የሚያነሳሽ ካጣሽ ራስሽ ተነሺ !ያሸነፉት ተስፋ ያልቆረጡት ናቸው !- ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

" ሸማኔው ፈጣሪ፣ ሸክላ ሰሪው አምላክ!"
#abbaytv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 98

  • @tesfayeayele8119
    @tesfayeayele811910 ай бұрын

    እኔ ይሄን ወድቆ ወድቆ በመጨረሻ የመነሳት ታሪክ የምመኘው ለኢትዮጵያ ነው።

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma269510 ай бұрын

    ዶክተር አፅናኝ ነህ በግሌ አንተን ሰምቼ ከብዙ ድካም በርትቻለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo638110 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ ይብቃ ይበል !ሁላችንም ለኢትዮጵያ ፀሎት እንያዝ !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe123210 ай бұрын

    ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር እኳን ደህና መጣችሁ እናንተ ገራሚ ሰዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በጎ ነገር ስለምታስተምሩን🌿👏❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx9 ай бұрын

    ዶ/ር ወዳጄነህ ማሃረነ ላንተ ክብር አለኝ ያንተን interview አሳድጄ ነው የምከታተለው ጌታዬ መዳሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ደሙ ይሸፍንህ መልካም ሰው ነህ

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo826310 ай бұрын

    በናትክ ምንም አልልም እግዚሐብኤር ጤናና እድሜ ይሰጥክ

  • @hirutnigate6287
    @hirutnigate62879 ай бұрын

    ደክተር ወዳጄነህ በእውነት ለብዙዎቻችን ትልቅ ህይወት የምንመራበትን መንገድ የምታሳየን ከጌታ በታች ብዙ ሀይል ለብዙዎቻች የምታካፍለን ትልቅ ፀጋ የተሰጠህ ሰው ነህ በርታ ተባረክ

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x2 ай бұрын

    ይሄ ቀጥታ ለኔ ነው ማር የሆነው አንደበታችሁ ከመድሐኒዓለም ጋር የሰው ሕይወት ያለመልማል ተስፋ ይሰጣል እድሜ ይስጥልን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p9 ай бұрын

    🌻🌻🌻አሜን🌻🌻🌻🌻 መልካም ነገሮቻችን ይሻገሩ:: 🌻🌻🌻ችግሮቻችኝ ሁሉ እዚሁ 2015 ላይ ይቅሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የሀገራችን መከራ በቃ ብሎ ሰላምን ያስፍነልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @eyerusm721
    @eyerusm72110 ай бұрын

    What I really admire about Dr Wedajneh is he simply able to appreciate people's, the ability to listen attentively wz out considering there status and to see things positively....this is not easy thing.... it need more life experience and maturity.. what an amazing person is Dr Wdajneh 👏👏👏

  • @user-yu8nn4yg7v
    @user-yu8nn4yg7v9 ай бұрын

    Much love and respect all of u❤❤❤

  • @meronbirhanudemissie4529
    @meronbirhanudemissie452910 ай бұрын

    ነፍስን ይማረው እና አንድ ትልቅ ስው ዘነጋችሁ ፍቃዱ ተክለማርያም!!!

  • @user-ev3uh3hh9y

    @user-ev3uh3hh9y

    2 ай бұрын

    Nefsune yemarwe enem enditawes efelegalehu

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku145710 ай бұрын

    ጌትነት እንየው ይረሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosnaassegdew5868

    @sosnaassegdew5868

    9 ай бұрын

    በጣም ስሙ የማይጠራ ግን መጠራት ያለበት ትልቅ ባለሙያ❤❤❤

  • @fifilove2515
    @fifilove25159 ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳቹ ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l8 ай бұрын

    አንተ እራስህ ምርጥ ሰው ዶክተር ወዳጀነህ

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x2 ай бұрын

    እድሜና ጢና ይሥጥልን ዶክተር

  • @user-df5qd7oi1q
    @user-df5qd7oi1q10 ай бұрын

    እናመሰግናለን ውዶች

  • @bisratayele2826
    @bisratayele282610 ай бұрын

    THANK YOU !!!

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat798210 ай бұрын

    ዶክተርየ ይኸን ሳምንት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አስቴር በደኔ ፍሬኑን እንደያዘች ትቆይ አንተግን ከፍቅር ጋር በናንተ መድረክ ስለ እመቤታችን የጀመርከዉን አንጠልጥለህ ያቆምከዉን ጨርሰዉ እባክህ?

  • @muluworkbogale2326

    @muluworkbogale2326

    10 ай бұрын

    አትሸወጂ የኔ እናት እሱ ምንም ማለት አይጠበቅበትም እራሱ ክርስቶስ ያከበራት እና የመረጣትን ለምን ከሰው ለመስማት ጓጓሽ ለራሱ ሲል ነው ሁሉንም ማመን እና መቀበል ያለበት አልሰማሽውም እንዴ ኦርቶዶክስ ለመሆን ቄደር መጠመቅ አለብኝ እኔ ደሞ ቄደር አልጠመቅም ብሏል ታድያ ማን ተጎዳ? የቱ ይሻላል ኦርቶዶክስ መሆን ከተመኘ እኮ ቄደር መጠመቅ ለምን ይከብደዋል ባጠቃላይ እምነት የሚጠቅመውም የሚጎዳውም እራሱን ባለቤቱን ነው። ለራሱ ሲል ይመን ይቀበል አለበለዚያ ከሱ ለመስማት ሳይሆን ቅዱሳን የኦርቶዶክስ አባቶችን ስሚ። አሁ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua9 ай бұрын

    ሀና ዮሀንስን እረሳችሁብኝ ሀኒዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ፍልቅልቅ

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js9 ай бұрын

    የሚያምርብህ ከዝች አንደበተ ርቶ ጨዋ ሴት ጋር ነው

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my10 ай бұрын

    Dr.Wedajeneh & Fiker May God Increase you & Keep You always 🙏✨ተባረኩ

  • @arsemaadugna3233
    @arsemaadugna32339 ай бұрын

    Dr. Wedajneh, you are a great and examplry person keep it up.well done!😊

  • @banch2948
    @banch29483 ай бұрын

    ኦ ዶክተርዪ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የልቤ ሀኪም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene28629 ай бұрын

    God bless you both. Yes life is tiring May God intervene In our country.

  • @azebterefe5648
    @azebterefe564810 ай бұрын

    Hello Dr. Wodajaneh and Fiqir, from Silver Spring, Maryland🙏❤🙏. ለጽናትህ ክብር ይገባሀል ዶክተር። እመቤታችን እምዬ ማርያምን ስለምታከብራት፣ ስለምትወዳት፣ ስለምታመልካት፡ ማርያም ትጠብቅህ።🙏

  • @kalkidanMesfen

    @kalkidanMesfen

    10 ай бұрын

    ኧረ ማሪያም ትከበራለች እንጂ አትመለክም አምልኮት ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @EthioUtube20

    @EthioUtube20

    10 ай бұрын

    ​@@kalkidanMesfenበትክክል

  • @fkremaryamworke4588

    @fkremaryamworke4588

    10 ай бұрын

    ስለምታመልካት እግዚአብሄር ይገስፅህ

  • @azebterefe5648

    @azebterefe5648

    10 ай бұрын

    @@fkremaryamworke4588 ኦ፣ የፕሮቴስታንት ሳጁሲስ እና ፋራሲስ!!

  • @Asrat254

    @Asrat254

    9 ай бұрын

    ማርያም አትመለክም!!::ግን በጣም እናከብራታለን።

  • @user-kj2hj4zq3p
    @user-kj2hj4zq3p9 ай бұрын

    Dr. Wodajeneh the most Educated God fearing outspoken Gentleman Giant role model for many that We ever know and wish to be the PM of Ethiopia.

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR2171210 ай бұрын

    Dr. Wedajieneh and Fqr u r amazing as always....keep up your great work, GBU both

  • @Lewi_3G
    @Lewi_3G10 ай бұрын

    Geta yebarkachu! Keep going!

  • @arsemaadugna3233
    @arsemaadugna32339 ай бұрын

    God blass you both👍👍🙏 you have providing a great life leason 😍🥰👍🙏🙏🙏

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome984310 ай бұрын

    Tebareku 🙏🙏🙏

  • @soliyanaassefa2625
    @soliyanaassefa262510 ай бұрын

    ሰለሞን ቦጋለን ሳታነሱ ዶ/ር&ፍቕርዬ

  • @tititeklu
    @tititeklu10 ай бұрын

    Thank you ❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu51866 ай бұрын

    I love nd respect Dr. Wedaje He is a legend ❤

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson972810 ай бұрын

    Betam tiru, des yemil agelalts new 🙏

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain25608 ай бұрын

    ትክክል በኔ የደረሰብኝ ነገር ነው የምታስተምሩት

  • @AbdulwahidZinab-px1sc
    @AbdulwahidZinab-px1sc10 ай бұрын

    Tnx dr fkr

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele435110 ай бұрын

    Hoffffffffffff first i will say thank you so much Dr Wedajaneh and Fiker . But i have very difficult time know similar they you talking about but when i listen Dr Wedaje i feel little bit better but feel fadup my life God bless you Dr Wedaja all your family and Fikir God bless you we Love you X

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim10 ай бұрын

    Yes Girum Erimias ::

  • @azebbekele4300
    @azebbekele43009 ай бұрын

    እኔም

  • @user-qj3yn7ii6w
    @user-qj3yn7ii6w5 ай бұрын

    Thanks doctor

  • @hiwothagos6544
    @hiwothagos65449 ай бұрын

    Thanks 🙏🏼

  • @azmarinoay7600
    @azmarinoay76009 ай бұрын

    Betam nw yemewedachu from 🇪🇷

  • @endalkmekuria5264
    @endalkmekuria526410 ай бұрын

    ኤልሳቤጥ መላኩ

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l8 ай бұрын

    .መኮነን ላእከ ማርያም 1ኛ አክተር

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare77739 ай бұрын

    Great point if we have calling and yordanose begatemen, amaleke beyagatemen, amonaweyane…hulu beselef we will get to our destiny they might fight with us but we will win….

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo922610 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @fantasennay
    @fantasennay9 ай бұрын

    WegYhu is exceptional, The rest of the discussions about successful people in America isn't explaining the success rule in the world.

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu953310 ай бұрын

    Welcome

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @senaitwolde6358
    @senaitwolde63589 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @SAMIATUBE1
    @SAMIATUBE110 ай бұрын

    Dr. ማገኝት እፈልጋለሁ ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነው እንደወንድሜ እቅፍ አድርጎ እንድአፅናናኝ እመኝለሁ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew58689 ай бұрын

    የአርት አድናቂዎች አይደላችሁም። እነ ኩራባቸው ደነቀ ጥላሁን ጉግሳ ሰራዊት ፍቅሬ መሰረት መብራቴ ፍቅርተ ጌታሁን ወለላ አሰፍ ጌትነት እንየው እነዚህ ተተኪ የሌላቸው ባለሙያዎች ናቸው

  • @molalignhailu16
    @molalignhailu1610 ай бұрын

    ያሬድ የመኖች የኛ ነው ይላሉ የሚል ፅሑፍ እውነት አንብበሻል? ከአንቺ ለመጀመሪያ ጊዜ መስማቴ ነው። እንዳው በዚህ ሾው ውስጥ እንዲህ ዓይነት ሀሳብ ለምን ማቅረብ አስፈለገ? በአንዲት ቃል ጣፋጭ ሾው ሊበላሽ እንደሚችል ማሰብ ያስፈልጋል። የናንተን ፕሮግራም ሁሌም እከታተላለሁ። በርቺ!!

  • @samrisamri9955
    @samrisamri995510 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ik7ks5dl5z
    @user-ik7ks5dl5z8 ай бұрын

    Ene ahun melewet efelgalew betam memar efelgalew yerase sera endinoregn efelgalew yehone sera gemre meketel gen alchalkum aymroye betam techenanke Mel larg

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke458810 ай бұрын

    ዶክተር ወዳጄህ ፍቅር ይበልጣልን ዳረኝ ማግባት እፈልጋለለው

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    9 ай бұрын

    You're to late she about to get married

  • @baroview9158
    @baroview915810 ай бұрын

    Docter ewnetim fetena sibeza bedenb eyeserah endehone masaya new.

  • @abelbeti640
    @abelbeti6409 ай бұрын

    Bthue atawer ysegmthale filme keirhte editing ykyayrale

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace242410 ай бұрын

    ዶክተር፣ ተዋናይ ኤልሳቤጥ መላኩን ማለትህ ነው?

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham687810 ай бұрын

    Wedoch bertu gn fkrye tensh tesasteshl stetsh astekakyi kesewlj tsfat aytsefam

  • @muluneshmathewos7105
    @muluneshmathewos710510 ай бұрын

    ዶር ትዝ ይለኛል በትግራይ ጦርነት ጊዜ እንዲሁ ቃለመጠይቅ ስታደር "እግዚአብሔር እንዴትም ያድርግ ምን ነገር ግን በየትኛዉም መንገድ ጦርነቱን ማቆም አለበት" ብለህ ነበር አምለክ ፀሎትህን ሰምቶ አቆመዉ ።አሁንም ድገም😒

  • @selamawittseggay2835
    @selamawittseggay28359 ай бұрын

    Betam ewedwalhu yanten timhrt Eriteawiyn masdenkh btam amsegnahalhu endalkww new hulu yErityan sew yktatelhal 100%

  • @selamawittseggay2835

    @selamawittseggay2835

    9 ай бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abel8835
    @abel88359 ай бұрын

    ፍቅር እና ወዳጄ ነህ please ተጋቡ የምትግባቡ አይነት ናችሁ❤

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele435110 ай бұрын

    Sorry my text confusion text. i have very difficult time similar the gay you talking about. Please please please Wedaja Egzabher krebe new i need special prying for me please my name is Meseret thank you so much

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw332610 ай бұрын

    አዎ፡ወጋየሁ፡ድግሜ፡አልተፈጠረም፡

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi10 ай бұрын

    ትውልድ ሊገል የመጣ የአውሬው መንፈስ ተላላኪ ነው ይሉሀል ምን ትላለክ ዶ/ር ወዳጄነ መሀረነ

  • @FD_Tube

    @FD_Tube

    10 ай бұрын

    😂😂😂😮😮😮😮 IQ level of peop

  • @baroview9158

    @baroview9158

    9 ай бұрын

    Bilew bilew sidekmachew yitewalu. Tiwlid eyekeyere silale ye awrew abalat nachew yeminchachut. Dr yihen semto yemirebesh aemiro yelewim kikiki belachew. 😊

  • @betelihemtadesse90
    @betelihemtadesse9010 ай бұрын

    አንቺ አስተካክይ ቅዱስ ያሬድ በዘፈን ሳይሆን በቤተክርስቲያናችን ሊቅ አባት ነዉ እሺ

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    10 ай бұрын

    የቅዱስ ያሬዲዜማአወ ለዘፈን ይጠቀሙባት።እደውምቅዱስዜማ የሚባል የሙዜቃ ትምህርት ቤትአለ እናዜማውን ለሁለቱም ይጠቀሙታል።

  • @tigist7
    @tigist76 ай бұрын

    የዕዉቀት አልማዞች የትጠፉ አቆሙ እንዴ ?

  • @lidmek2127
    @lidmek212710 ай бұрын

    በነገራችን ላይ አሁን የምታነሷቸዉ ሠዎች ላይ ጥሩ ምሳሌ መሆን አይችሉም ከያሬድ ውጭ

  • @user-ff5jd2gb4s
    @user-ff5jd2gb4s10 ай бұрын

    ፍቅር ራስሽን ማስተካከል ይኖርብሻል፡፡ 1 ያሬድ ሳይሆን ቅዱስ ያሬድ ነዉ፡፡ 2 ቅ/ያሬድ የመናዊ ነዉ ማለትሽ በጣም አሳፋሪ ነዉ፡፡ የምትሰሩት ስራ ለብዙ ሰዎች እንደሚደርስ አትዘንጉ፡፡

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu96689 ай бұрын

    ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ወሬ ተብሎ ሲጀምር ውብ ይአማርኛ ቃላቶች እያሉ ምነው ብታስተካክይ ብዙ ጊዜ ተናግሬያለሁ እስኪ ሸገር የወ/ሮ መአዛ ለልምድ ብታዳምጭ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye686610 ай бұрын

    ፍቅር ይበልጣል ቆይ ሃይማኖትሽን ክደሻል እንዴ?ማተብሽን ማድረግ አቁመሻል ጴንጤ ሆነሻል እንዴ?

  • @FD_Tube

    @FD_Tube

    10 ай бұрын

    Ahun haymanotn mn ametaw Ay 😂😂😂😂😂

  • @Helenita27
    @Helenita279 ай бұрын

    እኔ ምናደደው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ያንተን ድብቅ ሴራ አለማወቃቸው እና ያንተ አጨብጫቢ መሆናቸው አንተ የመርዝ ብልቃጥ ልዝብ ሰይጣን ተለሳልሰህ መርዝ ትተፋለህ ግዜ አነገሰህ አላማህን እናውቀዋለን ትወናው ይብቃህ

Келесі