"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።

እናታችን የምሰማውንና የተፈጠረውን ነገር ሁሉ ማመን ቸግሮናል አለችን።
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

Пікірлер: 606

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Жыл бұрын

    እቺን ኮሜንት ለዳዊት አድርሱልኝ።.......ዳዊትዬ my favorite from the family ጎበዝ ነህ ፤ በርታ ያሰብከውን ማሳካት ትችላለህ። ህልሙን ማሳካት የማይችለው ከመሬት በታች ያለ ሰው ብቻ ነው እና በዚህ አመት ተሳክቶልክ ከsection 1ኛ እንደምትወጣ እጠብቃለሁ። መጀመርያ በልብህ 1ኛ እንደምትወጣ እመን ሳታቋርጥ ስራ ያንተ ነው። አጎትህን መምሰል መፈለግህ መልካም ነው በተክሊል ማግባትም እንደዚሁ። ተክሊል ምን ማለት ነው? ሰው ለምን በተክሊል ይጋባል? ሚለውን በደንብም እወቅ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ። ዋናው ቁምነገር ሁሉም ነገር እንደ አጎቴ መሆን ነው ምፈልገው ስትል ነው። የዳዊትስ አሻራ የታለ? ዳዊት የአጎቱ copy ሳይሆን ከአጎቱ የተሻለ መሆን አለብህ። የተሻለ ግዜ እና ዘመን ላይ ነው ያለህው ስለዚ የበለጥክ መሆን አለብህ። ለምንስ አርክቴክት ትሆናለህ? አጎትህ ስለሆነ?...ዳዊት መሆን የሚፈልገው ምንድነው ብለህ ጠይቅ። ሁላችንም መክሊት አለን የዳዊት መክሊት ምንድነው። መክሊት is something you do with the very least amout of effort but much better than everyone, better than the ones that try hard to do it but you come out on top effortlessly because its your gift/መክሊት። Find that and make a career out of it. DO NOT COPY ANYONES PROFESSION. FIND YOUR OWN PASSION. Oops ገጠምኩ። ለማንኛውም I see you as a gifted smart that effortlessly understand education use that to be one of the few ethiopians. Like a "brain surgeon" not everyone can do it. Not even the smartest doctors thats why from 110million people there is only 35.... can you believe it? And most leave abroad. ብቻ be a trailblazer Dawit not an imitation.

  • @kalyohannes1771

    @kalyohannes1771

    Жыл бұрын

    Thanks you very much ❤❤❤

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ ጎበዝ ዉዴ ትክክል ሰወ ሰለሆና መሆን ሳይሆን እኛ ምድነዉ የምንፈልገዉ ብለን ማወቅ አለብን

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@user-lb7ye4xy1l በቅንነት እነደማመር

  • @hayimanotbizuwork6036

    @hayimanotbizuwork6036

    Жыл бұрын

    ዊይ ዳዊትዬየኔ ቆንጆ ደግ ወንድም እድግ በል ❤❤❤❤❤

  • @fassica9853

    @fassica9853

    Жыл бұрын

    I went into the comments just to give Dawit my two cents since he is my fav. But this above just states what I have in mind and more. Dawit, follow your dreams. Always follow God’s way and put God first before ANYTHING!

  • @hiwotbeshah5795
    @hiwotbeshah5795 Жыл бұрын

    ንጉስ ዳዊት እግዚአብሔር እንደ ልቤ ያለው ንግስናን ከመንፈሳዊነት ጋር አጣምሮ የያዘ ነው፡፡ ይህን በአንተ ውስጥ ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡፡ አንተም በአለማዊው ትምህርት 1ኛ መውጣትን በመንፈሳዊነት ደግሞ በቤተክርስቲያን ሥርዓት ጋብቻን መፈፀም በዛላይ የልብን ንጽህና ከፀሎት ጋር ደምረህ የያዝክ ብላቴና ፡፡ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፊቱን ይግለጽልህ፡፡ ልጂን ይዛ በግብጽ በረሃ የተንከራተተች፣ በቀራንዮ ሲሰቅሉት በሲቃ ያለቀሰች እናት ቅንነትህን ትመልከትልህ እናት ትሁንህ፡፡ ምኞትህንም አምላክ ይፈጽምልህ፡፡ ስምን ከግብር ጋር አጣጥሞ መያዝ እንዲህ ነው፡፡ ተባረኩ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እንደ ዳዊት አይነት ልብ ያላቸውን ልጆች ኢትዮጵያ ላይ አብዛ 🙏🏼 ገኒ እናመሰግናን 🙏🏼

  • @Selina6648
    @Selina6648 Жыл бұрын

    ወይኔ ዳዊት የኔ ጌታ ማርያምን አለቀሰኩ ሳላሰበው በጣም የዋህ እና ገራገር ልጂ ነው በዛ ላይ ሆደባሻ ሆደ ቡቡ ነው እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ለሁላችሁም 🥰!

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ጂጂዪ የኔ ውድ ቤተሰብ አድትጊኝ Asenaku belete KZreadብለሽ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@asenakubelete51 እንደማመር❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@asenakubelete51 ደምሪኝ

  • @Selina6648

    @Selina6648

    Жыл бұрын

    ከሦሰታችሁም ጋር ቤተሰብ ሆንኛለሁ🙏🇪🇹

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @alemmuluneh1915
    @alemmuluneh1915 Жыл бұрын

    አቤት ምን አይነት እድለኛ እናት ነሽ በእውነት ይሄ መባረክ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ዳዊትዬ ፈጣሪ የድንግል ልጅ የልብህን መሻት ይሙላልህ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ የልጆችሽን በረከት ያሳይሽ ኑሩልኝ ❤❤❤

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@tube-bp7ew እንደማመር❤

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Жыл бұрын

    ዳዊት በስመአም የዋህ ልጅ የኔ ማር

  • @fkrtech
    @fkrtech Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ሰው ሲያለቅስ አይቶ አብሮ የሚያለቅስ ሰው ውስጡ ቡቡ ነው

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 Жыл бұрын

    እረ በማርያም አታስለቅሱኝ እንዴ ስሙ እራሱ ዳዊት ገኒ እና ሙሉጌታ እጅግ እጅግ እድለኞች ናችሁ መባረክ ነው መባረክ ኡኡኡኡፍፍፍፍ አምላኬ ሁሌም ክፉ አይያችሁ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын

    ገኒ ማርያምን በእምነትሽ ጠንከር ብትይ ደሞ ልጆትሽ የተባረኩ ናቸው እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ቢያዳምጡ የመናፍስት ዊጊያን ቢያቁ

  • @yemaleda
    @yemaleda Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት የልብህን መሻት ከሀጥያት ቀስተቀር ይፈጽምልህ ዳዊትዬ በእዉነት ከልቤ አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher Жыл бұрын

    ገኒ ዳዊትን ሳየው በቪዲዮች ሁሉ ሳየው ጥንቅቅ ያለ ሀሳቡ ከባድ ነው እንደ ልጅ ሳይሆን እንደ ትልቅ ነው ሚያስበው ሚናገረው በዛሬ ቪዲዮ በይበልጥ አረጋግጦልኛል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ❤

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @RedietRedu-tj2wc

    @RedietRedu-tj2wc

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын

    ዳዊትዬ የኔ ቁመተ ሎጋ ወላዲተ አምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አብሬ አለቀስኩ ማርያምን😭😘 ወላዲተ አምላክ ያሰብከውን ትፈፅምል ከልብህ ንገራት የእኛ እናት ወላዲተ አምላክ ሰሚ ናት የሁሉላችሁንም ታሳካላቹ❤

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    ሀሴትዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t Жыл бұрын

    እኔ ዳዊትንበጣም ነው ምወደው ደሞ እንዴት እንዳደገ ቅዱስም አድጎል ሁሉም አድገዋል;; ስታምሩ ደስ እሚል ቤተሰብ

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    አሪቲዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Жыл бұрын

    ለምንድነው ግን ዳዊት ሲያለቅስ እውነት ሁሌም ውስጤን ነው የሚነካው አብሬው ነው ያለቀስኩት ዴቫዬ መልካም ልጅ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ፈጣሪ ያሰባችሁበት ያድርሳችው የሚያስቀና ቤተሰብ ገኒዬ እድለኛ ነሽ ከምር

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ሜሪዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZreadብለሽ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@asenakubelete51 ደምሪኝ

  • @sawarmulu712

    @sawarmulu712

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ

  • @emebetbekele2306
    @emebetbekele2306 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ አስለቀስከኝ። ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ነው። የሁላችሁንም ህልም ይሳካላችሁ

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ወይ አብሬህ ነው ያለቀስኩ😭😭😭 እግዚአብሔር የምኞትህን ይሙላልህ ገኒ ታድለሽ ልጆችሽ በጣም ያስቀናሉ መክሊት በጣም ምርጥ እኅት ነሽ ለወድሞችሽ ያለሽ እክብካቤና ፍቅር የእናተ ፍቅር መዋደድ በሁሉም ቤት ይግባ በእውነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌻💏

  • @zinashzinash6002

    @zinashzinash6002

    Жыл бұрын

    Fetari yasebekewen yasakal eshi yene mar

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын

    ህልማችሁን አላህ ያሳካላችሁ እኔ በሂወቴ አባቴ የልጆቹን ልጆች ሲያጫወት ማየትን ነበር አልሀምዱሊላ አላህም አሳካልኝ

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq Жыл бұрын

    wow ❤🙏በእኔ ትዉልድ እንደዚህ ኣይነት ደስ የሚል ነገር ኣይቼ ኣላቅም ። መክሊት እወነት ሠዉ ነሽ ቅዱስ የምር ቅዱስ ዳዊቶ ❤❤❤👏👏 ባቢዬ ደሞ ኣባትህ ሲጠራህ ካልተሳሳትኩ ቅመም ነዉ ሚልህ እድግ በሉ ገገገነነነትትትት thank you ❤🙏

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын

    ወይኔ በእመብርሃን ዳዊት ሲያለቅሰ እኔም አሰነካሁት የእኔ ሆደባሻ አይዞክ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Жыл бұрын

    ዳዊት አባቱን በጣም ይመስለዋል ውስጡ እራሱ የተጎዳ ይመስለኛል ገኒዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልጆቻችሁን ልብ እሱ ያውቃልና እሱ ሙሉ ያድርግላቸው በርቱ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም

  • @biniyambini8278
    @biniyambini8278 Жыл бұрын

    ዳዊት በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለክ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ያሳካልክ ገነትና ሙሌ ብቻ ሳይሆኑ እኔም መጥቼ እመርቅካለሁ

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ቢኒዬ ቤተሰብ አድርገኝ Asenaku belete KZread ብለህ

  • @bemnettariku1740
    @bemnettariku1740 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ የኔ ደግ ልብ አስለቅሰህ አስለቀስከኝ ፍጣሪ ይርዳህና ትልቅ ሆነህ ያሳየኝ ገኒ ታድለሻል በዚህ ዘመን እዲህ የተባረኩ ልጆችን ማግኝትሽ ፍጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @seadatube674
    @seadatube674 Жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ የገኒን ቤተሰቦች የሚወዳቸዉ ወላሂ ዉድድድድድድድድ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@tube-bp7ew ደምሪኝ

  • @user-dk2sy8xs5c

    @user-dk2sy8xs5c

    Жыл бұрын

    🙄🙄ሰአዲ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын

    የምር ገኒ ዳዊት ሲለቅሰ ሁሌም አለቅሳለሁ ሆዴ ባሻ ገራገር ልጅ ነው ያለሸ አላህ ህልማቸዉን ያሳካላችሁ ለእናት አባቶቻቸውም እረጅም እድሜ ይሰጥላቸዉ😍🌹🌹በጣም ነው እምወዳችሁ🌹

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልባችሁን እና የሚበጃችሁን ሁሉ እንዲያሳካላችሁ, የልብ ምኞቴ ነዉ!!

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 Жыл бұрын

    መክሊት"ፖይንቴ እንድትዋደዱ ነው"አልሽ ከዚህ በላይ ምኞት ምን አለ በጣም ጎበዝ አሰተዋይ ነሽ ፍቅር መዋደድ መተሳሰብ ካለ ሁሉም ነገር ከዛ የሚገኝ ነውና ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ዳዊት በጣም ቅን ልብ ያለው ልጅነው በእውነት በጣም የዋህነው የሁላችሁንም ሕልም እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ዳዊት እናቴ ድንግል ማርያም ትባርክህ ልክ እንደ ቅዱስ ዳዊት ይሄን ኮሜት ካነበባችሁ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙር ግዙና ስጡት ሁሌም ይፀልይው

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@asenakubelete51 ደምሪኝ

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ይሳካልሃል ንፁህ ልብ ስላለህ

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын

    ዳዊት በጣም ምስጊን ልጂ መኞትህ መልካም ነውና እግዚአብሔር ያሳካልህ ሁላችሁም ያሳካላችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Жыл бұрын

    ገና ታሪክ ይሰራሉ ልጆችሽ ገኒዬ እድሜ ይስጠን እንጂ እናት አባታቹም ንስሀ ገብተው በቁርባን ተባርከው የናንተን ስኬትም ለማየት ያብቃቸው ይሄ የኔ ምኞት ነው እንደ አንድ ተከታታያቹ ይሳካላቹ😍😍🙏

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ሂወትዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@asenakubelete51 ደምሪኝ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@fatumawase በቅንነት ቤተሰብ እነሁን

  • @ad1187
    @ad1187 Жыл бұрын

    የኔ ቅን ዳዊት እግዚአብሔር የልብ መሻትህን ሁሉ ይሙላልህ 💯💯💯💯

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Жыл бұрын

    ሁላችሁም ለወላጆቻቹ ፍቅር ከፍተኛ ፍቅር ብኖራቹም የቅዱስ ና የአባቱ የልብ መገናኘት ይለያል እግዛብሄር ያሳካልህ ስጨ ንቀኝ አባባን ነው ማግኘት ምፈልገው ብሎ ነበር አንድ ጊዜ ጎን ለጎን ስቆሙም አባት ለወንድ ልጁ እንደዝህ ስሆን ሌሎች ላይ ብዙም አልይም ! ጩ ጨ ው በለቅሶ ነው ላባቱ ያለውን ሚገልፀው ለመጀመርያ ጊዜ ተሰብስባቹ ይህንን ቻናል ስትጀምሩ አስለቅሶኛል ትከ ፍላታለህ እምባየን መተክያ ፈሳሽ !

  • @yalemyalem7810
    @yalemyalem7810 Жыл бұрын

    አብርያቹ አለቀስኩ ዳዊትዬ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላ ሁሌም ባያቹ የማሰለቹኝ በጉጉት የሚጠብቃቹ ፈጣሪ ሁላቹንም ያሰባቹትን ያሳካላቹ

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Жыл бұрын

    ዳዊት መልካም አስተሳሰብ ያለው ልጂ ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲረስህ እኔንም አስለቀሰኝ ስወዳችሁ ቤተሰብ አረጉኝ zd ነኝ የማዳም ቅመም ilove u the best family 💚💛❤️🥰

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ዜድዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @zdethiopian499

    @zdethiopian499

    Жыл бұрын

    @@asenakubelete51 Esh eninm GA betesbi huge

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@zdethiopian499 ደምሩኝ❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ሰወድህ እኮ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ😥 የኔ ቅን ዳዊትዬ እግዚአብሔር የልብ መሻት ህን ሁሉ የሙላልህ🙏❤

  • @eyerustadese4916
    @eyerustadese4916 Жыл бұрын

    ዳዊት የኔ ጌታ ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልክ

  • @MM-ft2fd
    @MM-ft2fd Жыл бұрын

    Just subscribed to your channel because of David. He’s a blessing. My favorite human being. David you’ve got the biggest heart with the biggest brain!!God bless your kind heart David. Hope all your dreams come true 🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Жыл бұрын

    መልካም ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታዎች ናቸው

  • @almazmulugeta407
    @almazmulugeta407 Жыл бұрын

    ገንዬ ምርጥ እናት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው።ከልጆችሽ ጋር የምታደርጉት ግልፅ የሆነ ውይይት ልጆችሽን ከዘመኑ መቅሰፍት ይጠብቃል ጠንካራም ያደርጋቸዋል የእናትነት ሐላፊነትን ተወተሻል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምኞቴ ነው።

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 Жыл бұрын

    ዳዊት የኔ ማር ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ትልቅ ቡታ ደርሰህ ያሳይኝ እና ደሞ በጣም ነው የምወድህ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @mansourabdelrahman5208
    @mansourabdelrahman5208 Жыл бұрын

    ዴቫዬ አስለቀስከኝ የኔ ውድ የኔ ውሻ ዴቫዬ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ ነው አንተ ቅን ነህ ስለ አባትህ እና ስለ እናትህ ያልከው ግን እኔን አሳምሞኛል ሁለት ትርጉም ሰጥቼዋለው ዴቫ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገሮች ይለወጣሉ ዴቫ ያንተ አምላክ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው አባቢን እና ገኒን ድጋሚ ሞሽሮልን እኛም ደስ ይበለን እናንተም ደስ ይበላችሁ ጌታ ሆይ ይህንን ቤተሰብ እንደመጀመሪው አርገው የኔ ጌታ ላንተም ምስጋና ነው ለኛም ደስታ ነው ዴቫዬ የኔ ልበ ቀና I Love you My sweet heart ❤️

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 Жыл бұрын

    ሁልጊዜ ዳዊት ያስገርመኛል😢❤

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen እግዚአብሔር ያደርገዋል ይሁንላችሁ ተባረኩ።

  • @bezashibeshi991
    @bezashibeshi991 Жыл бұрын

    አቤት መባረክ 🥺😍እግዚአብሔር ሞግስ ይሁናችሁ❤️🙏

  • @sarafisshaye859
    @sarafisshaye859 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ይሆናል ይደረጋል ፈጣሪ የልብን መሻት ይሰጣል ዳዊትዬ የኔ ጀግና በመተሳሰብ ዉስጥ ፈጣሪ አለ። እግዘብሔርን መላ ቤተሰቡን ይባርክ!!

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ሳርዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Жыл бұрын

    እነዚህ ልጆች ለአባታቸው ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል ውስጣቸው እሳት ሆኖ ሲነድ በሚናገሩት ቃላት ውስጥ ሁሉ ይታወቃል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥላችሁ ለአባታችሁ ለእናታችሁም ህልማችሁን ያሳካላችሁ ዳዊት ድንቅ ልጅ አእምሮህ የተባረከ ነው ይሄ ፍቅር ውስጥህ ይብዛ ከወንድምህ ከቤተሰብህ የጀመርከው ይህ ጥልቅ ፍቅር ለሰው ሁሉ ለህዝብህ እንዲደርስ እግዚአብሄር መርጦሃል ለተቸገሩ ለተጨነቁ ግራ ለተጋቡ መፍትሄ ፈላጊ መፍትሄ አምጪ አድርጎ እግዚአብሔር ይቀባህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ውድድድ ነው የማደርግህ እኔም እግዚአብሔር ይርዳኝ ይህን ህልምህን ስታሳካው እሸልምሃለሁ

  • @intizarinti8192
    @intizarinti8192 Жыл бұрын

    ወየው ዳዊቶ ወንድሜ በሆንክ ተመኘሁኝ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው የወደድኩህ አይዞህ ደሞ የተመኘሀውን ሁሉ አምላክ ያሳካልሀል ።

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 Жыл бұрын

    ስለእዉነቶ አለቀስኩኝ ዳዊትዬ ጌታ ይርዳህ ገኒ ታድለሽ የተባረኩ ልጆች ነዉ ያሉሽ አምላክ በጥበቡ ይሸፍንልሽ ሰቀና ተባረኩ

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 Жыл бұрын

    Dave you are just like your name David on the bible strong kind wise sensitive and loving keep it up and pass it on to others this generation need a person like you

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Жыл бұрын

    ዳዊት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳካልህ 💕💕💕💕❤❤❤✅🙏

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 Жыл бұрын

    የኔ አባት ሲያሳዝን ዳዊት🥰🥰🥰

  • @marthaseyoum7198
    @marthaseyoum7198 Жыл бұрын

    ገኒዬ ጎበዝ እናት ነሽ ።ልጆች ላይ መስራት እንዲ በደስታ ያስለቅሳል ። ኑሪልን

  • @yonastesfaye4209
    @yonastesfaye4209 Жыл бұрын

    አንዳንዴ dream ለሌላ ሰው ማለም ነው ባቢ አንተ እድለኛ ነክ የ አለም ምርጥ ወንድም አለክ ዳዊት ደሞ ሙሉ ሰው ነው ከራሱ አልፍ ለወንድሙ ይናራል ገኒ ታድለሻል የነዚህ ባለቤት ነሽ ከፈጣሪ በታች ሁላችም ኑሮልኝ 😍😍😍😍

  • @senayitbifa8421
    @senayitbifa8421 Жыл бұрын

    ገኒ የሁሉንም መክልሊት ያሳይሽ ያኑርሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምርጥ አስተዳደግ ነው እመብርሃን ትጠብቅልሽ

  • @user-lu123
    @user-lu123 Жыл бұрын

    Allah ምኞታቹን ያሳካው፣ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

  • @perfectone8758
    @perfectone8758 Жыл бұрын

    አቤት ምን አይነት እድለኛ እናት ነሽ ዳዊትዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በእዉነት አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ህልም ይሳካላችሁ

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ስለአንተ ማሰብ ላቆም አልቻልኩም በጣም ድንቅ ልጅ ነህ በዚህ ዘመን ለእኔ ለእኔ በሚባልበት ዘመን ለወንድምህ እንዲህ ስታለቅስ ማየት ለእናትህና ለአባትህ ደስታ እንዲህ ስትሆን ማየት ምን ያህል የተባረክህ ልጅ እንደሆንክ እና የት እንደምትደርስ እያሰብኩ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ ደግሞ እግዚአብሔር የሚፈልግ ልብ አለህ እግዚአብሔር እራሱን ይግለጥልህ በዘመንህ ብርሃኑን ያብራልህ እውነትን ይግለጥልህ የልብህን መሻት ይስጥህ ተባርከህ ለበረከት ሁን ዘመንህን ሁሉ ፍሬያማ ሁን ደስታና ሰላም ስኬት በገባህበት በወጣህበት ሁሉ ይከተልህ ተከናወን ለምድር በረከት ሁን መዝሙረ ዳዊት 105 3፤ በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ የኔ ጌታ የኔ የዋህ አስለቀስከኝ እኮ እግዚአብሔር ህልምህን ሁሉ እውን ያድርግልህ ተባረክ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ❤🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ኡኡፍፍ ኤረ ዴቫ አስለቀስከኝ እውነት በጣም አስተዋይ ትልቅ የሆንክ ልጅ ነው እውነት ሁሌም ታስገርመናለህ ረጋ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያስብከውን የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ እውነት የኔ ቆንጆ ገንዬ ታድለሽ እግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ሰቶሻል በእነሱ ኩራት ይሰማሻል በደስታ ኑርልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንደኔ ዳዊት ያደገበት ማነው በጣም ነው ያደገው ትንሽ ነበር እኮ

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 Жыл бұрын

    ዳዊትን እቅፍ አርካችሁ ሳሙልኝ❤ I love this family so much specially Leul ❤

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kidisttariku7393
    @kidisttariku7393 Жыл бұрын

    ኧረ ምንድነው ገኒ አስለቀሳችሁኝ እኮ ለማንኛውም በጣም የታደልሽ እናት ነሽ አንቺ ዝም ብለሽ አምላክሽን አመስግኚ

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 Жыл бұрын

    የኔ የዋህ ለወንድምክ አንደኛ መውጣት ታለቅሳለቅ ቀናሁብክ የእውነት በአዓለም ላይ ካሉት ሁሉ ምርጥ ሰው ነክ እድግ በል ለቤተሰቦችክ ፋኖስ ያድርግክ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Жыл бұрын

    እኔንም አስለቀሰኝ ዳዊትዬ የኔ ማር😢 ህልምህ አላህ ያሳካልህ😍😍

  • @sameerasamee6534
    @sameerasamee6534 Жыл бұрын

    ዳዋት የኔ ወደ ወደም አላህ ይሰበከ ሁሉ ይስክላህ ቅድም አላመ ልክ እንደት አላቅሸመነኛ

  • @user-te1ts8rk5k
    @user-te1ts8rk5k Жыл бұрын

    ገኒየ የተለየሽ ነሽ ልጆችሽ ጡሩአመለካከት አላቸው ባንቺ ድጋፍ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tgests6740
    @tgests6740 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይሙላልክ እድለኛ እናት ነሽ ሁሉ ነገር ከሀሳብ ነው ሀሳባቸው ብቻ በቂ ነው

  • @rahwawesena7914
    @rahwawesena7914 Жыл бұрын

    ይሄ በተሰብ ይለያል እግዚአብሔር ይባርካቹ ዳዊትዬ ወንድም በኖረኝ ነው ያልኩት ሳይህ እግዚአብሔር የልቤ ብሎ እንደጠራው ቅዱስ ዳዊት ይባርክህ ♥♥♥♥♥♥

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Жыл бұрын

    ዴቭ ሁሌ አንጀቴን እንደበላው ነው የኔ ጌታ! ንጹህ ልጅ ነው

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 Жыл бұрын

    ታድላችው 🥰🥰🥰 አምላክ ይባርካችው ደስ የሚል ፍቅር ያለው ቤተሰብ ❤️

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo Жыл бұрын

    ዳዊት የኔ ቆንጃ ሁሉንም መሆን ትችላለህ ፆልይ አጥና እማምላክ ወላድተ አምላክ ከጎንህ አትለይህ ሁላችሁንም እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ምርጦች ናችሁ ከነልጃችሺ ገኒየ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ የኔስ ማልቀስ ዳዊት ምኞትህን ህልምህን ያሳካልህ እግዚአብሔር ከትዳሩ ጀምሮ ደስ የሚል ምኞት ነው የተመኘኸው

  • @WaseNegashe-re5ps
    @WaseNegashe-re5ps10 ай бұрын

    የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳኽ።❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fo1vv7zm6y
    @user-fo1vv7zm6y Жыл бұрын

    ዋዉዉ እኔ በዚ ቤተሰብ እቀናለሁ የእዉነት ዳዊት አስተሳሰቡ የተለየ ነዉ መክሊት መታደልሺ እኑህን የመሰሉ ወንድሞች ሰላሉሺ

  • @fekadu7017
    @fekadu7017 Жыл бұрын

    OH God..........thats i really want like family it is

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Жыл бұрын

    ዳዊት እንደ አባቱው የዋህ ነው አባትህ እንዳተ ያልቀሳል አይዞኝ የኔ ሆደ ባሻ።

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын

    ዳዊት እግዚአብሔር ይሳካል በእውነት ትልቅ ልጅ ነህ።👏👏👏

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni mari

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ሆይ ልዩ ነው ሲያለቅስ ማየት አቃተኝ ገኒዬ አንቺም ጥሩ ልጅ ስለሆንሽ ነው ሰው ሁሉ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አሜን ይሙላላችሁ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni mari

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Жыл бұрын

    እኔ ሁሌም ዳዊት ሲያለቅስ ልቤን ይነካዋል ጠጋ አርገሽ ገኒ እንደእናት ሁሌም ትችላለህ በይው እባካቹ

  • @meskeremmaru89
    @meskeremmaru89 Жыл бұрын

    ዳዊት የድንግል ማርያም ልጅ ምኞትህን ያሳካልህ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    አሜንንንንን እግዚአብሔር የአሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ🙏 ፈጣሪ ይችላል እሹ ታገኛላቹ ተብሏል ዴቫ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 Жыл бұрын

    ይሳካል ዳዊት ሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳካል እመብርሀን ትጠብቅክ

  • @tarikuagebre4861
    @tarikuagebre4861 Жыл бұрын

    በጣም አስለቀሳችሁኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት የገኒ ቤተሰብ

  • @emanmandefro
    @emanmandefro Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ እኔንም አስለቀሰኝ የኔጌታ አላማህን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын

    ዳዊትዬ አስለቀስከን እግዚአብሔር ያሳካልክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ኡፍ ሳላስበው አስለቀስከኝ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ስታምሩ

  • @adee4662
    @adee4662 Жыл бұрын

    የኔ ገራገር ዳዊት አስለቀስከኝ እመብርሃን የልብእን ትሙላልክ

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem Жыл бұрын

    ዳዊትዬ የኔ ምስጊን የዋህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ቤተሰቡን ሁሉ በፍቅር በጤና አቆይቶ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Жыл бұрын

    ገኒ ልጆችሽም አንቺም የዋህ ናቹ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ እወዳቹሀለው

  • @asenakubelete51

    @asenakubelete51

    Жыл бұрын

    ሚጣዬ ቤተሰብ አድርጊኝ Asenaku belete KZread ብለሽ

  • @foziyahusen8130
    @foziyahusen8130 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ስወድህ እኮ አልቅሰህ አስለቀስከኝ

  • @tiit9037
    @tiit90373 ай бұрын

    kmr gn bemnm agatami specialy dawitn endetaskefut alfelgm maryamn ufffa he is so special❤❤❤❤❤❤❤❤❤ from every one

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Жыл бұрын

    Nice family ...i wish i had this kind of family ❤

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    ፈጣሪ አምላክ የልባችነንመሻት ይሙላልን 🙏ዳዊትየ አምላክ ምኖትክን ያሣካልህ🙏🥰🥰

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Жыл бұрын

    እኔንም አስለቀስህኝ በጣም አንደኛ ነህ ከሁሉም የቤቱ ኩራት ነህ የኔ ሆደ ቡቡ

  • @rahelbahru6540
    @rahelbahru6540 Жыл бұрын

    Dawetye you are blessed. Love you all one day I want visit you guys .

  • @blentube3002
    @blentube3002 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ገኒዬ በጣም ታድለሻል ፈጣሪ የባረካቸው ውብ ና የተባረኩ ልጆችን ሰቶሻል መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ😍😍😍

  • @zahrazahra2820

    @zahrazahra2820

    Жыл бұрын

    Maasalh.alh.ytbkto

  • @yabeabdelsemed4890
    @yabeabdelsemed4890 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ኡፍፍፍፍ አስቀናቹኝ ሰላማቹ ብዝት የበልልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @eyerusalemteshome1070
    @eyerusalemteshome1070 Жыл бұрын

    እንኳን አባታችሁ ቀርቆ እኔ እራሴ አልቅሼ ልሞት ነው። በጣሞ ነው የምታምሩት ዳዊትዬ ያሰብከውን ፈጣሪ አብዝቶ ይሙላልህ🙏🙏🙏🙏። በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын

    አችም ልጆችሽም መንፈሳዊነት ላይ ጠንክሩ እመ አምላክ ቤተሽን ፍቅር ሰላም ጤናን በረከትን ታብዛላችሁ ገንዬ ማርያምን ገጠመኝ አድምጭ እውነት የስጋም በነፍስም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Жыл бұрын

    ዳዊት በደንብሀሳቡን አይናገረም ዋው ደሰትላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን

Келесі