የእኛ ቀናት #135 አንቺን የሆነች ሴት ልጅ ይስጥሽ!... ክፍል 2

የቤተሰብ ቀን ይታወጅልን!
#የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 86

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik6 ай бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ወባረካቱ ውድ የገሬ ልጆች ሰላማቹ በያለቹባት ይብዛልኝ የልተሰባ ሪዝቅ ከአፍያ ገር አለህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fouziasaeed4296

    @fouziasaeed4296

    6 ай бұрын

    ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ አሜንንንን

  • @aseaahmad8477

    @aseaahmad8477

    6 ай бұрын

    ወአሊኩም ሠላም ❤❤አሚንንን

  • @TT-lz3sz

    @TT-lz3sz

    6 ай бұрын

    አሚን ሁቢ❤

  • @Sofayandthesame

    @Sofayandthesame

    6 ай бұрын

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን❤

  • @qemerumii3701

    @qemerumii3701

    6 ай бұрын

    ወአለይኩም አሰላም ❤አሚን🤲🏼

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera62436 ай бұрын

    ገኒ የኔ መልካም እናት እንዴት እንደምወድሽ ልጆችሽ ላይ የምትሰሪው ስራ ቀላል የሚባል አይደለም ውጤቱንም አይተሽዋል ነገም ታይዋለሽ ምኞትሽን ልፋትሽን ይቁጠርልሽ የነገ ሃገር ተረካቢ ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin27346 ай бұрын

    ገኒ ስወድሺ እኮ የልጆችሽን መልካም ነገር ሁሉ በዘመንሽ ይሁንልሽ ምኞቴ ነው ማርያምን🥰

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss88086 ай бұрын

    ታድላችሁ በአላህ እድህ ቁጭ ብሎ መነጋገር ፍቅር ያጠናክራል😢

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile47776 ай бұрын

    ገንዬ ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉ ተርፈሽ እነዚህ ን የመሠሉ ልጆች መሀል መገኘትሽ ለኔ ሁሌ ታምር ነው የምትሆኝብኝ ኑሪልኝ በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ነሽ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i6 ай бұрын

    የእውነት ማሚ እናትን እንዳቺ መሆን ነው የምመኘው ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ክብር ምኞት በቃ ትለያለሽ። እግዚአብሔር አምላአክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነ ልጆችሽ❤🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy6 ай бұрын

    እድሜናጤና ገኒ ከነልጅወችሽ እኔምከወድሞቸጋየምቀመጥበት ቀን ናፈቀኝ ዱቃአድርጎዘድሮ እገባለውከሮመዳንቦሀላኢሻአላህ

  • @mdet3801
    @mdet38016 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለየሡስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሣችሁ አደረሠን ❤❤❤

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.66 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ በድጋም❤🎉🎉🎉🎉

  • @chfchc8756
    @chfchc87566 ай бұрын

    መክሊትን ዳሪና ልጇን አሳድጊ ምትክ ትሆናለች😊

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l6 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ባቢ ሲያኮርፍ ደስ ነው የሚለኝ😂😂 ታናሽ እቴን ያስታውሰኛል እኛም ለናታችን 3 ነን ከናታችን ስንጫወት እዲ ቁልጭ ቁልጭ ብላ ታየን ነበር አይ ስደት አበረኝ😢❤❤❤

  • @sofiahassan-wu1qy

    @sofiahassan-wu1qy

    6 ай бұрын

    እድሜናጤናየኔቆጁ

  • @user-rk4nv9fd8l

    @user-rk4nv9fd8l

    6 ай бұрын

    @@sofiahassan-wu1qy አሚንንን የኔ ውድ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c6 ай бұрын

    uffffffእናት እኮ ውሌታዋ ምጥሺን ሰአሰብ እናት ከፎ አይንካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p6 ай бұрын

    ወይኔ ቅዱስ አዝግ የሆነ ልጅ መኢ አላለም😅😅😅

  • @Addislegessemusic
    @Addislegessemusic6 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎁 በዛውም ኑ እኔ ጋር ቤተሠብ እንሁን🥰

  • @kidufonka4943

    @kidufonka4943

    6 ай бұрын

    ገኒዬ እንኳን አደረሳቹ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካቹ ልጆችሽንም አብዝቶ ይባርክልሽ መልካም ፍሬያቸውን እንድታዪ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ።❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6406 ай бұрын

    ❤❤መልካም የገና በኣል በሰላም ኣደረሳቹ🎉

  • @almanal5018
    @almanal50186 ай бұрын

    ዳዊት የኔ ቀጫጫ አደክ እያየንክ

  • @user-tz8ue4zj8o
    @user-tz8ue4zj8o6 ай бұрын

    You are the best mom in the world❤🙏🙏

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w6 ай бұрын

    😘👏👏👏❤️❤️❤️በጣም ዉድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-mr5lc5nr5r
    @user-mr5lc5nr5r6 ай бұрын

    ምርጥቤተሰብ ዋውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c6 ай бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarameseret8445
    @sarameseret84456 ай бұрын

    Beautiful family ❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye58436 ай бұрын

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @love-rg6vk
    @love-rg6vk6 ай бұрын

    መክሊትዬ እኔም እንዳንቺ ወንድ ልጅ ነበር ምፈልገው ይቆጨኛል ያ ምኞቴ የናትሽ ምርቃት ይድረስሽ

  • @yoditagebremedhin4187
    @yoditagebremedhin41876 ай бұрын

    Indeed qudus is a diplomat

  • @user-lp4yf3pi8m
    @user-lp4yf3pi8m6 ай бұрын

    Part 2 begugut sxebk neber😘😘

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g6 ай бұрын

    ፈጣሪ እንዳንቺ የባረከው አለ

  • @eyoram-official4155
    @eyoram-official41556 ай бұрын

    I am much interested in Dawit feature!!

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw866 ай бұрын

    Davey betam mert lij astewaye gobez temari

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele67796 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችው

  • @merriseife4099
    @merriseife40995 ай бұрын

    ገኒ የቤተሰብ ቀን አለ ግንቦት 7 ቀን በየአመቱ ይከበራል❤

  • @user-tz8ue4zj8o
    @user-tz8ue4zj8o6 ай бұрын

    I really love you guys

  • @mercyalem9093
    @mercyalem90936 ай бұрын

    malekam awedamet yena konjo enateshin interview betaderegeyat kayekireta gar

  • @hagarehd
    @hagarehd6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedtube1229
    @zedtube12296 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney36 ай бұрын

    ባቢቢቢ ❤ ሁላችሁም ለበረከት ያድርጋችሁ።

  • @askidesta4271
    @askidesta42716 ай бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ ❤❤

  • @bettyargaw3398
    @bettyargaw33986 ай бұрын

    There is a family day in Canada

  • @jibrilsultan
    @jibrilsultan6 ай бұрын

    good job

  • @Absalat-br5um
    @Absalat-br5um6 ай бұрын

    ምዕራፍ -ማፊ teblo ykolametal

  • @merryyederrick
    @merryyederrick6 ай бұрын

    Lejochesh laye yalesh confidence yemegerem new mehonem yalebet endeza new lenege lelejoch yeredachewal welajoch nu temareu!!

  • @aseaahmad8477
    @aseaahmad84776 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @betishewaye4364
    @betishewaye43646 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztamene6777
    @almaztamene67776 ай бұрын

    ትልቀ ነገር አገር የሚሰራው በቤተሰብ ነው ቤተሰብ ያላነፀው ልጅ ውጤታማ አይሆንም

  • @amhara74
    @amhara746 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EdlawitSamuel-ut4ji
    @EdlawitSamuel-ut4ji6 ай бұрын

    Betam tamralachew

  • @selam801
    @selam8016 ай бұрын

    ሰወዳችሁ❤😊

  • @AbelfelekeArsenal
    @AbelfelekeArsenal6 ай бұрын

    ምነው ቆያቹ ትላንት ነበር የጠበቅነው

  • @user-qi1zf5gn8v
    @user-qi1zf5gn8v6 ай бұрын

    ባቢ ዝምታ አብዙታል አዋሩት እሱ የቤቱ ድምቀት ነው

  • @user-rk4nv9fd8l

    @user-rk4nv9fd8l

    6 ай бұрын

    ሲያኮርፍ ደሞ ደስ ነው የሚለኝ😂😂

  • @saadayimam2570
    @saadayimam25706 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድድ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me6 ай бұрын

    💋💋💋💋💋በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @nanifelix5022
    @nanifelix50226 ай бұрын

    Holiday like chrismas, Easter and New year is a family day. Why do we ne3d additional family day.

  • @memebh5054
    @memebh50546 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BertukanHailu-my3so
    @BertukanHailu-my3so6 ай бұрын

    😘😘😘❤

  • @almanal5018
    @almanal50186 ай бұрын

    አይ ቅዱሥ😂😂😂😂 ሚኢ

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab96426 ай бұрын

    አይ ቅዱስ😂😂😂😂 ምኢ አላለም😅😅😅

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2n6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @foziyatube4807
    @foziyatube48076 ай бұрын

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @user-xx3xl9kg3f
    @user-xx3xl9kg3f6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤

  • @hannaseifu3455
    @hannaseifu34556 ай бұрын

    hulum kene eko yebeteseb mehon alebet lemin yeteley

  • @Jije-selihom
    @Jije-selihom6 ай бұрын

    "ልጅ ማሳደግ እፈልጋለሁ " እኔን አሳድጊኝ 😂😂😂😂

  • @sofiahassan-wu1qy

    @sofiahassan-wu1qy

    6 ай бұрын

    አረተይ እህት

  • @rahmahmoh3796

    @rahmahmoh3796

    6 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe77436 ай бұрын

    ማፊ

  • @hanisi159
    @hanisi1596 ай бұрын

    we have family day eko

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye6 ай бұрын

    እኔ ኢትዮጵያ ስገባ ማግኘት የምፈልጋቸው ሠወሪች 1ገነትንጋቱ2አምሳልምትኬ 3ተከላ\አባይቲቪየምሠራውን❤❤❤❤ውይስወዳቸው

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu466 ай бұрын

    ABATACHUS GABZUT .BAZHE KAN LGOCH BATAME GOBZOCH NACHU MAN EME SACHMERU ASTAERKACHW.LADFFERATA YAKERTA.AMASGNALU.

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z6 ай бұрын

    ትግስትን አቅርቢያት

  • @HaHa-jz6ud
    @HaHa-jz6ud6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Belaydejen
    @Belaydejen6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senihailu7633
    @senihailu76336 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @jenetnp
    @jenetnp6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі