የሚመጣው ዘመን የማን ነው? ስላለንበት ዘመን መልስ የሚሰጥ ትምህርት [በመምህር ኢዮብ ይመኑ]

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 3

  • @abezor
    @abezor Жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ⛪️💚💛❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አቤት ጌታ መደኀኒያለም ምን አይነት ጊዜ ነው በቃ በለን ስለ እማምላክ ብለህ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Жыл бұрын

    ❤🙏

Келесі