የሙሴን እጆች ደግፉ መምህር እዮብ ይመኑ Memher Eyob Yemenu

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZread Channel Content
ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ #የተዋሕዶ_ቅኔ በምል ርዕስ አዲስ የምዝሙር አልበም ምርቃት ላይ የተቀረፀ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 15

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    የሰላሜ አምላክ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @user-wk4wj6ez2n
    @user-wk4wj6ez2n7 ай бұрын

    ያንተን ስብከት ስሰማ ድንቅ የሆነውን ኣምላክ ሲከብር ልቤ ደስ ይለዋል ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv Жыл бұрын

    Qala hiyot yasamalen amen amen amen 🙏🙏🙏💖

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Жыл бұрын

    ተዋሕዶ ማሕፀነ ሰፊ እነበጋሻው ንቀውሽ ቢሔዱ እንቁ እንቁ የሆኑ ልጆች አፈራሽ ይሕን ያደረገ የአባቶቻችን አምላክክብር ምስጋና ይግባው ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @DerejeGmichael
    @DerejeGmichael Жыл бұрын

    qale hiwot yasemalin memihir ! yagarachihunim kiberulin !

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Жыл бұрын

    Qale hiwotin yesamalik wudi Anigaf mahamir

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 Жыл бұрын

    ተመስገን ጆሮዬ መልካም ነገርን ሰማ

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Жыл бұрын

    ቃል ሕወት ያሰማልን

  • @nardoswendimu3390
    @nardoswendimu3390 Жыл бұрын

    Bebetu fetari yasemalen yenepawelos Ena musen bereket bewelachen ly yeder

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Жыл бұрын

    Egzeabehare yemasgan 🌹♥️🥰🥰🥰😻😻😻💞🤩😻💕🥰🥰😻

  • @benekoyyirga3637
    @benekoyyirga3637 Жыл бұрын

    እውነት ነው አባታችን

  • @truelove3363
    @truelove3363 Жыл бұрын

    ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 👏♥ ከቃሉ 50,60,70,80,90,100 ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን👏♥

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እህቶች ወንድሞች እንዴት ከረማችሁ ሰላማችሁ ብዛት ይበል ልኝ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Жыл бұрын

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @emebetabera2288
    @emebetabera2288 Жыл бұрын

    miemenan benatachu tegbar layvengegn abatochachnen anenkef endegfachewv

Келесі