የመሸነፍ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር : Comedian Eshetu : Donkey tube
Комедия
Comedian Eshetu is now with a new release, that's motivational. this piece of work is one of a kind. mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated, the title of this one is " don't receive negative words ". enjoy and get motivated.
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ eshefantaye
0913610673
ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች መደወል ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን፤
በተለይም ኖርዌይ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ወደ ኢትዮጵያ መደወል ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ትችላላችሁ ፡
MY CALL GLOBAL
bit.ly/3eqyRlV
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
Пікірлер: 1 500
የልጅ አዋቂ ነህ እናም እግዚአብሔር ይህንን ልብህን ሳይቀይር ጥበብን ከማስተዋል ጋር ይስጥህ👉 የምትወዱት ብቻ👍
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new fiker
@user-qu2kf2yi9l
3 жыл бұрын
Amen
@user-sr7de7qo4h
3 жыл бұрын
amen
@eyerusalemeyerusalem6833
3 жыл бұрын
Esha anbesa bravo wendema sekatama honehal kezih belay entebkalen
@neimaahmedin4180
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
እሼ በተለይ ለኔ በሁሉ ነገር ትምርት ትሰጠኛለህ ኑርልን ሁሌም ከፍ በል
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እማ እንደማመር በፍቅር
@abnehKidsfashion
Ай бұрын
የኔ አይብስም
1 ቀን እንዳንተ ባወራ ደስ ይለኛል...ተባረክ!
ልክ አጠገብህ ቁጭ ብዬ እየመከርከኝ እንደሆነ እየሰተሰማኝ ነው የሰማሁት እራሴን እየሰፍተሽኩ በንባ ነው የሰማሁት እሼ ከልቤ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍ ያርግህ አባቴ ክበርልኝ ❤👏
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new Hirut
@hanayilma1135
3 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Selwkes Gen Des blugal Hirut
በጣም ይገሪማል እውነት እኔ በዝህ ስአት የምሰማኝ ስሜት ይሀንን ነው ግን አንድቀን ሰው እንደምሆን አምናሎ👏
@keriamen3250
3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ!
@user-lk4tk8do7i
3 жыл бұрын
@@keriamen3250 እሽ እማ
@yirguyemer6647
3 жыл бұрын
Ayzon!
@user-hn8ln2fb6g
3 жыл бұрын
ዋናው ጤና "የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው"
@user-lk4tk8do7i
3 жыл бұрын
@@yirguyemer6647 እሽ❤
እሼ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር እንዲ እኛንም ከድብርት አለምና ከተስፋ መቁረጥ በትምህርትህ እንወጣለን ።እመብርሃን በሄድክበት ሁሉ ትቅደምልኽ። በተለይ በስደት ረዘም ያለ ጊዜ ሲኖር በጣም ነው ሁሉ ነገር የሚያስጠላው በጣም የምትወዳት እናትኽም ሚስኮል ስታደርግልኽ ባልሰማ ጭጭ ነው የምትለው ......ብዙ ነገር ስንቱን ልንገርኽ ግን እንዲ የሚያነቃቃ የሚያስተምር ስንሰማ እንጽናናለን ተመስገን እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦችንም ያብዛልን።
1. ሰው አድርጎ ሲፈጥረኝ ነው ለትልቅ ነገር ያጨኝ 2. ውሀ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ /በጠጣሁ፣በታጠብሁና የውሀ ድምፅ በሰማሁ ቁጥር የአምላክ ስራ ይደንቀኛል በሱም እደሰታለሁ/ 3. ከተፈጥሮ ጋር መስማማትና አመስጋኝ መሆን ሁልጊዜም ህይወትህ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላችና በምስጋና የተትረፈረፈች ትሁንልህ አባቴ
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏
እሸ ፍቅር.....ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም። ደስ ሲል! እዚህ ነው ተወልጀ ያደኩት። አሁን ያለህበት ሰፈር ዑራኤል አካባቢ
@godhelp7020
3 жыл бұрын
Thank you
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@mamilovemamilove8357
3 жыл бұрын
Tadelk 👍🏽
@user-zb6rt8cp5k
3 жыл бұрын
እኔም አምባሰል ውጫሌ ነኝ
@tsigegetahun7368
3 жыл бұрын
እኔም ወሎ ነኝ ግን ግሸን ደብር ከርቤ አከባቢ ተወልዶ ማደግ እዳውም በዛ ማለፍ መባርክ ነው እደለኛለክ ስላተ እኔ ደስ አለኝ
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒተአለም ይመስገን አይለውጥብህ መክሊትህን ስለአገኘህ እግዚአብሄር ይመስገን::
እሼ አንተ በጣም በጣም ህይወት ምን እንደሆነ የገባህ ሰው ነህ። እግዚአብሔርን የሚያከብር ሰው ይከበራል አንተ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካምነት በህይወትህ የሆነልህ ሰው ነህ አንተ ዋጋ ያለህ ሰው ነህ ቃል የለኝም በጣም ተምሬብሃለሁ✌
እሼ እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ጽሁፌን ታነበዋለህ ብዬ አስባለሁ። እሼ ታውቃለህ እራሴን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው የሰማውክ፤ እኔ ማለት አሁን ላይ የያኔው አንተ ነኝ ብልህ ላንተ ብቻ ነው የምገባህ። እሼ ወንድሜ እኔም ይሄ ወቅት አልፎ ለእኔም ነግቶልኝ ይሄንን ጊዜ ልክ እንዳተ አወራ ይሆን? በእርግጥ አወራለሁ። እሼ ወንድሜ ህይወት ስጨልምብህ እኮ ነገር ሁሉ ስገለባበጥብህ የምታይ ሞት ብቻ ነው። ብቻ እሼ እሄ አንተ ያለፍክበት መንገድ ለእኔ ነገ እንደሚነጋልኝ ጠቁሞኛል። በእርግጠኝነት እኔን አድነሄኛል አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ወንድሜ!
@nunubelete8142
3 жыл бұрын
Nazrawi Abayneh በትክክል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባል የለ አይዞን ይልፍል ።
@masewslasrese4379
3 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ
@hallelujah1383
3 жыл бұрын
አይዛህ ወንድሜ
@konjitregasa6051
3 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር አለ
@EmanAhmed-cy4ol
2 жыл бұрын
awo hulu negar yalfal,E/r melkamun hulu negar yadergalh
አሹየ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሀገራችን🇪🇹👈 ፍቅር ሰላም አንድነት እግዚአብሔር ይስጠን🤲🤲
@berhanemersha8655
3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@asressetegn9050
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እማዬ እንደማመር በፍቅር
@asressetegn9050
3 жыл бұрын
@@hanigech6376 እሺደምሪኝ
እሼ ሃሳብህ አነጋገርህ አንተነትህ ያለህበት ቦታ ብቻ ሁሉ ነገርህ ልክ እንደኔ ከምሬት በላይ ሆኖ የሞተን ሰው ይቀሰቅሳል እሸዬ በጣም እንወድሃለን እነመሰግንሀለን ኑርልን ❤👏
አሜን እሰይ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እንዲ አይነት መነቃቃትን ስለፈጠርክልኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ተመሳሳይ ህወት...የኔን ታሪክ የምትነግረኝ ነው የመሰለኝ ማርያምን. 2009 እና 2010 በጣም ታሽቼ ነበር. በቃ አለ አይደል ለምንም የማልሆን እስኪመስለኝ ድረስ, ፈጣሪ አተረፈኝ እንጂ ልሞት ሁላ እችል ነበር. ግን ዛሬ በእግዚአብሔር እርዳታ ያሁሉ ነገር አልፎ አሪፍ የሚባል የስኬት ጉዞ ላይ ነኝ. ሁሉ ነገር ስጨልምብህ የሚያልፍ አይመስልህም እንደምንም በርትተህ ካለፍከው ግን ከስኬት ለመድረስ የትኛውም ሀይል አያቆምህም. እግዝአብሄር ይጠብቅህ እሽዬ. ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ካለህበት እጥፍ ያሳድግህ .
ዋው 100% ትክክል ነህ ለዚ እኔ ምስክር ነኝ ጓደኞቼንም በዚ አጋጣሚ አመሰግናለው ምስጋና ለፈጣሪ ብቻ አይደለም ፈጣሪ በነሱ አድሮ እንደሆነም እምናለው እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ሰውን ያስተምራሎ በወር አንዴ መሰራት አለበት
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር እማዬ
እሼ መፅናኛዬ ምክሮችህ ይጠቅሙናል።ተባረክ!!
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መልካም ሰው ነህ ያንተ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ስለማነውቀው ነው እንጂ እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚል የሚያመሰግን ልብ ይስጠን።
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new samer
@user-vg4ij4jb2o
3 жыл бұрын
Amen
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Amen samer slwkuse gen des blugal
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@user-dl4yt5tt1r
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
በተመስጦ ነበር የሰማሁህ👏ሰው ሆኖ መፈጠር ብቻ ታላቅ ነገር መሆኑ አልገባ አለን:
Thanks a lot. Many of us can't even define depression yet properly. I listened every single word and found your entirely speech very powerful. With this speech you will definitely save many life's. God bless you!!
እሸቱ ተባረክ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም አከብርሃለው
እሼ የአንተ KZread ውስጥ ገብቼ አይቼ የላተረፍኩበት ጊዜ የለም የሚገርም ትምርት ተባረክ ወዳጄ በጣም ነው ምወድክ 👏👏
@hanigech6376
3 жыл бұрын
አሰንደማመር ዉዴ
እሽዬ ህይውት ከባድ ነው ግን በአንተ ትልቅ ት/ት እየውሰድኩ ነው በእናትክ ሁሌም አበረታች ነገር ንገረን
ውይ እሼ ምን ልበል ቃል ጠፋብኝ እጅግ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እሼ አሁንም ፈጣሪ እስከመጨረሻው በከፍታ ኑር እውነት በቃ ትልቅ ሰው ነህ አንተ እውነት ነህ የምታምነው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አዎ አሁን አንተ ለብዙዎች ታስፈልጋለህ መልካሁን ሁሉ እምኝልሃለሁ እሼ
ያሳለፍከውን ሂወት አሁን እየኖርኩት ነው.. መብላት መተኛት የነጋል ይመሻል.. ኤጭ.. ግን..ትልቅ ትምህርት ሰጠህኛል አመሰግናለሁ።
ከባድ ጊዜ ነበር ካንተ ልምድ ብዙ መማር ይቻላል ዋናው መጠንከር ነው በእግዚአብሔር እምነት ተስፋ ፍቅር ካለ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏
እሼ ምርጥ ሰው
@user-og4ok5fr9i
3 жыл бұрын
➡❤❤
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር
Eshew I have no words for u....ይሄ generation ለsuccess ያለው ትርጉም እና ጥማት በጣም ከአላማችን ያራቀን ነን። ከእውነት እና ማንነታችን ርቀን ለሰዎች እና ለሰዎች expectation ነው መልፋት የያዝነው ። ከወላጆቻችን ጭምር እንዳንተ አይነት ወጣት የስኬት ጅማሬ ላይ ሆኖ ለታናናሾችህ ስላሰብክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን♥ ያብዛልክ፣አሁንም ለብዙ ያትርፍክ፣የልብ ድርስታን ይስጥክ፣ጤናም እድሜም ይጨምርልክ! Thank you a lot....I'm not too affected by depression BT I always try to give ears to my friends in such issues and sometimes I end up stressing abt them....I think I can share with them this...it's a bell💯 💚💛❤
በተመስጦ ነበር የሰማሁህ ትልቅ ትምህርት ያገኝውበት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ወይኔ ቦታው ሲያምር. እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ. እኔም ሁሌም ለሰው እንደማልጠቅም ነው እሚሰማኝ በቃ ለማንም አልጠቅምም ብሎ አእምሮየ አሳምኖኛል ግን ምን አልባት. ለምስኪኗ እናቴ ብጠቅም ነው ለሌላ እንኳን ለማንም አልጠቅምም.
@hibstnbesymarhibst970
3 жыл бұрын
Ersasshen Kechalshe yhe telq neger new
@mekditube7654
3 жыл бұрын
ውደ አይባልም አይዞሽ እንቁ ነሽ
በኪድዬ ስም ምን አለ ባያልቅ ነው ያልኩት እሽ አንተ የምታቀርባቸው ነገሮች ምንም አያመልጠኝም በአካል ያማውቅህ ያህል ነው እሚሰማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Eshe, you can't imagine what kind of lesson your life history can teach to many people. Keep on sharing your experience, especially how negative thoughts can obscure one's potential and the purpose for which one is created. Invite people who have similar experience to share how they managed to escape the darkest side of their life.
ብሓቂ እሹየይ ጸጉኡ የበዘሐልካ❤️💞
ምርጥ መልክት ነው ሂወት ፈተና ይበዛቫታል መታገስ ነው ሁሉም ያልፋል በተላይ ለኛ ለስደተኞች ጥንካሬ አያስተማርከን ነው
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር ምርጤ
@minty1188
3 жыл бұрын
ትክክል
በጣም ይገርማል እሼ ሥለሁሉም ፈጣሪ ይመሥገን .አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ😘😘
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር እማዬ
እውነት ብዙ ካንተ ተማርኩ እኔም ኢትዮጵያ ሆኜ መፈጠሬን እስከመጥላት ደርሼ ነብር እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ሀገርም ብሆን ብዙ ፈተና አሳልፌ ነው ዛሬ ለዚች ሰአት የደረስኩት አንድ ሰው ተስፋ ካልቆርጠ ያሰበበት ይደርሳል እኔ አረብ ሀገር ለመምጣት 11 ጊዜ ሜግሬሽን ተመላልሼ 12 ኛው ተሳካልኝ ያሳለፍኩት ፈተና እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነን የምናቀው ከፈተናም ብህዋላ ውጤት አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakegetu8148
3 жыл бұрын
Really you are blessed thank you for sharing
እዉነት እሸቱ ይሄ ድንቅ ምክርህ ለእኔ በተገቢዉ ሰዓት ላይ ነዉ የደረሰኝ በጣም ብዙ አደገኛ ዉሳኔ ልወስን ጫፍ በደረስኩበት ሰዓት ነዉ የደረስክልኝ ለካ እኔም ለሰዉ አስፈልጋለዉ ከማንም በላይ ደሞ ለራሴ አስፈልገዋለዉ በጣም አመሰግናለዉ እግዚሀብሄር ማስተዋሉን አሁንም ቢሆን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በርታልን😘😘😘😘
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እዳተ ያሉትን ያብዛልን ተባረክ ላተ የብርሀኑን በር እዳሣየህ ሁሉ እኛንም ያሣየን አሜን (3)
@user-sr7de7qo4h
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@user-wd4rp6bh3q
3 жыл бұрын
@@user-sr7de7qo4h አሜን አሜን አሜን (3)
ወንድሜ በውነት እጅግ አስተማሪ ነው አምላክ ይጠብቅህ 😭❤️❤️
I was literally crying listening to you! What a God given wisdom you got there Eshye! Egziabhaer hulaem keante gar yhun!!!
እሼ እግዚአብሔር ስለረዳህ አመሰግነዋለሁ በርታ Thanks
በጣም ይገርማል እኔም አንተን የመታህ እንቅፋት መቶኛል ከአንድም ሁለት ብዙ ጊዜ እናቴ እንኮን የምትፈልገኝ አይመስለኝም ነው የእውነት ዝም ብሎ ሰው የሚጠላኝ ይመስለኝአል እውነታው ግን እኔ ነበርኩ የነብሴ ጠላት, ዛሬ ግን አድስ፣ልዩ ፣ውድ ሰው ነኝ አልሀምዱሊላህ።
@temesgenayele1362
3 жыл бұрын
You are great. God bless u Eshe.
@hiwotmereba5694
2 жыл бұрын
❤
@almazheriakos6458
2 жыл бұрын
Eshetuye! You inspire, motivate, reach, entertain, humanitarian even preach love and Caring of God! You're are one of the gift child to Ethiopia!! I try to see you when I come home if it's not too hard. God is Love. Thank you for everything you do! Tebarek kenestafeh!!!
እሼ ጀግና ሰው ተባረክ
የሚትገርም ወጣት ነህ ካንተ ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምር በርታ ጀግና
እወቀትክም ብቃትክም እስተዋይነትክም ሁሌም ይገርመኛል ur the best
እሹ ለኔ ነዉ የዛሬዉ መልዕከት አመሰግናለሁ
እሸቱየ በእውነት በውስጤ የንቃት ስሜትን ውድ እንደሆንኩ እንድምጠቅም የሚሳይ ደስ የሚል ስሜት ነው ያጫርክብኝ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ እውነት ነው እግዚአብሔር የፈጠረን ለመልካም ነው እኛ ደግሞ ክርስቲያን ኖች በክርስቶስ በደሙ ዋጋ የተዋጀን ውድ የውድም ውድ ነነ ተመስገን
የዋህ ቅን ሩህሩህ እግዚአብሔር እስክመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እሸ!!!
ዋው እሸቱ አደንቅሀለሁ አስተማሪ እና ተስፋ የቆረጠን ሰው እንደገና እንዲወለድ ያደርጋል ንግግርህ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ ጤና መልካምና ንፁህ ትዳር ይስጥህ ። አንድ ቀን ጎንደር እጋብዝሀለሁ ።
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
አንተ መልካም ሰው ዘመንህ የተባረክ ይሁን
@jesserobel3485
3 жыл бұрын
Wow amazing ! what can I say you except love you and I respect you as always .
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል አሼ አሁን ለብዙ ተርፍሃል፡ምስጋና ለልዑል አምላካችን እኔም አንድ ቀን ካለሁበት ወጥቼ እንዳንተ በህይወቴ ያለፈው ውጣ ውረድ ያጋጠመኝ እንደማወራው አምናለው በእር ፈቃድና በእናቱ በወላዲት አምላክ አማላጅነት💙💖💙💐💒
ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ ይባርክህ እናትዬ ማሪያምዬ ዘመንህን ትባርከው ቅድስ መልአክች በጥበቃቸው ይጠብቁህ ሉኡል እግዚሐቤርን የምትወድ የፍቅር ሰው
እሸ ቅመም ሰላምህ ይብዛ ባለን ነገር ተመስገን ማለት ነው የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሀገሬ ናፈቅሽኝ ውይ ቦታው ሲያምር
ሁሉም በርሱ ሆነ እሼ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሰው ነህ ለሰው ሁሉ ተስፋ የሆንክ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንህ 👏👏👏
ተባረክ ውድሜ ቡዙ ትምርት መማር ይቻላል💖💖💕💕💖💖
እሽዬ ትለያለህ በጣም ደስ የሚልና የሚያበረታታ ትምህርትና ምክር ነው እናመሰግናለን አዎ እግዚአብሔር መቸም አይሳሳትም እያንዳንዳችን በምክንያት ነው ወደዚች ምድር የመጣነው
አሹየ አንተ ምርጥ የእግዚአብሄር ልጅ ነህ አንተ የበረከት ስራ የምትሰራ ለሌሎችም ያስተማርክ ብርቅየ ወንድማችን ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ
እሼ በጣም እናመስገናለን ደስ የሚል ልምድና ምክር ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ያንተ መኖር ለሌላዉም ተስፋ ነዉ ።ደም ለሚያስፈልገዉ ደም መለገስ የአንድን ሰዉ ነብስ ማትረፍ ትልቅነት ነዉ ። መልካም የሆነ ትምህርት ተምሬበታለዉ👏👏👏
Wow!!! ደስ የሚለው ትምህርት ነው እውነት የሆነ ነገር እውነት ከሆነ ባታ ጋር እግዚሐብኤር አምላክ ይህን እውነት የሆነ ስራክን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ ልክ ምርጥ ሰው
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ አስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነው እግዛብሄር የተባረከ ትዳር ይስጥህ ውድድድድድ
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እንደማመር እማዬ
እሼ የምትለቃቸው ነገር ሀሉ አስተማር እና መንፈስን የሚያርኩ ነቸው እመቤቴ ቀር ዘመንክን ትባርክልህ 😍😍😍😍😍😍
በሸለቆ ውስጥ ማለፍ የስኬት ታሪክን ይፈጥራል፡ ጥረት ስናደርግ፡እግዚአብሔር ይረዳናል፡፡ጠንክረን ስንወጣው ሌሎችን የመረዳት አቅም ይሰጠናል፡ ፈራጅ ከመሆን እንድናለን፡ ተባረክ፡፡
በጣም ጎበዝ በድጋሜ እየሰማሁት ነው. የለበስከው ጋቢ ከለሩ በጣም ያምራል.👏👍🥇🏆🏅🙋♀️ from London
የሁላችን ታሪክ ነው የቸርነት አምላክ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሰን 🙌😭
እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም የወደቁትን የሚያነሳ የነገሩትን የማይረሳ አምላክ ሁሉን አሳልፎ ብርሃን ያሳያል ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን! ወንድሜ እሸቱ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ልብህን አይለውጥብህ በቤቱ ያጽናህ ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን የሚያስብልህን ሁሉ ያድርግልህ።
It's powerful testimony brother wow thank you I love you!
እሽዬ እግዚአብሔር በሒወት ተመክሮ አስተምሮ ሰው ስላረገህ ምስጋና ይብዛለት ለሌላው እድትራራ ምክንያት ሆነህ እኛም እናመሰግናለን 🙏❤
እውነት ነው እሼ ወንድማችን ታባረክልን አሁንም የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ
በትክክል እሽዬ አሁን ነው የተገለፀልህ
ትልቅ ትምህርት ተባረክ ። ይሄ ቀላል ምስክርነት አይደለም ብዙ ሰዎችን ያድናል እጅግ ተምሬበታለሁ
ዋው ዋው ጥልቅ ሀሳብን ከተመስጦ ጋር አዋህደህ ተስፋ ለቆረጠ እና ከንቱ ሃሳብን ለያዘ ሂልናን ኡፎይታ ትሆን ዘንድ ፈጣሪ ባንተ አንደበት አድሯል ወዳጄ በርታልኝ ብዙ እምቅ አቅም አለህ ገና
ቦታው ሲያምር ዛሬ እየሰራህ ነው መልካም ስራ እሸዬ በርታ
እውነት ግሩም መልዕክት ነው ፍፃሜህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ ብዙ ት/ት እየሰጠኸን ነው
እግ/ር ይጠብቅልን እሼ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ስለማይነገር ስጦጣው እግዚአብሔር ከበረ የተመስገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለምየ በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተስጠንን ብናይ እንዳለ አበርች አነቃቂ ወንድሞች ቢበዙ የት በደረስን ግን የለም መልካም ነው የምትለው ስው ጉድጓድ እየቆፈረልህ ነው የምታገኘው አብሮህ የበላ አብሮህ ያለው ስው ለምን ይሆን እግዚአብሔር ይወቅ
በጣም ነው የማመሰግንህ በዚህ ወቅት ምን ላይ እንደሆሆንክ የሚያውቅ እግዚአብሔር ባተውስጥ ሆኖ መከረኝ የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርልኝ
@nunubelete8142
3 жыл бұрын
እሼ "መከራን የቻለ አሸናፌ ነው "
ክበርልኝ እሼዋ ጠንካራ ሆነ የሚያጠነክር ትምህርት 🙏😘😘😘
@afeworkamha6303
3 жыл бұрын
Betam jegina neh , I wonder ur way of sharing experience . Ewodihalehu!
እረረረረረረ…… እስከ መጨረሻው ቃል በቃል ነው ያዳመጥኩት ከመመሰጤ ብዛት በዙሪያዬ ያሉት ድምፃችን አላዳምጥም ነበር ። የብዙዎች ችግርና ልብ ኮርኳሪ የማይረሳ ተስፋ የሚጭር ምክር ነው በእውነት እግዚያብሔር ጨምሮ ከፍ ያርግህ እግዚአብሔር በጎ መንገድና ደግ ስራ ይምራህ እሽቱ እመቤት የግሼኗ ትባርክህ ከሰሜን አሜሪካ።
ወንድሜ ትምህርትህ በጣም መልካም ከምንም በላይ ያስደስተኝ የፍጣሪን ቸርነት ስትገልፀው ስታመሰግነው ሰታክብረው በጣም ውስጤ በደስታ ይሞላን ሁሌም አንድን ይህን ለምስጋና ይጨምርልህ ተባረክድንግልም ከአንተጋ ትሁን አሜን
የአመቱ ምርጥ ቪዲዮ(እመኑኝ ይህ ቪዲዮ የብዙ ሰዋችን ሂወት ይቀይራል !እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
Hats off for this new motivational speaker born from and for this generation. Go Shine brother, spread the word of God as you go along, praise Him for granting you the Wisdom. Use it, Don't lose.
Ehetu Thank you for boosting my morale and lifting up my spirits. I will always strive to be the best because of you! I am so thankful for your commitment and willingness to help everybody. Your motivation, encouragement, and support constantly inspire a lot of people. GOD BLESS YOU!!🙏🏾🙏🏾
My best friend sent me this vedio when I really needed to hear such motivation. Just hearing your story gives me hope. You are such an inspiration to me and hopefully many more. God bless you!
The shinning star of habesha people.🇪🇹🇪🇷 🙏🏼 May God bless you abundantly ashie !!!
እውነት ነው እሸ መልካም ሰው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ትክክል ነው እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምክንያት አለው ግን እኛ ሰዋች ስንባል መልካም ማሰብና መስራት አንወድም ፈጣሪያችንን በማመስገን ልባችንን ወደሱ ብንመለስ እግዚአብሔር ሁሉንም የሚያስተካክል አምላክ ነው ያለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ስለፈቀደልን እኮ ነው ይህ ቪዲዮ ማየት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም የሚያበረታታ ንግግር ነው የብዙ ሰዎችን ህይወት ተስፋ እንዲኖረው የሚያደርግ ንግግር ነው. ጎበዝ.👏🥇🏆🏅👍🙋♀️ From London
የምወድህ እና የማከብርህ ታላቁ ሰው ሆይ❤🙏💪
አሼ ምረጥ ሰው😘 ሰወድህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ትግሰቱን ይሰጠን 🙏 ሁሉም ያለፍል የማያለፈን ሞት ብቻ ነው ሁሉም ያለፍል 🙏🙏🙏
@negedebirhankiros5425
3 жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ሆነህ ያሳለፍከው ይሄ የአንተ ህይወት አስተማሪነቱ ለሁሉም በዚህ ዘመን ላሉ ወጣቶች ጥያቄ ትልቅ መልስ የሆነ እና በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ያለ ሰው እራሱን አነቃቅቶ ነገም ሌላ የተስፋ ቀን እንዳለ የሚያሳይ በመሆኑ እናመሰግናለን እብዝቶ ይባርክህ እባክህ ቀጥልበት
እሸ ምርት ኢትዮጵያዊ😍
እግዚአብሔር ይስጥህ እሸ ጥሩ ደስስስስ የሚል ምክር እና የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን
Woooooow betam gerami new..e/r ytebkh eshe.
እሸቱ በርታ መልካምነትህን አይለውጥብህ!
የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም ያንተን የቻናል እንድከታተል ያደረገኝን ሰዉ አመሰግናለሁ።
Thank you Eshe. Best Best Best. Betam newu des yemilewu. EGZIABHER tsegawun yabzaleh wendme.
እሼ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልአክት እና አነቃቂም ነበር እንዳስተዉል አድርገህኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ