የማዳምን ቤት ስራ ትታችሁ እንደዚህ አይነት ስራ ስሩ

Ойын-сауық

Пікірлер: 258

  • @hayutitube
    @hayutitube2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን✔✔

  • @taibahmohammed2547

    @taibahmohammed2547

    Жыл бұрын

    Asmualrykum,wwb,endetnawu,mar,mechilow,

  • @jenetjen7566
    @jenetjen75662 жыл бұрын

    እህቴ ስራው ጥሩነው ግን ግን ጤና። ተከታታዬች ካዩሽ ልትቀጪ ትችያለሽ ለፀጉርሽ። የሆነነገር መልበስ አለብሽ እንደሐሳብነው የምነግርሽ እህቴ።

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @Meriyemaptiup M demry malisalo pls

  • @fozitube1771
    @fozitube17712 жыл бұрын

    በርቺ ጎበዝ ለዩቱብሽም አሪፍ ነው

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l2 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ በርች ሀረግዬ ሰው ከትንሽ ተነስቶ ነው ትልቅ የሚሆነው 👍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube75992 жыл бұрын

    ሰላም አይንዬ በጣም ደስ ይላል ያንቺ ከሆነ በርቺ ስራ ክቡር ነዉ ከሰዉ ቤት በራስ ምንም ስራ መስራት የተሻለና ደስ የሚያሰኝ ነዉ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @senaitgetachew1781

    @senaitgetachew1781

    2 жыл бұрын

    የሶ አይደለም በቃ የምትለው ነው

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst47572 жыл бұрын

    በእውነት አንቺነሽ በጣም ደስ ይላል ሰራ ያስከብራል ቡጨቃ ያዋርዳል አቤት ሲያምርብሽ በርቺ ግን ፀጉርሽን ሸፊኝው

  • @ranarr6788
    @ranarr67882 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እዉነት በርቱ

  • @samritube5151
    @samritube51512 жыл бұрын

    አርፍ ስራ ነው ግን ትንሽ የምትናገራቼው ነገሮች ቅር ብሎያል ሽትቤት ከማጠብ አልሽ አችህ እሱጋር ሽትቤት ሳታጥብ ነው የምትፀዳጅሁ ስራ ክብር ነው በተረፈ ቀጥይበት እድህ ዘወር ዘወር እያልሽ ስሪ

  • @user-vz5hy1ey3e

    @user-vz5hy1ey3e

    2 жыл бұрын

    በትትክክል ልቅ ናት ልጅቱ ሲጀመር

  • @user-sb2vx1qo7l

    @user-sb2vx1qo7l

    2 жыл бұрын

    ሳህወላ እኛየመዳብቅመሞች የተቸገረየምንረዳ ቤተሰቦቻችንንየምንረዳ ግን እጃችንአመድአፋሽነው አልሀምዱሊላስለሁሉምነገርስራክብርነው ሌብነት አገትየሚያስደፋው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-vz5hy1ey3e ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-sb2vx1qo7l የኔውዴደምሪኝቤተስብእንሁን

  • @user-sb2vx1qo7l

    @user-sb2vx1qo7l

    2 жыл бұрын

    @@fatumawase ነይእኔቤት

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube2 жыл бұрын

    ዋውው ሃርግየ ጎበዝ አንቺ እኮ ትለያለሺ ትክክል ነሽ ሰራ ክቡር ነው

  • @zewdnesetadese4446
    @zewdnesetadese44462 жыл бұрын

    ጎበዝ እደዚህ ስሪ።😍😍😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ💐

  • @fozitube1771
    @fozitube17712 жыл бұрын

    ችብሱ የአስር ብር አሪፍ ነው የውነት እንደ ኢቶጲያ ኑሮ ምርጥ ነው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    ኑሮ።እደቢትይኑራለ።አገርሰላምትሁን

  • @brehantube
    @brehantube2 жыл бұрын

    ጎበዝ በረቺ ሀረግዬ ሰራ አይናቅም ነገትልቅደረጃላይ ትደረሻለሸ👌👍

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi2 жыл бұрын

    በርቺ ከሪፋ ስራ ነዉ ዉዴ

  • @Zenash-le5jj
    @Zenash-le5jj Жыл бұрын

    አራ ማዳም ቤት ማስራት ይሻላል የኔ ቆንጆ አሳቢሽ ጡሩ ነዉ ግን ብሩ ትነሺ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @seniseni165
    @seniseni1652 жыл бұрын

    ጎበዝ በርች ስራ ክቡር ነው

  • @lebleb3498
    @lebleb34982 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ 👍👍👍👍

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube67962 жыл бұрын

    የተሻለ ፈልገን እንጂ ይሄማ መቼ ጠፋን

  • @user-vl1jf6lc4b

    @user-vl1jf6lc4b

    2 жыл бұрын

    አራ ዎዮ 😂

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s2 жыл бұрын

    ስራ መናቅ ሳይሆን ጎዳና ላይ ወጥቸ አላህም አያሰራኝም የመዳን ቤት ይሻለኛል ግን ብዙ መስራት ይቻላል ወርት ብቻ ካለ

  • @zeynebe6065

    @zeynebe6065

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @Danatube721

    @Danatube721

    2 жыл бұрын

    ትችያለሽ ስራ አትስሩ የሚል ሀይማኖት የለም ስርአት ባለው መልኩ ጅልባብሽን ለብሰሽ መስራት ትችያለሽ አንዳዴ ዲናችንን የምንረዳበት መንገድ ጠማማ አይሁን አላህም አያሰራኝ ማለት ምን ማለት ነው። ተገላልጠን አንውጣ እንጂ ለብሰሽ የፈለግሽውን ስሪ ባለቤትሽ የማኖር አቅሙ ካለው አንቺ ን እቤት የማስቀመጥ ቤትሽ ሁኚ ግዴታውም ነው ነገር ግን ነገሮች ካስገደዱሽና ግዴታ ወተሽ መስራት ካለብሽ ዲንሽ በሚያዘው መሰረት ለብሰሽ መስራት ትችያለሽ

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    2 жыл бұрын

    @@Danatube721 እህቴ ልክ ነሽ ግን በዚህ ፊቲኒያ በበዛበት ግዜ ትንሽ ይከብዳል እኛ እደምናስበው አይደለም ወይ ከጎንሽ ሰው ሊኖርሽ ይገባል ሂጃብ ከምንም አይ ግድም አቃለሁ እርቤትም እኮ ኒቃብ ለብሰን እየሰራን ነው ግን ሁሉም ቦታ አለው

  • @Danatube721

    @Danatube721

    2 жыл бұрын

    @@user-xc9xt4vp8s እህቴ እንዲህ እያልሽ ራስሽን አትሸውጂ ፊትና ቢበዛም መንገድ ላይ ሰው እንደ እንሰሳ መቶ አይወጣብሽም ባናካብድ ጥሩ ነው። እንኳን አገር ላይ ይቅርና ባህር ተሻግረን በመልክም በቋንቋም ከማንተዋወቅ ሰዎች ቤት እየሰራን እየኖርን ነው እንኳን ከተወለድሽበት ካደግሽበት ቋንቋሽ ከሚያቅ ሰው ጋር አለም ላይ መጥፎ አመለካከት ያለው ሰው አለ ግን እነዚህ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው። ይበልጡ መልካም ልብ ስብዕና ያለው ነው ደሞ የትም ሆንሽ የት እንደራስሽ ሁኔታ ነው ነገሮችን የሚያቀለውም የሚያከብደውም። አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ውጭ ላይ ቢሮ ሊሆን ይችላል የግል ስራ ሊሆን ይችላል ብቻ የስራው ዓይነት ብለያይም ሰርተው የሚንሩት ለፊትና ተዳርገዋል ማለት አንችልም እና ሰፋ አርጋችሁ አስቡ ማንም እየመጣ የሚጭንባችሁ አህያ ወይም ግመል አትሁኑ ዲኑ ለሴት ልጅ መፈናፈኛ የለለው የጠበቀ አርጋችሁ አታስቡ ከቻላችሁ ማንም ኡስታዝ የሚለውን ሳይሆን በራሳችሁ አንብቡ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሚስቶችኮ ስራ ቀርቶ ለጦርነት አብረው ይሄዱ ነበር እንኳን በከተማሽ ላይ ስራ ለመስራት ታዲያ ለሴት ልጅ ጦርነት መሄድን ያልከለከለ ዲን ስራ ወታ እንዳትሰራ ይከለክላል አላህም አይፈቅድልኝ ማለት ይህ ቢድዓ የሆነ አስተሳሰብና አመለካከት ነው። ለማንኛውም ወኔውና አቅሙ ካለን ተሰትረን አላህ በሚፈቅደው መልኩ ተረዳድተን ኑሮን ብናሸንፍ አላህ ይወዳልጂ አይከለክልም ለማለት ነው እህቴ

  • @tube5125

    @tube5125

    2 жыл бұрын

    @@Danatube721 ትክክል ማማየ ስራክብርነው ሆሌ በመዳም ቤት እድሟችንን ከመጨረስ ለዝች ላጭር እድሜ ሀገራችን ገብትን ጅልባባችንን ለብሰን እሰራለን ወላሂ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn90502 жыл бұрын

    ሀረግዬ በርች👍👍👍👍❤❤👏👏

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam90692 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ ማሬ

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l2 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @user-yo8wv3wv8i
    @user-yo8wv3wv8i2 жыл бұрын

    ሰላም ነው እህቴ በርች

  • @user-qt4sl5tz9t
    @user-qt4sl5tz9t2 жыл бұрын

    ጎበዝ ጀግና ነሽ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam79012 жыл бұрын

    እረ ንገራት ዘይቱ ሌላ ነገር የመሰለው አይይይይ

  • @user-ch7fo6dd7l
    @user-ch7fo6dd7l2 жыл бұрын

    በረችየኔጀግና

  • @selamtube6934
    @selamtube69342 жыл бұрын

    Masha allah berch

  • @omrmobile2678
    @omrmobile26782 жыл бұрын

    አደኔ መስራት የሚወድ በላይክ ያሳየኞ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r2 жыл бұрын

    እኔስ እ የመዳም ስራ ይሻለኛል ምክንያቱምከዚህ የተሻለ ነው የምፈልገው እሄን እማ ትቼው የመጣሁት ይቅርታ

  • @user-xc5et1br7r

    @user-xc5et1br7r

    2 жыл бұрын

    እሺ

  • @Dubai825

    @Dubai825

    2 жыл бұрын

    እድሜሽን ሙሉ ማዳም ቤት🤔

  • @user-xc5et1br7r

    @user-xc5et1br7r

    2 жыл бұрын

    @@Dubai825 እድሜን ሙሉ ሳይሆን የተወሰነ አመት ነዋ

  • @dawit6731
    @dawit67312 жыл бұрын

    Thanks for your 🥰🥰💖👏👏👏

  • @tg-xt5ok
    @tg-xt5ok2 жыл бұрын

    አይዞሽ በርቺ አንቺ ጠንካራ ነሽ መቻ ነዉ ሀገሬ የምገባዉ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u2 жыл бұрын

    በርቺ

  • @lumibasha8696
    @lumibasha86962 жыл бұрын

    Wawu gobazi 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍👍

  • @emutiahmed3902
    @emutiahmed39022 жыл бұрын

    በርች ጎበዝ ነሽ

  • @sstube1890

    @sstube1890

    2 жыл бұрын

    ሰብ አድርጊኝ እህቴ

  • @smaiamsail9347
    @smaiamsail93472 жыл бұрын

    በርች

  • @user-zl4vr6hg4q
    @user-zl4vr6hg4q2 жыл бұрын

    ዛይቱ ግን እንዴት እንደቀላ በሽታም ያመጣል እህነየ 10 ግዜ ይሆናል የተጠበሰበት😌😋

  • @user-vu8kc2oy3p

    @user-vu8kc2oy3p

    2 жыл бұрын

    ሆ በተወደደ ዘይት😂

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    2 жыл бұрын

    ኖሮ ውድ ነው ትርፍዋ ምንም ታገኘ

  • @etsyliben2126

    @etsyliben2126

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@user-gp9sf9cn7g demry pls pls

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@user-vu8kc2oy3p demry pls pls

  • @user-sb2vx1qo7l
    @user-sb2vx1qo7l2 жыл бұрын

    ስራሽማሻአላህ ግንላፍሽ ዚብግዥለት ቱአለይኩም እኛየመዳብቅመሞች ስትሰውየምንረዳመሰለሽ የተቸገረወገኖቻችንንየምረዳ አችግን ውሀእኮንስጭኝቢሉሽበነጣአሰጭምወላ

  • @kelemyoutube1983
    @kelemyoutube19832 жыл бұрын

    Haregiye berchi

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij2 жыл бұрын

    እየተንተከተከ ነው ድንቹ ሀረግዬ🥰😂

  • @fkertube3593
    @fkertube35932 жыл бұрын

    ትክክል ሀረግዬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2752 жыл бұрын

    ጥሩ ነው በርቺ እሺ እንሰራለን መተን እንደማመር ወገን

  • @user-be6eq7br7b
    @user-be6eq7br7b2 жыл бұрын

    ቤንቤሊለዉ ላይ የበቀለ ዱቄት ጨምሪበት በጣጥሡን ንከረዉ ጨዉሪገሺ አራትሠአት በጣም ሀሪፊ ይሆናል

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew2 жыл бұрын

    ሰላም ሀረግዬ እንዴት ነሽ ተይ ግን ሊንኩን ሸር አድርጊልኝ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi69152 жыл бұрын

    እሽ ሀረግዬ ደብረብርሀን እመጣለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @tilahanifamily6082
    @tilahanifamily60822 жыл бұрын

    Berchi

  • @Zedtube594
    @Zedtube5942 жыл бұрын

    አሪፍ ነዉ ችግሩ ጎዳና ላይ ለመጥበስ መብራት የት እናገኛለን?

  • @maheletgiorgis6039
    @maheletgiorgis60392 жыл бұрын

    Weyeniye zeyetu sjzegenen betame kusheshe eko

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi2 жыл бұрын

    ጎበዝበርቺ ግንየማሸኑሰምንገሪኝ አዲሰገባሁቤትሸ

  • @user-rd5hb9wm4t
    @user-rd5hb9wm4t2 жыл бұрын

    ሀረግዬ ደብረ ብርሀን ልመጣነዉ እንድንገናኚ ሥልክሺን ሥጪኚ👈👈

  • @zd.tube541
    @zd.tube5412 жыл бұрын

    Barache ehete

  • @user-gv7ju2ou7e
    @user-gv7ju2ou7e2 жыл бұрын

    😂😂😂የሺትቤት ዉጤት ነዉ ችረቻሮ ያስገባሺ ሺትቤት አትበይ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @seadaa.seadaa3745

    @seadaa.seadaa3745

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @taibahmohammed2547
    @taibahmohammed2547 Жыл бұрын

    Gobez,yene,mar,yet,nawuu,yalechu

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese53692 жыл бұрын

    🌹

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o2 жыл бұрын

    ዘይትየምታፈይበት ስንትነውየሚገዛውየትስነው

  • @netsanethaylemikael873
    @netsanethaylemikael8732 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ዘጋሽኝ ፀጉርሽን እዬነካሽ ትበያለሽ እንዴ ሲጀመር ሻሽ ማሰር አለብሽ

  • @saratube7323
    @saratube73232 жыл бұрын

    ዉድ የሀገሪ ልጁች በቅንነት ደምሩኚ

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea45472 жыл бұрын

    ጀግና ብየሻለሁ

  • @asterdange4877
    @asterdange48772 жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Жыл бұрын

    በተወደደ ዘይት እንዴት ቻልሽዉ ቺብስ መስራት

  • @tigesttigest7300
    @tigesttigest73002 жыл бұрын

    ስወድሽ ማሽኑ ስንት ብር ነው የገዛሽዉ

  • @asterethiofeker8174
    @asterethiofeker81742 жыл бұрын

    Yena qonjoo barchi arfi sera nw

  • @asterethiofeker8174
    @asterethiofeker81742 жыл бұрын

    Betasbi wenlgen yena wedd

  • @astedemaryam2639
    @astedemaryam26392 жыл бұрын

    ❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24002 жыл бұрын

    እባክሽ ሰው የሚበላው ስለሆነ ከለር ወረቀት ላይ አታውጪ ቀለሙ እራሱ በሽታ ነው

  • @Arsitivlog
    @Arsitivlog2 жыл бұрын

    Arif now barchi Gin mxbshii sin now waga

  • @tube-vm9cz
    @tube-vm9cz2 жыл бұрын

    አይማገኛት ደጊ አሁንማፉልሺ ሥራ ጡሩአይደል

  • @sstube1890

    @sstube1890

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እመልሳለዉ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube53052 жыл бұрын

    Gobez

  • @kanazegelilamedia9594
    @kanazegelilamedia95942 жыл бұрын

    እውነት ነው ሀረግዬ ስራ ክብር ነው የሰውልጅ ከትንሽ ነው የሚያድገው እቃው ስንት ነው መጥበሻው ለመስርያ የሚያገለግለው ቡሙሉ ዋጋውን ስንት ነው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @mentutube6971
    @mentutube69712 жыл бұрын

    ዘይቱ ጦቆራል በሽታ ነዉ እየራሱ ነዉ

  • @meseretabebe3358

    @meseretabebe3358

    2 жыл бұрын

    እውነት አይተሻል

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube2 жыл бұрын

    Wwwwwwweeeewwwwwww Yene konjooo Maramen jegena neshe Bereche Wenetishe new Sera ayinaqema 👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸💐💐🌸🌸🌸🌸🌸💐🌸🌸🌸🌸🌸💐🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fozitube1771
    @fozitube17712 жыл бұрын

    ውዴ ወፍራሙ የወንፊት ጭልፋ ግጂ

  • @almanal1229
    @almanal12292 жыл бұрын

    የችብስ መጥበሻዉ ስንት ነዉ የሚሸጠዉ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir28542 жыл бұрын

    ስራክቡርነው

  • @asmraasmra5807
    @asmraasmra58072 жыл бұрын

    በጠረቤዛለይ ክተፊው እጂሽን ትቆርጪዊለሽ

  • @legediltube1026
    @legediltube10262 жыл бұрын

    ልብስ ማሽኑስንትነው

  • @betitube1234
    @betitube12342 жыл бұрын

    berch weyni

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa30992 жыл бұрын

    እሩጉዝዪ

  • @user-xc3on7xi3c
    @user-xc3on7xi3c2 жыл бұрын

    በነገራችንላይ ነብሠጡርነሽወይሥ??

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu8432 жыл бұрын

    እኔስ የማዳም ቤት እጥፍ ይሻለኛል

  • @serawitwordofa8954

    @serawitwordofa8954

    2 жыл бұрын

    እስከመቼ የማዳም ሽንትቤት እየታጠበ ይኖራል ለማያልፍ ነገር እድሜም የሚባል ነገር አለ እኮ እናቱ ሰላም ጠፋ እንጂ ማን እንደሀገር

  • @tube-vm9cz

    @tube-vm9cz

    2 жыл бұрын

    @@serawitwordofa8954 እረወላሂ እሥከመቸ ምንም ቢሁን አገራይይሻላልእኮ

  • @lulukebede1713

    @lulukebede1713

    2 жыл бұрын

    ኧረ ሀገሬ ሰላሟን ያውርድላት እንጅ የሰው ሀገር ስጋቱ እራሱ

  • @igayehewue7eu843

    @igayehewue7eu843

    2 жыл бұрын

    @@lulukebede1713 ልክ ነሽ ግን ዘይቱን አይተሸዋል ምን እደሚመሰል ይህ ለጢና እራሱ በሸታ ነው በዛላይ እውነት ይህ ተሸጦ ምድነው ሄውት የሚቀይረው ከዛአ አንጸረ ነው እደዚያ ያልኩት

  • @anisagwapa2039

    @anisagwapa2039

    2 жыл бұрын

    @@serawitwordofa8954 እኔ ግን ግርም ምትሉኝ ነገር አረብ ሀገር ሽንት ቤት ማጠብ ብቻ ነው የምትመጡት ሲቀጥል ደግሞ ተሃገራችን ሽንት ቤት አናጥብም ወይ ይህ መልስ ላች ነው ?አረብ ሀገር መስራት ላወቀበት ቤተሰብን ሙሉ ይቀይራል አታካብዱ

  • @abemshaw9683
    @abemshaw96832 жыл бұрын

    ሲጀመር ሀገራችን ላይ ሰራ የጀመርሸ ሰሞን ሰው በወረት ግርር ከዛ ቀጥ

  • @user-hr9xp6ev1n

    @user-hr9xp6ev1n

    2 жыл бұрын

    ቀየርየር ነዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-hr9xp6ev1n ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @alemtube1150
    @alemtube11502 жыл бұрын

    ስራን ካልናቀን ስራ አለ ውነትእስቲ በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-vl1jf6lc4b
    @user-vl1jf6lc4b2 жыл бұрын

    የ መዳም ቤት ስራ በ እጥፍ ይሻላል ከዝህ እሄን መስራት መች አቃተኝ 🙄 መዳም ቤት ሰርቼ በ ዎር ከ አስር ሽ በላይ ነዉ ሚዎሲዳው 😜 ደሞ ዘይት ቀይር በጣም ቆሽሹዋል 🙈😔

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube2 жыл бұрын

    ትንሽ ዘይት ባይወደድ ሃርፍ ነበር ያዋጣል

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22772 жыл бұрын

    ሜሽኒቱ ስንት ገዛሻት እኔ አገሬ ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ

  • @user-nu7bu4dv6k
    @user-nu7bu4dv6k2 жыл бұрын

    ስትነው ማሽኑ

  • @meskeremteferra7939
    @meskeremteferra79392 жыл бұрын

    Ere hair eyenekash atenkiw French fries

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt14382 жыл бұрын

    sra kebr new berch wude

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g2 жыл бұрын

    ወርኛነሺ

  • @sumayaasafa2432
    @sumayaasafa24322 жыл бұрын

    ማሽኑ ስንት ኔው የምገዛ??

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    በመከተፊያ ተጠቀሚዉ

  • @asmraasmra5807
    @asmraasmra58072 жыл бұрын

    ጨው ደግሞ ሳትጠብሽው ነው መጨመር

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j2 жыл бұрын

    ሠላምናችሁ

  • @zehara605
    @zehara6052 жыл бұрын

    አረ ዘይቱ ቆሸሿል እየቀየራችሁ ተጠቀሙ መቸም ትወዶል😁

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @Meriyemaptiup Mdemry pls pls

  • @yobeytube4192
    @yobeytube41922 жыл бұрын

    መጥበሻው ስንት ነው ማሽኑ በቅንነት ነገሪኝ

  • @user-sg1nz5ei7k

    @user-sg1nz5ei7k

    2 жыл бұрын

    4000ሺ

  • @hedayasaeq819
    @hedayasaeq819 Жыл бұрын

    Hi

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ መብራት አያስተማምንም ድንቹን ዘይት ላይ አድርገሽው የሚጠፋው ነገር🤦‍♀️የጋዝ መጥበሽ የለም🤔

  • @user-qt4sl5tz9t
    @user-qt4sl5tz9t2 жыл бұрын

    ማሽኑ ከየት ነው የገዛሺው

  • @user-sg1nz5ei7k

    @user-sg1nz5ei7k

    2 жыл бұрын

    4000ሺ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew67332 жыл бұрын

    Ager selam sihon new sram emiseraw beteregaga menfes ethiopia lemeznanat eji areb ager yelemede ayenorm

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed2 жыл бұрын

    ሀረግየ ማሺኑ ስንት ነው ንገሪኝ በናትሺ

  • @user-sg1nz5ei7k

    @user-sg1nz5ei7k

    2 жыл бұрын

    4000ሺ

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e2 жыл бұрын

    እዴ ችብስ ከድንችእደሚሰራ አላቅምትያለሽ

  • @fmmsm2836

    @fmmsm2836

    2 жыл бұрын

    አቴያትም 😁 ለዛውም አረባገር ቆይታ

Келесі