የአንጎል ጥቃት (Stroke) by Dr. Temesgen Shume

Amharic description of causes, signs and symptoms, preventive measures, treatment and recovery of stroke. የአንጎል ጥቃት ህመም መንስኤዎች፣ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምና አስመልክቶ ሙያዊ ማብራሪያ፡፡

Пікірлер: 25

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie89623 жыл бұрын

    እናመሰግናቸዋለን

  • @user-xd5ky1ug5h
    @user-xd5ky1ug5h2 ай бұрын

    እናመሰግናለን ለማዉራት ስንት ግዜ ሊፈድ ይችላል?

  • @masreshabogale8347
    @masreshabogale83474 жыл бұрын

    Keep it up doc. Teme!!

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    4 жыл бұрын

    Thank you so much!

  • @amanualassegidew1951
    @amanualassegidew19514 жыл бұрын

    nice

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    4 жыл бұрын

    Thank you amaniye.

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g2 жыл бұрын

    ምሀል እራሴ ተቃጠለ ኧረ ዛሬስ ምን ልሁን አንዴ ሀገሬ በገባሁ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh9112 жыл бұрын

    Enamsgnaln gen est talgeram angerge ebkhn

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    2 жыл бұрын

    +251902766558 or u can follow on t.me/temesgenshume

  • @bintseidtube
    @bintseidtube3 жыл бұрын

    እናመሰግናለብ ዶክተር ግን የአንጎል የዉሃ መጥ መጨር ችግር ምንድ ነዉ ኽክምናዉስ?

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    3 жыл бұрын

    አሪፍ ጥያቄ ነው። የአንጎል ውሀ መጨመር ብዙ ምክንያቶች ያሉት ሲሆን ህክምናውም ይለያያል። በደንብ ሰፋ ባለ መልኩ አዘጋጅና በዚህ ሳምንት አንድ ቪደው አካፍላችኋለሁ። በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g2 жыл бұрын

    ወንድሜ እንደው አይተህ እንዳታልፈኝ ምሀል እራሴ በጣም ያቃጥለኛል በትልቅ ብረት እንደተመታ ያመኛል የእራስ ቅሌ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ልልት ብሎ ጫን ጫን ሳደርገው ውስጡ ውሀ እንዳለው ነው እባክህ መልስልኝ የምኖረው ሳኡዲ ነው ሆስፒታል ለመሄድም መኖሪያ ፍቃድ የለኝም እና ምን ይሆን ካወከው የመዳኒቱን ሰም ፃፍልኝና ፋርማሴ አስገዛለሁ እባክህ በጣም ተሰቃየው

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    2 жыл бұрын

    እንደሱ አይነት ስሜት መሰማት ከጀመረህ ምን ያክል ጊዚየ ሆነው?

  • @user-gf9yc4in5x
    @user-gf9yc4in5x2 жыл бұрын

    በግሌ. እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በዚህ በሸታ ለ28 ወይም ከዚያ በላይ ሲሰቃይ የኖነር ሰው አለ ና በው መሥመር ብንገናኘ ብዙ መረጃ አለኘ

  • @user-gf9yc4in5x

    @user-gf9yc4in5x

    2 жыл бұрын

    ለ28 አመት!!!?

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed85192 жыл бұрын

    እኔ በቅንጅላቴ ውስጥ የሚሰረስረኝ አለ እደቅማል ሳከው ከላይ ምንም ነገር የለውም በውስጡ ይፍለከለክብኛል በጆሮየ ቡቀት ይወጣዋል እባክህ ወንድሜ መልስልኝ እየጨነቀኝ ነው

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    2 жыл бұрын

    ቡቀት ምንድነው?

  • @user-kh3td3zu2j
    @user-kh3td3zu2jАй бұрын

    እኔ 3 አመት ከመጠን በላይ ሄርፎን ስጠቀም ነበር አናቴን ያመኛል አይኔንም ራስ ምታትም አለው ራሴቆዳው ሳይሆን ውስጡ ስነካካው ያመኛል😢😢 መልስልኝ ምን ይሻላል

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    Ай бұрын

    Earphone metekemun kenish, himemu siyasichegrish ye himem masitagesha ende paracetamol and ibuprofen ngr tetekemi. Bizu lewut emayinorew kehone mirmerawoch wedefit taregiyalesh.

  • @MerhabAssefaw-ur1vx

    @MerhabAssefaw-ur1vx

    Ай бұрын

    ​@@drtemesgenshume4271እኔ ምለወ አንጎሌ ይቅጠቅጣል

  • @temesgen3223
    @temesgen32232 жыл бұрын

    እኔ 3አመቴ ሲጀምረኝ ቁርሆ ነበር ታክሜ ዳንሁኝ ከዛ ጀምሮ 3አመቴ ልሞት ነው አህ በይ ይለኛን አህ ስል ድርቅቅቅቅ ያለ አንጎል ይመጣኛን እሚወጣው ከመደላይ ከወደ ትናጌ ነው ያልሞከርኩት የለኝም እባክህ ተባበረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    2 жыл бұрын

    Call on +251943489990 Saturday working hours. Thank you for your question🙏

  • @temesgen3223

    @temesgen3223

    2 жыл бұрын

    @@drtemesgenshume4271 አመሰግናለሁ ግን ሀገር ውጭ ነኝ ወንድም 😭😭😢😢😢😢😢

  • @drtemesgenshume4271

    @drtemesgenshume4271

    2 жыл бұрын

    @@temesgen3223 ቴሌ ግራም ላይም ልመልስልሽ እችላለሁ። ስለ ህመምሽ ተጨማሪ መረጃወችን ለመጠየቅ እዚህ ጋር አመች ላይሆን ይችላል ብየ ስላሰብኩ ነው።

  • @temesgen3223

    @temesgen3223

    2 жыл бұрын

    @@drtemesgenshume4271 እሽ😍😍😍😍😍

Келесі