የማይቀለበስ ለውጥ || Transformation

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 128

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman5 ай бұрын

    ያንተ ትምህርቶች እጅግ ገለፃው ያማረ ነው !አማርኛህን በጣም ነው የምወድልህ 🙏እኔ የማደንቀው ና የማከብረው ሰው እሱ የገባውን concept በአማርኛ በግሩም ቋንቋ መግለጽ የሚችል ሰው ነው እሱም አሼ ብቻ ነው የማውቀው 🙏Gracie mille Ashe🙏🙏

  • @user-pc4sz1bk6s

    @user-pc4sz1bk6s

    5 ай бұрын

    😊0

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye46125 ай бұрын

    ወሸት አለብኝ ያለዉ ሰዉ የሚገርም ሰዉ ነዉ አይገርማችሁም ለራሱ ትልቅ እምነት አለዉ አለማችን የሚያስፈልጋት እንዳንተ ለራሱ ታማኝ የሆነ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @SaleamlakMisganaw

    @SaleamlakMisganaw

    Ай бұрын

    Selam tena yistilgn

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia5 ай бұрын

    የዚህ ዘመን ልዩ ስጦታ አቶ አሽናፊ እጅግ እናመሰግናለን

  • @genettiruneh5775

    @genettiruneh5775

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በዚህ ዘመን አቶ አሼን ያስነሳ። አምላክ እንደሰው አይደለም፡ ለፈጠርው ሁሉ ግድ ይለዋል። አመነውም አላመነውም፡ እሱ ክቡር ነው ስለሁላችን መልካም ያስባል

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish1235 ай бұрын

    አሼ የዚህ ትውልድ ስጦታ ነህ። AASTU እንደነበርኩ በዚህ ደረጃ ብረዳህ ኖሮ እስካሁን ብዙ አተርፍ ነበር። ግን ታዲያ አሁንም አልረፈደም። ዘመንህ ይባረክ።

  • @user-pr5mw1np8h
    @user-pr5mw1np8h5 ай бұрын

    በሞተ ኣእምሮ ሂወት የሚዘራ ትምህርት ነው ቀጥልበት ቡዙ የሞተ ኣለ

  • @gantgant6451
    @gantgant64515 ай бұрын

    አንካን ደና መጣህ አቶ አሼ በጣም እምወድህ እማከብርህ ወንድሜ አባቴም አስተማርየ ነህና መልካም አዲስ 2024 የሰላም የደስታ የፈቅር የትረፍረፍ ዘመን ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g5 ай бұрын

    ሁሌም ያተ ትምህርት ይለይብኛል ቢፈታ ብለዉ ከጠዬቁት ሰወች የኔም ጥያቄ አለበት ጀምሮ አለመጨረስ እራሴን ሰወች ጋር ማነፃፀር እሄ ነገር ግን ከቤተሰብ የመጣ ነገር ነዉ ዝምተኛ ናት አትረባም ትንሿ ትበልጣታለች ይሉኝ ነበር 1 ክፍል ጀምሮ ከዛ መሸማቀቅ ማፈር ጀመርኩ አሁንም 1 ኛ ደረጃ ችግሬ መሸማቀቅ ማፈር በራስ እምነት ማጣት ነዉ። በጉጉት እዬጠበኩ ነዉ ፕሮግራሙን ክበርልን አቶ አሸናፊ ታዬ🙏

  • @Raafa1886
    @Raafa18865 ай бұрын

    2024 Is Mine 🤝

  • @worldcomm9842
    @worldcomm98425 ай бұрын

    መምህረይ ዕድመን ጥዕናን ኣምላኽ ይሃብካ💐

  • @tigisttasfaye5497
    @tigisttasfaye54975 ай бұрын

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ በዩቲዩብ እየተከታተልኩ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል የተረጋጋሁ እና አመስጋኝ ሆኛለሁ ከዚህ በላይ የሆነዉን ነገር በቅርብ ቀን እንደማገኝ አመናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @MitikuLemma
    @MitikuLemma5 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።ስለ አእምሮ አሰራር በሚገባን መልኩ ብታስተምረን ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ።

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq5 ай бұрын

    አቶአሸናፊ ታዬ ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ

  • @abdurahmanhusen6186
    @abdurahmanhusen61865 ай бұрын

    አሼ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም አስደናቂ ትምህርት ነዉ።

  • @roberatube_6922
    @roberatube_69225 ай бұрын

    Long life Ato Ashenafi & thank you team IS❤🎉😊

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy215 ай бұрын

    ለራሴ ሁሌ እንደዋሸሁት ነው! ግን አሼን "one problem ,one solution " የሚለውን seminar.....በድጋሚ ቢቀርብ የብዙ ሰዎች ህይወትን ይቀይራል እኔንም ጭምር....ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ያሉብንን ችግሮች ብዙ ዓይነት ስለሚመስላቸው ይህን ሁሉ እንዴት አድርጌ እቀይራለሁኝ...በሚል ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ...ስለሚሰቃዩ...ነውና....please! ...የspecial class ጉዳይ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው ያለነው.... ...mr.ashe....thanks for everything!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68855 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa22815 ай бұрын

    አቶ አሸናፊ ሁleም እሰማዎታለው ክብረት ይስጥልኝ ከርስዎ ብዙ አትርfeያለው 🙏🙏

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor36335 ай бұрын

    ይሔ ሰው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነተኛነትን ያስተማረ ጀግና ነው አሼ አድናቆቱን አደነቅሁኝ!

  • @user-ge2tr9rw6k
    @user-ge2tr9rw6k5 ай бұрын

    የሚሠማቸውን በታማኝነት የገለፁ ሠልጣኞች!...ደስ ይላል::

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew21444 ай бұрын

    አቤቤቤቤትትትትት....ምን አይነት መባረክ ነው?? እንዲህ አይነት ጥልቅ መረዳት የተረዱትን ነገር ደግሞ አንጠፍጥፎ ለሌሎች መስጠት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu60535 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥ አሼ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሂወቴን አመለካከቴን እኔነቴን እቀይራለቅ ቃል እገባለው መንገዱንም ጀምሬያለው ፍፃሜውም ባመረ መልኩ ያልቃል አመሰግናለው

  • @user-tt2rb6ef3v

    @user-tt2rb6ef3v

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @yaredwondwossen9916
    @yaredwondwossen99165 ай бұрын

    በትክክል ጊዜውን ያገናዘበ ጀግና አስተማሪ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakeleАй бұрын

    አሸናፊ ታዬ እንዳንተ አስማት አስተማሪ አላየሁም። ለጆሮ በሚሰማ ደስ በሚል ንግግር አስተምሮትህን እወደዋለሁ። አማርኛህ❤

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta80835 ай бұрын

    Ashenafi Taye❤

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls285 ай бұрын

    Impact seminar is getting interesting:so excited to watch the coming episodes 👏 🙌

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m5 ай бұрын

    Ato Ashe FETARE Yebarekachehu!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet16255 ай бұрын

    What abriliant person you are my dear Memihir edimena tena yistiligni tebarekiligni ❤❤❤

  • @aberashgebre
    @aberashgebre4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @AlazarLegesse-kk6en
    @AlazarLegesse-kk6en5 ай бұрын

    የተሻለ የሚመስለኝ የሚቀርበው ታለንት በመጀመሪያ ለናንተ ቢቀርብና ቢገመገም... አመሰግናለሁ

  • @ethiopia9431
    @ethiopia94315 ай бұрын

    Respect sir❤

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b5 ай бұрын

    ከቲክቶክ ወሬ የእናተ ይሻለኛል መጥቻለሁ😂😂😂😂

  • @AaAa-lj9yl

    @AaAa-lj9yl

    2 ай бұрын

    ይሻላል ብቻ

  • @binitse5446
    @binitse54465 ай бұрын

    Tebarek wendeme ❤❤❤❤ Taye

  • @newaytekabe3311
    @newaytekabe33113 ай бұрын

    Ashe thank you for your extra ordinary knowledge and skill of motivating others.

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku69645 ай бұрын

    በረከታችን ነህ!!!

  • @doitright593
    @doitright5935 ай бұрын

    THANK YOU SO MUCH AND MUCH LOVE, KEEP THE HARD WORK UP, GOD BLESS!

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy5 ай бұрын

    Ashe Zemenih Yibark Melikam Yegena Beal Yihunili!!!

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech75 ай бұрын

    እናመሰግናለን አሼ ከተቻለ እነዚ ጥያቄዎች ቢመለሱ 1. አዲስ ምንፈጥረውን አለሞ የሚያሳየንን ሲን ባጭሩ ስንት ደቂቃ እናርገው እና ምን ያህል ድግግሞሽ ብንጠቀም የበለጠ ውጤት እናገኛለ? አመሰግናለሁ

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages91845 ай бұрын

    Thanks Ashe ❤❤❤❤

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny5 ай бұрын

    Enamesegenalen 👏👏👏

  • @bahredinhassen
    @bahredinhassen5 ай бұрын

    A lot of thanks

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz43385 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate5 ай бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abdulhakimtemam
    @abdulhakimtemam5 ай бұрын

    Thanks

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi5 ай бұрын

    Ashe Thankes sewodeh

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas5 ай бұрын

    ashe tks

  • @mulugetadiriba9998
    @mulugetadiriba99985 ай бұрын

    Wow Great man realy you are full of knowlege

  • @kibneshmelesse3471
    @kibneshmelesse34715 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase4 ай бұрын

    You are great ashe I love you

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu40515 ай бұрын

    Happy Christmas, ME Ashenafi

  • @BekiJidda
    @BekiJidda5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bereketfanta5410
    @bereketfanta54105 ай бұрын

    Love from here, Ashe

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h5 ай бұрын

    Tanks

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay98565 ай бұрын

    ውሽታም ነኝ ያለ ወንድሜ የኔ ሂይወት በቀጥታ የሚነካ ነው

  • @sabamebrahtu9791
    @sabamebrahtu97913 ай бұрын

    Betam betam Ameseginalhu ❤❤❤

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese18573 ай бұрын

    Thanks 🙏 everybody

  • @davegov8258
    @davegov82585 ай бұрын

    Great

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu4515 ай бұрын

    Lemjemeriya gizie yegebachhu tadlachu effu eniem and ken...will join u

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta5 ай бұрын

    አሼ የኔ መምህር ስወድህ እኮ ብዙ ለዉጥ አለኝ መከታተል ከጀመርኩ

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq5 ай бұрын

    ሁለተኛ ጥያቄ level of awerneሳችንን እንዴት አርገን ከፍ ማድረግ እንችላለን ? ሌቭልኦፍ አዌርነሳችንን ምን በማድረግ ነው ከፍ ምናረገው ?

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2ttАй бұрын

    ያስተማሪው ጥያቄ ይመለከተኛል

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f5 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hasen8439
    @hasen84395 ай бұрын

    በማዳመጤ በጣም ነው የተጠቀምኩ እንደዚህ ቪዶ ጨርሼ አላቅም ባካል መጥቼ ብታደም ደስ ይለኛል ምንድነው ሜጠበቅብኝ?

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas5 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @weldusamuel6711
    @weldusamuel67115 ай бұрын

    Thanks!

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    5 ай бұрын

    Thank you very much, dear Weldu. God bless you for your support.

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis86105 ай бұрын

    ይገርማል

  • @meremhusen1756
    @meremhusen17565 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i5 ай бұрын

    Ashe!!!

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam76255 ай бұрын

    Ashuyee, thank you❤! What a valuable person you are❤. Ashe would you give me the title of Dr. Dawson Church book. Which book you mentioned in this seminar?

  • @mulatuabebe9209
    @mulatuabebe92095 ай бұрын

    thank you so much ....i was blaming myself becouse i thought i was the only person with these all problem, i think i can move on now. many many thanks to Ashe & the crew

  • @abelg335
    @abelg3355 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ic1xm3uc5u
    @user-ic1xm3uc5u5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zn2ml8qj9e
    @user-zn2ml8qj9e5 ай бұрын

  • @gfdu9298
    @gfdu9298Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaekebede4527
    @tinsaekebede45275 ай бұрын

    Ejig betam amesegnalew

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle3995 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤️

  • @user-bl6bf3vc2j
    @user-bl6bf3vc2j5 ай бұрын

    the power of now yemlewn book amharic pdf kalachihu ebakachihu lakulgn I need it more

  • @sema1506
    @sema15065 ай бұрын

    When is part 2 will be released? Can't wait. This generation is lucky to have you explaining this concept in detail. Thank you for all what you do!

  • @getconnected7994

    @getconnected7994

    5 ай бұрын

    part 2 yelewum

  • @lilyon167
    @lilyon1675 ай бұрын

    The intro is 😘

  • @jeryethio
    @jeryethio4 ай бұрын

    Wow yemigerm new. Ashen magnengt echilalew?

  • @ahmedyimer15
    @ahmedyimer152 ай бұрын

    5:08 ❤❤❤

  • @tigikiros1034
    @tigikiros10345 ай бұрын

    አሼ ግሩም ሠው እናመሠግናለን

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2ttАй бұрын

    አንተን ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል

  • @MnteNamagi
    @MnteNamagi5 ай бұрын

    🎉🎉😢😢

  • @mezidenuresebo1556
    @mezidenuresebo15565 ай бұрын

    Ashe ejegi Batam batam denke mameri nak

  • @abrahamgebru8919
    @abrahamgebru89195 ай бұрын

    ታድያ ለምን ቃላት አልፈለጉለት። እንግሊዝኛ የማናውቀው እንዲገባን- ትራንስፎርሜሽን

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq5 ай бұрын

    ሌቭልኦፍ አዌርነሳችንን ከፍለማድረግ ምንእናርግ ?

  • @mehandise
    @mehandise5 ай бұрын

    አራስን ማወቅ ምን ማለት ነዉ

  • @seidnasir271
    @seidnasir2715 ай бұрын

    What are the biggest problems that needs to be addressed?❤

  • @user-kf3iv3gk8l
    @user-kf3iv3gk8l5 ай бұрын

    can you take me too as one of your candidate please? thanks

  • @konjitkonjit6018
    @konjitkonjit60185 ай бұрын

    Ajoka

  • @wondew9
    @wondew95 ай бұрын

    እኔ ያየሁት ከሁለት ቀን በኋላ ነው፣ ግን በትስስር ውስጥ መግባት እወዳለሁ

  • @AlemuMelkieAdmas
    @AlemuMelkieAdmas5 ай бұрын

    yemetehubetn alemawekie ena leras kbr alemestet new

  • @imanislam7367
    @imanislam73674 ай бұрын

    ከመስማት ውጭ በራሴሊይ ምንም ለውጥ የለም ዕድሜዬ ስለገፋ ይሁን ?

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq5 ай бұрын

    Cronicበሽታዎች የሚባሉት የትኞቹ ነው?

  • @mahletyakob6463
    @mahletyakob64635 ай бұрын

    ezi sltena lay bsatef bergyegninet hiwete ykeyeral tyakewochenm ymelesalu bye asbalew plz endet endemsatef ngerugn

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    4 ай бұрын

    ዘውትር ሰኞ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ 📍ቦሌ፣ ከ 2ሺህ ሐበሻ ገባ ብሎ፣ ማግኖሊያ ሆቴል 📞ለበለጠ መረጃ፡ +251988068511 ይደውሉ። maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn69123 ай бұрын

    ግሩም ገለፃ

  • @jujuyellahbariya8884
    @jujuyellahbariya88845 ай бұрын

    እንደት ውስጤን ልቀይር ❓ እንደትስ እራሴን ልውቅ❓ ፍርሀት አለብኝ ምን እደሚያስፈራኝ አላውቅም ብቻ ብዙ. ነፃነት አይሰማኝም እራሴን እንደት ልግዛው እኔ እምፈልገው ሌላ እሚሆነው ሌላ ወንድማችን እንዳለው እራስን መግዛት እንደት ነው እሚቻለው

  • @user-ko2cq3us1l

    @user-ko2cq3us1l

    4 ай бұрын

    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27 ኢየሱስን የህይወት ጌታ አድርጎ መቀበልና ቅዱስ ድምጹ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ መጸለይ

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147Ай бұрын

    ውሸት እዋሸለሁ ያለው ልጅ በኔ ቦታየተናገረ እስኪመስለኝ ተሰማኝ ለሰው አስመሳይ ነኝ ውስጤ ግን ቦዶ ነው ሰው እንዲያመሰግነኝ ሁሉንም ያለኝ እሰጣለሁ እጄላይ ግን ዜሮ ምንም የለኝ እንዶው የሄነገር በምን ይወገዳል

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye13175 ай бұрын

    ታድላቹ.

Келесі