የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ

-የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
-ኢትዮጵያዊያን ከሺ አመታት በፊት
ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1/C
Jossy in the House show interview with Dr. Zebene Lema C
Copyright ©JTVEthiopia
Click here Facebook page:- bit.ly/2GK0pn7
Subscribe our channel JTV World:- bit.ly/2DBJcZS
JTV Ethiopia:- bit.ly/2V0jCF7

Пікірлер: 681

  • @wedamamo2390
    @wedamamo23905 жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ዘበነ ዉስጤ ናቸው ለኛ ለተዋህዶ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እመብርሃን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @danijaguar629
    @danijaguar6295 жыл бұрын

    I don't speak Amharic but when i listen to Qis Zeben I understand everything what he saying God bless Him

  • @genettewlda8115
    @genettewlda81155 жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የጌታችን ቸርነት የእመብርሃን ፀሎት የቅድሳን ሬዴኤት አይለየን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑር።

  • @askalemariamamsalu6788
    @askalemariamamsalu67885 жыл бұрын

    በቅድሚያ ጆሲን ከልብ እናመሰግናለን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x5 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በጣም ደሥ ያለኝ ዛሬ መምህርን ሥላቀረብክልን

  • @oneLove-wj7ln
    @oneLove-wj7ln4 жыл бұрын

    መታደል ከእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ አንተን ያፍሩ ወላጆች ይባርኩ እንዳንተ አይነት ያብዛልን 💕

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ጆሲ እናመሰግናለን ⛪🙏

  • @etanesheayelne9441

    @etanesheayelne9441

    5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረ ዘበነ ጆሲ እናምሰግናልን

  • @milkyman1809

    @milkyman1809

    5 жыл бұрын

    Kale-Hiwot menden new gen?..

  • @user-dn7ru2zn1y

    @user-dn7ru2zn1y

    2 жыл бұрын

    @@milkyman1809 ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ቃልሉ ያስማህ ማለት ነው

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa5 жыл бұрын

    እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @emebetbekele2826

    @emebetbekele2826

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @tigstgetawa

    @tigstgetawa

    5 жыл бұрын

    @@user-bq4hz3tk4h አሜን አሜን አሜን

  • @haweasho1009

    @haweasho1009

    5 жыл бұрын

    Tg ene eko ye abate enat wolo nachew ande ken metalew I may come after 2 years by God willing

  • @tigestmangasha5087

    @tigestmangasha5087

    4 жыл бұрын

    ደበተራ ዘበነ ጌታን ተቀበል

  • @merihailu1113
    @merihailu11135 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u5 жыл бұрын

    ተማምኜ የሚሰማው የርስዎት ስብከት ነው መምህሬ ኑሩልን ጆሲ ተባረክ ለባም ነህ እድሜ ይስትህ ።እኔ ምለው እንደ ነነዌ ጸሎት ንስሃ ብታወጅልን አገራችን ካለችበት ችግር እንድትላቀቅ ይክርታ ደፈርኩ ተባረኩ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u5 жыл бұрын

    ልዩ ነህ የክርስቶስ ወታደር እውቀትና ጥበቡን ከዚህ በላይ ይጨምርልዎት አባታችን

  • @muler_mulie4731

    @muler_mulie4731

    5 жыл бұрын

    Ye kirstos wetader Kirstosn bicha yemisebk enji tereteret yemiyawera: masreja yelelew were yemiyawera aydelem. Ye kirstos wetader ye kirstosn dimx yemisemana adrg yemilewn yemiyaderg new enji Bible yemilewn tito yerasu feterana filsfina yeminager aydelem. Yiteyekbetal??????? Geta Eyesus Bekalu ayderaderm.

  • @user-gu2fw9yg5u

    @user-gu2fw9yg5u

    5 жыл бұрын

    @@muler_mulie4731 አዕምሮ የተሰጠሽ ወንጌልን ብቻ እንድትናገሪ ሳይሆን ተፈጥሮን መርምረሽ እንድታውቂም ጭምር ነው ማን ነው የሚጠይቀው???? ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠይቀዋል ?? ዋናው ጥበብን ሰጪ የጥበብ ባለቤት ማን ሁኖ ነው እርሱ በሰጠው ጥበብ አይፀፀትም ተፈጥሮን መርምሮ የማወቅ መብት አለው የአገሩንም የአለምንም አኗኗር ማወቅ ይችላል የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በሚሰጠው ፀጋ (ጥበብ)አይፀፀትም ።። በየቦታው ጌታ ጌታ ማለት መንግስተ ሰማያትን አያወርስም በከንቱ የአምላክህን ስም አትጥራ ተብሎ ተፅፏል ተግባር ላልሽው ደግሞ እምነት ያለተግባር በራሱ የሞተ ነው ተብሎ ተፅፏል ተግባርን የምትተገብሪው እዩልኝ ብለሽ ስለስጨበጨብሽ ሳይሆን ቀኝህ የምትሰጠውን ግራ እጅህ አይይ ነው የሚለው የምትሰሪው ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ነው ። ስለዚያ ያለ እውቀት መንቀፍ ይቅርብሽ እህቴ እግዚአብሔር በስጦታው አይፀፀትም ።። አሁንም እልሻለሁ የክርስቶስ ወታደር ነው ወንጌልን አምስጥሮና አራቆ የሚያስተምር ልዩ መምህራችን ነው።

  • @muler_mulie4731

    @muler_mulie4731

    5 жыл бұрын

    Esu wengel sebko alsebekem. Wengel Sle geta eyesus new minagerew enji sle drsanat aydelem. Egna gin yetesekelewn kirstosn ensebkalen. Yehawaryat sra(Act ) 4:12 , endemilew medan belela yelem. Wengel yih new. Hawaryat yesebekut yihen new. Ethiopiawiw jandereba yetekebelew yihen new. Christian malet demo yekirstos teketau malet new. Slezih yeminager ende kalu menager alebet enji mereja yelelew were weyim afetarik wishet new. Egxiabher bewshet aykebrm . Sewoch tibeb yemilut gin yalhone tereteret , Egziabher aysetm. Yihe yafetete wishet enji lela kumneger yelewum.

  • @user-gu2fw9yg5u

    @user-gu2fw9yg5u

    5 жыл бұрын

    @@muler_mulie4731 በቅድሚያ ያለበትን ቦታ በደንብ እወቂ የክርስቶስን ወንጌል ዝምም ብሎ መለፍለፍ ጌታን ያሰድባል ለማያምን ሰው የእግዚአብሔር ሰው መሆን ረቂቅ ነው ይህን ቪድዮ የሚመለከት አማንያን ብቻ አደለም ምንጩ እውነታው የእግዚአብሔር ቃል" አንድ ጌታ አንድ ሆይማኖት አንድት ጥምቀት ።ተብሎ ቢፃፍም ሰው በራሱ ፍላጎትና ምኞት ገንዘብን በመውደድና ደረቴ ይቅላ ሰውነቴ ይወፍር ስጋየም ደስ ይበልሽ የሚል በዳንኪራ እግዚአብሔርን አከበርን የሚል አዳራሹን ዘግቶ ሃሌ ሉያ እያለ የሚጨፍር ትውልድ ብዙ አለ ክርስቶስ ግን የማያውቀው እርሱ በዳንኪራ አይከብርምና ራሷ ክርስቶስ የሆነላት ህይወቷ በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ንፅህት ቅድስት ተዋህዶ ቤትፕክርስቲያን በምድር ላይ ያለች ግን ሰማያዊት የኢየሩሳሌም ምሳሌ የሆነች ለመንግስተ ሰማያት የይለፍ ልጅነትን የምትሰጠ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን የክርስቶስን አማናዊ ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ለልጇ የምትሰጠ መሰረቷ ክርስቶስ ሆኖ በሰማዕታት ደም የፀናች ሃይማኖት ተዋህዶ ናት ታድያ ይህን ባለማወቅ የውስጧ ሚስጥር የረቀቀበት ፆም ፀሎቱ ስግደቱ ምፅዋቱ የከበደው በየአዳራሹ ይጨፍራል ይህ ግን ትክክል አይደለም አንድ ግዜ ለቅዱሳን ስለተሰጥፕች ሃይማኖት ትጋደሉ ዘንድ ልፅፍላችሁ ግድ ሆነብኝ ይላል ሃዋርያው ቅዱስ ይሁዳ ሌላም ቦታ አል እናንተ በሃዋርያትና በነብያት መሰረት ላይ ታንፃችኋላ አየሽ የምናመልከው አምላክ ቅድመ አለም የነበረ አለምንም አሳልፎ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ቀራንዮ ላይ በመስቀል የተሰቀለውን ክርስቶስ ኢየሱስን ክብር ይገባው በእውነት ስለዚህ እንድህ ይላል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የዛን ግዜ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንት አላወጣነምን?በስምህስ ብዙ ታምራትን አላደረግንምን?በስምህስ እውራንን አላበራነምን?ይሉኛል እኔ ግን ከእኔ ወግዱ እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም እላቸዋለሁ ይላል አየሽ በስሙ ታምራትን ማደረግ ሙታንን ማስነሳት ድንቅ አይደለም ማለት ነው ሃሰተኛው ኢየሱስ ይመጣል ተብሎ የል እንዴ እንድህ ይላል ቅዱስ ጳውሎ እኛ ከሰበክንላችሁ ሌላ ኢየሱስ ቢሰብኩላችሁ አትቀበሉ ሌላ ኢየሱስ አለ ማለት ነው ስለዚ ካንች ጋ አመልከዋለሁ የምትይው ኢየሱስ የትኛውን እንደሆን አስተውይይይ እኔ የማመለህው ምልክት አለው እርሱም ከእጁ መዳፍ ላይ የችንካር ምልክት አለው እህ አባቴ የነፍሴ ንጉስ የምገዛለት ይህን ፍቅር የሆነውን አምላክ ወልድ አብ ወለ ማርያም ይህን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ድርሳን ታምራትና ገድላትን ነው የሚናገር ላልሽ መጀመሪያ ትርጉሙን እወቂ ድርሳን ማለት ምስጋና ነው ፈጣሪ ክርስቶስ ሆይ ለተቸነከሩ እጆህ ምስጋና ይገባል ለተወገው ጎንህ ምስጋና ይገባል ......ይህ ነው ድርሳን ማለት ታምራት ላልሽው ደግሞ የስናፍጭ ቅንጣት የምትካል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ሾላ ተነቅልህ ወደ ባህር ተተከል ብትሉት ይሆንላችኊል ቃሉ አይታበልም እውነት ነው። ገድል ላልሽው እኔን የሚከተለኝ ቢኖር መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ አየሽ ክርስትና በመከራ የተፈተነ ነው ተፈትኖም የተጣራ ወርቅ ነው በዚህ ፀንተው ያለፉ ናቸው ግድላቸው የሚፃፍ ተጋድሎየን ተጋድያለሁ ሩጫየን ፍፅሜያለሁ ሃይማኖቴን ጠብቂያለሁ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ አወቅን ስትሉ ጠፍታችኋል ወገኖቼ ተመለሱ ጥበብ የእግዚአብሔር ነው ነብዩ ሄኖክን አላየሽም ንጉስ ዳዊትንስ አላየሽም አታነቢም ብዙ መጥቀዋል የማይታይ ፍጥረት ብዙ አለ የሰው ልጅ በዚህ በሚታየው ብቻ የተወሰነ አዕምሮ ሊኖረው አይገባም ተመራምሮ የማወቅ መብት አለው።

  • @seblemekonne4189

    @seblemekonne4189

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam305 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew17035 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥

  • @hanalove2898
    @hanalove28985 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ ለእርስዎ ያለኝ ክብር ከልብ ነው እግዚያብሔር ጥበቡን ከዚህም በላይ ይጨምርልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን አብዝቶ ይባርክልን

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Жыл бұрын

    መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አይ እውቀት ሙሉ ናችሁኮ የተዋህዶ ፈርጦች መሰላችሁን ያብዛልን

  • @user-vp9rj4qo5e
    @user-vp9rj4qo5e5 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ዘበነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @enataleme375
    @enataleme3755 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ

  • @samsongurach256
    @samsongurach2565 жыл бұрын

    አቤት ጥበብ ይሄ ጥበብ ዝም ብሎ አይገኝም ከእግዚአብሄርነው ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @user-fg8xe9wr1w

    @user-fg8xe9wr1w

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-kl9pj4bt3k

    @user-kl9pj4bt3k

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @seblemekonne4189

    @seblemekonne4189

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @user-sw9rl5tn7d
    @user-sw9rl5tn7d5 жыл бұрын

    እንቁ አባታችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ♥♥♥

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij66795 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💓💓

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i5 жыл бұрын

    ጆሲየ ብዙአባቶችን ብታቀርብልን መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጂ ነህ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ወንድሞች ም8ምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ou2st1tx3h
    @user-ou2st1tx3h5 жыл бұрын

    በማፍቀሬ ተጎዳው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መላ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች 💔😂 ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mekdi-dx4th

    @mekdi-dx4th

    Жыл бұрын

    ማንን😀💔

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q5 жыл бұрын

    ጆስ በጣም ጥሩ አጣያያቅ ነው ። መፅሐፍ ቅዱስ እንደምለው ለጥያቄው መልስ ለመስጠት ሁሌ የተዘጋጀችሁ ሁኑ ይላል። መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @user-td3yl7xg4q

    @user-td3yl7xg4q

    5 жыл бұрын

    @DJ Habesha አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መስታዋልን ያድልልን

  • @fgrgxybf5852
    @fgrgxybf58525 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare70445 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @esayasytbarek7005

    @esayasytbarek7005

    2 жыл бұрын

    አለባበስሽን አስተካክሉ

  • @selamawitbanso3231
    @selamawitbanso32315 жыл бұрын

    ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!! መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!! ቃለ ህይወት ያስማልን።።።

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኣንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ

  • @user-fz3rq2zx9k
    @user-fz3rq2zx9k5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ

  • @betelhem2636
    @betelhem26365 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ረጋ ያለ አስተማሪ የሆነ ቃለመጠየቅ👍👍👍. ሁለታችሁም ዶ/ር ዘበነም ጆሲም ለኛ ለኢትዮጲያን አርአያ ናችሁ. ጊዜያችሁን በአግባቡ ምትጠቀሙ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ.

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar68415 жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ምንም ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane43385 жыл бұрын

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዞሎት የተዋዶ እቁ እግዚብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @shimelisdinberu1955
    @shimelisdinberu19555 жыл бұрын

    Dr.Zebene, you are telling the truth. Thank you very much for the shared truth. Keep on writing books; it is important for the present and next generation. I am sorry for writing in English language; it is due to lack of Amharic AP

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v5 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተማርኩ ጸጋው ደርቦ ደርቦ ያብዛሎት ስስቴ ጆስዬ ተባረክ ስላቀረብክን እናመሰግናለን ♥♥♥

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale74355 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @user-zi8xm5nb5r
    @user-zi8xm5nb5r5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x5 жыл бұрын

    *እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች ጌታችን አምላካችን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን እናታችን ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም መሆኗን እናውቃለን ፤ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች እርሷን ከልብ መውደዳችንና ማክበራችን ምክንያት አለን ይኸውም በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 1 ÷ 27 -38 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ ። መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ ፣ ደስ ይበልሽ ፣ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ፣ ጌታ ከአንች ጋር ነው ፣ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ፣ አላት ። እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግር በጣም ደነገጠችና ፣ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው ? ብላ አሰበች ። መልአኩም እንዲህ አላት ፦ ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ ። እነሆም ትጸንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ፣ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል ፣ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ፣ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ይነግሳል ፣ ለመንግስቱም መጨረሻ የለውም ። ማርያምም መልአኩን ፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል ? አለችው ። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት ፣ የልዑል ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንች የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ። እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥ ፣ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች ፣ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው ፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ። ማርያምም ፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች ። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ ይላል ። ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዋህዶ ልጆች ብዙ ብዙ ህልቆ መሳፍርት ነገሮችን መጻፍና መናገር ብንችልም መምህራችን እንዳሉት ከፈጣሪ በታች ፣ ከፍጡራን ሁሉ በላይ መሆኗን አውቀን በእናትነቷ ፣ በፍቅሯ ፣ በምልጃዋ ፣ ሁሌም ከእኛ ጋ እንዳለችና እንደምትኖርም ስለምናምን ከፈጣሪያችን በታች ስሟን ከፍ እናደርጋታለን*

  • @amanuelassefa7296

    @amanuelassefa7296

    5 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @hanabogale7225

    @hanabogale7225

    5 жыл бұрын

    መይሳው ካሳ አሜን አሜን አሜን

  • @user-er5kb5fn8j

    @user-er5kb5fn8j

    5 жыл бұрын

    ቃለህይወት የረማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጆስየ አንተም ኑርልን

  • @user-vv5bj2lo1w

    @user-vv5bj2lo1w

    5 жыл бұрын

    መይሳው ካሳ ክርስቶስ ሰው እንጂ ጌታ እና አምላክ በምንም ታእምር አልነበረም ሊሆንም አይችልም

  • @ftubb3573

    @ftubb3573

    5 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን በኡነት መምህራችን ጤናውን እድሜወትን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እመብርሀን ትጠብቅልን።

  • @zlnashfekede5151
    @zlnashfekede51515 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat40585 жыл бұрын

    አባታችን ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው ምንወድህ ወድማችን ጆሲ እናመሰግናለን

  • @tezetaasfaw0713
    @tezetaasfaw07135 жыл бұрын

    እመብርሃን በእምነትም ሆነ በህይወት የአስራት ሀገሯን ትግብኝልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ጆሲዬ ሲጀመር የተባረክ ንህ ተባረክ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer41265 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማል በቤቱም እሰከ መጨረሻው ያፅናወት እኛም ያፅናን

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb68235 жыл бұрын

    ከምር ጥፍጥ ብሎኝ ነው የበላሁት ቃሉን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።።እበውኑ ኢቶቢያው መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን ይቀይራልን! ።።በቤቱ ያፅናህ ጆሲ እናመሰግናለን

  • @ahg4779
    @ahg47795 жыл бұрын

    መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ጂሲ እግዚአብሔር ያክብርን አባታችን ስላቀረብክልን እደዚ አይነት አባቶች በእግዚአብሔር በተሰጣቸው ፀጋ ትምህርታቸው አይጠገብብም

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j5 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ናችለዘላለም በክብር ትኖራለች መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን ለማያስተዉሉ ማስተዋሉን ያድላቸዉ

  • @farhaabudhabi7836

    @farhaabudhabi7836

    5 жыл бұрын

    ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge and of

  • @farhaabudhabi7836

    @farhaabudhabi7836

    5 жыл бұрын

    ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge

  • @tigestmangasha5087

    @tigestmangasha5087

    4 жыл бұрын

    ዘበነ ተረት ተረት አታዉራ ስለሰው ሳይሆን ስለ እየሱስ ክርስቶስ አስተምር ለነገሩ እየሱስን አልተቀበለልክም ዳግም አልተወለድክም ሕዝብን ወደ ገደል እያስገባ ነው

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    @@tigestmangasha5087 ለራስሽ ሞተሽ ሰውን አትግደይ እኛ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልን ዘመናት አስቆጥረናል ይብላኝ የሱሴ አማላጄ እያለ በስሙ ለሚነግድበት ሰው በጣም እጅግ በጣም አሳዘንሽኝ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወርያለሽ

  • @abebemijena

    @abebemijena

    4 жыл бұрын

    ፍቅር ከሌላችሁ ስለ ክርሰቶስን አታውቁም። ለበለጠ መረጃ 1ኛ ቆሮ 13

  • @teybamoha2123
    @teybamoha21235 жыл бұрын

    የዘመናችን ጠቢቡሰለሞን እውነት እማምላክ ትጠብቅህ እድሜዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜናበጥበብ ይባርክልህ ። ፍጻሜህን በቤቱያድርግልህ

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd5 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ለአባታችን:: እውቀት ከእግዚአብሔር ነው ይሉሀል ይሄ ነው:: ምድራዊውንም ሰማያዊውንም ጠንቅቆ ማወቅ: መታደል ነው::

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe11965 жыл бұрын

    THANKS VERY MUCH. WE NEED MORE OF CAND PERSON. YOU ARE VERY BLESSED. GOD BLESS YOU MY BROTHER ETHIOPIAN

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh31805 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን በጣም ነው የምናመሰግነ ጥሩ መልክት ነው

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k5 жыл бұрын

    አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለጌታችን እናት ይሁንልን አሜን

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x5 жыл бұрын

    የምንኮራብህ የእውቀት አባታችን ነህ ቀሲስ ዘበነ ሺ አመት ያኑርልን።

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni20855 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mimijoy5141
    @mimijoy51415 жыл бұрын

    ጆስዬ ለጥያቄወችህ አመሰግናለው በርታ መምህር ለርሶ ቃል የለኝም እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜን ያድሎት ለኛ ልቦና ይስጠን በዝቺ ስንዱ በሆነች እምነት ያፅናን አማልን

  • @hshshsgsvsvd1400
    @hshshsgsvsvd14005 жыл бұрын

    ጆሲዬ እግዛአቢሔረ ይባርክህ አባታችን መምህር ግርማን ብታቀርብልን በጣም ደሰ ይለናል

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37925 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛ ለሰማነውም በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @belaybayou9298
    @belaybayou92985 жыл бұрын

    መምህራችን የኦርቶዶክስ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።

  • @user-tr3vf3sh1d
    @user-tr3vf3sh1d5 жыл бұрын

    ድንቅ ንግግር ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @rozaroza744
    @rozaroza7444 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ። መምህር ዘበነ ለሚመልሰላቸው ለመናፍቃን አጀቴን ነው የሚርሰው እድሚየ ይሰጥህ

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu18345 жыл бұрын

    Thanks God 🙏🏽. We have you memher Zebene.

  • @brhangmaskal8145
    @brhangmaskal81455 жыл бұрын

    ከዚ በላይ ጥበብን ያድሎዎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k2 жыл бұрын

    ልዩ ልዩ 🥰🥰 ነህ ፀጋወን ያብዛልህ መምህር ዘበነ ለማ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @bh5645
    @bh56455 жыл бұрын

    ዶ/ር መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @user-sb4zm8jt2r
    @user-sb4zm8jt2r5 жыл бұрын

    ዶ/ር ዘበነ ለማ አንደበታቸው መች ይሰለቻ ማር በሆነው አንደበታቸው የእ/ር ቃል ሲናገሩ

  • @endegenamarew3280

    @endegenamarew3280

    5 жыл бұрын

    Make It Egezihabeher instead of E/R

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም ክብር እንስጥ

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat9275 жыл бұрын

    ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @classiccell15
    @classiccell155 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @amfatherofpeace5845
    @amfatherofpeace58455 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ;; እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ

  • @ashuwolde9244
    @ashuwolde92445 жыл бұрын

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ጆሲም እንደነዚህ አይነት ጥልቅ እውቀት ያለቸውን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን፡፡ ነገር ግን አንድ በጣም ቅር ያለኝ ነገር መምህሩን "አንተ" እያልክ ስትጠራቸው እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡ እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ሰውን አክባሪዎች፡፡ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ሰውን አክብሮ ከመጥራት ነው መጀመር ያለበት፡፡በተለይ መምህር ደግሞ ካህንም ናቸው፡፡ ካህን ደግሞ የፈለገውን በእድሜው ከአንተ እንኳን ቢያንስ "አንቱ" ነው የሚባለው፡፡ ወደፊት ይስተካከል!!!

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe89985 жыл бұрын

    ጆስዬ ተባረክ ጥሩ ጥያቄ ነው እየጠየክ ያለኸው መምህራችን ዘበነ ለማ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን የጠፋትንም እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ይመልሳቸው ተዋህዶን ሳይሆን እራሳቸውን አድሰው ለመመለስ ያብቃችው

  • @youabusyhoe6662
    @youabusyhoe66625 жыл бұрын

    የኤርትራእና የኢትዮጵያ ኦርቶዶኸክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምንም ልዮነት የለውም ኣንድ ኣይነት መጽሀፍ ነው የምንከተለው ።መምህር ዶክተር ዘበነ ስለ የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ማስታወስህ ቃለ ህይወት ያሰማን ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    5 жыл бұрын

    ትክክል እኔም በለሁበት ሀገር በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትናን ነዉ የሚገለገዉ እንድ አይነት ነዉ እግዝአብሓር እስከ መጨረሻ ቤተክርስቲያንናችን ይጠብቅልን

  • @mangestu4336
    @mangestu43365 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @ymaseenitssssrrss6791

    @ymaseenitssssrrss6791

    5 жыл бұрын

  • @nayorplc7966
    @nayorplc79665 жыл бұрын

    መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዝሃብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጆሲ እናመሰግናለን.

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d5 жыл бұрын

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ጂሲየ በጣም እናመስግናለን በቀጣይ ደግሞ መምህር ምህርት አብና መምህር ጳዉሎስ መላከ ሰላምን አቅርብልን ሊላው የማአይመለከታችሁ ስውች ነገር ከምትበሉ መፅሀፍ ቅዱስን ተመገቡት እውነተኛው ስነዳችን እርሱ ነውና

  • @buluculu1945
    @buluculu19455 жыл бұрын

    I love when someone write a book that motivate Ethiopian. God bless you.

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m5 жыл бұрын

    መምህራችን የኛ መንገድ መሪ ነወት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u5 жыл бұрын

    ምን አምላኬ እንደ ዶር፡ ዘበነ ለማ ኣንድ ልጅ ብትሰጠኝ ክብር ያለው በሃይማኖቱ

  • @eta2197
    @eta21975 жыл бұрын

    ይሄ ጥበብ ዝም ብሎ አይገኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን" የክርስቶስ ወታደር "

  • @melatabate3688

    @melatabate3688

    5 жыл бұрын

    አባታሽን እግዚአብሔርዘመንህንሁሉይባርክልህእድሜናጤናይጥልን ጆሲዬ እንመሰግንአለንአባታችንንስለአቀርብህልን ሰላምህይብዛ

  • @esayasytbarek7005
    @esayasytbarek70052 жыл бұрын

    መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon98375 жыл бұрын

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::

  • @user-ot1uz9ru2m
    @user-ot1uz9ru2m5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ጆሢ እናመሠግናለን ከልብ

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i5 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን የምወድህ የማከብር መምህር ዘበና ለማ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን

  • @tsigereda2906
    @tsigereda29065 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bezibezi1282
    @bezibezi12825 жыл бұрын

    Dr. Memehr Zebene lema edemena tena yezeth

  • @fisehamarkos9208
    @fisehamarkos92085 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti68935 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር !

  • @user-vp9rj4qo5e
    @user-vp9rj4qo5e5 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምምህራችን ኣሜን

  • @zewudiemerka6172
    @zewudiemerka61725 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiywet yasemaln edimena tena ystlen

  • @meraftekie3602
    @meraftekie36025 жыл бұрын

    Thank you so much Jossye betam Mert sew neh tilk tmhrt new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e5 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እዲሜ ይስጥልን

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme69595 жыл бұрын

    ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያቢሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ ኢትዮጵያዊያንንና ኤርትራዊያንን እግዚያቢሔር ይባርክ አሜን!

  • @tigistkera1293
    @tigistkera12935 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሬ የእድሜህን ዘመን ይባርከው

  • @myethiopia9315
    @myethiopia93155 жыл бұрын

    አስተማሪዎች ነን ብዙ እናውቃለን የምትሉ ሰዎች ተሳስታችሁ እንዳታሳስቱን እሰጋለሁ፡፡ አንተ በእግዚአብሔር ቃል የሚታምን ከሆነ ከቃሉ ምዕራፍና ጥቅስ እየተቀስክ ቢታወራ ደስ ይለን ነበር፡፡ አፋ ታሪክና ፍልስፍና ስታወራ በጣም ደስ ትላለህ የእግዚአብሔርን ቃል ግን አጣመህ አትናገር፡፡ የኦሪትን መጽሀፍት የጻፈው ሙሴ ነው፡፡

  • @serawitulemma2358

    @serawitulemma2358

    5 жыл бұрын

    እንደሱ መጥቀህ ፡በእግዝብሔር ፡እውቀትና ጥበብ መማር አለብህ ፡ልክ እንደ ጀርመኑ ተማሪ ፡ ዝምም ብለህ በመፃሐፍ ፡ጥቅስ አትመረዝ ፡ ሴጣንም እኮ ጥቅስ ይሰጣል፡ ጥቅስ አይደለም ፡የሚያድነው ፡ማመን እንጂ።

  • @myethiopia9315

    @myethiopia9315

    5 жыл бұрын

    @@serawitulemma2358 Yegziabheren kal alemawek ena alemaredat beafa tarik ena yaltestafa enaynebebu gize kemakatelem belay rasin matelel new. beegzabeher kal betmerezku destayen alchilawem. bro, mestaf kidus endemiyastmer, emenet kemesimat new mesmatem beegzeabher kal new yilal. lemamen yegzieabheren kal bemigeba mesimat alebih.. yemitesemeew gen lela kehone endet mamen tichilaleh, lelawen leraseh tewkut...

  • @enehiwotmengedewnetnegnjes684

    @enehiwotmengedewnetnegnjes684

    5 жыл бұрын

    aye alemaewk satawek betamn men yesralehal betetyek eko mnm yemtakew ngr yelm ere shem nw

  • @myethiopia9315

    @myethiopia9315

    5 жыл бұрын

    @@enehiwotmengedewnetnegnjes684 teyekegn eski! ke egziabher kal wuchi yehone eweket eweket aydelem biye yemamen negn.

  • @genettola1887

    @genettola1887

    5 жыл бұрын

    እውነት ብለሃል በተለይ የውሸት አበባ ጉዳይ ደስ ትላለች ።መቸም የጥጥ ወይ ዳንቴል እንዳልሆነች እገምታለሁ ።ፕላስቲክ ግን አይሆንም የፋብሪካ ውጤት ስለሆነ።

  • @gbytlmat2815
    @gbytlmat28155 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ለመምህሬ

  • @user-bx2cw1kv9i
    @user-bx2cw1kv9i5 жыл бұрын

    እግዝአቢሄር ይመስገን ቃል ሂወት የስመአልና ከ ኤርትራ

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍😍

  • @ftubb3573
    @ftubb35735 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @sweetme144
    @sweetme1445 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት....ቃለ መጠየቁ መጽሃፍት የማነብ እንጂ ንግግር የምንሰማ አይመስልም...የሚገርም ነው

  • @hiwotnigusa1619
    @hiwotnigusa16195 жыл бұрын

    ጆሲ ጎበዝ ። መምህራቺን ዕድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @rutheroda9145
    @rutheroda91455 жыл бұрын

    Thank you🙏🙏🙏

  • @gebremedhnhagos7056
    @gebremedhnhagos70565 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያሳድግልን በእውነቱ የእነዚህ ሰወች እግዚአብሄር ያብዛልን።

  • @tenaderbe1083
    @tenaderbe10835 жыл бұрын

    ያምላክ ቃሉ ለዘላለም አይቀየርም ያለው ሁሉም ይሆናል ስለዚ ክፉን ላለማድረግ እራስን ከመጥፎ ነግር መቆጠብ ግዴታችን ነው ካለበለዛ ግን ሁሉም ነገር እኛው ለይ ይፈጸማል እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን

Келесі