የእኛ ቀናት

• "ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በ...
ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::

Пікірлер: 57

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp2 ай бұрын

    የዘበኑ ፍቅርኛሞች ነን ባዩች ምንም ያልተያዘላችሁ ተለያየን ብላችሁ በማድያ ያዙኝ ለቀቁኝ የምትሉ ተለያይቶም ዝምዱና እዳለ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ

  • @desaleyimer7836
    @desaleyimer78362 ай бұрын

    ዋውው ጋሽ ሙሌ ሲኖር በጣም ደስ ይለኛል የኔ ምርጥ ሰው!!!

  • @user-ll6mh1he7t
    @user-ll6mh1he7t2 ай бұрын

    ገኒ በጣም ነው እምወዳችሁ በጣም መልካም ሰው ነሽ የልጆችሽ አባት ጋ ታርቃች አብራችሁ ኑሩ ሂወልኮ አጭር ነች በአላህ

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm2 ай бұрын

    ማሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ መክሊትዬ የኔ ቀመም ኑሪልኝ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 ай бұрын

    በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @zena4992

    @zena4992

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @Zufimedia

    @Zufimedia

    2 ай бұрын

    አሚን እንደማመር ❤❤

  • @maranata5208

    @maranata5208

    2 ай бұрын

    አሜን የኔ ፍቅር❤

  • @user-oc9ju9ue2w

    @user-oc9ju9ue2w

    2 ай бұрын

    አሜንንን 🙏😊

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z2 ай бұрын

    በጣም አጠሬ ፕሮግራሙ ገኒዬ ስለምወዳቹ ነዉ መሰለኝ

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe2 ай бұрын

    መክሊት የምትባይ ቅመም የእውነትም መክሊት እርጋታሺን ስወደው❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6402 ай бұрын

    ፈጣሪ ሰላም ፍቅራቹ ያብዛ❤🎉

  • @honeybaby9337
    @honeybaby93372 ай бұрын

    እውነት ብትታረቁ ምናለ❤❤ከልጆችሽ አባት ጋ ገኒ❤❤❤

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine42782 ай бұрын

    ገኒ ግን በጣም እያማረብሽ ነዉ ምንድነዉ ሚስጥሩ ተባበሪን 😮😂

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    2 ай бұрын

    ማግኜት ነው ማማየ ሠው ኑሮውን ይመሥላል ይላሉ ታላላቆቻችን ኑሮ ሢቀየር ሠውነትም ያምርበታል

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me2 ай бұрын

    ዋውውውውውውው❤❤ውዶቹ

  • @selmejons5098
    @selmejons50982 ай бұрын

    ዋዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ የማዳም ቅመሞችዬ ጓደኞቼ ሰራ ላይ ናቸው በርቱልኝ እሰኪ እንመራረቅ ቅመሞችዬ ከሰደት መልሰ እርፍ ፈታ ዘና የሚያረግ ኑሮ ይሰጠን አሜን በሉ እንደ የማዳም ጩኸት ከሰለቻችው

  • @1356ruta

    @1356ruta

    2 ай бұрын

    አሚንንን

  • @Ahadutube-jq8fq
    @Ahadutube-jq8fq2 ай бұрын

    ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchialemu3292
    @banchialemu32922 ай бұрын

    ገኒዬ አስተዋይ እናት ነሽ

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m2 ай бұрын

    ይሄኔ ነፃ አውጪ ነኝ ወይም አክቲቪስት ቢሆን ኖሮ ብዙ subscriber ይኖረው ነበረ

  • @sofi8983
    @sofi89832 ай бұрын

    ክብር በአረብ ሀገር ለሚሠሩ እህቶች ማነው የገነነ ቤተሠብ የሚወድ እየገባችሁ አበረታቱኝ ቅመሞችየ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu82102 ай бұрын

    Bexam Akabedachu yesawu lij dokte payilet yihonal dagnaye eyalachu bexam akabedachu birq argachusa are qalel argu sawu sint bota dersowal bezizemen

  • @remora8829
    @remora88292 ай бұрын

    አሪፍ ስራ ነው። ግን አንድ ነገር 7:13 በኦርቶዶክስ ስርዓት ጸሎት ሲጸለይ አይን ተገልጦ ፣ ቀና ተብሎ ፣ እጅ ተዘርግቶ ነው። ዓይን ጨፍኖ ፣ አጎንብሶ ፣ እጅ አጋጥሞ መጸለይ የኛ አይደለም። ሌላው ነገር ደስ ይላል። በርቱ!

  • @ZahraAyene

    @ZahraAyene

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @retasa7652
    @retasa76522 ай бұрын

    Weche gud endew Gebya Hulu ken wetalat

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu85772 ай бұрын

    ጉዞ ወደ 300k

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun50052 ай бұрын

    ገኒ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53642 ай бұрын

    እጣኑ የትነው የሚገኘው??

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu82102 ай бұрын

    Degimo hagerachin lay bizu dagnawoch aluko esuwa bichanat ende dagn minewu akabedachuwat geniye bexam newu yemiwedachiwu melkam beal yihunilachiwu gani yenat misale ewedishalewu

  • @burtugalburtugal5567
    @burtugalburtugal55672 ай бұрын

    😍❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde16052 ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾❤️❤️🥂🍾

  • @nanifelix5022
    @nanifelix50222 ай бұрын

    Really nice family. It very interesting your relationship you have with your x. It is very good for your kids but I do not think either of you will be able to bring another partner in to your life, because you guys are very close and anyone will be intimidated to break the bond. My point is, you should try to come back together. Their father is with you guys 80 percent of the time.

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f2 ай бұрын

    በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹህ መልካም ባዓል ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን

  • @AbelOrthodox
    @AbelOrthodox2 ай бұрын

    ባቢ የዩናይትድ ደጋፊ ነው

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 ай бұрын

    ታምረራላችሁ ግን ጸሎት ሲጀረግ ዓንናችንን ወደሰማይ አድርገን ነዉ እንደ ኦሬታል ቤተክርስቲያን አይደለም የኛ ይለያል

  • @SalamTekla-hh3bl

    @SalamTekla-hh3bl

    2 ай бұрын

    እናት ኢስተር ኦርቶዶክስ ናቹ?

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    2 ай бұрын

    @@SalamTekla-hh3bl የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን

  • @ZenabAhmed-kl4uf
    @ZenabAhmed-kl4uf2 ай бұрын

    ሁለቲ ነው እንዴ ዶሮ የተሰራው ቲጂ የሰራቹ ዶሮስ

  • @helina_12
    @helina_122 ай бұрын

    First ❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62502 ай бұрын

    ሽሮቤን አየኃት

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore17092 ай бұрын

    Mr mulugeat Please dress your age it good you are freind to teenagers but you are not a teenager

  • @yemeserachbelachew8012
    @yemeserachbelachew80122 ай бұрын

    ውድ ቤተሰቦቼ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታችን ህግና ሥርዓት ጸሎት ጎንበስ ተብሎ አይጸለይም ወደ ሰማይ ቀና ተብሎ ነው የሚጸለየው።

  • @woinemulugeta815

    @woinemulugeta815

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር የምድር እንዲሁም የሰማይ አምላክ ነው በማንኛውም ሁኔታ ሆነን ብንፀልይ ይሰማናል ፀሎት ህግ የለውም

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu74672 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንገት ደፍቶ መፀለይ አላስተማራችንም

  • @woinemulugeta815

    @woinemulugeta815

    2 ай бұрын

    አንገትህን ደፋህ ቀና አልክ እግዚያብሄር እኮ ከሁሉ በላይ ነው የልብ አምላክ ነው

  • @yemeserachbelachew8012
    @yemeserachbelachew80122 ай бұрын

    ጸሎትጎንበስ ተብሎ አይጸለይም ይህ የተዋህዶ ሥርዓት አደለም

  • @esayasfaris76

    @esayasfaris76

    2 ай бұрын

    አረ ተይ 😂😂

  • @woinemulugeta815

    @woinemulugeta815

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር በፈለግነዉ መንገድ ይመሰገናል ብናጎነብስ ወይም ቀና ብንል አንገታችንን የሰራው እርሱ ነዉ እርሱ ጉዳዮ ከልባችን ጋር ነው

  • @esayasfaris76

    @esayasfaris76

    2 ай бұрын

    @@woinemulugeta815 thank you absolutely right 👍

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan27002 ай бұрын

    ሰዉየዉ ሙስሊም ወላ ቤንጤ😂😂

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    2 ай бұрын

    ስገምት ጴንጤ

  • @marthaabebe3956

    @marthaabebe3956

    2 ай бұрын

    ምን አገባህ ምንስ ቢሆን አርፈህ ህይወትህን አትኖርም

  • @asnaketchedosa19
    @asnaketchedosa192 ай бұрын

    የኦርቶዶክስ አማኝ አጎን ብሶ አይፀልይም አይኖቻችሁን ወደሰማይ አምላክ እየተመለከታችሁ ነው መፀለይ

  • @woinemulugeta815

    @woinemulugeta815

    2 ай бұрын

    ወይ ጉድ እግዚያብሄር እኮ አምላክ ነዉ እርሱ ከማጎንበስ ካላማጎንበስ ጋር ጉዳይ የለውም

Келесі