የሚስትነት ተምሳሌት የእናትነት ጥግ | ቤተልሔም አያሌው | Manyazewal Eshetu podcast 15

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ቤተቴሊሄም አያሌው ጋር ይወያያል::የቤቴሊሄም ታሪክ ልዩ ነው::⁠​⁠ እማርኛ ቻይናዊ ባለቤቷን እያስተማረች::በፍቅሯ ይለክፋል ::እሱ ሀይማኖቱ ገንዘብ ነው::እሷ ደግሞ አክራሪ ክስርስቲያን ነች::​⁠ ምን ተፈጠረ ፖድካስቱ ላይ ጠብቁ::ስለልጅ አስተዳደግ እና ስለቻይና ቆይታዋም አጋርታኛለች::
የቤቴልሔም ስልክ: +251 95 199 9999
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት:የ

Пікірлер: 652

  • @amanbekele1181
    @amanbekele11818 ай бұрын

    ቀኑን ሙሉ ,ብታወሪ አትሰለቺም የሆነ የመደመጥ ፀጋ የበዛለሽ አይነት ሰዉ ነሽ ❤

  • @almedenderkiyab9126

    @almedenderkiyab9126

    8 ай бұрын

    Betam yemer

  • @tsegabelay1375

    @tsegabelay1375

    8 ай бұрын

    astmari nbrch eko 😀

  • @danstas3841

    @danstas3841

    7 ай бұрын

    ​@@almedenderkiyab9126ppppppppppp😅😅p😅

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz68258 ай бұрын

    ውይ እንዴት ህይወትን የሚያድስ ታሪክ ነው የተረጋጋ ህይወት እግዚአብሄርን ብቻ ተደግፎ በነብስም በስጋም ልጆችስ ላይ የዘራሽባቸው መንፈሰ ጠንካራነት ብዙ አትራፊነት አንተም አቅራቢው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @user-gt4fr7qr6r

    @user-gt4fr7qr6r

    7 ай бұрын

    ש'ש מי זזזזזזזזזרזזזזרררר4רר4רר44ר4רררררר4444ררר4א4ר444רר4זשררררר4ררררששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששש😅ששששששששששש😅שששש😅ששששששששששששששששששששששששששששש😅שששששששששש😅ששששששששששששששששששששששש ‏‪25:57‬‏

  • @mahletEN
    @mahletEN8 ай бұрын

    የልጅቷ አስተዋይነት እና የመንፈስ እርጋታ እንዳለ ሆኖ ማንያዘዋልም የማዳመጥ ስርአት በጣም ደስ ይላል።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle39288 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ጀገና ለሃይማኖትሽ ክብር መስጠትሽ በራሱ ባልሽ ያከብርሻል ትዳራችሁን እግዚኣብሔር ይባርክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha11478 ай бұрын

    እንዴትእምትደነቂ ልባም ጎበዝ እናት ; ለሴቶች ምሳሌ የሆንሽ እናት ነሽ !!! ከእንቺ ብዙ መማር ይቻላል ተባረኪ 🙏🏾❤️

  • @belayneshchen4039

    @belayneshchen4039

    7 ай бұрын

    😊

  • @YabsiraAbebe-pn8ws

    @YabsiraAbebe-pn8ws

    7 ай бұрын

    ጥሩ ቆይታ የበረ። ከዚህ የተማርኩትልዩነታችን ዉበት እንዲሆንም ሚያጣላ እንዲሆንም ምናደርገው እኛ ነን።እናመሰግናለን

  • @abebayeshitila8570
    @abebayeshitila85708 ай бұрын

    Dear, I'm proud to call you 'my friend ' ደስ ይለኛል ..... ስለ ቅንነትሽ፣ ስለ ጥንካሬሽ፣ ሁሌም ስለሚገርመን ስለእግዚአብሔር ነገር ❤

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck8 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ሴት ናት ክርስቶስ ዉስጧ ያለ.....

  • @ETHIOPIA7500
    @ETHIOPIA75008 ай бұрын

    ዋው--የሚስትነት ተምሳሌት የእናትነት ጥግ - ቤተልሔም አያሌው፤ እጅግ ያተረፍኩበት ፖድካስት ነው - የታመንሽበት ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው፡፡

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie26798 ай бұрын

    ስንቱ ሰባኪ ያልበገረዉን ልቤን ለፀሎት እንድነሳሳ አድርገሽኛል..... ደም ለግሱ ሁሌ የምሰማው ቢሆንም ዛሬ ደም ለመለገስ የወሰንኩበት ቀን ነው ባንቺ ምክንያት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeneneshbekele3955

    @yeneneshbekele3955

    8 ай бұрын

    Iwnet new dem lemeleges inem besua new yewesenkut

  • @frehiwotmengistu9259
    @frehiwotmengistu92598 ай бұрын

    የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay53548 ай бұрын

    ዋው!እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን ማኔ በጣም እናመሰግናለን።እህታችን በጆሮ ብቻ አይደለም አይኔን ርግብ ለማድረግ እድል የማይሰጥ የመናገር ተሰጥኦ ነው ያላት።እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!አስተማሪ ታሪክ ነው።❤❤❤❤❤

  • @alembeyene6574
    @alembeyene65747 ай бұрын

    ተባረኪ አንቺንና መላው ቤተስብሽን ፈጣሪ አምላካችን ይጠብቃችሁ እግዚአብሔርን ሳላአከበርሽው ገና ከዚህም በላይ ያደርግልሻል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው አሁንም ቤትሽ በሠላም በፍቅር በበረከት ይሙላ አሜን !!!

  • @samuelts7461
    @samuelts74618 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል የመደመጥ ለዛ አለሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ . . . ማኔ ' ዘይገርም ' የሆነች ሴት ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን . . .

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi51388 ай бұрын

    በጣም ነው የምትገርሞው ተመስጬ ነው ያዳመጥካችሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና ህዝቦቹዋን ይባርክ አሜንንን ❤

  • @manyazewaleshetu

    @manyazewaleshetu

    8 ай бұрын

    Enamesegenalen

  • @birukalehegne

    @birukalehegne

    8 ай бұрын

    via amharic fedel k@@manyazewaleshetu

  • @thesonofsun

    @thesonofsun

    8 ай бұрын

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን ቤቲ ያለችህን ብርሽን አንድ ጊዜ አቅርበው እሺ..... ሳያመልጥህ.... ሌላ ጊዜ ደሞ የቤቲን ባለቤት Jack ን እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ግርማ

  • @birhanjommy

    @birhanjommy

    5 ай бұрын

    ልጅትዋ የዳበረ የቋንቋና የመግለፅ ችሎታ አላት። የአማርኛ አስተማሪነትዋን ጠንካራ ጉኗ መሆኑን ተረድታዋለች፣ እኔም እደግፈዋለሁ።

  • @user-rp8bo3bk2s
    @user-rp8bo3bk2s8 ай бұрын

    ትመቸናለች ከ100/100 ሰጥቻታለሁ ልጆቼን እንዴት እናት መሆን እንዳለብኝ ስላስተማርሽኝ ምስጋናዬ ክልብ ነው ማኔ እንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f8 ай бұрын

    እምትገረም ልዩ የመናገረ ፀጋ ያላት ሴትናት በእውነት እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael72378 ай бұрын

    በጣም ፍቅር የሆነችና የተረጋጋች ናት ዮቲዮብ ትክፈት እናሳድግላታለን

  • @abebamolla3498
    @abebamolla34988 ай бұрын

    ቢቲዬ!❤ የምታስተላልፈው ነገሮች ሁሉ መሬት ላይ ጠብ የማይል ነው በተለይ ተዋህዶ እምነታችን ያለው ጥንካሬሽ ውስጤን ደስስስስስ አሰኝቶኛል❤❤እኔም እንደቺነው መሆን የምፈልገው

  • @O_L_D89
    @O_L_D898 ай бұрын

    Omg እሷን ስታዳምጥ ደማሚት እንኳን ቢፈነዳ አትሰማውም። ሴት እንዲህ ስትናገር ትገዛኛለች።ጌታ ከነቤተሰብሽ በዘመን ሁሉ ይባርክሽ❤❤❤

  • @user-wo6gz6fr5u
    @user-wo6gz6fr5u8 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ !!!!!!!

  • @ETL23
    @ETL238 ай бұрын

    ትህትናዋ እወቀቷ ትግስቷ እምነቷ ሁሉን የሰጣት እረጅም ቪዶ እኮ አላዳምጥም ነበር ያንችውስ ቶሎ አለቀብኝ ❤❤እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ❤❤

  • @abelabi6782
    @abelabi67828 ай бұрын

    I have a child and I have learned a lot from her treatment with her children thank you very much🇪🇷🇸🇪

  • @wabilemma
    @wabilemma7 ай бұрын

    ዋው የእኔ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ የሚጠፋ ህይወት የመለስሽ (የባልሽ)ብቻ እግዚአብሔር ባንቺ ሁኖ መልካም ስራ የገለፀብሽ ውብ ሴት ብዙ አስተማሪ ነገር አለሽ ለእግዚአብሔርያለሽ እምነት የሚያስቀና ነውና እኛንም ያንፀን ተባረኪ

  • @sabusaa5641
    @sabusaa56418 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ታድላ ብሰማት ብሰማት የማትጠገብ ልጅ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ፀጋ ነው ይሄ እራሱ

  • @KidestJk
    @KidestJk2 күн бұрын

    በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ውድ ዘርሽ ይባረክልሽ

  • @TigistJember
    @TigistJember8 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ትላለች ትችላለች ምርጥ የኦርቶዶክስ ፍሬ ነሽ

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j7 ай бұрын

    አርጋታዋ ደሰሰሰ ስል ተባረኪ የልብሽ መሻት ጌታ ይፈፅምልሽ❤

  • @abebeadugna212
    @abebeadugna2128 ай бұрын

    ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ናት የጥቅም ሳይሆን የመንፈስ ትስስር ስትታደል እንዲህ የምሳሌ መገለጫ ትሆናለህ

  • @manyazewaleshetu

    @manyazewaleshetu

    8 ай бұрын

    Ewnet new!!

  • @marysam9193
    @marysam919328 күн бұрын

    ህም እንክርዳድ የሚዘራ ኢትዮጵያዊ እንዳለ ሁሉ እንዲህ ምርጥ ስንዴ የሚዘሩ ብርቅየ ስንዴወች ስንዴ የሚዘሩ እንደዚች እንቁ ኢትዮጵያዊትም አለች

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr8 ай бұрын

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብልጦ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ተባረኪልኝ 😇😇😇

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse75698 ай бұрын

    Very educational interview. Ethiopia needs a leader who Can guide her. Also it is not easy to compare Ethiopia with China, they have paid a price to get where they are now. We will get there. With the help of God!!!🙏🏾

  • @marysam9193
    @marysam919328 күн бұрын

    ዋዉ ኢትይጵያ የራባት እንቁና ዋጋ የከፈሉላትን ልጆቿን የሚያመሰግንላትና አለሁ የሚላቸዉ የሚላቸዉ ሰዉ ማጣት ነዉ ተመስገን እምየ በዚህ ሁሉ መካራሽ ዉስጥ እንዲህ ዋጋ የከፈሉልሽን የሚያስቡ የተካደዉ ማንነትሽን ወደ ነበረዉ ማንነትሽ ለመመለስ አንዲህ የመጥሩ አሉሽ ደስ ይበሉሽ እማማ !!

  • @azaoude
    @azaoude2 ай бұрын

    ምርጥ አስተማሪ ውይይት ነበር:: ተባረኩ:: ልጆቹ የቻይናዊ አባታቸውንም አገር እያወቁና እያከበሩ ቢያድጉ የአለም ዜጋ በመሆን ድንበር ተሻጋሪ ማንነት ይኖራቸው ነበር:: የሁለት አገር ዜግነት መያዝ: አለምን ማወቅ: እድለኝነት ነው:: በርቺ::

  • @senaitbogale277
    @senaitbogale2778 ай бұрын

    ወንድሜ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይባርክህ ያቀረብክልንን ውዷን እህታችንንም ዘመኗ የተባረከ ይሁንልን ታሪካዊ ሴት ነች ልጆቿን ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ እንደእናታቸው ፈጣሪን አጥብቀው የሚይዙ ለቀጠይ ትውልድም መንፈሳዊ ትምህርት የሚያደርሱልን እንዲሆኑልን እፀልያለሁ::

  • @kokebendale8918
    @kokebendale89188 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ቦታ ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ።

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe12328 ай бұрын

    በእዉነት በምግባር በሃይማኖት አፅናኝ የሚባለዉ በች አየሁ ❤ታድለሽ 👏እግዚአብሔር በዚሁ ያጽናሽ 😍

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele28888 ай бұрын

    በጣም ብዙ ትምህርተ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-dm5uy4ft2r
    @user-dm5uy4ft2r2 ай бұрын

    ዋው የእውነት የሴት ምሳሌ ናት በጣም ነው የወደድሗት ብዙ ተምሪያለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf8 ай бұрын

    ደስ ስትል #ቻይናው አፈሰ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt20168 ай бұрын

    በጣም የምትገርሚ ኢትዮጵያዊ እህት ብዙ ኢትዮጵያውያን ሌላ ዘጋ ሲያገቡ እንደኩራት ከነ ዝርክርክነታቸው ተቀብለው ምድርን መረገጥ ለሚፀየፉ ምስለ እትዮ---- ትልቅ ትምህርት

  • @user-ib5kv4xk8p
    @user-ib5kv4xk8p8 ай бұрын

    በስመአብ ሁሌም ባዳምጥሽ አትሰለቺም❤😍🙏

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma44377 ай бұрын

    አቤት እርጋታሽ ደስ ሲል ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ማኔም በርታልን እንደዚህ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው♥♥♥♥♥

  • @user-jv2pf8gx5f
    @user-jv2pf8gx5f7 ай бұрын

    አውነት እውነት አደበትሽ ይባረክ ድንቅ ነሽ በዚች ደቂቃ ውስጥ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mihuralemneh2091
    @mihuralemneh2091Ай бұрын

    ዋው ደስ በሚል አገላለፅ ነው ምታወራው ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ደሞ ጠንካራ መሆኑ ደስ ይላል ተመችተሽኛል😍😍😍

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3gАй бұрын

    EGZIABHER YMESGEN BETAM DES YEMIL WUYIYET NEW❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera33813 ай бұрын

    በጣም ትመቻለች አስተማሪ ነው ትሕትናዋ ጌታ ይባርካት ከነቤ ተሰብዋ

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia87068 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይው እግዚአብሔር እንኳን መረጠሽ በቤቱ ያጽናልሽ

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d8 ай бұрын

    በጣም የተረጋጋሽ ሴት አስተዋይ ትልቅ ሰው ነሽ ለብዙዎች አርአያ ነሽ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @melatmezgebe
    @melatmezgebe8 ай бұрын

    በጣም የምትገርም በጥበብ የተሞላች ሴት ናት ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን🙏❤

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw44268 ай бұрын

    Wow she is amazing 👏 I like her 😍

  • @user-qj8rj1pz4s
    @user-qj8rj1pz4s7 ай бұрын

    እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን ማኔ በጣም እናመሰግናለን..

  • @wendemusheberu9283
    @wendemusheberu92833 ай бұрын

    ሚገርም ነው ማኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wobebele579
    @wobebele5798 ай бұрын

    ከወ/ሮ ቤቲ በጣም ጥሩ የእምነት የትዳር የስነስርአት የአገር ፍቅር የደም መስጠት ጥቅም..የቤተሰብ ፍቅር....ተምሬባታለሁ አመሰግናተለሁ።እናንተነም ጭምር ማኔ።

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v8 ай бұрын

    እውነት ሽንት ቤት እያጠብኩ ነበርና ትመችኝለች በሉ ስትል ጎንት አውልቄ ነው የምፅፍላት እውነት ትልቅ ትምህርት ግን እንዲህ ባዶ ነኝ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እኔ አንደኛ ነኝ በጉጉት ስብስክራይብ አድራጊዋ

  • @dejenedesalegn2055
    @dejenedesalegn20558 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፣መልካም ቆይታ ነበር ፣በዚሁም ትልቅ የሰብዕና ግንባታ ዕውቀትን አግኝቼበታለሁና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።እግዚአብሔር የጀመርሽውን ያሰብሽውን መልካም ነገሮች ሁሉ ይባርክልሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው።አድማጭ የነበርንውን እንዳንቺ ትልቅ ልብና ሕልም ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን።

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu27337 ай бұрын

    ......ለመጠመቅ ፀጉሩን ሲላጭ እግዚአብሔር ልጅህን ከዚያ ድረስ ጠራሀው ወይ አልኩኝ.... የሚለው አገላለፅሽ ለእምነትሽና ለአምላክሽ ያለሽን ከፍ ያለ ክብር የሚያሳይ ነው። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba53692 ай бұрын

    yemtgerm astewayi sit nat❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c8 ай бұрын

    የኔ ጀግና ሴት ደሞ የንግግሯ እርጋታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebli5075
    @sebli50758 ай бұрын

    ምን አይነት ጎበዝ ሴት ነሽ የምር ቀናሁብሽ ትለዪአለሽ እናመሰግናለን ማኔ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71448 ай бұрын

    ውው ተመስጨ ነው የሰማውት ማኔ ከፕራግራሞችህ የሚመቸኚ እሄ ነው ግን የዮጋውን ነገር ብታስብበት እውነት የቡዲህዝም የሰይጣን አምልኮ ባትከተል ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱ❤

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    8 ай бұрын

    አልተወውም እንዴ አይይይ

  • @haregabebe1728
    @haregabebe17288 ай бұрын

    ማኔ እናመሰግናለን አክባሪህ ነኝ መሰረት መብራቴን እባክህ አቅርብልን❤❤❤

  • @kbb7400
    @kbb74008 ай бұрын

    ምሥጋናዬ በጣም የላቀ ነው እቺን ከሴትም የሴት ቁንጮ ስላቀረብክልን ማንም ወጣት ወላጅ ሊያት ይገባል🙏🏾 የተባረከውን የቻይና ባል ማግኘቷም ጥሩ ነው እንዲህም አይነትም አለ እንድል እረድቶኛል እዚህ አሜሪካ ያሉት ግን ከነጮቹ የባስ ለጥቁር በጣም ንቀት ያሳያሉ ሱቃቸውም ሲገባ ሥራ ፈተው ይከተሉሃል! በርቺ እላለሁ አንተም በርታ አገራችንን ስላም ያድርግልን🙏🏾💚💛❤️

  • @samsonalemu8536
    @samsonalemu85367 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የምን ሴቶች ብቻ እኛም ወንዶች እንወድሻለን እናደንቅሻለን።

  • @Brukti_sleshi
    @Brukti_sleshi8 ай бұрын

    ጠንካራ ጀግና ሴት በብዙ አትርፌያለው ማኔ ትለያለህ ሰርተህ ያሳመንክ በርታልን

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y8 ай бұрын

    i really loved this conversation 100%

  • @selam801
    @selam8018 ай бұрын

    ዋው እንዴት ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን ማኔ እናመሰግናለን እውነት በጣም ብልህ ሴት ናት💙

  • @girmameski
    @girmameski8 ай бұрын

    በጣም የምትገርሚ እናት ነሽ ብዙ አስተምረሽናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @assegdechdejene3500
    @assegdechdejene35008 ай бұрын

    ፐ ምርጥ እናት ቀጣዩ ጊዜሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas7 ай бұрын

    ጀግኒት በርቺ በብዙ እንጠብቅሻለን

  • @adia8035
    @adia80358 ай бұрын

    You are amazing my dear! May God keep blessing you with wisdom?

  • @marysam9193
    @marysam919328 күн бұрын

    ይች ሴት ትክክለኛ ኢትዮጵያን የልቧ ንግስት የማንነቷ መሰረት መሆኗን በቃላት ብቻ ሳይሆን በተግባር የተገበረች እንቁ ናት ባለቤቷ ቻይንየም ፈጣሪ የመረጠዉ የተዋህዶ እንቁ ነዉ!!!

  • @MastewalMastewal-iq9zx
    @MastewalMastewal-iq9zx2 ай бұрын

    wow feriha egziabher yalat mrt set fetari ybarkish

  • @user-wr1ur3ko8g
    @user-wr1ur3ko8g4 ай бұрын

    Thankyou

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene88028 ай бұрын

    በጣም ተመስጬ አዳመጥኳት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @helinagezahegn3594
    @helinagezahegn35948 ай бұрын

    ተባረኩ እግዚአብሄር ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z8 ай бұрын

    ብርክ በይ የኔ ቆንጆ ቀሲስ አሸናፊ ገማርይምማ ጥልቅ ይህይወት የሚያሲዝ መምህር ነው እግዚአብሔር ይባርከው እብልክችው ዲያቆን አሸናፊ መኮንንምአድምጡት ምጡቅ አይምሮ እና አስተምሮ ያለው ነው ማንዬ ተባረክ የኔ ጎበዝ ብርክ በል

  • @yeshenv1112
    @yeshenv11128 ай бұрын

    በጣም ነዉ ተመስጨ የተከታተልኩሽ ደስ በሎኛል በርችልን፡፡

  • @ruye15
    @ruye157 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!! በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን፡፡

  • @hiritihabte5742
    @hiritihabte57426 ай бұрын

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-qz1pj2mc4u
    @user-qz1pj2mc4u5 ай бұрын

    እህቴ ተባረኪ

  • @MuseaethopiaMusea-dx9nm
    @MuseaethopiaMusea-dx9nm8 ай бұрын

    በጣም ትመቻለች በጣም እናመሠ ግናለን

  • @thesonofsun
    @thesonofsun8 ай бұрын

    ውድ እህቴ ቤቲ ብዙ የምታቀርቢው የህይወት ገጠመኞች እንዳሉሽ ከድሮ የልጅነሽ ቀልዶችሽ አውቃለሁ: ደስስስ ብሎኝ እየነዳሁ አገር በሚረብሽ ድምፅ አደመጥኩሽ::የራስሽን አይደለም የሁሉንም ሰው/የቤተሰብና ጉዋደኞችን! ዘርዝረሽ ብትፅፊ መፅሀፍ ይሆናል እንገዛሻለን:: say hi to Jack and the kids I miss you

  • @s0lomon150
    @s0lomon1507 ай бұрын

    ፀጋ የበዛልሽ ሤት ነሽ ተደምጠሽ አትጠገቢም ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ ኩራት ይሰማኛል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @birtukanbirhanu3166
    @birtukanbirhanu31668 ай бұрын

    እጅግ በጣም ተምሬባታለሁ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤

  • @elizabethgezmu4533
    @elizabethgezmu45337 ай бұрын

    Thanks

  • @almazgirma8628
    @almazgirma86288 ай бұрын

    በጣም አዋቂ ሰው ነች። አነጋገርሽ የበሰለና የተረጋጋ ነው የሚሰብና አሰተማሪ ነው ።ተባረኪ

  • @kblovers9284
    @kblovers92848 ай бұрын

    ዋውው ከንኣንን ጋር የሰራሺው ቪድዮ ኣይቼ ኣስታወስኩሽ በጣም ነበር ያስለቀሰኝ ልጁም ከንኣንም ያንቺም ሀሳብ በጣም ገራሚ ሴት ነሽ በዩቱፕ ነይልን በናትሽ 😢❤

  • @selomonedad9573
    @selomonedad95738 ай бұрын

    Wow I love the way she explain her story and opinions BEAUTIFUL ❤

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet5038 ай бұрын

    በጣም የተደሰትኩበት ዉይይት የሰፈሬልጅ ቤቲ በጣም ሀይል አቅም አለሽ አውጪው በናትሽ በተለይ በሀይማኖትና በስነ ምግባር የገነባ ማንነት ግሩምነበር በርቺ 🌹 😍 😘

  • @TtTt-wn4jf
    @TtTt-wn4jf5 ай бұрын

    tik tok lay aychat new yemetahut betam jigna set🥰🥰🥰 fetari ybarksh betiyo🤲

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz8 ай бұрын

    ተባረኩ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu6 ай бұрын

    thanks sister

  • @alemminilik2356
    @alemminilik23564 ай бұрын

    በጣም ትመቻለሽ

  • @henokbisrat21
    @henokbisrat218 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሁለታቹንም እናመሰግናለን

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia34237 ай бұрын

    ወይ መታደል። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው።

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet70797 ай бұрын

    Aseyyyyyy temesgen amlakey betam des ylal qenishalu mknyatu enem yfelgaloh ljoshe yebetekrstyan lihonln gn egzabher ymesgen and ye dyaqon mist nat menfesawiyan new ende ansh befqr sayhon endezi hunu eyalku new bzu temraloh

  • @zelalemtilahun4124
    @zelalemtilahun41245 ай бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ የኔ እህት አብሶ ሀይማኖትሽ ላይ ያለሽ ነገር በጣም ደሲ ይላል

  • @tiblettadesse11
    @tiblettadesse117 ай бұрын

    እንዴት ደስ የምትዪ ነሽ በተለይ ኦርቶክስ አክብረሽ ያሰስከበርሻት ጀግና ምህመን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @selamawithailegebrail9825
    @selamawithailegebrail98254 ай бұрын

    በጣም የምትደነቂ ግሩም ሴት ነሽ እግዚአብሄር ያሰብሽውንና እሱ ደግሞ ሊሰራ የፈለገውን በአንቺ ሆኖ እንድናይ ይፍቀድልሽ ተባረኪ

  • @tsyonawitalemu6953
    @tsyonawitalemu69538 ай бұрын

    Such a wise woman. Thank you for teaching us.

Келесі