🔴የማይረሳ ቀን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || የማህጸን ውስጥ ሸንጎ || ድንግል ሶልያና

Ойын-сауық

#like #Share #Subscribe @arganon
🔴[New] ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || አበረታች መድኃኒት || የማህጸን ውስጥ ሸንጎ || ድንግል ሶልያና
/ @arganon
00:00 intro
00:35 Artist Serawit Fikre
04:04 Deacon Henok Haile
10:19 Artist Nardos Adane
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 23

  • @meherat938
    @meherat938Ай бұрын

    እማምዬኮ በእውነት የልብን የምታደምጥ ናት እንባዬ እየፈሰሰነው በዚን ሰአት የእመቤቴን ተአምር ስሰማ እግዚአብሔር በምያውቀው ወላዲተ አምላክ ሆይ እንዴት እንደምወድሽ አንቺው ታውቂኛለሽ ትህትናን የተመላሽ ሆይ ትህትናን አድዪኝ ኃጥያተኛ ልጅ ነኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2qАй бұрын

    እናቴ ብቻዬን አልቅር ፣እኔንም አስታቅፊኝ

  • @user-dy3sk8hv4b

    @user-dy3sk8hv4b

    Ай бұрын

    እመብረሀንትስጥሽ

  • @Ablakat7269

    @Ablakat7269

    25 күн бұрын

    Emebete tsmash yelbeshen meshat tmulalesh🙏🙌🥰

  • @salamomg9210
    @salamomg9210Ай бұрын

    እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ በሁላችንም ላይ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2jАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏👏 እመቤቴ ድግል ማርያም እኛንም ትስማን🤲🤲🤲🤲

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyamАй бұрын

    Kal hiwoten yasemalen Ye Embatachen meljawana cherntwa ayleyn yen Enat21❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232Ай бұрын

    ድንግልልልልልል ማርያም ኣደይ ናትኪ ውላድ ክኸውን ዝሓረኽኒ ኣመስጊነ ኣይጸግብን እየ እመ ብርሃን ኣደይ ሓደራኺ ኣብ ከብደይ እተዊለይ ኩሉ ሕቶይ መልስለይ ሓደራኺ ኣደዋየ መዓረይ ይፈትወኪ የፍቅረኪ ናይ ልበይ ጠባሒት ልበይ ኢኺሞ ከም ቀደምኪ ኣይትፈለይኒ ካብ ሂወተይ ሓደራኺ ደቀይ እመ ብርሃን ኣደይ ❤❤❤❤❤❤ ቃል ሂወት የስማዓልና ይሕዋት

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2zАй бұрын

    እናቴ እማምላክ ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤❤

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fmАй бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤

  • @yabundejgelaye3956
    @yabundejgelaye3956Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውንተ ወላዲተ አምላክ ሁላችንንም ትስማን

  • @agegnehualemu6661
    @agegnehualemu6661Ай бұрын

    ድንግል ማሪያም የኛንም ጸሎት ትስማን❤❤❤❤

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addishanna7152
    @addishanna7152Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5iАй бұрын

    ❤❤ አሜን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2jАй бұрын

    እናታችን ድግል ማርያም እንወዳትአለን💗💗💗👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @meazateshe407
    @meazateshe407Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2jАй бұрын

    አሜን አሜንአሜን❤❤

  • @amsaletsedalu2197

    @amsaletsedalu2197

    22 күн бұрын

    6:23

  • @addishanna7152
    @addishanna7152Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aaitacademy-by3ne
    @aaitacademy-by3ne22 күн бұрын

    የማህጸን ዉስጥ ሸንጎ

  • @almazgirma7029
    @almazgirma7029Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @amancca
    @amanccaАй бұрын

    ...

Келесі