የአማራ የሚባሉት መሪዎች እራሳቸው አማራ አይደሉም

የአማራ የሚባሉት መሪዎች እራሳቸው አማራ አይደሉም
Jossy in the House show interview with Taye Bogale /Historian/ D

Пікірлер: 314

  • @lidacall4552
    @lidacall45525 жыл бұрын

    ጆሮ ያለውን ይሰማ አባቶቻችንን የምታቃልሉ ባንዳ ጽፎ የሰጣችሁ አምናቹ ዘራፍ የምትሉ የኦሮሚያ ወጣቶች ታሪክን ከራሳቹ ሰው ስሙ ወንደበቱ ማር ማር የሚል ሰው ማንነቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሊቅ የሆነ መምህር ታዬ በውነት እረጅም እድሜ ይስጥዎት!

  • @4mood

    @4mood

    5 жыл бұрын

    እንዳቺ የሚናደፉ እባቦች እያሉ ምን ያድርጉ። "የኦሮሚያ ወጣቶች" ብሎ ሁሉንም በአንድ መነፅር ከማየት የበለጠ ምን ደደብነት አለ? ተናዳፊ እባብ።።።።

  • @lidacall4552

    @lidacall4552

    5 жыл бұрын

    ከጠራኸው መውሰድ ያለብህን ውሰድ።

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema70285 жыл бұрын

    ያገሬ ሰዉ፣ “የተማረ ይግደለኝ” ያለዉ እንደዚህ ዓይነት የተመራመሩና ተመራምረዉ እዉቀትን ያካበቱ፣ ያካበቱትን እዉቀትም ለሀገር ደህንነትና ዕድገት ለማዋል የሚችሉትን እንጂ ታሪክን በሸዉራራ በመረዳት ለራስና ለቡደን ጥቅም ሲሉ ታሪክን የሚክዱና ትዉልድንና አገርን ወደ አዘቅት የሚነዱትን አልነበረም፡፡ ይህን የታሪክ ሙሁር በአክበሮት ሰላምታ ልሰጠዉ እወዳለዉ፡፡ ጆሮ ያለዉና የሚያስተዉል ትዉልድ ይስማ!!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe5 жыл бұрын

    መምህር ታዬ ቦጋለ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ጆስዬ እረዥም እድሜ ይስጥህ ይህንን ፕሮግራም ስላስተላለፍክልን ትውልድን አድንልን ከዘረኝነት በችታ

  • @johnmatiys5896
    @johnmatiys58962 жыл бұрын

    እመሰግናለን መምህር ታዬ ቦጋለ በእውነት የዘመናችን ጅግና ሙህርና ነበልባልጅግናችነህ።

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal11285 жыл бұрын

    ዊይ ጃሲ እሄን ሙህር ሰውዮ ደጋግመህ አሰማን በዚ ዘመን እሄን የመሰለ ትምህርት ላሰማን ክብር ምሰጋነ ሰጥልን በጣም እነመሰግነለን """ነመሰግነለን

  • @user-oc6xd9ld3l
    @user-oc6xd9ld3l5 жыл бұрын

    ጆሲ ትልቅ ሰው እንደዚህ አይነት ትልቅ ትልቅ ሰው አቅርብልን እግዚ አብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን ልዩነታችን ውበታችን ነው ዘር ለገበሬ

  • @belayneshhabte9097

    @belayneshhabte9097

    5 жыл бұрын

    'll.. You)£€&#" L072a

  • @diniabdela3893

    @diniabdela3893

    5 жыл бұрын

    Tekkllllll

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r5 жыл бұрын

    ኢትዮጵያችን ከገባችበት ችግር ከፈጣሪ ቀጥሎ ምሁራን ናችሁ ልታወጡዋት የምትችሉት እስኪ በታሪካችን ላይ በግልጽ ተነጋገሩና ከጥፋታችን እንማር ድላችንን ሁሌም እንዘክር። መምህር ታዬና ጆሲ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @mixedethiopianfoodemupage6173
    @mixedethiopianfoodemupage61735 жыл бұрын

    አረ ጆ በሰማው በሰማው አልጠግብ አልኩት የኢትዮጵያን ታሪክ ከዚህ ከውድ የታሪክ አስተማሪ። እንደው በደፈናው ተባረኩልን። እንደዚህ አይነቱን የታሪክ አስተማሪ ያብዛልን። 😍 ለኛም የማስተዋል ልቦና ይስጠን

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r40695 жыл бұрын

    ከመምህር ታዬ ቦጋለ ውጪ ታሪክን መስማት ጠላሁኝ በብዙ ክበርልን መምህር ታዬ ቦጋለ!!!

  • @dawityensu2772

    @dawityensu2772

    5 жыл бұрын

    coz u r fucked by TPLF & can not proud by ur history........BANDA

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh16115 жыл бұрын

    I like you Josy , Yosef, ጸጥ ብለህ ነው የምታዳምጠው። እንደ ሌሎች ጋዜጠኞች የጠየቁት ጥያቄ ተመልሶላቸው ሳያልቅ በየ ሰኮንዱ እንደ ወተት ዝንብ ጥልቅጥልቅ የሚሉት

  • @mordecai4675
    @mordecai46755 жыл бұрын

    it is amazing...ይሄን ሰው ምን ላርገው..እንቁ ነው..ወርቅ ነው፦ እንዲያው በደፈናው ዋጋው ከፍ ያለ ነው፥ የሀገር ሀብት ነው፦ ዘርህ ይባረክ..ልለው ወደድኩ፦

  • @marthamengesha8710
    @marthamengesha87105 жыл бұрын

    Wow it’s so amazing and I am so proud of been Ethiopian. Thank you so much Jose 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @berhanutaye8589
    @berhanutaye85895 жыл бұрын

    እውነተኛ የታሪክ መምህር። ከፍፍይ በበዛበት ሁሉንም ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን የሚያውቀውን በብቃት ማብራራት የሚችል መምህር። ሁለታችሁም በርቱልኝ!

  • @mahmudm7407
    @mahmudm74075 жыл бұрын

    ጆሲ እናመሰግናለን ይሄን ምርጥ ሙህር ስለጋበዝክልን ...! ምን አይነት ነገር ነው እኛን እኮ የገደሉን የኛው ሊቅ ነን ባዮች ጠማሞች ነገር ግን እውነታው የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው! ግን ለምን ነው እንዴዚህ አይነት ሰዎች በትላልቅ ህዝባዊ ማህበራዊ ሚያዲያዎች በየግዜው የማይጋበዙት ???

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas66975 жыл бұрын

    መምህር ታዬ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @berhanutaye8589
    @berhanutaye85895 жыл бұрын

    Thank you both conversation! Keep it up.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40525 жыл бұрын

    THANK YOU SO MUCH NO WORD TO THANKS YOU 👌👌🙇‍♀️🙇‍♀️PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK WE NEED MORE AND MORE PROGERAM TO BULDE OUR UINITY OUR DEFERENCE IS OUR BEUEATY ⚘⚘⚘

  • @yoberdeb
    @yoberdeb5 жыл бұрын

    I am proud to have discovered you Mr. Bogale. Bravo.

  • @user-rh2gk7ep2u
    @user-rh2gk7ep2u5 жыл бұрын

    ዘረኝንነትይውደምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም፣ኢትዮቢያትቅደም፣እናትሀገሬ፣ለዘላለምትኑርርርርርርርርርርርር

  • @sofilomi1001
    @sofilomi10015 жыл бұрын

    I am glad to see u there and learn history by you my beloved teacher. you deserve more......

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam87365 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የሚኮራበት ታሪክ ነው።

  • @sami5610
    @sami56105 жыл бұрын

    Your a great historian of our time I suggest you to write a book.

  • @welkaite4583
    @welkaite45835 жыл бұрын

    Thank you wanderfull speech

  • @abisiniatesfa3479
    @abisiniatesfa34795 жыл бұрын

    በጣም እናመሰናለን መምህር ታዬ ግ ን ይህንን ሁሉ እውቀት ይዘህ እስካሁን የት ነበርክ ?

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha63295 жыл бұрын

    Wow wow wow thanks so very much josy for inviting This scolar.

  • @winhabesh2990
    @winhabesh29905 жыл бұрын

    እባካችሁ ይሄ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወላሞ እያላችሁ ሀገሪቷን አትብሉኣት። ይህ መምህር ግን ቄሮዎችን ሰብስቦ ቢስተምራቸው አሪፍ ነው። እነዚህ የይህዴግ ቡችሎች። አዕምሮ አልባ ወጣት አዙሮ የማያይ ለሀገርም ለወገንም ለራሱም ጠንቅ ነው።

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny4 жыл бұрын

    የተማር ይግደለኝ እግዜብሄር ይጠብቅህ

  • @younow686
    @younow6865 жыл бұрын

    ጀግና ታሪካዊ ሰዉ ኖት እናመሰግኖታለን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93325 жыл бұрын

    እንደ እኚህ ያሉ ምሁራንን ስናይና ስንሰማ የኢትዮጵያ ሐገራችንን ማህጸነ ለምለምነት የበለጠ እንረዳለን። ፈጣሪ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን። ጆሲ ሰው አክባሪነትህን አውቃለሁ ግን (ከምን ተነስተህ እንደሆነም ብረዳም) እንዲህ ያሉ ምሁሮችን አንቱ ብንል ከማክበርም በላይ ሊሆን አይችልም ትላለህ?

  • @henokmehari7488
    @henokmehari74885 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ታዬ ቦጋለ።

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome94305 жыл бұрын

    I love this honest Ethiopian.this is a big Hope to keep Ethiopia as ancient as before and well civilized in history of the world and a good lesson for those blinded by racism and working hard to take down our ancient country

  • @finalcall2047
    @finalcall20475 жыл бұрын

    Thanks so much for such inspirational history of Ethiopia. That is our history !

  • @dabiesetenna7840
    @dabiesetenna78405 жыл бұрын

    Tayee you are wonderful. Thank you Mossy too.

  • @alemushwolde-tsadik989
    @alemushwolde-tsadik9895 жыл бұрын

    knowledgeable Ethiopian historian GOD bless you , We need people like you . JTV 🙏

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun6965 жыл бұрын

    It has been a wonderful explanation, and thanks a lot memoir.

  • @AhsanAli-qg2wp
    @AhsanAli-qg2wp4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @evegebr
    @evegebr5 жыл бұрын

    When I think about important people protection, you are in the top list. May God protect you

  • @hiwetgrma8606
    @hiwetgrma86065 жыл бұрын

    መምህር ታዬ ስላየው ደስ ብሎኛል የምወደው ሄስትሬ አስተማሬ ነበር ቦሌ ሀይ እስኩል ተማሬህ ነበርኩ ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @zerutesfaye9390
    @zerutesfaye93905 жыл бұрын

    Good bless you, thank you

  • @salemtegen8077
    @salemtegen80775 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ወይ አገሬ

  • @shirajshiraj8249
    @shirajshiraj82494 жыл бұрын

    ጀግናሰውነህበእውነት

  • @genagena8548
    @genagena85485 жыл бұрын

    Enamesegnalegne Tebarek

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam1794 жыл бұрын

    ኦሮሞዋች።ያሳፍራሉ።ሁሉታሬክ።የኛይላሉ።አሰታምራቸዉ።እባክህ

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e5 жыл бұрын

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆኩኝ እፍፍፍ ይብላኝ ለዘረኞች

  • @abutiglu3641
    @abutiglu36415 жыл бұрын

    God bless you!

  • @beidemariamworkneh
    @beidemariamworkneh5 жыл бұрын

    Thanks

  • @diamond5752
    @diamond57525 жыл бұрын

    Wow Your legend. my fist time in my life I liason clear explanation. Good on you man. We need a lot like you. Good man. anyways Ethiopian history is no evidence. Just Tofitte

  • @mesfinmesfin8998
    @mesfinmesfin89985 жыл бұрын

    ምርጥ ምሁር ነው የመጣው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-jm7vq2it3x
    @user-jm7vq2it3x5 жыл бұрын

    ገራሚና አዋቂ ሰው

  • @user-xl3wm6yb8t
    @user-xl3wm6yb8t5 жыл бұрын

    ብስም ኣብ ከምዚኦም ዓይነት ሙሁራት ከለዉያ 27ዓመት ወዲ በረኻ ጌሮማ እዛ ሓበሻ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ ንመጀመርታ ጊዜ ሓቀኛ ዘይ ተመረዘ ታሪኽ ሓበሻ ይሰምዕ ኣለኹ

  • @arayagared

    @arayagared

    5 жыл бұрын

    ናተይ ዕድል ንስኻ ሓደ ድሁል መንነተ አልቦ ስሉብ ሓንጎል ኢኻ ጥፋእ ::

  • @user-xl3wm6yb8t

    @user-xl3wm6yb8t

    5 жыл бұрын

    @@arayagared kid ata mehaym

  • @user-xl3wm6yb8t

    @user-xl3wm6yb8t

    5 жыл бұрын

    @D Jay Geb thanks brother nhaki kab kulu wexika eika tria beal ezi yedenguxuka yom resom tekaryu yu zelo mewaxo yfterelom kabzi aletnet

  • @Lguama
    @Lguama5 жыл бұрын

    ፀረ አማራዎች ብዙ ማለት ትችላላችሁ ማድረግ ግን አትችሉም

  • @salihibrahim562

    @salihibrahim562

    5 жыл бұрын

    Znet: I’m wolloye thorough and thorough. No such thing called Amhara in the region:

  • @user-lc8yy3hn5z

    @user-lc8yy3hn5z

    5 жыл бұрын

    @@salihibrahim562 እኔ ከቤተ አማራ ነኝ! አንተ የከሚሴ ጋላ መሆን አለብህ!!!

  • @user-lc8yy3hn5z

    @user-lc8yy3hn5z

    5 жыл бұрын

    @D Jay Geb ትክክል

  • @maryammoallem6538
    @maryammoallem65385 жыл бұрын

    Jossy god bless you

  • @SamA-eh8ic
    @SamA-eh8ic5 жыл бұрын

    I almost cried here, we are one, the children of one of the greatest nation in the world!!!

  • @aberadereje212
    @aberadereje2125 жыл бұрын

    What brilliant man!

  • @mimihaile822
    @mimihaile8225 жыл бұрын

    ይዞ መገኘት ነዉ ይዞ የተገኘው ትግሬ አማራ ነዉ

  • @samisami400
    @samisami4004 жыл бұрын

    ጀግናው እትዮጵያዊ ነው

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa77105 жыл бұрын

    ከምርጦቹ ሠዎች አንዱ የታሪክ ሠው ኑርልን ኢትዮጵያ ትፈልግህ አለች ።

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis28565 жыл бұрын

    eskahun yet neber jossy endenezi aynet sewoch tach askemitewachewal endenezi aynet sew neber ager memerat yeneberebet tarikin yebela sew. rejim edime yistih abate

  • @agatmaryam5432
    @agatmaryam54325 жыл бұрын

    Let me till you I appreciate you are talented person and the way explain about Ethiopian tanks so much 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90795 жыл бұрын

    በእውነት. ሰው. የሆነ. ሰው. እራሱ. ህይወት. መምራት. ሲያአቅተው. የሰው. ህይወት. ባያአጠፋ. ለእራሱ. የውስጥ. የኑሮውን. ጉዞ. እንዳይሰናከል. ይጠንቀቅ. ሰው. ፈጣሪውን. የከዳ. ፍጡር. ነው. እኔ. በህይወቴ. ሰውን. ነው. ሁሌ. ይፕምፈራው. ፈጣሪዬ. ሁሌ. አመሰግንአለሁ እንጅ. አንድ ቀንም. ፈርቼ. አላውቅም. ሰውን. ነው. መፍራት. የአለብን. ምክንያአቱም ለምን. ይሄ. ሆነ ብሎ. እራሱን. ስለ. ማይጠይቅ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina5 жыл бұрын

    Really educated person!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado68315 жыл бұрын

    እንዲህ ነው ምሁር ማለት! ታሪክን አንጥሮና አበጥሮ ማሳየት ። እውነት ነው ምሁሩ አንዳሉት ታሪካች ትውፊት እንጂ በአግባቡ በመረጃ ተቀነባብሮ የተፃፈ አይደለም ።ባለመማራችን ።ይህን ተነጋግሮ አሰማምቶ የጋራ ታሪክ መፃፍ ይገባል እንጂ ያለውን ታሪክ ለማጥፋት መሯሯጥ ተገቢ አይደለምና መልካም መልካሙን ያሳስበን! ።

  • @atmike123
    @atmike1235 жыл бұрын

    ታሪክ የተፃፈው ትክክል ነው ግን ችግሩ ሌሎቹ የእኛ ታሪክ አይደለም የሚሉት እኔ የምሰጠው መልስ ድሃ እናትን ማን ያከብራታል ማንስ ይፈልጋታል?

  • @tilahunkebede2059
    @tilahunkebede20595 жыл бұрын

    OMG I Never heard this kind of explain.

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie24495 жыл бұрын

    I swor you are Amazing person

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale62455 жыл бұрын

    አረጆሲ እደነዚ አነቱን አቅርብልን ኢትዮጵያ 27 አመት ታሪክ እዳላት ነበር የሰማውት።

  • @user-ow9zd4jz3h
    @user-ow9zd4jz3h5 жыл бұрын

    ታዲያ ምን ዋጋለው አዳያስገድሉት እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @southethiopia9620
    @southethiopia96205 жыл бұрын

    true teacher

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz80315 жыл бұрын

    ታየ፥ቦጋለ፥ጥሩ፥ኢትዮጲያዊ፥ምሁር፥ነህ፥፥ግን፥አልፎ፥አልፎ፤ታሪክ፥ታዛባለህ፥፥ለምሳሌ፥የወሎዉን፥ልጅ፥እያሱ፥የአማራና፥ኦሮሞ፥ድብልቅ፥ተወላጅ፥አድርገህ፥የተሳሳተ፥ታሪክ፥አዉርተሃል፥፥የኤማራን፥ታሪክ፥እየመረመረ፥የሚዘግበዉ፥ታዋቂዉ፥ አቻምየለህ፥ታምሩ፥የታሪክ፥መፃህፍትን፥አገላብጦ፥እንደፃፈዉ፥ልጅ፥እያሱ፥ሚካኤል፥ግን፥በአባታቸዉም፥በእናታቸዉም፥አማራ፥ናቸዉ፥፥እናታቸዉ፥የአፄ፥ምኒልክ፥ልጅ፥ሸዋረገድ፥ምኒልክ፥ስትሆን፥አባታቸዉ፥ደግም፥የወሎ፥ላኮመልዛዉ፥ንጉስ፥ሚካኤል፥ ናቸዉ፥፥ከርስትናን፥ከመቀበላቸዉ፥በፊት፥የሙዝሊም፥ባላባት፥ልጅ፥ነብሩ፥እንጂ፥ንጉስ፥ሚካኤል፥እሮሞ፥አልነበሩም፥፥ ልጅ እያሱ ባባታቸው በንጉሥ ሚካኤል በኩልም የዘር ሐረጋቸውን እስከ ዐፄ ፋሲል ድረስ: ይመዘዛል፥ ልጅ እያሱ ራሳቸው ከስብስቴ ነጋሲ ጀምረው በመቁጠር «የዘጠኝ አማራ ንጉሥ ልጅ» እያሉ ተሰማ እሼቴን ያስገጠሙት ግጥም አለ። ከመኢሶ ጦርነት በኋላ በአውሳ አድርገው በደሴ በኩል መቅደላ መሽገው ተፈሪን ለመውጋት በመዘጋጀት ላይ ሳሉ፤ "..መቅደላ አፋፉ ላይ ያስካካል ፈረሱ፣ የአማራው ተወላጅ የዘጠኝ ንጉሥ ልጅ ዐስረኛው እሱ፣ እንኳን ሴቶቹና ወንዶቹም ቢነግሱ፣ አልጋውን አይለቅም አባ ጤና እያሱ፤ " በማለት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ብቻ ሳይሆን ተፈሪም ቢነግሥ አልጋቸውን እንደማይለቁ ወታደሮቻቸው እንዲያቅራሩ አድርገዋል።

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome94305 жыл бұрын

    He is rich in wisdom.Ethiopian has to use this unspoiled mind.i am more happy he is from Oromo community he can teach them for those who undermine their own history . please give injections for those who infected their minds by racism.i wishes Taye were my brother and learn more from him .

  • @bihongnetinsae1121
    @bihongnetinsae11215 жыл бұрын

    መጀመሪያ ግእዙን ተርጉሙት እንኩአን ለኛ ለ አለም የሚተርፍ ታሪክ ተፅፏል የተዘረፈው መፅሀፎች ታሪክ ስለሌላቸው ነው ብዬ አላስብም።

  • @agape4497
    @agape44975 жыл бұрын

    ያወጣህውን ቃለ መጠይቅ ቁጥር ብትሰጠው የቱ መጀመሪያ ሁለተኛ እናውቀዋለሁ:: please.

  • @melesewandargie6051
    @melesewandargie60515 жыл бұрын

    የሀገራችንን ታሪክ ለማጥናት የሄዱበትን ርቀት አደንቃለሁ ሆኖም ግን እንደ ፖለቲከኞች በሀገሪቱ ህዝቦች መካከል በነገስታቱ ዙሪያ ያለውን ንትርክና ውዝግብ ለማለዘብ ሲባል ብቻ የአማራን የንግስና ታሪክ ማሳነስ ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ስለ ሸዋ ህዝብ ታሪክ ስንዘግብ መጠንቀቅ ያለብንም ይመስለኛል ነባር ህዝቦቹ እነማን እነደሆኑ ስለሚታዎቅ፡፡

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90795 жыл бұрын

    አሁንም. እኔ. ፍእራት. አለኝ. ጉዞው. የባአንዳዎች እንጅ. የህዝብአችን. ሀሳብ. አይደለም.

  • @TedYohannes

    @TedYohannes

    5 жыл бұрын

    ይሄ ወስላታ ኦነግ አስተማሪ ነኝ ባዩ የአማራ ታሪክ የለም መሪዎቹ ኦሮሞ ነበሩ ይለናል:: ወይጉድ ሰው ከቆዬ ከሚስቱ ይወልዳል ይባላል:: የአቢይ አስተዳደር የአማራ ሕዝብ ታሪክ ማጥፋት ነው :: አማራ ንቃ ታሪክህ እየጠፋ ነው:: እንደነዚህ አይነት በውሸት በፈጠራ " ሁሉ የእኔ ባዮች ሁሉ ከኛ " ተተኪው ትውልድ እየመረዙ የአማራ ሕዝብ ታሪክ ታሪክ እንደሌለው አድርጎ ለማጥፋት በአመንግስት የተደገፈ ሥራ እየተሰራ ነው:: አማራ ንቃ ታሪክህ እየጠፋ ነው! መምህር ታዬ የኦነግ መምህር የአማራን ሕዝብ ታሪክ የለም መሪዎቹም ኦሮሞ ነበሩ ይለናል:: ይሰማል?

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola37925 жыл бұрын

    Ethiopian history is told in ancient African WRITTEN GE'EZ ORTHODOX Bible. P.s. this ancient country and it's inhabitants also mentioned by the prophet Mohammed of Yemen.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu14845 жыл бұрын

    I just say wow

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha5 жыл бұрын

    መምህር ታዬ እውነትም መምህር

  • @tadessegosaye6057
    @tadessegosaye60575 жыл бұрын

    wow longlife for our rational intelletuals'!

  • @eliastheb4332
    @eliastheb43325 жыл бұрын

    አማራን ታሪክ የማሳጣት ውስጠወይራ አለበት። እናስተውል። እኔ አማራ ግፍ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያውያን በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሱት ግፍ ካልገባቸው ምኞታቸው በኖ ይጠፋል!

  • @Etsegi7
    @Etsegi75 жыл бұрын

    Mastekakya Lalibela Agew alserame neguse Lalibela new yeserawe. Lesue masaya ahune laye Aba Gebermeskle dagmawi Lalibela bemeserate laye nachew .Jossy tarke tedegmo eyetesera balbete zime belo masalfe tegebe aydelme

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez21115 жыл бұрын

    This expert is indeed egg head and is an encyclopidia of history in his own right.It is a rear gift to witness to some one with such astonishing photographic mememory, as he weave through the sources of his subject.

  • @zm873
    @zm8735 жыл бұрын

    My hero!

  • @meazi01
    @meazi015 жыл бұрын

    I want he be my teacher he has full of knowledge

  • @eyobmind7815
    @eyobmind78155 жыл бұрын

    ንቃተ-ህሊናዉ ያዳበረ ችግር-ፈቺ ሊቅ !

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh20485 жыл бұрын

    Lib bileh sima tarikn endih new mebilat edmehn yarzimlin tebarek abo you are my heroe!!!

  • @tekomodise99
    @tekomodise995 жыл бұрын

    Wooowwwww big respact

  • @chrischris7508
    @chrischris75085 жыл бұрын

    He spoke good but all he said incorrect there is amhara history u can ask italians they will tell you how amhara has defeated italy he disapears our history

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina5 жыл бұрын

    Jossy mirt Ethiopiawi!

  • @hayathayat7807
    @hayathayat78074 жыл бұрын

    መምህርታየ አምትሞትይሁን

  • @hayathayat7807

    @hayathayat7807

    4 жыл бұрын

    ሙምህር ታየ አምትሞትይሁን ይህንጭቅላት ይዘህ

  • @ziniq6590
    @ziniq65905 жыл бұрын

    እንደ እርሶ አይነት ብዙ ምሁራን አሉ ባለዳ ናችሁና የድርሻችሁን ለምን አትወጡም?

  • @wonduamhara3015
    @wonduamhara30155 жыл бұрын

    ኪኪኪ ቦረናዎች አፈ ታሪክ ብቻ

  • @wonduamhara3015

    @wonduamhara3015

    5 жыл бұрын

    You need to develop language first and write your history. Galas still have long ways to go. Good luck with qube. Hahaha

  • @samiraumar6624
    @samiraumar66244 жыл бұрын

    ወላሂ አማራ አይድልሁም ግን አማራ ለምን ይገድላል ለምንሥ ይፍናቀላል እይሞት እራሡ እይሞት ራሱ ኢትዮጵያ የማይጠላ አማራን አይቻልሁኝ. በጣም ነው የሜያሳሥንኝ የአማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭

  • @user-qh4et3pi1g

    @user-qh4et3pi1g

    2 жыл бұрын

    አማራ ቢሜትም ሀገሩን ለትዉልዲ ይቀመጣል ለሀገሬ ሰርቸ ብሜትም አይቆጨኚም

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander85165 жыл бұрын

    እውቀቱም ችሎታውም resourceም አለህ ታዲያ አንተ ራስህ ለመፃፍ ብትሞክርስ? ሌላው በፋሲል ግምብ ኦሮሞወች ገዥ ነበሩ ያልከውና ስለ አፄ በካፋ ኦሮሞ እንደሆኑ የጠቀስከው ነው:: በበኩሌ አልስማማበትም::

  • @colorado2218
    @colorado22185 жыл бұрын

    jossy u have invite to memher g/kidane desta !tnxs

  • @dawitgirmay3135
    @dawitgirmay31355 жыл бұрын

    Looool

  • @gashawassefa2071
    @gashawassefa20714 жыл бұрын

    yetarik bechegna medhanit neh zemeneh yibarek!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! semi kale tiru adregeh geletsehewal , ene mesmat makom alchalekum

  • @littleknown8960
    @littleknown89605 жыл бұрын

    Is he a doctor of history?

  • @jossytube8603
    @jossytube86035 жыл бұрын

    አማራዎች እቺን ስሙ፡፡

  • @selampeace9181

    @selampeace9181

    5 жыл бұрын

    adnan sime Oromo bisemaw ayishaliim techekonin bilew yemiyalekissut 150 amet

  • @selampeace9181

    @selampeace9181

    5 жыл бұрын

    Bedenb simut

  • @Tube-mt1mq
    @Tube-mt1mq5 жыл бұрын

    ከከከ የሞኝ ዘፈን አበባየ ነው አማራ እና ትግሬ ታሪክ የለቸውም አለ ታየ ጋላው በቂጥና በቀዳዳ የሚቆጠር የአቆጣጠር ታሪክ አለን አለ።

  • @user-rn6zh8df2q
    @user-rn6zh8df2q5 жыл бұрын

    እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያ ብዙ በኖራት መማር አንዳንተ ነው

Келесі