የእናቶችን ቀን ከናቶቻችን ጋር!

Ойын-сауық

this video is made on the upcoming mothers day.we invited our beloved mothers to the show.
Happy mothers day to all mothers around the world!!!

Пікірлер: 239

  • @asmayimam5081
    @asmayimam50812 жыл бұрын

    ልዩ እናት የለኝም እንዳትይ ህይወቷን አሳልፋየሰጠች ጀግና እናት አለችሽ

  • @user-vu6qu1qc8i

    @user-vu6qu1qc8i

    2 жыл бұрын

    ይች ምኗናት?

  • @samrwitworku3260

    @samrwitworku3260

    2 жыл бұрын

    ወላጅ እናቷ አይደለችም

  • @bisratab172

    @bisratab172

    11 ай бұрын

    @@samrwitworku3260 mech endeza alech???

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk48642 жыл бұрын

    ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ በዚህ channel surprise ስታደርጓቸዉ ማየት እንፈልጋለን ። Long live to both moms!🙌

  • @asmayimam5081
    @asmayimam50812 жыл бұрын

    የልዩ እናት በእውነት ልትመሰገን ይገባታል እንደዚህ ምርጥ አድርጋ አስተምራ ቃል የለኝም ወላሂ አለቀስኩ የማሂዬ እናት እረጅም እድሜናጤና ይስጥዎት አሳምራችሁ ጠውሩ ሁለታችሁም

  • @hanagerma9528
    @hanagerma95282 жыл бұрын

    የኔ ደርባባዎ እናቶቼ እመቤቴ ሺ አመት ያኑሩዋቹ ስታምሩ ማሂና ልዪዬ ተባረኩ በእዉነት የእናቶቻቹ እርጋታ እናተም ለወግ ለማረግ ያብቃቹ የልባችሁን መሻት እመቤቴ ትፈፅምላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derehailu5993

    @derehailu5993

    Жыл бұрын

    0

  • @samiratube2450
    @samiratube24502 жыл бұрын

    ልዩ ከእናትም#በላይም ሁና ነው ያሳደገችሽ ክብር ይገባታል💕💕💕

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry47812 жыл бұрын

    በጣም ደስ ሚሉ እናቶች ብቻቸዉን ካለ አባት እናንተን የመሰሉ በራሳቸዉ ሚተማመኑ ጥሩ ልጆች እዚ አድርሰዋል በዉነት ጀግኖች ናቸዉ ። የልዮ እናት ደሞ ከቃላት በላይ ምትደነቅ እናት ናት ካብራኳ ሳትወጣ ከአናት አባት በላይ ሆና ያሳደገችሽ በዉነት በጣም ጥሩ ና ሰባዊነት የሚሰማት ጀግና እናት ነች ልዮ አንቺ እኮ ምትመስይዉ በእናይና በአባት ተሞለቀሽ በቂ ፍቅር አግኝተሽ ያደግሽ ነዉ ምትመስይዉ በብዛት በእናትና በአባት ያላደጉ ልጆች በራስ መተማመን ማጣትና ወጣትነታቸዉ በድርዬነት ሚያሳልፋ ይበዛሉ አንቺ ደሞ በራስ መተማመንሽ ፈገግታሽ አመለካከትሽ እራስሽን ለማሳደግ ምታረጊዉ ጠረት በጣም ጥሩ ነዉ ይህ ዉጤት ያሳደገችሽ እናትሽ ዉጤት ነዉ በዉነት ምስጋና ይገባታል እድለኛ ነሽ እግዛብሄር ይወድሻል ሌላዉ የገረመኝ ልዮ የማሂን እናት በጣም ትመስያቸዋለሽ ፈገግታቸዉ ጥርሳቸዉ አይናቸዉ በጣም ትመሳሰላላቹ እናቴ ናት ብትይ በጣም ትታመኛልሽ ይገርማል ፍቅራቹ ደስ ይላል በርቱ በዚዉ ቀጥሉ ጥሩ ነዉ👏❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo2 жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች እናመሠግናል ማሂና ልዩ እናቶቻችሁን ስለጋበዛችሁልን 💚💚

  • @selamselam32
    @selamselam322 жыл бұрын

    Ewey I love how loving and genuine both mums are and the whole conversation is close to my heart ❤️

  • @gizachewatalel5748
    @gizachewatalel57482 жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች!!! ሁለቱም እናቶች ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናቶችን ይወክላሉ በጣም ነው ደስ ያሉን። ሌላው ግን እናንተን ያወቅሁት ዛሬ ነው በቃ በማይዋሹ እና በማያስመስሉ እናቶቻችሁ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    ለሁሉም ኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል እንኳን አደረሳችው

  • @8100A
    @8100A2 жыл бұрын

    O MY GOD no word my heart dropped kemr😍😍😍... the way we preach feminism and women independency irritates me the most , as if it’s a new thing and we were not raised by these kinda strong women, our mothers showed us practically they are enough to look up to from any books or speakers out there...lezachu demo uff keep up the good work❤️❤️❤️

  • @jerryyetsi7094
    @jerryyetsi70942 жыл бұрын

    እውነትም ጨዋ ያሳደውውውውውውው ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩላቸው ። እናትነት

  • @ibrahimnursebo2381

    @ibrahimnursebo2381

    2 жыл бұрын

    ስለsex በአደባባይ ስላወሩ ነው ጨዋ ያሳደጋቸው የሚያስብለው

  • @jerryyetsi7094

    @jerryyetsi7094

    2 жыл бұрын

    @@ibrahimnursebo2381 ay endeza aydelem wendem .. they moms kawerut anetsar asetedadegachew enedemanegnawm Ethiopiaw new eko no way mawerat ena metegeber leyunet alew ..plus yemiyawerut yamiyawekiten plus lelam mereja based aderegew enje yaletefeter negern alawerum ...its freetalk show eko so manem sew as a friend miyaweraw neger enesu be camera aderegut eneje yeteley ngr aladeregum eko yan yahel mesemer yalefe nger aladeregum in my opinion asetedadeg yemiwesenew guday aydelem its all about the effort selemawekachew new mimesekerew selenesu ...mnm bihon meserat mechalachew bicha gobezoch nachew .... yaw kasekefah anten 🙏

  • @radetkasa1731
    @radetkasa17312 жыл бұрын

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቹ💕❤ አምሮባቿል💕😌

  • @demisaklilberhan1336
    @demisaklilberhan13362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የአለማችን እናቶች ሁሉ ይክበሩ ። በጉዋደኝነታችሁ በጣም ክብር ነበረኝ ። በዚህ የእናቶች ዝክር ደግሞ ለናንተ ያለኝ ክብር እጅግ ከፍተኛ ነው ። በርቱ ረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ምኞቴ ነው ።

  • @selenahaile1027
    @selenahaile10272 жыл бұрын

    የኔ ፍቅሮች እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ እድሜ ይስጥላችሁ ❤❤❤❤😍

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l2 жыл бұрын

    ወይኔ ደስስትሉው ማሻአላህ ልዩ ቆጆ ስወድሽ አትጥፎ ውዶችየ አላህይጠብቃችሁ እርጅምእድሜነ ጤነይስጣችሁ

  • @4dmatters184
    @4dmatters1842 жыл бұрын

    Yishetal Fiker Fiker ❤ What a program 📺! A masterpiece program in Mother's Day. All the best.

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Жыл бұрын

    ውይ ደስ የሚሉ ጠንካራ እናቶች! ❤❤

  • @yalemalexander
    @yalemalexander2 жыл бұрын

    እናቶቻችን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ልዩ እና ማሂ ተባረኩ ቤተሰቦቻችሁን እና ሃገራቹን የምትጠቅሙ ያድርጋቹ 💐💐💐

  • @martafamily564
    @martafamily5642 жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች እንኳን አደረሱችሁ ለእናቶች ቅን

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo2 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ በማርያም እናቴን የባሰ አስናፈቃችሁኝ የልዮ ግን በጣም ግልፅ አልሆነልኝም ማነች አረብ ሀገር የነበረችው ወላጅ እናትሽ ነች አሁን ያለችው እናትሽ ወላጅ እናትሽስ ለአሁኗ ምኗ ነች ሆኖም ግን እድለኛ ነሽ ልዩዬ ምርጥ እናት አለችሽ ማሄም እንደዛው በጣም ደስ የሚሉ እናቶች ናቸው እመብርሃን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥላችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @user-vu6qu1qc8i

    @user-vu6qu1qc8i

    2 жыл бұрын

    እኔም ቢገባኝ ደስ ይለኛል

  • @rosina5198
    @rosina51982 жыл бұрын

    ክብር አለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ እናትነት ክብር ነዉ 🙏

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis71912 жыл бұрын

    እናንተ ቁምነገረኞች ናችሁ በርቱ ደሞ ትችላላችሁ👌 መልካም የናቶች ቀን

  • @dannylemi8802
    @dannylemi88022 жыл бұрын

    Wow በጣም ታምራላችሁ። L & M ዕድለኞች ናችሁ በዚህ ሁኔታ ከእናት ጋር ማክበር ምንኛ መልካም ነው ።።።ብቻ በእናንተ ተፅናናሁ። ተባረኩ።You've Similar Life,Similar growing steps and manner,Similar colour,then your similarity gives you well being at all !!!

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያኑርላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤😘

  • @jerryyetsi7094
    @jerryyetsi70942 жыл бұрын

    ውይይይይይይይይይ ድምቀት አቤት ማማር ኡፍፍፍፍፍፍፍ በቃ በጣም ነው ምታምሩት ...

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5712 жыл бұрын

    ለናቶቻችንንን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ደስታ እናተ ናችሁ የኛ መኖር እናተ ናችሁ የኛተስፋ እናተ ናችሁ በስደት ሁኔ ስለናፈቀችኝ የኔ ናት የናተን እናቶች ተመስጨ አየሁችሁ ወላሂ

  • @gogogogo742
    @gogogogo7422 жыл бұрын

    ስታምሩ ሁለታቹም እናታቹን ነው ምትመስሉት እረጅም እድሜ ና ጤና ለናቶቻችሁና ለናንተ ጌታ ያድላችሁ ተባረኩ💋💋💋💋💋💕💕💕💕👌👍👍👍👍

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane45162 жыл бұрын

    ማሀሉ እናትሽን አደነካቸው አምላክ ቸር ነው ፈተናው ቤበዛም ውጤቱ ደስ ይላል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልን ለምስክርነትወት፡፡ ሴት ሁሉ ይኩራ ጀግና እናት፡፡

  • @bbgl5736
    @bbgl57362 жыл бұрын

    ኡኡኡ እናት እረጅም እድሜ ይስጣት ሁሉም እናቶች የድካማቸውን ፍሬ ማየት አለባቸው

  • @zerayzola1251
    @zerayzola12512 жыл бұрын

    🙏 to all mother's, our hero.long live and health with peace and happiness

  • @jerryyetsi7094
    @jerryyetsi70942 жыл бұрын

    Uffffaaaaaaa mahita and leyu as usual ፀዴ topic ....le enatoch erejem edeme 😍😍😍😍

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew26832 жыл бұрын

    አረ ፓርት 2ልዩ እና ማሂ ስጦታአ ስጦአ ቸው ከምር አረ ይደብርአችሁ ስታምሩ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-ey6pk8ci8z
    @user-ey6pk8ci8z3 ай бұрын

    Woooow bezi menged lay yalefachu atmeslum eshi jegnoche edme ketena ystachu🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙

  • @edele3982
    @edele39822 жыл бұрын

    እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ።ማሂ እና ልዩ በጣም ደስ ትላላችሁ በእናቶች ቀን እናቶቻችሁን ስላቀረባችሁ።ሜሂዬ እቴቴን ስላየዋት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜን ጤና ሰላም ፍቅር ለሁሉም እናቶች እመኛለሁ

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat2 жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው እናንተን የመሰሉ ትውልድ ማፍራት ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @haymi410
    @haymi4102 жыл бұрын

    ኡፍ ታድላቹህ እረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች🙏🥰

  • @Grace-cf5rk
    @Grace-cf5rk2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍

  • @zufannagn6027
    @zufannagn60272 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ደስ የሚል እናቶች ናቸው በተለይ እንጀራ አባቴ እያሳየች እናት ከእናትም በላይ እናት ናት እግዚአብሔ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው 💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እናንተ ደሞ የነሱም ውለታ የምታደርጉ የ አርጋችሁ በርቱ በታም ደስ ትላላቹ ጓደኝነታቸውን በጣም ደስ ይላል እና በጣም በጣመ ነወ የሚወዳችሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo70802 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ የልዩ እናት ግን ታሳዝናለች እድሜዋን መፅዋት አድርጋለች አላህ ጥሩ ትዳር እና ልጅ ይስጣት

  • @sebelebiruk7434
    @sebelebiruk74342 жыл бұрын

    ደስ ትላላቹ እድሜ ከጤና ተመኝቻለሁ

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w2 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ እረጅም እድሜ ለናቶቻችሁ

  • @miklepower2638
    @miklepower26382 жыл бұрын

    owooooooooo liyu mothers speech is great motivation i loves .she is modellllllllllllllll

  • @dadaat7208
    @dadaat72082 жыл бұрын

    wey metadel yeliyu enat wow egziyabeher biderishin yikifelish am amazed much respect

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 жыл бұрын

    ማሂየ መሰቀላቹህ ሲይምር ዎውውው እናትሺም ሁላቹህም ታምራላቹህ መሰቀል ይምራል

  • @nahommengistu5686
    @nahommengistu56862 жыл бұрын

    ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቼ 💪🖤

  • @butterflysomethingreallyho2248
    @butterflysomethingreallyho22482 жыл бұрын

    Ufffffff endet des endemetlu weyne asknachuggg betam 😥😥😥🤗🤗🤗🤗

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r3 ай бұрын

    ለወላጅ ሁል ግዜ ልጅ ልጅ ነው ሲታመም አብሮ መታመም ሲደሰት አብሮ መደሰት ሲያጠፋም መገሰጥ ትክክል ነው እግዚአብሔር ልክ ያድርሳችሁ :: እናቶችም ተባረኩልን ያሁኑ ዘመኖችም ትንሽ ቆንጠጥ እያደረጋችሁ አሳድጉ እግዚአብሔር ደሞ ይጨመርበት:: እናመሰግናለን🙏

  • @naniassefa4774
    @naniassefa47742 жыл бұрын

    ስታምሩዬ ♥️♥️

  • @yohanesassefa289
    @yohanesassefa2892 жыл бұрын

    they are so sweet no ward they are real no hidden things for camera rezhem edmea ketenagar❤

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h2 жыл бұрын

    ስታምሩ❤❤❤❤ልዩ አንቺ እናት እናትሽ ደግሞ ልጅ ነው የምትመስለው ዋዋዋዋ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon2 жыл бұрын

    ውይ ልዮ ....ሁለመናሽ ነው የሚያወራው እይንሽ;ጥርስሽ ;ፊትሽ ቢሆም ግን ፍጥነትሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ :: ማሂ ውስጤ ነሽ :: ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ ወላጆቻችሁም በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ይስጣቸው መልካም የእናቶች ቀን ::

  • @sosotigist6509
    @sosotigist65092 жыл бұрын

    እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ለናቶች ሁሉ

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino5963 ай бұрын

    Zegyche baywem gin wow betam new des yemtlut degmom aznag😁😁♥️ Enatoch koyulen 🙏🏻

  • @miklepower2638
    @miklepower26382 жыл бұрын

    owwwwww liyuuuuuuu mother sees life hardly and bravoooooooooooooo motherrrr

  • @saratube8205
    @saratube82052 жыл бұрын

    kal aygltsachum yemir bek desssssssssss tilalchu lentochachin endam ena tena abzito yestlin fetri ❤❤❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia2 жыл бұрын

    wawawe stamru ለእኖቶቻችን እረጅም እድሜ💋💋❤❤❤❤ልዩ እና ማሂ ትለያላቹህ

  • @dodopopo8654
    @dodopopo86542 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ❤️❤️

  • @miklepower2638
    @miklepower26382 жыл бұрын

    how can i expresss mahyssss mother adviceeeee.god blessss them bothhhhhhh

  • @mihiretabera3365
    @mihiretabera33652 жыл бұрын

    ሰንዬ በእውነት ጠንካራ እናት ነሽ ማስረሻን ሁሉ አስታወስሽኝ ማሂዬን የመሰለ በእራሰዎ እምትተማመን ጠንካራ እና ግሩም ልጅ በማሳደግሽ መኩራት ይገባሽል መልካም የእናቶች ቀን በዚሁ ቀጥይ ፖሮግራማችሁን ሁሉ እወደዎለሁ ልዩዬ አንችም በጣም ግሩም ልጅ ነሽ ተባረኩ

  • @leyuandmahi

    @leyuandmahi

    2 жыл бұрын

    Betam enamesegnalen !

  • @miklepower2638
    @miklepower26382 жыл бұрын

    her advice extremealy honest wooooooo loved motherrrrrrrrr

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3kАй бұрын

    ጨርሼ አለማስማቴ ልዩ እናትዋ መስላኝ ነበር የምር ምትገርም ሰው ናት ህወትዋ ነው የሰጠችሽ ፈጣሪ ለስዋም የአብራክዋ ክፋል ይስጣት የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @AbrhamKassa
    @AbrhamKassa5 ай бұрын

    I watched this video today, and it was truly amusing. Roman, your personality shines through - how remarkable for a woman of your age to be so humble and honest. Etete, your Enatenet is reminiscent of my own mother - strong and loving. Mahi and Liyu, you are charming, creative, and entertaining. God bless you all.

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane45162 жыл бұрын

    ልዩየ ቸሩ አባት ለሳም ልጅ ላንችም እናት የሰጠአችሁ ከአክስት እናትሽ ጋ ነው፡፡ እናት ያሳደገ እንጂ የወለደ አይደለም ፍቅሩ ይብዛላችሁ የናትነታን ውለታዋን ለመመለስ ያብቃሽ፡፡ ቆንጅ ጀግና እናት ናት፡፡

  • @saradesta2075
    @saradesta20752 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @krizzanhilbadayos5694
    @krizzanhilbadayos56942 жыл бұрын

    አርሴምዬ እረጅም እድሜ ትስጥላቹ ስታስቀኑ በአርሴማ

  • @seniethio5523
    @seniethio55232 жыл бұрын

    Wow yezarew des yilal😘😘

  • @jemalseid9186
    @jemalseid91862 жыл бұрын

    Ymr you make my night😂😂😂😂rejm edme for all mothers and i will big reaspct🙏plus dmo mahi and liyu betam nw mewedachew eyandanduwa qalat ateqaqemachehu emayseleche nw ena time lay yalachehun ngr like it love u both❤keep going may be one day came to my city asossa than bene weche hedase gedbn asayachehuwalehu💪😂miss u both😍😍

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye3282 жыл бұрын

    Des sitlu benatachw mashalllah long live

  • @lidumoges5660
    @lidumoges5660 Жыл бұрын

    Luv ya guys so much .......am kinda jealous gn😢

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg47472 жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች እናመሠግናል

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa38342 жыл бұрын

    እግዚያአብሄር ይባርካቹ ተባረኩልኝ እናቶቼ ድንቅ የሚወደዱ ልጆች ሰጣችሁን፡፡

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l2 жыл бұрын

    ልዩው እነትሽጋር ጎደኘ ነውየምትመስሉውት ማሻአላህ

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 Жыл бұрын

    Huge respect for both mothers

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g2 жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለናቶች በሙሉ😍🥰🥰

  • @gebremariammengesha2542
    @gebremariammengesha25422 жыл бұрын

    Very nice program and nice family

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa54582 жыл бұрын

    መልካም የእናቶች ቀን 1ኛ ቤተሰብ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ኢት/ያ

  • @miklepower2638
    @miklepower26382 жыл бұрын

    liyu mother blessed mother.it express all ethiopians mother

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd4 ай бұрын

    BEAUTIFUL Ethiopian moms❤

  • @blackqueen8664
    @blackqueen86645 ай бұрын

    I am amazed by Roman she deserve all the good treatment all 🫡 respect and love. ❤❤❤and btw my mom name is actually Roma. Respect to both mothers I appreciate you guys shared your story.

  • @workeneheda5714
    @workeneheda57142 жыл бұрын

    Wow beautiful family

  • @misirtube9206
    @misirtube92062 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @lijnatty2082
    @lijnatty20822 жыл бұрын

    Ufffffffffffa sitamiru abo ❤❤❤❤️

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa42422 жыл бұрын

    እኳን ደህናመጣችሁ ዲምቀቶቻችን 😍😍😍😍እድሜና ጤና ለናቶቻችን🙏🙏🙏

  • @mennadesta7955
    @mennadesta79552 жыл бұрын

    Beautiful family ❤️❤️❤️❤️

  • @hanagerma9528
    @hanagerma95282 жыл бұрын

    እህቶቼ ማሂና እና ልዪዬ መህተብ እሰሩ እሽ ለእኛ ውበታችን ነዉ ውዶቼ😘😘

  • @meronasnake3907

    @meronasnake3907

    2 жыл бұрын

    Ere baksh baksh asegechi ahun eski sent emibal nger eyale mahtb esru endiw eseru endiw argu Belo haymanot lay mn azelelsh foo

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    2 жыл бұрын

    @@meronasnake3907 ምን አናደደሽ አጅሪት መናፍቅ ???🙄😜😜😜😜😜😜😜ልዩዬ እና ማሂ እንደሆነ እመብሃንን ብለዉ ሲምሉ ከአፋቸዉ ማር ጠብ ይላል ተቃጠይ ፀረ ኦርቶዶክስ

  • @yidnekachewfekadu1272

    @yidnekachewfekadu1272

    2 жыл бұрын

    @@hanagerma9528 & @Meron Asnake ሌላ ቦታ የጠላነውን የሀይማኖት ጭቅጭቃችሁን ደሞ አዚህም ይዛችሁብን መጣችሁ? አደረጉ አላደረጉ ምን አገባችሁ የመረጡትን ሆነዋል period! ፕሮግራሙ ስለ እናቶች አናንተ የመስቀል ጦርነት ጀመራችሁብን ከዚ ሀሳባችሁጋ ሁለተኛ አዚህ እንዳናያችሁ ቻው……፡፡

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    2 жыл бұрын

    @@yidnekachewfekadu1272 እረ ተዉ ሴታሴት ወረኛ እስኪ እንደወንድ ጀነን በል አለቅላቂ

  • @ruth8645

    @ruth8645

    2 жыл бұрын

    @@hanagerma9528 denez nesh ewnet mn endemteyim atakim asafari

  • @abuleulu5127
    @abuleulu51272 жыл бұрын

    እቴትዬ የኔ እናት ሺህ ዓመት ኑሪልኝ ምርጥ እናት መሆንሽ አንደኛ ምስክር ነኝ መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችንም እናቶች ይሁን

  • @alemitu973
    @alemitu9732 жыл бұрын

    የኔ መልካሞች እናቶች❤🙏 የእናቶቻችን ፍቅር ክብር ምስና ለመግለፀም ሆነ ለማሣየት አመትና ወራት ሳትጠብቁ አሣዩ አበርክርቱ እህት ወድሞቸ 💕❤🙏

  • @Samirwyi
    @Samirwyi2 жыл бұрын

    እንካውን ደና መጣች ውዶችይይይ

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay30012 жыл бұрын

    ሴት ልጅ እስከ እግር ጥፍሯ ትልበስ ምን አለ ቃሉን ብናከብር መቅሰፍት ባልበዛብን እህቶቸ እስኪ አድ ነገር ልጠይቃችሁ ያለቃችንን ትዛዝ ባንጠብቅ ምን ይፈጠራል ፈጣሪ ግን ታግሶናል ግን ብትወዱኝስ ትዛዜን በጠበቃችሁ ነበር አምላኬ ሆይ ማስተዋል አድለን አለባበሳችሁ እደት እደሚያምር

  • @kidstkassahun3698
    @kidstkassahun36982 жыл бұрын

    egzabher yibarkachihu

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi75562 жыл бұрын

    Setameru fetari selamun tanawen edemawen yesatacu ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙏🙏🙏🙏

  • @bbgl5736
    @bbgl57362 жыл бұрын

    የልዩ እናት ለብዙ አሳዳጊ እናቶች አረያ ሚሆን ነገር ያላት ይመስለኛል እስኪ ብትንትን አድርጉልንና ማስተማርያ አድርጉት

  • @fasikaadaro6932
    @fasikaadaro69322 жыл бұрын

    Leyu betam tadilsh 🙏❤️

  • @Sariyoo
    @Sariyoo2 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel7192 жыл бұрын

    የልዩ እናት ሽንቅጤ ናቸው ልዩ ደግሞ ዝፍዝፍ

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw34572 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናቶቸ

  • @fkrtech
    @fkrtech2 жыл бұрын

    First viewer

  • @joeybest3432
    @joeybest34322 жыл бұрын

    Wow setameru 🔥

  • @bbgl5736
    @bbgl57362 жыл бұрын

    ደግሜ አየሁት ኡፍፍፍ እናቴ

Келесі