የማንቂያው ደውል በደብረ ብርሃን

Пікірлер: 35

  • @sarahana7929
    @sarahana79293 жыл бұрын

    የህይወትን ቃል አብዝቶ ያሰማህ ሁሌም እመብርሃን ካንተ አትለይህ

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል እንዲህ አሰባስቦ ያደመቀን አምላክ ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r3 жыл бұрын

    እልልልልልል ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነዉ ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን😘😘😘😘

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig59023 жыл бұрын

    Elllllllllllllll💐👏Ellllllllllllllll💐👏Ellllllllllllll💐👏 Abat Orthodox Tewahido⛪️🕊Mehon Edat Metadel New🙏Egzabihar Selmaynger Setotaw🙏Wed Yetwahido⛪️🕊Lijoh💐👏 Lehulahyum Egzabihar Amlak🙏Yehywetin Qal Yasimalen Bedma Betsga Betana Yaqoyeln Amen🙏Orthodox Tewahido⛪️🕊Kebra Kurita🙏

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t3 жыл бұрын

    ኤረ የተዋህዶ ልጆች የት ናቸው ኑ እንጂ ቤታችሁ እዚ ባዶ ነው

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 ማነው አትጥራት በእውነተ ተዘመረ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    ዳቢሎስ ጦቋይ ነው አለ(ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተመስገን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s3 жыл бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላሕክትን ያሰማል ለአገሬ ያብኛ እጂ የማቂያ ደውል ባለበት አልቀርም

  • @user-wr7hd7jd5r

    @user-wr7hd7jd5r

    3 жыл бұрын

    እኔም ምኞቴ ነዉ👌

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17553 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @geteasefa710
    @geteasefa7103 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት አገራችንንና :ቤተክርስቲያናችን: ይጠብቅልን: አሜን!!!

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga2153 жыл бұрын

    ግሩም የሆነ ጉባኤ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig59023 жыл бұрын

    Minew Miramen Tew Atirat Yemyleig Semwan Sawedisat Yemykelkelig Yeswm Netsa Feqad Eyateteqm Yenan Netsa Feqad Lemin Teqawem Elllllllllllllll💐👏Ellllllllllllll💐👏Ellllllllllllll💐👏 Ewnet New Minew Marimen Tey Atiry Yemyleig❓YeGatiya Enati Yemisqelw Ser Setotahyn Yebelay Sebi Emibat Ysidet Seqa Emibata Qidest Digel Marim Hoy🙏Kebir Misgana Ygebashal Amen Amen Amen(3)🙏 Zemira Melaekt Yasemaln Wed Yetwahido⛪️🕊Lijoh💚💛❤️⛪️🕊🇨🇬🕊⛪️🕊🇨🇬🕊⛪️🕊

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27693 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል የሰማይ የምድር ጌታ ድረስልን አባት ሆይ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24943 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sitotatube2010
    @sitotatube20103 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላ ጇ ትከተላችሁ

  • @net8360
    @net83603 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ደሰ ሲል እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እልልልልል ተመሰገነ

  • @msiitsii3102
    @msiitsii31022 жыл бұрын

    Eellllllleeeeeeellllll👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒💒💒💒😭😭

  • @khanpk166
    @khanpk166 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እግዜብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አይዞችሁ በርቱ እግዜብሄር በቃ በለን

  • @adanechasele235
    @adanechasele2352 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌼🌼🙏🙏🙏

  • @net8360
    @net83603 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማል ቃለህይወትን ያሰማል ❤❤❤❤👐👐👐👏

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig59023 жыл бұрын

    Geba Yselam Amlak Geba Geba Ymirt Gata Geba Yeqwm Yemkrahyn Eba😭🙏 Yemula Afahyn Bedel Zami🙏 Zemira Melaekt Yasemaln Wed Wedmahyn Lyqe Lesanat Hcrnit Senay💐👏 Yslam Yefiqer Amlak Qidus Egzabihar🙏 Selamun Fiqir Adenitun Yisten Amen(3)🙏 Ye Ethiopian🇨🇬🕊Tisia Yasayen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊

  • @fanoseabessa

    @fanoseabessa

    6 ай бұрын

    😅ደ፣፣ተ፣፣ሀሀፈኀኀወ፡ 1:37 ዘ

  • @fanoseabessa

    @fanoseabessa

    6 ай бұрын

    ገ፣

  • @user-zn2td6wg7y
    @user-zn2td6wg7y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በቃበለን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-lz2we4rg6g
    @user-lz2we4rg6g5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-dk9kk7bg2m
    @user-dk9kk7bg2m3 жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ጉባኤ ነበር 🙏🙏🙏

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech60893 жыл бұрын

    ስለ ክብረ ክህነት ነው ትምህርቱ በደንብ እንከታተል። ከመዝሙሩ በኋላ።

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan3 жыл бұрын

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @user-lz2we4rg6g
    @user-lz2we4rg6g5 ай бұрын

    😢❤😢

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17553 жыл бұрын

    የዲያቆን ዮርዲያኖስ ዝክረ ቅዱሳንን በዚኽ አስተላልፉልን ዝክረ ቅዱሳን ዝክረ ቅዱስን ዝክረ ቅዱሳን በዲያቆን ዮርዲያኖስ ትምህርት በዚህ እንዲተላለፍ አድርጉልን

  • @AlAl-ok3lh
    @AlAl-ok3lh3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jimtuley8736
    @jimtuley87363 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው:::ኢየሱስ ጌታ ነው:: ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት መናፍቅነት አይደለም:: ይልቁንስ የኢሱስን ጌትነት የሚክድ መናፍቅ ቢባል ያምራል:: ኢየሱስ ጌታ ነው ያለውን የጌታን ባርያን በድ ጋይ መውገር ኃጢአት ነው:: ኢየሱስ ጌታ ነው የሚለውን አማኝ በድንጋይ የምትወግር ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛም ዓለም አትገኝም:: እናንተ መናፍቅ ነህ በሉኝ; ኢየሱስ ለኔ ለዘለዓም ጌታዬ ነው:: ኢ የ ሱ ስ ጌ ታ ነው!!!!!!! ካለመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት አይቻልምና አምላኬ መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስን ጌትነት እንዲገልጥላችሁ በኢየሱስ ስም እማፀንዋለሁ:: ጌታ ይባርካችሁ!!! አሁንም ኢየሱስ ጌታ ነው:: ከአብ; ከወልድ; ከመንፈስ ቅዱስ ; ከአሃዱ አምላክ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም::: መመለክም የሚገባው እርሱ ብቻ ነው!!! የተቀረው ሁሉ ፍጡር ነው:: ኢየሱስ ጌታ ነው::

Келесі