አይኔን የምሸፍነው አድናቂዎች ስለሚያስቸግሩ ነው | የጥርስ እና ጆሮዬ ጉዳት ለጥበብ የተከፈለ ዋጋ ነው | ሠላም ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር

Ойын-сауық

#ethiopiancomedy #ethiopiantiktok #ethiopianmusic #Aregaghegnwerash #ethiopiandrama
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 72

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso9 ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን ሰዉዬ ስላቀራባችሁልኝ! እኔም እየጣበቁ ነበር! ብቻ ዳቂቃ አጠራብኝ እንጅ ❤️❤️👌👌

  • @sabamohammed1314

    @sabamohammed1314

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @akemanu48
    @akemanu489 ай бұрын

    ከፍልፍሉ ጋር ቢሰራ ይዋጣላቸዋል:: ያስፈልገናል ይሄ ልጅ:: ይመችህ አቦ

  • @akomerry
    @akomerry9 ай бұрын

    ቀኔን ነዉ ያሳመርከዉ😂😂😂😂😂 ይችላል

  • @user-pb1pu8xr4c
    @user-pb1pu8xr4c9 ай бұрын

    የምር ይችላል ማንም ጆሮአችን ላይ ከሚቀልደው ይህ ሰው በደንብ ያዝናናል

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu5628 ай бұрын

    እውነት ነው የጀግና ልጅ የመንግስቱ ኃይለማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @save7997
    @save79978 ай бұрын

    ጀግናነህ እውነትም አንደኛ ሁሉተኛ የሌለህ በርታ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave63289 ай бұрын

    ይሄን ልጅ የሆነ ሾው ላይ ያቀርቡታል ብዬ ጠብቄ ነበር ሱሬ ፈጣን መላሽ በርታ

  • @sabamohammed1314

    @sabamohammed1314

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yohannesyohannes4150
    @yohannesyohannes41508 ай бұрын

    ልጁ ሰለሚቀልድ ነው እጂ ሙዚቃ ይሞክራል

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l7 ай бұрын

    አሜንንንን ሰላም ያገናኝን ሱሬ

  • @oneloveethiopian
    @oneloveethiopian9 ай бұрын

    ይችላል 😂😂😂😂😂👏👏👏

  • @woine123
    @woine1237 ай бұрын

    ይህንን ልጅ ትንሽ መርዳት ይገባል:: ሙያውን እንደያዘ ይቀጥልበት! ነገር ግን የተናገረው ነገር አለ " ሳልበላ መዋል..." እባካችሁ የሚረዳበትን እና በችሎታው የሚያድርበትን መንገድ እንዴት እንደምናቃናለት የሚያውቅ ምከሩ:: ወገን ለወገን ሲደርስ ጥሩ ነው::

  • @natitemam9997
    @natitemam99977 ай бұрын

    ይመችህ

  • @sleepless001
    @sleepless0018 ай бұрын

    ይችላል፡ይችላል፡ይችላል.........🎉!

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc8 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ግን ማህጸነ ለምለም ናት አድማሱ ዋና ሲጠፋብን ይህን የመስለ የጥበብ ስው ወለደችልን። እድሜህን ያርዝምልን አቦ!!!!

  • @mogesabuye4494

    @mogesabuye4494

    8 ай бұрын

    በቀልድ ማ/ለምለም ሆና በጥበብ ግን ማህፀኗን ሊያደርቋት ነው

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe9 ай бұрын

    I like his free spirit

  • @ermiasseyoum5458
    @ermiasseyoum54589 ай бұрын

    ይችላል ይችላል ይችላል ....

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam39217 ай бұрын

    አደኛ ✌️✌️✌️

  • @henokemolla8204
    @henokemolla82049 ай бұрын

    He is an asset for an entertainment

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq9 ай бұрын

    he is unique

  • @user-vt9hj1po3v

    @user-vt9hj1po3v

    8 ай бұрын

    😮😮

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe13209 ай бұрын

    ይችላል

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed13148 ай бұрын

    Ohhh des sil . Aregahege ❤❤❤❤❤❤❤❤ . Gobeze lige new . Love ❤️ him ❤️

  • @sentayewgetachew5970
    @sentayewgetachew59709 ай бұрын

    ይችላል🎉🎉🎉🎉

  • @alemabetel3183
    @alemabetel31839 ай бұрын

    ደህና ፊሽካ ነች ።

  • @user-df4dm6df2c

    @user-df4dm6df2c

    9 ай бұрын

    🤣📌

  • @tesfausinkey9157
    @tesfausinkey91578 ай бұрын

    i am from eritrea,I really this guy he is well talente bring 2nd time please.

  • @st-jf9hv

    @st-jf9hv

    8 ай бұрын

    ኣታ ርእሲ ኣድጊ ፣ ትግሪኛ ዘይትጽሕፍ ማዕረ ከምዚ ካብ ትሳቀ

  • @kante5318
    @kante53188 ай бұрын

    የወንጀል መሀን ነጅ😂😂

  • @elyastekle7538
    @elyastekle75389 ай бұрын

    Nice voice

  • @kertinaproduction5486
    @kertinaproduction54869 ай бұрын

    ዌልእንጉድ 🤣

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n7 ай бұрын

    ደሞ ማነው የማናቀው ሰው

  • @mezemrantube
    @mezemrantube9 ай бұрын

    Wow

  • @aste973
    @aste9739 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ee4zs4bh9l
    @user-ee4zs4bh9l9 ай бұрын

    ሰብልዬ ፋንቱ ማንዶዬ 😂😂😂

  • @mohatube777
    @mohatube7779 ай бұрын

    🥰🥰👍

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys9698 ай бұрын

    ወይኔ ይመችህ

  • @user-dh4iy2kl7g
    @user-dh4iy2kl7g8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሉም እየተነሳ አምሩ ነው ምዘፍኖው😂😂😂😂😂😂ኤኔደሞ ሆደ ቡቡነኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AntonioMartial1921
    @AntonioMartial19218 ай бұрын

    የወንጀል መሀን ነው 😂😂😂 ✋️#57

  • @TG-nw6nl
    @TG-nw6nl8 ай бұрын

    አቦ ይመቻችሁ ሁኑበት

  • @shewashon2983
    @shewashon29839 ай бұрын

    በጣም አጥራ ውስዋስ ሆነብኝ

  • @danifix1932
    @danifix19329 ай бұрын

    Wowo keep this guy 😂😂😂😂

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87279 ай бұрын

    Yechilale!!!

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ wow wow wow ewnetm ychlal temruwal😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond87279 ай бұрын

    I want to be your security guard brother!!

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂ይችላል ይችላል💪ጪም ጪሪሪም

  • @seidaman279
    @seidaman2798 ай бұрын

    ኪኒኔ ዘፈንኩ ይላል አሁን

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl9 ай бұрын

    Yemcheh

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn9 ай бұрын

    Keledben!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67639 ай бұрын

    መጎንጨት ይወዳል ያስታውቃል😂😂

  • @esheeshe8360
    @esheeshe83608 ай бұрын

    የሆነ ነገሩ ይርዳው ጤናውን ይመስላል

  • @fireart3077

    @fireart3077

    8 ай бұрын

    Eree aymeslimmm jealous,,,, 😅 😅😅

  • @yohannesyohannes4150
    @yohannesyohannes41508 ай бұрын

    ሳሀቱ በጣም አጠረ

  • @henokasfaw4285
    @henokasfaw42858 ай бұрын

    እግር ያወጣ ሳክስ

  • @btbt4487
    @btbt44878 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn8 ай бұрын

    የምር ዘፋኝ በዛ😂😂😂

  • @bellaethio4426
    @bellaethio44268 ай бұрын

    Anbesa neh betam yazinanagnal

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd55869 ай бұрын

    ምንድነው ሚለው አረ 200

  • @AY-vp2cy
    @AY-vp2cy8 ай бұрын

    ከፈሳሿ ቢቀንስ

  • @user-jo2jq4ct4f
    @user-jo2jq4ct4f8 ай бұрын

    Azege nehe techelaleke

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20768 ай бұрын

    በጣሞ ታለንትድ ነው የምር

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz16619 ай бұрын

    ኢትዮጵያ እናንተን ትመስላለች፟ ግራ የተጋባች

  • @mantheman4900
    @mantheman49009 ай бұрын

    original chin chi ririm

  • @mantheman4900

    @mantheman4900

    9 ай бұрын

    kkkkk

  • @user-ki1ck1sv4u
    @user-ki1ck1sv4u8 ай бұрын

    ከአብይ አህመድ ጋር በሳክስ ( በቀደዳ) ተመሳሳይ ናቸዉ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde81899 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ዉ ጣትህ ላይ ያለዉን ኮተት አዉልቀዉ ካንተ ጋ አይሄድም

  • @bellaethio4426
    @bellaethio44268 ай бұрын

    @felasfaw

  • @abemarkos7777
    @abemarkos77779 ай бұрын

    ይችላል

Келесі