የግንባታ እቃዎች ዋጋ | ሲሚንቶ | አሸዋ | ቆርቆሮ | ብሎኬት | ገረገንቲ | ድንጋይ | ጠጠር | ሚስማር ሌሎችም ግንባታ እቃ ዋጋ

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Пікірлер: 79

  • @azizamohammed7
    @azizamohammed76 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @bayetube-rh8re
    @bayetube-rh8re6 ай бұрын

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @zburamohammed9929
    @zburamohammed99296 ай бұрын

    ወንድሜ እስኪ በአላህ ከቻልክ የችክን ካቢኒ ዱላብ ዋጋ ስራልን

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    በቅርቡ

  • @RahmaRahma-tx1vk

    @RahmaRahma-tx1vk

    6 ай бұрын

    ስራልን እኔም እፈልጋለሁ

  • @tesfaneshtefri

    @tesfaneshtefri

    6 ай бұрын

    Yesi siralign ebak

  • @tesfaneshtefri

    @tesfaneshtefri

    6 ай бұрын

    ​@@5gtubeyechiqa beti kabint waga siralegn

  • @faizaabdutube6648

    @faizaabdutube6648

    6 ай бұрын

    የበረንዳ ብረትና የቤት በር እስከ መስታውቱ ስራልኝ ወንድም በወሎ አካባቢ አስቸኳይ ነው ፕሊስ

  • @Vip-iw4hm
    @Vip-iw4hm6 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልጊዜ ለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን እስኪ ደብረ ብርሀን ላይ ሲሚንቶ አሽዋ ስራልን

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj6 ай бұрын

    እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ በርታ በቀጣይ የበር እና የመስኮት ዋጋ ስራልን

  • @user-ts7gc6fw8i
    @user-ts7gc6fw8i6 ай бұрын

    እናመሠግናለን በርታ በየ ሳምንት አቅርብልን ሹክረን ❤

  • @user-sy4ph2td2y
    @user-sy4ph2td2y6 ай бұрын

    Betam yazigal akerarebih

  • @user-hw8tx3kv2x
    @user-hw8tx3kv2x6 ай бұрын

    ❤❤❤🎉 as wr wb jabadhuu hedduu si hordoffa

  • @marimmohamed3123
    @marimmohamed31236 ай бұрын

    ዊሊኩምሰላምእራህመቱላሂወበረከትሁ (80)ቆርቆሮለማስገረፍስንትስሚንቶይበቃኛል?? ስንትመኪነአሸዊ?? ለባለሞያስንትብር እንዳታልፈኚመልስልኚአማነ

  • @user-hh5hr1ih9l
    @user-hh5hr1ih9l6 ай бұрын

    እስኪ የ30ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ስራልን❤❤

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeswarqu3420
    @adeswarqu34206 ай бұрын

    እሽዋ ባህርዳር እማምስትሽ ነው በጣም ውድ ነው

  • @Saramohmmed-ry4pr
    @Saramohmmed-ry4pr6 ай бұрын

    ወድም 60ቆርቆሮ ቤት ግርፍ ሥት ኩታል ሲሚቶ ይፈጃል ውስጡንም ባድ ሊሾ ለማድረግ በአላህ መልስልኝ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira58616 ай бұрын

    ኮቦልቻ ለሁለት ክላስ ስንት ይበቃል አሻዋና ሲሚንቶ ያኔ ስንት ብር ባዘጋጂ ይበቃል በናትህ እዳታልፈኝ

  • @Yelif
    @Yelif6 ай бұрын

    አረ አሽዋ በሲኖ 40ሺና45ሺነውዛሬ ደብረብርሃን

  • @hayatmohammed8522
    @hayatmohammed85226 ай бұрын

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ እናመሠግናለን ወንድም 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee6 ай бұрын

    አዎ እኛጋ ኩዬና አከባቢ አንዲ ሺ ሶስት መቶ ነዉ ይመሠገን ፈጣሪ

  • @alinaalina212
    @alinaalina2126 ай бұрын

    ወድሜ እሥኪ 52ቅጠል ቆርቆሮ ሠርቢሥ ለመሥራት ሥት ቡለኬት ያሥፈልጋል ሢቀጥል ብረት ሥትነዉ በአላሕ ንገረኝ

  • @titima142
    @titima1426 ай бұрын

    ጀዛከላህ ከጥርጣሬ እያዳንከን ነው

  • @dahabyadhb3979
    @dahabyadhb39796 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed61346 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o6 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu3056 ай бұрын

    please add price of CHS, RHS, RHS and flat iron if possible, any way keep it up

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk6 ай бұрын

    አምቦ ልይ ዋጋውን እጣራልኝ ስለርጠቃላይ ስለምትነግረን ርናመሰግናለን🙏🙏👏🙏

  • @user-fb3ip7su8n
    @user-fb3ip7su8n6 ай бұрын

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ የኔ ጥያቄ ቢሉኬት 4ክላስ ስት ብር ይበቃኛል ኪሚሴ ጀዛካሏሁኸይር

  • @user-tt4bp6oi1u
    @user-tt4bp6oi1u6 ай бұрын

    ወንድሜ የአርባ ቆርቆሮ ቤት ዋጋ ስራልኝ እባክህ የብሎኬት እና የጭቃ ቤት ዋጋውን ለማነፃፀር ነው

  • @user-ef6ng3gr8c

    @user-ef6ng3gr8c

    6 ай бұрын

    Bwolekaet,yeshaleale

  • @workiemama2960
    @workiemama29606 ай бұрын

    አሸዋ አጣሁ እኔማ😢ጎንደር አለምበር ያላቹሁ ተባበሩኝ የት ላግኝ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz6 ай бұрын

    105ቆርቆሮ ለማስገረፍ ስንት ይፈጃል?

  • @user-sy4ph2td2y
    @user-sy4ph2td2y6 ай бұрын

    Keltef keltef adrgo makreb atchilbetim yazigal akerarebih ehhhhh

  • @susutube6680
    @susutube66806 ай бұрын

    አድራሻህን ፃፍልን ወንድም ፈልጌህ ነው

  • @makiyaaziza2545
    @makiyaaziza25456 ай бұрын

    እስኪ ለ80ቆርቆሮ ዉስጡን ለሾለማርግ ስንት ይፈጂል

  • @aminataminat7605
    @aminataminat76056 ай бұрын

    አሽዋ ማንኛው ነው የወንዝ ወይስ የተፈጨ የጠጠር

  • @alamalam9404
    @alamalam94046 ай бұрын

    አንድሢኖ ሥንትብሎኪትይ ይዛል

  • @DubaiRak-bz3fc
    @DubaiRak-bz3fc6 ай бұрын

    ማሜ200ካሬ70ቆርቆሮተሰርቶበታል አንዲጊዜተገርፏል አጥርእናሙሉፍሊሺንግስንትይፈጂብኛልእንዳታልፈኝ ለመረጃህእናመሠግናለንወንዲም❤

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    150 ሺ በቆርቆሮ ከሆነ 50 ሺ አይፈጅም

  • @salamamammo1857

    @salamamammo1857

    6 ай бұрын

    አመሰግነዋለሁ

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg6 ай бұрын

    እኔ 4ክፍል የ ብሎኬት ቤት ማሰራት እፈልጋለሁ ስንት ይፈጃል

  • @heluhelu9257
    @heluhelu92575 ай бұрын

    ጂማ አሽዋ 10 ጎማ 100000 ነው

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh6 ай бұрын

    የትነዉ ወድም

  • @alamalam9404
    @alamalam94046 ай бұрын

    ሥልክቁጥርህን

  • @user-uu2qv9jq3k
    @user-uu2qv9jq3k6 ай бұрын

    የት የት ነው የሚሸጠው

  • @ethiopia7697
    @ethiopia76976 ай бұрын

    ድንጋይ ስንት ነው በትልቁ ሲኖ

  • @fisehatizazu1593
    @fisehatizazu15936 ай бұрын

    ወንድሜ ባለሁለት መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም በቆንጆ ሁኔታ ሰርቶ ለመጨረስ ስንት ብር ይፈጃል እባክህ ንገረኝ ተከታይህ ነኝ 🙏🏽

  • @trr1069
    @trr10696 ай бұрын

    ገረገንቲ ምንድነዉ🙊

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb1486 ай бұрын

    እስኪ አላህ ይጠብቅህና ለግቢ የሚሆን ድጋይ ስሙ ምንድነውእረሳሁት ለግቢይንጣፊ

  • @ethiopiayoutube6763

    @ethiopiayoutube6763

    6 ай бұрын

    ኮብልስቶን

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    አይደለም ቴራዞን

  • @toybaahmed3983
    @toybaahmed39836 ай бұрын

    ወድሜ 80ያው ስሚቶ ስት ይበቃኛል እዳታልፈኝ

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    ለምን ለግርፍ ነው ለውሃ ልክ ነው ለምን

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj6 ай бұрын

    ማሜ ለ70ቆርቆሮ ምንያክልአሸዋ ይበቃኛል

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    ለምን ለግርፍ ነው ለውሃ ልክ

  • @ZeharHasan-wb4xj

    @ZeharHasan-wb4xj

    6 ай бұрын

    @@5gtube ለግርፍነዉ ማሜዋ

  • @endrisamataleh6744
    @endrisamataleh67446 ай бұрын

    የሴም ዝውውር በአላህ

  • @MekaAhmed-ts9wm

    @MekaAhmed-ts9wm

    6 ай бұрын

    እኔም እፈልጋለሁ ማሜ ስራልን

  • @user-mv1ti2xb6e
    @user-mv1ti2xb6e6 ай бұрын

    ወድሜ እሥኪ የምታቅ ከሆነ 75 ቱ ቅጠል ቀለምና መሥተዋት ብቻ ሥት ይፈጅብኛል

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    ወደ 75 ሺ አከባቢ ይፈጃል

  • @user-mv1ti2xb6e

    @user-mv1ti2xb6e

    6 ай бұрын

    @@5gtube እሺ ሹከረን

  • @bb6526

    @bb6526

    6 ай бұрын

    ​የት ነው በአላህ

  • @user-mv1ti2xb6e

    @user-mv1ti2xb6e

    6 ай бұрын

    @@bb6526 እኔን ነዉ የጠየቅሺዉ ወይሥ እሡን እህቴ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke81796 ай бұрын

    16ሺ ምን አይነት አሽዋ ነው ?

  • @TrHg-mo4mr

    @TrHg-mo4mr

    6 ай бұрын

    ደሴ28ሺነዉ የገዛሁት😢😢😢አንድባጆወላሂሁሉነገርተወዶል

  • @harotiyub961
    @harotiyub9616 ай бұрын

    የጡብ ዋጋ ሰንትነዉ በወሎ ቀይ ጡብ አይመርትሞ እንዴ?

  • @5gtube

    @5gtube

    6 ай бұрын

    እረ አለ ከአዲስ አበባ ይመጣል ዋጋ አጣርቼ አሳውቃለሁ

  • @ahmuuuuew
    @ahmuuuuew6 ай бұрын

    ወንድሜ 180 ካሬ ኤል ሰርቢስ የብሎኬት ቤት ስንት ክላስ ይሆናል

  • @om_Ryane

    @om_Ryane

    6 ай бұрын

    😢እረ ከባድ ነው እኔ በጨት ኤል ሰርቢስ ጀመሬ ገና ዋሀልኩ ታስሮ 4 መቶ ሽ ጨረሰ

  • @user-gd9ic6jr3b

    @user-gd9ic6jr3b

    6 ай бұрын

    አረ ተይ ጨክንሽ ለስሪ ነዉ አረጅሽ አዚሁ ታዲይ ለማነዉ ቤቱ😂 ልጀች አሉሽ??አንጨቱ አረሱ ልብ ወልቅ ነዉ ይሆነብኝ

  • @atalayngatu9457

    @atalayngatu9457

    6 ай бұрын

    ​@@user-gd9ic6jr3bደገፍ እናረጋታለን😢

  • @ahmuuuuew

    @ahmuuuuew

    6 ай бұрын

    ​@@om_Ryaneሁሉም ነገር እደሚወራው አደለም ወሏሂ 1ብሎኬት 50 ብር ነው የገዛሁት

  • @ahmuuuuew

    @ahmuuuuew

    6 ай бұрын

    ​@@user-gd9ic6jr3bልሞክረውና እለቅ ሲለው ያልቃል 😅😅

Келесі