የአሁን መረጃዎች June 12,2024

Join this channel to get access to perks:
/ @derejehabtewolde

Пікірлер: 209

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m19 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ከፋኖ ጉን ይሁን ያረብ 💚💛❤️

  • @tigiste5465

    @tigiste5465

    19 күн бұрын

    Amen

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    19 күн бұрын

    አሜንን😢😢

  • @user-hs5jh5cj2k

    @user-hs5jh5cj2k

    19 күн бұрын

    አሚን

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj18 күн бұрын

    Welcome back ደረጀ እግዚአብሔር ከአማራ ህዝብ እና ከኢትዮጵያን ጋር ይሁን ይህን ጨለማ በቃ ይበለን🙏🏽

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit930419 күн бұрын

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe18 күн бұрын

    ኡፍ አማራዬ ይህም ያልፋል አይዞን ❤😢

  • @U_Too
    @U_Too19 күн бұрын

    ይህ ትግል በከባድ መሳሪያ መታገዝ አለበት ። ከባድ መሳሪያ ያስፈልጋል። ከባድ መሳሪያ ያስፈልጋል ። ከባድ መሳሪያ ያስፈልጋል። ከባድ መሳሪያ ያስፈልጋል። የኦህዴድ ሰራዊት እየፈነጨ መቀጠል የለበትም።

  • @user-rt4og9vh5i
    @user-rt4og9vh5i19 күн бұрын

    ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማረ ❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia732518 күн бұрын

    ጥላቻ፣ መግደል፣ መዝረፍ፣ ሰዎችን ማዋረድ ራስ ወዳድ መሆን እና ብዙ መጥፎ ውሳኔ የሚመጣው ከመጥፎ ህሊና ነው 💔 አቤቱ አምላኬ ኅሊናችንን አንጻልን እኛ ሰዎች ያንተ ነንእና አትተወን 🙏 ለክፉ አሳልፈን አትስጠን🙏 ከመጥፎ ውሳኔ ጠብቀን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @taibah5903
    @taibah590319 күн бұрын

    ድሬአችን በር ድለለፈኖ ይሄ የተረገመ መንግስት አላህ ይሰዋልን

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p18 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለፋኖየ💚💛❤

  • @yitbarek350
    @yitbarek35018 күн бұрын

    ታላቅ ክብር አለን ለ በጎ አድራጊዎች ወገኖቻችን! ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 👍

  • @FanomektYe
    @FanomektYe18 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አማራዬ ይህም ያልፋል አይዞን ፈጣሪ በቃ ይበለን ❤😢

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n18 күн бұрын

    የአማራ ሕዝብ ሆይ ከምትገደል ከፋኖ ጋር ሆነህ ተዋጋ ዝም ብለህ አትሙት

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud215519 күн бұрын

    ድልለአማራህዝብፋኖ❤❤❤❤-👍👍👍👍💪💪)💪

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d18 күн бұрын

    የቆሎ ተማሪ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መሬት ቆፍራሀቹ እራሳቹሁን ጠብቁ እዳትዘናጉ አሁን ያለው ነገር ከባድ ነው እግዚያብሔር ይርዳሀቹ

  • @OsamaAlThomali
    @OsamaAlThomali18 күн бұрын

    ያአላህ አንተ በቃበለን😢

  • @hanawerku
    @hanawerku19 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖኖ💚💛ሲሮጥ የመጣን አጥብቀህ ጫነው!" እናንተና እኛ በእንቅስቃሴና የቅድመ ጥንቃቄ መረጃ፣ ፋኖዎቻችን ደግሞ በእርሳስ… ሲገሰግስ የመጣውን አራዊት ሰራዊት በደንብ ጭነነዋል። እየሆነ ያለው እንደተረቱ ነው።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer2519 күн бұрын

    አገሪቱ እጅግ አደገኛ ጊዜ ላይ ነች። እንደሃገር ለመቀጠል የምንችል አልመሠለኝም!!...እንዲሁ በወሬ የሚታለፍ አይነት ሁኔታ ላይ አደለንም‼ ሁሉም የሃገሩ ጉዳይ የሚመለከተዉ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ይኸ ጦርነት መቋጫ አግኝቶ አገሪቱ እንድትቀጥል የበኩሉን ነገር ባፋጣኝ ማበርከት አለበት‼

  • @Ethiopia19974

    @Ethiopia19974

    19 күн бұрын

    በዚህ አገር ዘረኝነነትና ዘረኞች እንዲሁም የአፓርታይድ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ ሰላም አይኖርም ።የአማራን ሕዝብ በጆኖሳይድ ያስጨፈጨፉት የ 21ኛው ክ/ዘመን ናዚዎች እና ፋሽስቶች እጄቸውን ሳይሰጡ የሚቆም ትግል የለም።ስለዚህ አንተም ትግሉን ተቀላቀል ሕፃናትን እያረዱ ኩላሊታቸውንና ጉበታቸውን የሚበሉ በዘረኝነት ያበዱ አረመኔዎች እስካሉ ድረስ በዚህ አገር ሰላም አይኖርም።ጥቁር ናዚዎችና ቡችሎቻቸው ለፍርድ እሰከሚቀርቡ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል።

  • @learntulearn848

    @learntulearn848

    18 күн бұрын

    STAND WITH THE #PEOPLE AND #FANO ❗

  • @MMolla-cr3bj

    @MMolla-cr3bj

    18 күн бұрын

    የአማራ ቢያበቃ ሌላው ጋር ይጀምራል አብይ ተራ ብቻ ነው የሚጠብቀው😢

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    18 күн бұрын

    ⁠ትክክል ምንም ጥርጥር የለዉም ሰዉየዉ ለሰው ህይወት ደንታ የሌለው ሰይጣን ነው

  • @mekonnengebrewold3927
    @mekonnengebrewold392719 күн бұрын

    ደረጄ ባለህበት ጤና ሁን አድማጪህ ነኚ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom428618 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq18 күн бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @sewumehun
    @sewumehun19 күн бұрын

    ድል ፍትህ ፈላጊወች ውድቀት ፍትህ ጨቋኞች ይሁን

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla19 күн бұрын

    ድላችን እየቀረበ ነው 💪💪💪

  • @bkale6181

    @bkale6181

    19 күн бұрын

    @bkale6181 0 seconds ago እንዳንተ አይነት ሰው ገና ኢትዮ ውስጥ የሩዋንዳን አይነት ያመጣል

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    19 күн бұрын

    በትክክል ❤❤🎉🎉🎉

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    19 күн бұрын

    ​@@bkale6181 የጭንቅላት ደሀ ከብቶች 👹👹👹👈Abiy Ahmed Ali is the killer 👹👹👈

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    18 күн бұрын

    እሱን ህዝቡን ለሚያጨፋጭፈው ለቀዳዳው አብይህ ንገረው።

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    18 күн бұрын

    @@abuhaile6517 እሱም ላብይ ነውየነገርው እኮ ነው መስመርስተው ነው እርሰወ ክክክክ

  • @Jenber-zb9lp
    @Jenber-zb9lp18 күн бұрын

    የደረሱን መረጃዎች እንደ አዲስ ሰበር ብለ አትምጣ

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg19 күн бұрын

    ፋኖነትአሸናፋነት

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e19 күн бұрын

    ስልጣንከይዝክጀምሮ ጡሪነትአደጉስምክ ትኖሪመስሉኣል ድልለጀግናውፍኖ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa634719 күн бұрын

    የአህይት ልጆች ፣ አንድ ሠው ወልዶ አባት ሆነ ማለት ከራሱ ከርስ ውጭ እንደውም አብልጦ የሚጨነቅለት ከርስ አለ ማለት ነው ፡፡ ስለሆነም ከርስ ያላቸው የዚህ ጀግና ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ጀግናው የቆመላቸው ብዙ ጨቅላዎች ናቸው፡፡ ድል ለ ጀግናው እና ከራሱ በላይ ለሌሎች ለሚኖረው ፋኖ ❤❤

  • @user-yd3tl7cf1e
    @user-yd3tl7cf1e19 күн бұрын

    አሚን

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d18 күн бұрын

    አቶ ስለሞንናአበበታደስ ላደረጋሀችሁት መልካም ተግባር ለእህታቹ አዲሴ ታደሰ ነብስ ይማር ብለናል እድሜ ልካሀቹ እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @enatabate333
    @enatabate33319 күн бұрын

    ግጥሙ ልብ ይነካል ደሬ

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu735619 күн бұрын

    Selam dera❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63319 күн бұрын

    Egziabher yibarkachew

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew18 күн бұрын

    አይ ወለጋ የአማራ ደም ይፋረድሽ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @MohamdG-hy3hj
    @MohamdG-hy3hj18 күн бұрын

    ደሬ ምርጥ ሰው

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval714218 күн бұрын

    💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju18 күн бұрын

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey19 күн бұрын

    የመጀመሪያ ኮሜት ነች ላይክ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63319 күн бұрын

    Welcome Jegnachin Dereje

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63319 күн бұрын

    Thank you so much Dereje God bless you with your dear family

  • @ewawa11412
    @ewawa1141219 күн бұрын

    ጉድነውአይመንግስት አባቶቻችን ያቆዩልንን የምንዘክራቸውን ሁሉጭራሽ ማጥፋትከሂሊናችንግንአይጠፍም አትልፍ

  • @EbrahimGi
    @EbrahimGi19 күн бұрын

    ሰላም ደሬ

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
    @ethoageryatesayeshenyaseye987618 күн бұрын

    ሰላም ደሬየ ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪💪💪💪ድል ለአማራ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪💪💪💪 መምህር ንጉሴ ይሰመዉ ነው ደሬ❤❤❤❤ ይሰመዉ ንጉሴ አይደለም

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney821019 күн бұрын

    ሰላም ወገኖች

  • @hilu4406
    @hilu440619 күн бұрын

    Wow Dere! Betam des yemil gitim naw. Musical, anebabebih hulu des yilal. Thank you Dere!

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw18 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @sam1968w
    @sam1968w19 күн бұрын

    dere selame newe

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube225219 күн бұрын

    Welcome Dere ❤

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o19 күн бұрын

    ድል ለፈኖ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg19 күн бұрын

    🔴 ትግል ላይ የዋህነት አይሰራም ብልጽግና ኑዩክለር ቢኖረው ከማፈንዳት ኣይመለስም ::3 ሲያፍኑ ..2o ማፈን ቢቻል ሳይቀድሙ መቅደም በማንኛውም ነገር ኣለዚያ የትግሉን መጓተት ያስከትላል

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele18 күн бұрын

    ከተኛኛኛ እሰይይይ እህልን ብቻ ሳይሆን ያርድሀልልል አይገባህምምምም

  • @abduredegi4
    @abduredegi419 күн бұрын

    great dere go on

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu361218 күн бұрын

    Egzabher amilak hoy le fano kefit kidemlachew amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta970918 күн бұрын

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j19 күн бұрын

    ሰላምደርየ

  • @user-vl9mn7mc2h
    @user-vl9mn7mc2h18 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749219 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite19 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @FFf-bs8nv
    @FFf-bs8nv18 күн бұрын

    ❤❤

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke256019 күн бұрын

    መች ነው ግን ኢትዮጵያ ኔቶርክ እሚለቀቅ አሁንማኮ እርሱት መሰል😖😖

  • @berhanegetachew9114
    @berhanegetachew911418 күн бұрын

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k19 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል !!!! ሞት ለደበኞቹ ለነ አብይ አህመድ !!!

  • @stc6291

    @stc6291

    19 күн бұрын

    እግዚአብሔርአምላክ ይታረቀንበቃችሁይበለን በጣምከባድግዜላይነዉያለነዉ የመጨረሻዉግጥምልብይነካል❤❤❤❤❤

  • @MekonnenBalcha-no9uc
    @MekonnenBalcha-no9uc18 күн бұрын

    ደሬ እርማትህን ወድጄዋለሁ አሁንም የአገዛዙ ሠራዊት የምትለውን ብታርም መከላከያ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ነው ትላንትናም ዛሬም ደሬ መከላከያ ሲነካ የሚከፋኝ በወያኔ ካለምንም ርህራሄ ከተበተነው የጀግናው ሠራዊት አባል ስለነበርኩ ነው አሁንም ውስጤ አለ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63319 күн бұрын

    Victory to Fanos is victory to Ethiopia

  • @learntulearn848
    @learntulearn84818 күн бұрын

    DRRRU #EBAKEH #MELELAKEYA ATBEL ❗- HIZB YEMICHEFECHEF - yeHIZB MEKELAKEYA YELEM -#YAGEZAZZU #WETADEROCH NEWE SEMACHEW ✅

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof165218 күн бұрын

    ያረቢ እረ ቱርነት ይብቃን ያረብ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye18 күн бұрын

    ሰኔ ሰላሳ እየመጣ ነው ድል ለፋኖ ነው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749219 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo450919 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-9567419 күн бұрын

    ደሬ,በናትህ,ሸኔእናፋኖን,አስታርቁልን,እናይህንንመንግስትያስወግዱልን

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    19 күн бұрын

    እ 🙄

  • @MMolla-cr3bj

    @MMolla-cr3bj

    18 күн бұрын

    ሸኔ😂😂

  • @NigusieKebedeMengesha
    @NigusieKebedeMengesha19 күн бұрын

    እውነትም መስጠት እራሱ መባረክ ነው ። ክበሩልን ።

  • @mariozewdie2838
    @mariozewdie283819 күн бұрын

    🖐🖐🖐❤️❤️❤️

  • @kalebariguye2250
    @kalebariguye225019 күн бұрын

    Dare selam new

  • @Zealand-nb7mh
    @Zealand-nb7mh19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ 6:26

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj19 күн бұрын

    ሰላም ደሬ ደል ለፋኖ❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc19 күн бұрын

    እሂ ማለት የኦሮሞ ህዝብ ነው አማራ እያርደ እየዘርፈ ያለው ካሁን በኋላ መምርጥ ይለም የአማራ ህዝብ ያገኛህውን ድል ለፋኖ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia732518 күн бұрын

    ምናልባት ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን አናውቅም ምክንያቱም ብዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በዚህ አስከፊ የዘር ፖለቲካ ዘመን የተወለዱ ወይም ያደጉ ወጣቶች ናቸው እና እንደ ዜጋ በሰላም በኢትዮጵያ የመዞር እድል አላገኙም ወይም በዘር ፖሊሲ ምክንያት በሌሎች ክልሎች የመሥራት እድል ያልተሰጣቸው ናቸው 💔 ከተጋራነው ከብዙ ችግሯ ጋር ኢትዮጵያ እንደነበረች ትናፍቀኛለች😟 አምላኬ ሆይ በህይወት እያለሁ መገደል እና መታፈንን ሳልፈራ እንደ ዜጋ በኢትዮጵያ ልዞር እድል ስጠኝ 🙏 ለሰላም ለመስራት በጋራ በመቆም ሀገራችንን እንወቅ እናድን⁉️🤞 በአገርዎ ውስጥ ቱሪስት ይሁኑ ምክንያቱም በየአካባቢው ብዙ የተለያዩ አስደናቂ ባህሎች፣ ታሪክ እና ልማዶች አሉን👌 በከንቱ አትሙት ጦርነት የሰው ልጅ መጥፋያ ነው‼️

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele523419 күн бұрын

    Dere, we would like to hear the evidence of the residence vouce.

  • @negagebremichael633
    @negagebremichael63318 күн бұрын

    የተለጠፈው የታጋዮች ፎቶ የኤርትራ EPLF ታጋዮች እንጂ የወያኔ ባለመሆናቸው የኛን የኤርትራዊያንን ታሪክ የናንተ እያስመሰላችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነው።

  • @danielayele8254
    @danielayele825418 күн бұрын

    ስትፈልጉ ከወያኔ ጋር አባትና ልጅ ናቸው ትላላችሁ:: ዛሬ ደግሞ ግንቦት 20ን ሲሰርዝ የአባቱን የወያኔን አደራ ቀርጥፎ እየበላ ነው ትላላችሁ:: የቱ ይሆን የሚቫላችሁ::

  • @Swungne
    @Swungne19 күн бұрын

    አማራ ሆኖ ኑፁሀን ብሎ ነገር የለም አማራ ከሆነ በብልፅግና ወንጀለኝነት ነው ስለዚህ ቤቱ ቁጭ ብሎ ገዳዩ ን የሚጠብቅ በተለይም ወጣት ይበሉት

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z19 күн бұрын

    መሳይም ሆክክ ደረጄ ሌሌችም ሚዲው በአዳ በየትኛውም ሚዲያ በባዳዎች አይዘጋም ሚስባር ይመቱት ይጠብቃለን በርቱ ከጎናችሁ ነን በዳ ባዳነው

  • @user-zw7yf9pj4r
    @user-zw7yf9pj4r19 күн бұрын

    Fano eskhun menem altnkam?

  • @habtamu144
    @habtamu14419 күн бұрын

    Dere Anbessa

  • @kassahunbekele5234

    @kassahunbekele5234

    19 күн бұрын

    He gives you headaches with his lies, and you call him jeggena

  • @Askutezu1977
    @Askutezu197719 күн бұрын

    ግንቦት 20 የአባታቸውን ልደት ይሰርዛሉ ማለት እርግማን ነው የወላጅ ሀዘን መሠረት ይነቅላል።

  • @bkale6181

    @bkale6181

    19 күн бұрын

    ልባ ነህ ጃውሳ

  • @hiwotadbaru2702
    @hiwotadbaru270219 күн бұрын

    የሚገርመው ደሞ 1 ልጁ መከላከያ ነው አብረን ተምረናል

  • @Baby-os2bb
    @Baby-os2bb18 күн бұрын

    Emebete mariyam ,Be Elete kenachew zare Abuye Abate endew anten ena meselechihin be bzu kutir abazto ycersacu.

  • @woine123
    @woine12318 күн бұрын

    አብይና ካቢኔው ዋነኛው አላማውን የአማራን ዘር የማጥፋት ተግባሩን በየምክንያቱ የአማራን ህዝብ በመግደል ላይ ተጠምዷል::

  • @cepheus3139
    @cepheus313919 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ የደሬ ኒውስ አድማጭ ተመልካቾች ።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d19 күн бұрын

    ለዘረኞች እና ለሌቦች ታሪክ አያስፈልግም

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia133518 күн бұрын

    ታሪክ ራሱን ደገመ ያልከዉ ደብረማርቆስ ነዉ ወይስ ደብረ ታቦር ነዉ???

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam560818 күн бұрын

    እኔ ግን መቼ ነው ይሕ ጦርነት የሚያበቃው

  • @sewumehun
    @sewumehun19 күн бұрын

    ባገባ ሁለት ወሩ ገደሉት አባቱ ፋኖ በመሆኖ ብቻ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    18 күн бұрын

    😭😭😭

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z19 күн бұрын

    አሚሪካ ያለችሁ አትረሱ የባለስጣን ልጆች ከአብይ ጀምሮ በያሉበት እረፍት እዳያገኙ የህሊና ሰቆቃ እዲደርስ ባቸው ተማሪወች በየትምህት ቢቱ እረፍታ እዳያገኙ ማደረክ አስፈለጊ ነው ውቤ ነኝ ከእስራኤል

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography19 күн бұрын

    yamara adema betena melesha... legala beleh yerasehen behar

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f19 күн бұрын

    እሥከቼ ነዉ ሞት ኧረ ፍሪሥ ኧረ ተዉ አይበጅም በሉ በፈጣሪ ሥም ቆይ መቼ ነዉ ያገሪቱ ሠላም ምናለ አዉሎ ንፋሥ ቢወሥዳት

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography19 күн бұрын

    mekelakeya west yale amara yegremegnal

  • @DaveMan-yw8ck
    @DaveMan-yw8ck19 күн бұрын

    ድሮስ ምን ይጠበቃል ታሪኬ ከተበላሸ ታሪክ አበላሽቸ ሀገሪቱን መቀመቅ ውስጥ አስገብቶ መውረድ ነው ሀሳቡ....!

  • 19 күн бұрын

    አየየየ.....ደሬ ኧረ ትንሽ እንዃን ከራስህ ሶርስ ቀልቀል አድርግበት። እንዳለ ሌሎች የዘገቡትን እኮ ነው የምትደግመው።

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq19 күн бұрын

    ግንቦት 20የትህነግ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ በአል አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰቆቃ የመዘረፊያ የመኮላሻ የመገደያ የማጋደያ ቀን ነበር

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat63319 күн бұрын

    Egzio Meharene Kiristos

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen343419 күн бұрын

    brother keep up the good job the fascist and masaker Abiye Ahemed down

Келесі