የመሬት ወለል ኮንክሪት አሰራር Ground floor slab Work in Ethiopia. Construction for beginners.

የመሬት ወለል ኮንክሪት አሰራር Ground floor slab Work in Ethiopia. Construction for beginners.
የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇kzread.info/dron/SPW.html...
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / yared.yilma94

Пікірлер: 44

  • @ConfusedDrone-fu4vx
    @ConfusedDrone-fu4vx11 сағат бұрын

    You are a talent engineer! Keep it up!!!

  • @efremkiros-hd4py
    @efremkiros-hd4py5 күн бұрын

    amazing content

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv46336 ай бұрын

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ።በጣም ጥሩ ሰው።የስልጤው ከካሊፎርኒያ ❤👍 እስኪ ከቻልክ እኔም መኖሪያ ቤት መስራት ስለምፈልግ ስልክህን ፃፍልኝ

  • @serkalembantie2089
    @serkalembantie2089 Жыл бұрын

    well come back bro...thank you for your information🙏

  • @mzai287
    @mzai287 Жыл бұрын

    Thank you

  • @jhonpirisikila2301
    @jhonpirisikila2301 Жыл бұрын

    THANK YOU VRY VERY MUCH

  • @abu-hisham
    @abu-hisham Жыл бұрын

    Welcome back bro

  • @adanebelay2768
    @adanebelay27685 ай бұрын

    Thank you very much bro

  • @abinetbezabih7012
    @abinetbezabih7012 Жыл бұрын

    What you're doing is awesome Thank you and keep it up!

  • @aklilubekele20
    @aklilubekele20 Жыл бұрын

    Nice, igzer yisixih wendme

  • @ksanetk571
    @ksanetk571 Жыл бұрын

    140ካሬ ሰንት ይፈጃል ከመሬት ለማውጣት ብቻ እባክህ መልሰልኝ ወንድሜ ግምታዊ 🙏❤❤

  • @lifees815
    @lifees815 Жыл бұрын

    Tafetahal bro

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    Жыл бұрын

    I'm back now no worries

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay22754 ай бұрын

    ሰዉ ሁሉ ሞያዉን በመያስተምር ቀጥልበት ጉበዝ

  • @Civil_Engineering1994
    @Civil_Engineering19944 ай бұрын

    I am learning a new thing from this video specially the technic of using concrete with out mesh but what about compaction,

  • @SS-sy4uu

    @SS-sy4uu

    Ай бұрын

    Are you watching the same video? The workmanship is poor

  • @user-bt3my1zs7l
    @user-bt3my1zs7l4 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c20 күн бұрын

    ወድሜ እየሰራህ ያለህው ፎቅ ነው ስለዚህ መሰረታዊ ነገሮችን ትኩረት ስጥ ኮለኑ ሙሌቱ ጥሩ አይደለም ኮለን እደዚህ የሚሆነው 1ኛ እሬሾ ትክክል ሳይሆን 2 ኛ ቫይቭሬት በጣም ሲመታ መረቁ ወይም ሲቢቶ ይፈስና ኮለኑ ጥንካሬው ይቀንሳል 3ኛ የፎርሞርክ ችግርም ይሆናል ሌላው ወለሉን ስትሞላ ብረት ወይም ሜሽ አልተጠቀምክም ምክንያቱንም ለማብራራት ሞክፈሀል ግን 1.20ሜተር አካባበ ሙሌት መሌት አይቻለሁ ስለዚህ ክራክ ወይም የመሰጠቅ እድሉ ሰፌ ነው ብረት ማድረግ ግዴታ ነው ባይሆን ክፍተቱን ማራራቅ ለምሳሌ 30 በ 30 ማረግ ይቻላል ከልሆነ ብረቱን ባለ 6 ማረግም አማራጭ ነው ባዶ ኮክሪት በጭራሽ አይመከርም ምከደንያቱም ቤቱ አልቆ ሴራሚክ ተነጥፎ ሊሰነጠቅ ይችላል ሌላው ደረጃ ተረስቶ ነው ስትል ለስራው ትኩረት እንዳልተሰጠው ያሳያል ግሬድ ቢሙም በውሀለፈክ አልተሞለም ምክንያቱም የወሉን አርማታ ስትሞሉ አንዳንድ ቦታ ደርባል ስራህን በደብ አይቼ አስታየት የሰጠሁት 1 በርታ ጠንክረህ እድትሰራ ነው ክፍቶችንም እድትሞላ ነው 2ኛው ሚዲያላይ ስለሆነ ብዙ ሰው ስለሚያየው ያንተን አይተው እዳይሳሳቱ ነው ጠያቄ ካለ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ

  • @johnfayera7803
    @johnfayera7803 Жыл бұрын

    tiyake alegn

  • @babilonawiyantube6031
    @babilonawiyantube60316 ай бұрын

    why not use mash Rebar for GS??

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    6 ай бұрын

    You don't need to make a mesh on ground floor if the soil is red soil it can bear the load but on black soils u need rebar thats why

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Жыл бұрын

    Can you tell us what is the size of( block) blocket. W×H×L . Thank you

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    Жыл бұрын

    There are three different types - 20×20×40 -15×20×40 -10×20×40

  • @blacklion1579

    @blacklion1579

    Жыл бұрын

    @Yaya Construction and another question. Can you make a video about prestressed concrete beams or precast concrete beams, and is it cheaper or expensive? What about interlocked block? How save is that? With regards

  • @sirajkadir7662

    @sirajkadir7662

    Жыл бұрын

    አሁን ላይ ግንባታ በካሬ ስንት ይጨርሳል?

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 Жыл бұрын

    ብረት መደረግ አለበት

  • @Bekimen-pv1ku
    @Bekimen-pv1ku8 ай бұрын

    Kontira yisetal

  • @jah6268
    @jah62687 ай бұрын

    where is the metal?

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed9371 Жыл бұрын

    እናንተ በጣም ነው የምትቀልዱት የምር ሀርድ ኮር ያለ ሜሽ ያለ ብረት እንዴት ትሞላለህ ሲቀጥል ደሞ ኮለን እንዴት ነው Segregation የሚፈጠረው ስራችሁ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ኮለን በጣም ጥንቃቄ እና ጥራት ይፈልጋል ለማንኛውም በርታ👍

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    Жыл бұрын

    Listen to the whole video first please

  • @amanuelgeremew4460

    @amanuelgeremew4460

    7 ай бұрын

    ከላይ abubekr አንድ አስተያየት ሰጥቷልና በእርሱ ሃሳብ ላይ አንድ ነገር ልበል ምናልባት ቤቱ ቪላ ከሆነ ምንም ችግር የለውም በተጨማሪም ሚሽ ምናደርግበት የእራሱ የሆነ ኬዝ አለው ከግራውንድ ውሃ አንፃር ከአፈሩ አንፃር ሊሆን ይችላል እንጂ በማይገባ ቦታ ብረት መደርደሩ ምንም ፋይዳ የለውም እንደውም over Concret ሊያስከትል ይችላል ባይ ነኝ። ስለ ምታዘጋጃቸው ቪዲዮዎችህ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አለኝ ተባረክ #ምናልባት ቤቱ G+3,4,5 ከዚያ በላይ ቢሆን የግራውንድ ስላቡ በዚህ መልኩ መሞላት አለበት ወይ?

  • @teddishiferaw919

    @teddishiferaw919

    5 ай бұрын

    I am glad you show how you do construction on display…

  • @mzai287

    @mzai287

    5 ай бұрын

  • @josephparazza9417
    @josephparazza94179 ай бұрын

    ከባሬላ ሁለት ሳስት ጋሪ ግዙና ስራውም ይፈጥናል የሰው ድካም ይቀንሳል የሚባክንም ነገት አይኖርም

  • @RightTube
    @RightTube Жыл бұрын

    ጡሩነዉ ግን 200ካሬ G+2 ላይ ቢያንስ ባጠቃላይ ባይሆንም እስከለተኑን ለማቆም ስንት ይፈጃል ግምታዉይ እይታም ቢሆን ካለህ መልስልኝ bro🙏

  • @fatimahassen958

    @fatimahassen958

    Жыл бұрын

    4 million

  • @RightTube

    @RightTube

    Жыл бұрын

    @@fatimahassen958 አመሰግናለሁ እስከለተኑ ብቻ 4ሚ🤔 በፊት መዘጋጃ ከዛሬ አመት ከ6ወር ላይ ጠቅላላ ለመጨረስ 5ሚ ነበር ያለዉ ቦታዉ የሊዝ ነበር

  • @yeabisrasanjo1783
    @yeabisrasanjo1783 Жыл бұрын

    ኮንክሪት ሲሞላ ሰክሪድ አይደረግ የሚል ሰምቻለሁ አንዳንድ ስራዎች ላይ ከኮንክሪቱ ጋር ስክሪድ የሚደረግበት አሰራር አለ ስለሱ ስራ ብትነግረኝ .

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    Жыл бұрын

    ስክሪድ አይደረግ ሳይሆን መስታወት ሊሾ መደረግ የለበትም ነው ያልኩት ምክንያቱም ሲደርቅ ስለሚሰነጣጠቅ ነው

  • @SS-sy4uu
    @SS-sy4uuАй бұрын

    Ethiopia badly needs training for their civil engineers and craftsmen like masons, plumbers and electricians. The workmanship is piss poor.

  • @shimalisdambelash9210
    @shimalisdambelash9210 Жыл бұрын

    What fuck is work like this man with out any maschin u miss your time this is crazy

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Жыл бұрын

    Thank you

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv46336 ай бұрын

    ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ።በጣም ጥሩ ሰው።የስልጤው ከካሊፎርኒያ ❤👍 እስኪ ከቻልክ እኔም መኖሪያ ቤት መስራት ስለምፈልግ ስልክህን ፃፍልኝ

  • @yayaconstruction9813

    @yayaconstruction9813

    6 ай бұрын

    Thank you here is my number if u wanna talk further 0937723864

Келесі