የመሬት እና የቤት ዋጋ በውቧ ናዝሬት

የመሬት እና የቤት ዋጋ በውቧ ናዝሬት
ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇kzread.info/dron/05CKefalSdYQgVvJaczcRQ.html
በተለያዩ ሶሻል ሜዲያ እኔን ማግኘት ከፈለጉ 👇👇
KZread ▶️ kzread.info/dron/7yOMk3KtbQ4ZN8HixZbekw.html
Facebook ▶️ mulu.menaye
Instagram ▶️ _menaye
#nina
#ethiopia
#የቤትዋጋ

Пікірлер: 350

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube4 жыл бұрын

    *ለሸቃሎች ቦታ በነፃ ይሰጠን የምንሰራበትም የምንኖርበትም ሸር መንግስት ለተባለው ዶክተር አብይ*

  • @user-gs5yb5yp4f

    @user-gs5yb5yp4f

    4 жыл бұрын

    መንግስት የለም እኮ ሁብየ

  • @user-xh7qv6xs1d

    @user-xh7qv6xs1d

    4 жыл бұрын

    ወይ መግስት ሲኖር እኮ ነዉ

  • @user-dc8sm5jh5l

    @user-dc8sm5jh5l

    4 жыл бұрын

    አየ እንዳፍሽ ያርገው ሁቤ

  • @ematube

    @ematube

    4 жыл бұрын

    መሆንም አለበት

  • @abebechbekele3909

    @abebechbekele3909

    4 жыл бұрын

    Mendenwሸቃላ malet metelaw esu new uuufff atibalu esti

  • @mesefanu3513
    @mesefanu35134 жыл бұрын

    ውይ በጣም ውድ ነው እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን አሰላ ደከም ያለች ቤት ድሮ ገዝቻለሁ ከቻልኩ ቤቱን መስራት ነው የሚገርመው ስንቴ ለመሸጥ ተነስቼ እመቤቴ ማርያም ይዛ አቆየችልኝ ክብር ለድንግል ማርያም

  • @mekdeseshetu4812

    @mekdeseshetu4812

    4 жыл бұрын

    Enkan alshetshw ema wde

  • @hayatyoutube6326

    @hayatyoutube6326

    4 жыл бұрын

    Asela kebele sint nesh wey gorebete nesh iko 😗

  • @mesefanu3513

    @mesefanu3513

    4 жыл бұрын

    @@mekdeseshetu4812 አዎ አሁን ያስጨነቀኝ ችግር አልፎ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ስገዛው ገና እግዚአብሔር ለምኜ ነው የገዛሁት ግን በመሀል ግራ ገባኝ በጣም ቸገረኝ አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን አለ እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት

  • @mesefanu3513

    @mesefanu3513

    4 жыл бұрын

    @@hayatyoutube6326 እረ ገብርኤል ሰፈር ነው

  • @hayatyoutube6326

    @hayatyoutube6326

    4 жыл бұрын

    @@mesefanu3513 des yilali ine kebele 13 new yeserahut gin kebad new bet mesirat dingilin yeyaze minim ayakitewim ihite berche

  • @user-ux7lh2yl6h
    @user-ux7lh2yl6h4 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ማር ቅን ሰው ነሽ ለነገሩ የስደት ክፋቱ አይተሽ ስለገባሽ ችግሮቹ ትረጃለሽ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ማር በርቺ ስደት ላይ 5 አመት ሰርቼ ቤትም ላልገዛነው ውይ ሲያስጠላ መሬት በጣም ውድ ነውውውውውውውውው እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ስደተኞችን አስበን

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu12494 жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ ብር ቢኖረኝ ለምን ካገር ወጣው

  • @hayathayat6898

    @hayathayat6898

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @Fretube
    @Fretube4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኒናዬ ። ቤት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ብሩ ካለ ሀገራችን ቤት ቢኖረን ጥሩ ነው።

  • @rahmamohammed636

    @rahmamohammed636

    4 жыл бұрын

    እነውቀዋለን

  • @helenmulugta1067

    @helenmulugta1067

    4 жыл бұрын

    ምነለዉ ፍሬ ጠፋሽ በሰላም ነዉ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet71234 жыл бұрын

    እሰይ እንኳን ሁለት ሚልዪን በ100ሽብር አልችልም ለዱኒያ ኑሮ ባክሽ አልጨነቅም ሆሆሆ ጀነት አደርጋችሁት እኮ ብር ቅጠል ሆነዴ

  • @bentbaba4317

    @bentbaba4317

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ ጨዋታው ከሚሊዮንጋ ነውዴ? እግዳውማ እኔ ቶሎ ቦታ ልልቀቅ ሆሆሆሆይይይ እንኳን ሚሊዮን መቶውም ለኔ ሰማይ ነው

  • @user-zg8cb6kn9u

    @user-zg8cb6kn9u

    4 жыл бұрын

    እውነትነው

  • @rahma_yasin33

    @rahma_yasin33

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk ትክክል

  • @hananhanan-hq7mx

    @hananhanan-hq7mx

    3 жыл бұрын

    ልክ ብለሻል

  • @user-ne1eq5ph6g
    @user-ne1eq5ph6g4 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልን ባለሽበት ኒናዬ ሁልጊዜ ስለምታደርሽን መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove58554 жыл бұрын

    በሉ ዲያስፖራወች ጎራጎራ በሉ ኦላይን ቁጭ ብላቹ ሰውን ከምታባሉ ,እናቱ ለሸቃሎች የሚሆነውን ደሞ በሚቀጥለው እንጠብቃለን እሄ እኛን አይመለከትም ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን

  • @user-md9vy6hx3c

    @user-md9vy6hx3c

    4 жыл бұрын

    ክክክክክእውነትሽን እኛን አይመለከትም አጠራሩዋ እራሱ ያባርራል ተከራይተን ይንኖራለን በሰላም ብቻ ላገራችን ያብቃን

  • @user-so6hw8bs1c

    @user-so6hw8bs1c

    4 жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ አድርጉኝ እልቶች

  • @yromanshkfaduw3564
    @yromanshkfaduw35644 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @halemaeutopia5132
    @halemaeutopia51324 жыл бұрын

    ከአቅም በላይ ብሆንም መወቅ ጥሩ ናው ለመረጃ እነመሰግነለን

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi89314 жыл бұрын

    Betam yamrar nazret betam yemtamir hager nat demo ke adis abeba 40 minute nat silezi wagaw konjo now amesegnalo yen mar 🌹🙏

  • @sitinashume4829
    @sitinashume48294 жыл бұрын

    ሰላም ሚና በጣም ጥሩ መረጃ ነው ለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን❤❤ ላይክ

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal49394 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ቦታው ገዝቼኣለው ቤት ልሰራ አስቤአለው ያሳካልሽ በሉኝ

  • @mekisayidea1896
    @mekisayidea18964 жыл бұрын

    East Edane Adama layi ye cherka Beti gezito yechanekwu manewu?

  • @ethiojago7171
    @ethiojago71714 жыл бұрын

    የጨረቃ ቤት ፍጹም አልመክርም ውድ ተመልካቾ ቤት ስትገዙ ካርታ ያለው ቢሆን ይመረጣል እጅ በጅ ፍቅር እንዲደረጅ አለ ያገሬ ሰው! ኒና ቅመም በርች የእኔ አንደኛ

  • @negasmitiku5961

    @negasmitiku5961

    4 жыл бұрын

    አው ልክ ነሽ እጅ በእጅ ነው የሚያወጣ

  • @user-xw8eq8es2s

    @user-xw8eq8es2s

    4 жыл бұрын

    ግን መቅድየ የጨረቃ ቤት ምንአይነትነው ልዩነቱስ

  • @user-nv6my2nu6s
    @user-nv6my2nu6s4 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላሂ ቤቱንስ ሰርቻለሁ የእቃውን ነገር አላህ ያግዘኝጅ

  • @hayuti5963

    @hayuti5963

    4 жыл бұрын

    ዱአ እንዴራረግ ማሜየ ሁላችንም አላህ ያሰብነውን ያሳካልን እኔም በግማሽ ነኝ

  • @user-zq3os8qy5o

    @user-zq3os8qy5o

    4 жыл бұрын

    እኔም ነኝ እህት አላህ ያሳካልን ማማዬ

  • @user-so6hw8bs1c

    @user-so6hw8bs1c

    4 жыл бұрын

    አላህ ያግዝሽ ለቀሪው እኔ ገና ቤት ጀምሪያለሁ ዱአ እንደራረግ የኢማን የሢሣይ ቤት እድያደርግልን እድሜና ጤና ሠቶን እምንኖርበት እድያደርገን አላህ በረላም መልሦን ለጠራችን ሠብሥክራይብ ከድርጉኝ እቶችየ

  • @hayuti5963

    @hayuti5963

    4 жыл бұрын

    @@user-so6hw8bs1c አሚን ማም

  • @hayuti5963

    @hayuti5963

    4 жыл бұрын

    @@user-so6hw8bs1c አርጌሻለሁ

  • @tigestababe8742
    @tigestababe87423 жыл бұрын

    እስቲ ወደ ኬላ የጨረቃ ቦታን እዲሁም ወደ09 የለውን የጨረቃ መሬት አጣሪልን በደብ እህቴ ሀሳብን ሰብስበሽ ስለምታካፍይን እናመሠግናለን በርችልን እዲሁም ደላሎችን አጊተሽ ብታነጋግሪልን ጥሩ ነው

  • @tinajesus17
    @tinajesus174 жыл бұрын

    Tebarki

  • @zyadazyada9613
    @zyadazyada96134 жыл бұрын

    Yemegzat akm baynorenm lanchi gn enamesegnshalen 👍👍👍

  • @najeebanajeeba2774
    @najeebanajeeba27744 жыл бұрын

    በጣም እነመስግናልን

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji54904 жыл бұрын

    እህቴ ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን ግን እኛ ሸቃላዎች አይመጥንም እንጃ እድሜያችን እዚው አረብ አገር ከጨረስነው ነው እንጂ ለነገሩ አሁንም እድሜያችን በቀላል አለቀ

  • @user-rf4cs4if7s
    @user-rf4cs4if7s4 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ በደናው ግዜ 200 ካሬ ከነቤቱ 200 ሺ ገዝቻለሁ የዛሬ 4 አመት ደሴ (ኩታበር ) እስኪ ኩታበሮች ብቅ በሉ

  • @mareyamhassen6406

    @mareyamhassen6406

    4 жыл бұрын

    አህለን አለን ኩታበር ምን እንታዘዝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 жыл бұрын

    *ሰሙሪ አለን ተኳኩሌን ብላለች ቻቻ አለን ኩታበር የፍቅር ሀገር love you Ethiopia l Miss Wollo ደሴ ኩታበር*

  • @user-jt2rf4xf2t

    @user-jt2rf4xf2t

    4 жыл бұрын

    ደስ.ይላል.ውዴ.አሁን.አይገኝም..እደዚህ.ኩታበር.በጣምተውዷል

  • @user-rf4cs4if7s

    @user-rf4cs4if7s

    4 жыл бұрын

    Yttgh Hy5r አወ ማር አሁን ላይ በጣም ውድ ነው

  • @ghhhyyy6109

    @ghhhyyy6109

    3 жыл бұрын

    ገጠር ስለሆነ ነው

  • @demekchasefeademekchasefea4060
    @demekchasefeademekchasefea40604 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ቤትሰርቼጨርሻለሁበምገርምሁነታ

  • @tigestababe8742
    @tigestababe87423 жыл бұрын

    በርችልን ሁሁሌም እደዚህ አይነት ቪዲዮ ስሪልን

  • @hawa-sj1zr
    @hawa-sj1zr4 жыл бұрын

    ኒናዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant95604 жыл бұрын

    Gobez

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k4 жыл бұрын

    ሽኩረን ሁቢ

  • @asteraster5273
    @asteraster52734 жыл бұрын

    ልሰማሸ ብየ ነው ናኒትየ አይመጥነኝም የጎንደር ቀበጥ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ጎንበሰ ብየ የምገባበት ደሳሳ ቤት አለችኝ ተመሰገን

  • @user-jt2jx3nu3i
    @user-jt2jx3nu3i4 жыл бұрын

    ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን በርቺ ነገር ግን ጨረቃ ቦታ ገዝቶ ቤት ለመስራት ይከብዳል አዳማ ቦታ ለመግዛት ሰው ወሳኝ ነው (ግማሽ በግማሽ ደላላ ነው ሚበላው )አሁን የጠራሽው ቦታ ና ብሩ ፌር አይደለም የአየር ካርታ ያለውም የሌለውም ግፉ ቢል ከ500መቶ ሺ አይበልጥም ምክንያቱም ሽንሸና ስላለው ያውም ሰርቢሶች ያሉበት አሁንም ትክክለኛ መረጃ ደላላ ያልነካካው በቤት ዙርያ ብታቀርቢልን ?????

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie93114 жыл бұрын

    ሆሆሆ ተመስገን አምላኪ እኔ በደህናው ቀን 250 ካሬ 250,000 ነው ምነው በጣም ተወደደ እኔ የገዛሁት ህጋዊ ነው ካርታና ፕላን ያላው ነው

  • @user-vu1lm1ol4r

    @user-vu1lm1ol4r

    4 жыл бұрын

    መቼ ነው የገዛሽው እናት እና የት አካባቢ ነው

  • @almazalmaz3323

    @almazalmaz3323

    4 жыл бұрын

    Mesi mrsi ታድለሽ እኔም እንዳንቺው ገዝቴ ነበር ግን ካርታ የለውም

  • @SaraSara-rb9ky

    @SaraSara-rb9ky

    4 жыл бұрын

    ታድለሽ ምርጥ ነው

  • @meronkebede7591

    @meronkebede7591

    4 жыл бұрын

    Ename gzhalwe gn ylwe holata nawe badonawe msrate aktone kohe bloale

  • @fikirtealemayehu8641
    @fikirtealemayehu86413 жыл бұрын

    Selamishii bezitii yibalii

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g4 жыл бұрын

    ሥለመረጃው እናመሠግናለን ይከብዳል ቤት መግዛት

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰመጣ እግዛለሁ ማዳም ትሙት ቦሌ ያለውን መመኘት አይከፋ

  • @mekdeseshetu4812
    @mekdeseshetu48124 жыл бұрын

    Ene enkan ywrs ebet ale fetari kefekde karta mawtat new emebete trdagh

  • @bezalove5936
    @bezalove59364 жыл бұрын

    Melkam

  • @noornoor2196
    @noornoor21964 жыл бұрын

    የኔቆንጁበጣምተወደደስለመረጃሽእናመሰግናለን

  • @meseregirma3050
    @meseregirma30504 жыл бұрын

    Yan konjo tebarke arbe hager lalnaw teru meraga nawe

  • @user-vm8mj2ux7c
    @user-vm8mj2ux7c4 жыл бұрын

    ጎበዝ በርች የኔ ቆንጆ ቁጥሮች ስላልጠፋሺ አድናቂሺ ነኝ

  • @amiryaamirya5953

    @amiryaamirya5953

    4 жыл бұрын

    ክክክ

  • @birhn7948
    @birhn79484 жыл бұрын

    እህ ብሎ ዝም 🙆🙇😍

  • @user-bi7pf1ly2t
    @user-bi7pf1ly2t4 жыл бұрын

    ለሸቃላ ሚሆን ቤት ዋጋ ንገሪን

  • @rahmamohammed636

    @rahmamohammed636

    4 жыл бұрын

    ወደኪዳንብረት፣እፕልጥየሽም

  • @fatimatalal2237

    @fatimatalal2237

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክእኮይህለአመሪካንኖሪነውሆሆ

  • @betybety7617
    @betybety76174 жыл бұрын

    Selam

  • @user-kd9vg5uq2m
    @user-kd9vg5uq2m4 жыл бұрын

    ልስማሽ ብዬ እንጂ ኒናዬ አይመጥነኝም

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd29484 жыл бұрын

    Egzhaber yemasegan badana qan bet sarichalaw!!

  • @asherakamohamed7423
    @asherakamohamed74234 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እስኪ ስለ ቡታጀራ አሳውቂን

  • @ranithota1568
    @ranithota15683 жыл бұрын

    Hi.yasalalij.

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w4 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡ ገናስሰማም እሪሴን አዞረኝ ሀገር ግን ወደት እያመሪችነው

  • @babyflower5176
    @babyflower51763 жыл бұрын

    እንደውም እረከሺ ነው እኔ ከ6,አመት በፊት 160 ከሬ 1ሚልዬን 8 መቶ ሺ ብር ነው የገዛሁት ሰላሴ አሰፓልት ላይ

  • @user-co8dj9xf4q
    @user-co8dj9xf4q4 жыл бұрын

    የኔ እንቁ ለእውቀቱ በጣም እናመሰግናለን ግን ውይይ ማማዬ ዋጋው ውድ ነው

  • @maduTube

    @maduTube

    4 жыл бұрын

    ደመርኩሽ፡ደምሪኝ ደመርኩሽ

  • @saralove2252
    @saralove22524 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @user-jy4ho8dc9u
    @user-jy4ho8dc9u4 жыл бұрын

    💛

  • @KhanKhan-gm1tb
    @KhanKhan-gm1tb3 жыл бұрын

    😱

  • @moufidkhayrallag3411
    @moufidkhayrallag34114 жыл бұрын

    Nina selam neshi meraje enmseganlen😍😍

  • @azebdares2356
    @azebdares23564 жыл бұрын

    Hi

  • @yotube4
    @yotube44 жыл бұрын

    ኧረ ተይኝ ቤት ያለው ባል እፈልጋለሁ

  • @adf8774

    @adf8774

    4 жыл бұрын

    ክክክለኔምፈልጊክኝእንግዳስ

  • @yotube4

    @yotube4

    4 жыл бұрын

    @@adf8774 እሺ ውዴ😂

  • @user-ls3fu7yp2g

    @user-ls3fu7yp2g

    4 жыл бұрын

    እኔስ አላህ ሰቶኝ በራሴ ብር ልሰራ ነው ማስበው ያሳካልሽ በሉኝ

  • @hanahana1960
    @hanahana19604 жыл бұрын

    Ninaye. የኔ ምርጥየ አሰላ ልጂነኝ. አዳማን በጣም ወዳታለው እስቲ ካዝባል ፋልግልኝ

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w4 жыл бұрын

    ስለምክርሺእናመሰግናለን

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije93154 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @yegatarelijnegnethio1380
    @yegatarelijnegnethio13804 жыл бұрын

    Ene adam lay asebe naber wagahu yasafarale

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel36914 жыл бұрын

    ንነዬ ስለ መረጀሽ እነመሰግነሌን. ግን. እሄን.የህል ብር. ከዬት አምጥቼ ነዉ. 😃😃😃😃

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk4 жыл бұрын

    እኔ አልሀምዱሊላህ ከዛሬ 5አመት በፊት 500ካሬ ሜትር የገዛሁት ቦታዉን ብቻ 30000 ብር ብቻ

  • @ansari4637
    @ansari46374 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እኔስ 2004 ላይ 300ሺ ገዝቻለሁ አሁን በሚሊየን ሁኖል

  • @vipaaa7407
    @vipaaa74074 жыл бұрын

    ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @user-ct9wn7ol8m
    @user-ct9wn7ol8m4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቆጆ ኮዶሚንየም ቤት ካለ እባክሽን አጠያይቂልን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82143 жыл бұрын

    ማሚ የአየር ካርታ ያለው ችህር የለውም ወይ አሪፍ ቤት ቢሰራበትስ መልሺልኝ በርግጠኛነት የአይር ካርታ እና የቤት ቁጥር ያለው በዚህ ጉዳይ አጣርተሽ ንገሪኝ እባክሽ እህት

  • @richtube5245
    @richtube52454 жыл бұрын

    ደምሪኝ እኔም ሀገር ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ

  • @milikeyeabataliji1733
    @milikeyeabataliji17334 жыл бұрын

    Nenaye

  • @user-mt4yk2kx8q
    @user-mt4yk2kx8q4 жыл бұрын

    5 ዓመት ሆኖኛል መዳም ቤት 100 ሺ የለኝም ኡፍ

  • @marymmarymali4220

    @marymmarymali4220

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ጤና ብቻ ይስጥሽ ማማ

  • @hirutdasse7950

    @hirutdasse7950

    4 жыл бұрын

    Ayzosh😢

  • @newflowergetu8958

    @newflowergetu8958

    3 жыл бұрын

    ዋናው ጤና አይዞሽ። አንድ ቀን ትገዣለሽ።

  • @user-mp6fz7fl8c
    @user-mp6fz7fl8c4 жыл бұрын

    Omg

  • @hayathayat6898
    @hayathayat68983 жыл бұрын

    ቦታንና ፖለቲካን ምን አገናኘዉ

  • @fggh6226
    @fggh62264 жыл бұрын

    Niniye sila marajesh enmsgnlen ene gin cartana plani yalelahu gaziche esarabatalew sili magisti basimish kalitaqeyash masirati ayichim bilongel yagazahubet sewu digame birri efaigali mini madiragi alebign nani limotilsh yamiqaxilah vidio enditimalishilign e xabikishalew

  • @munanahawkin7168

    @munanahawkin7168

    4 жыл бұрын

    Please can you check addis Ababa

  • @user-lr6oy6ek9s
    @user-lr6oy6ek9s4 жыл бұрын

    እንመሣጊነሊን

  • @tigistyoutube9274
    @tigistyoutube92743 жыл бұрын

    አርብሐገር፡ሰርተን፡ታዳእደትነው፡ቤትየምናስበው፡የሚገርምነው

  • @user-bb9lc5wo8h
    @user-bb9lc5wo8h2 жыл бұрын

    እኔ ሰሞኑን አግቼ ነበር 2መቶ አሚሳ ሼ 1 መቶ 40 ካሬ ነው ቤት አለበት ግን ከራታ ገና ያሰተካክለቺ ነው አሉኝ ወድ ቦሌ ነው ከኮሌጄ ጀረባ ነው እሰክ በደብ አጣሪልኝ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim82483 жыл бұрын

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ አይቀመስም

  • @hanahana1960
    @hanahana19604 жыл бұрын

    ማማየ እኛሻቃላዎች. አቅማችን አይቺልም. ለዳስፖራዎች ካሆነ እንጂ. ቤት ያለው. ባልፋልግልኝ እባክሽ

  • @maduTube

    @maduTube

    4 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔ ውድ ደመርኩሽ

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x4 жыл бұрын

    እድሜ ልክራይ ቤት

  • @user-fg9pm2ow2v
    @user-fg9pm2ow2v4 жыл бұрын

    ለኛ፣ይስጠን፣

  • @user-sl4zd6ec9h
    @user-sl4zd6ec9h4 жыл бұрын

    175 ስንት ይሸጣል ካርታና ፕላል ያለው

  • @bayushgetu3945
    @bayushgetu39454 жыл бұрын

    እኔ ወድ ፖሊስ ኮሌጁ አጥገብ። ገዝቼ እሄው እፕንዴ ወርቅት ሚፍርመ።አል እያሉ ገራ እጋብትውኛል ምታውቂው ንገር ካለ ንገሪኝ አዳማ ብዙ አላቅልትም

  • @sagerali3451
    @sagerali34514 жыл бұрын

    የናዝሪት ልጅ ከሆንሽ የትራክተር ዋጋ አቅርቢልን

  • @zamuuyoutube2464
    @zamuuyoutube24644 жыл бұрын

    Yenee konjoo quxulishii lakilinyii banatishii

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan92103 жыл бұрын

    የባአጃአጅ ዋአጋአ ጠይቀሽ አቅሪብልን እናመሰግናለን

  • @martitube3590
    @martitube35904 жыл бұрын

    Men teshalene tadeya

  • @msebekhls4604
    @msebekhls46043 жыл бұрын

    Yene ehet este ebakch 6kilo akababe bet kale btnegregn

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66424 жыл бұрын

    እንደዉ አረብ ሀገር በ ሚሊዮን የ ያዘ ሰዉ ካላ ላክ ብቻ አደንቀዋለሁ

  • @desbeleful

    @desbeleful

    4 жыл бұрын

    Yordanos Mamo billion weyes million

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    4 жыл бұрын

    @@desbeleful ሚ በሚለዉ

  • @desbeleful

    @desbeleful

    4 жыл бұрын

    Yordanos Mamo million eko bezu aydeleme berachine wedekewale eko

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    4 жыл бұрын

    @@desbeleful ነዉ ግን እኔ አንድ 10 ከስንት አንድ ነዉ የሚጠፋዉ ይበልጣል ከዚያቹ ብር

  • @user-uj7cw7ok7x
    @user-uj7cw7ok7x4 жыл бұрын

    💝😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @betibeti7367
    @betibeti73674 жыл бұрын

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😟😟😟😟😟😟😟

  • @rozaroza1120
    @rozaroza11204 жыл бұрын

    Enatu Yhabtamoch New Yhe Kdaman Ayiwkelm Wexaa Yale Megzat New Ymen Ktmalayi Fix Malet mnamexa HHulum Kisun Yaqwal Egnan Ayimxennm Anchi Yalshew

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer45024 жыл бұрын

    Slameninye

  • @hymetayeyoutube3274
    @hymetayeyoutube32744 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💗💓❤️

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82143 жыл бұрын

    የአየር ካርታ ያላቸው ቤቶች እንዴት ነው ያስፈራል ወይ ቁጥርም አለው እስኪ መልሺልንን

  • @uaeuae4865
    @uaeuae48654 жыл бұрын

    ኒናየ ሴላምነሺ እናሠሴጊናሌኒ ቤርች

  • @assaadziade8291
    @assaadziade82914 жыл бұрын

    Hhhhhh er minu werki yabeklali ende

  • @muletube5087
    @muletube50873 жыл бұрын

    Nina

  • @kadeejakadeeja5308

    @kadeejakadeeja5308

    2 жыл бұрын

    ሙሉ ነሽ

  • @makiyamakiya4340
    @makiyamakiya43404 жыл бұрын

    ሰላም ናኔ ጥሩ ግን ባዶ መሬት ተገዝቶ ቤት ቢስራ ስንት ይጨርሳል ባጥቃላይ መልሽልኝ ??????????

  • @s.t6931

    @s.t6931

    4 жыл бұрын

    ውዴ መሬቱን ብቻ በ መቶ ሺ የጠራች ቤቱ ቢሰራማ ወደ ሚሊየን ገባ ማለት ነው ኡኡኡኡኡኡ

  • @-mekditube8912
    @-mekditube89124 жыл бұрын

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😭

  • @sefantekilu8193
    @sefantekilu81934 жыл бұрын

    ኪኪኪ፡አታስቂኝ፡በናትሽ፡ሚሊዬን፡

  • @user-un1sj4kx7x
    @user-un1sj4kx7x4 жыл бұрын

    ሃቤቤቴ ገና ዛሬ ነው ያይሁሽ ደስ ስቴ የኔ ማር እኔም ይትዮ ስገባ ይቱፕ መስራት ውፈልጋለሁ በቅርቡ ልገባነው የቱፕ ለምስራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋል ከዜ ለይቱፕ ለምስራት የሜጠቅሙ ነገሮሽ ቃእቃውች ምን ምን ኤዤ ልምጣ ምን ያስፈልገኛል መልስ ትመልሽልኝ አለሽ ብይ ተስፋ አደርጋለሁ

Келесі