የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች||የአይናፍርነት እዳ||በዶር ዮናስ ላቀው||Amanuale Mental Hospital||Dr Yonas Lakew||እናብብ ቲዩብ...

Ойын-сауық

ሁላችንም በተማሪነት ጊዜ ፕረዘንቴሽን ለማቅረብም ሆነ ለመጠየቅ ተፈጥሮአዊ የሆነ ፍርሃት (stage fright) የምንለው ነበረ ሆኖም ግን ከሰከንድ ጊዚያት በዋላ ግን ያ ፍርሃት ይጠፍ እና መለማመድ ይሆናል። ታዲያ የማህበራዊ ፍርሃት ግን በማህበረሰባችን በስፍት ሲታይ እናያለን በዚህም ምክንያት በጣም ብዙ የተባሉ የማህበረሰባችን አካል የሆኑት በተለይም ወጣቱ ክፍል ብዙ የተባለለትን ነገር አጥቷል ይህም ራስን በአግባቡ ካለመግለፅ ጀምሮ ሆኖም የዚህ አጭር ታሪክ ማሳያ የማህበራዊ ፍርሃት ችግር ሆኖ ግን ደግሞ መታከም የሚችል እክል መሆኑን ማሳያ ነው፣ ይህንንም ለማህበረሰባችን ግንዛቤ ማሳወቅን ያካትታል።

Пікірлер: 5

  • @gadissamuluneh1663
    @gadissamuluneh16632 ай бұрын

    Arif!

  • @Truth1.
    @Truth1.2 ай бұрын

    Mirt new.......berita

  • @AmharicBookReview
    @AmharicBookReview2 ай бұрын

    Thank you all

  • @chalachewmelaku4949
    @chalachewmelaku49492 ай бұрын

    It's very nice my dear

  • @AmharicBookReview

    @AmharicBookReview

    2 ай бұрын

    Thanks a lot

Келесі