የ ንዋይ ደበበ ተወዳጅ ሙዚቃዎች ስብስብ neway debebe best songs nonstop

#ethiopian#music
#የአትዮጵያ#ሙዚቃ
#amharic#song
#habeshamusic

Пікірлер: 136

  • @egziota
    @egziota4 жыл бұрын

    ጥሩ መስራት ክብር ነዉ ነዋይ ያንተ ስራዎች የልጅነት ግዜያችን አበባ ነዉ

  • @selam7747
    @selam77473 жыл бұрын

    የዛኔ የዘፈንከው ዛሬን ያስታውሳል ዘፋኝነት በናንተ ጊዜ ቀረ

  • @naniasefa7163
    @naniasefa71632 жыл бұрын

    ንዋይ ማለት ሀገር ማለት ነዉ ለኔበጣም ነውየምወደው ከሀገር ወጭባለሁጊዜ ለኔበጣምአጽናኝ ነበርየሡ ዘ ዘፈን ከልጅነት ጀምሮ ። መቼም የማያረጅ ተወዳጆች ሙዚቃዎች አናኒ የጥንት አድናቂህ

  • @HANAGOD-xn8ee
    @HANAGOD-xn8ee

    ke seriya wede sera selgeban amesgenalhu kebere le enatoche ?::::::::""""""""

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu Жыл бұрын

    እስካሁን ለሀራችን ብዙ አርቲስቶች አዚመዋል ለእኔ ምን ግዜም ሀገሬን አልረሳም አንደኛ ነው ግጥምና ዜማ የድምፅ ቅላፄው ለሀገሩ ያለው ፍቅር ንዋይ የምንግዜም 1ኛ እና ጥበብ ንጉስ ነው፡፡🌹

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32693 жыл бұрын

    ሀገሪን እረሳም ወግንንእምየን ኢትዮጵያን አርስም ንዋይ ደበበ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🌷

  • @mebratugetachew6747
    @mebratugetachew67473 жыл бұрын

    ትለያለህ አንተ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍የኢትዮጵያ የምንግዜም ተወዳጅ ነህ !!!

  • @asnaasna2924
    @asnaasna29243 жыл бұрын

    ነዋዪ ንገራቸዉ በየቦታዉ ለሚገሉት ሠላሞ ዪወቁ

  • @lenfachewmitiku6933
    @lenfachewmitiku69332 жыл бұрын

    የሀገር ጉዳይ አሳሳቢ ነው እና ስለ ሀገር ብቻ ኮሌክሽኖ ዘፈኖች ልቀቁ ተመችቶኛል

  • @geremewgeneyeju317
    @geremewgeneyeju3172 жыл бұрын

    ይኸ የሰማይ ስጦታነው ብየአስባለው ንዋይ ብቻ አይደለህሚ አብይም ነህ አመሰግናለሁ

  • @TasharaSuyoma
    @TasharaSuyoma4 сағат бұрын

    waE❤❤👌👌👌👌👌

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs

    የማይጠግቡ ሙዚቃዎች ❤❤❤ ምርጥ ስራ

  • @mezidzemanimezidzemani4090
    @mezidzemanimezidzemani4090

    ❤መቼም የማይሰለቹ የንዋይ ምርጥ ስራዎች !

  • @MamoMakalo
    @MamoMakalo

    Good

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c2 жыл бұрын

    Gen inatem wudedn Esi degmo haqi ketewr demacin 1 new 👍 🙂🤩🙏

  • @ezzohello5542
    @ezzohello554210 сағат бұрын

    من هذا الفنان الفخيم

  • @shilanentertainment9803
    @shilanentertainment98033 жыл бұрын

    Tawekeyewe neway taleke sewe adenakey nehe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera86034 жыл бұрын

    ሐገሬን አረሳም ውስጤ ነው❤❤❤❤

  • @nikotesfa9229
    @nikotesfa92292 жыл бұрын

    NEWAY DEBEBE............YOU ARE THE BEST ARTIST.............WE ALL LOVE YOU

Келесі