын

    ገኒዬ መልካምነት ለራስ ነው በርቺ ነገ መልሶ ይከፍላል ❤❤❤❤❤❤

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr2 ай бұрын

    ሀይ ሰላም ነው

  • @Medi964
    @Medi9642 ай бұрын

    Wowታምራላችሁ ለይኩኝ❤

  • @galayuser1127
    @galayuser11272 ай бұрын

    ገኒ ሰው አክባሪ❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq2 ай бұрын

    የገንየመገኘትእራሱበቂነውየኔናት

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa43702 ай бұрын

    Yene Malkes Min Yilutal Geniye Fetari Yakbirilign❤❤❤😢😢😢😢

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab2862 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

Келесі