የመቅደስ ጌታዬ አሳዛኝ የሴተኛ አዳሪ ህይወት ታሪክ

Ойын-сауық

If you have copyright questions, email to ethiotuness@gmail.com

Пікірлер: 102

  • @user-sm3ex7fp7x
    @user-sm3ex7fp7x8 жыл бұрын

    ወይኔ ሴት በመሆኔ በጣም ነው የተሰማኝ አይይይይይይይ አላህ ካንች ጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ ጉልበት ያላህ ነው አላህ ይርዳሽ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia11135 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከዚህ ሂወት ያውጣሽ የኔ ምስኪን

  • @helenhelen3212
    @helenhelen32128 жыл бұрын

    እ/ር ይርዳሽ መቅዲ በጣም አስቸጋሪ ህወት ውስጥ ነው ያለሽው አይዞሽ እ/ር አለሽ ተመርምረሽ ደግሞ ራስሽን ማወቁ ጥሩ

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk22908 жыл бұрын

    እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር ከዚህ አይነት ስራ ያውጣሽ ደግሞ ተመርምርሽ ብታውቄ ደስ ይላል ምክኒያቱም በሽታውን የደበቀ መድህኒት አይገኝለትም ይባላል በተርፍ እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @sadasada6507
    @sadasada65078 жыл бұрын

    አይዞሽ እናት አላህ ከአንቺጋ ይሁን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነው ነገ የተሻለቀን አለ

  • @gelayeayeie3425
    @gelayeayeie34258 жыл бұрын

    አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ምዕረቱን ይስጥሽ የድንግል ልጅ እየሱስ ክረስቱስ ምዕረቱን ይስጥሽ ለንስሃ ያብቃሽ

  • @user-ln2ic8jx2f
    @user-ln2ic8jx2f5 жыл бұрын

    ወይኔ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን ማር ሁሉም ነገር ለበጎው😢😢😢

  • @afraafra9339
    @afraafra93398 жыл бұрын

    ሂጂ ተሠደጂ አምላክሽን ፈልጊ እህቴ ለማኝ ሆነሽ ኑሬ ከሤተኝ አዳሬነት እመአምላክ ታዉጣሽ አለዉ ትበልሽ ንሠሀ ጊቢ እና ሁሉንም ተይዉ ይሄ አለም አላፌነዉ ለነብሥሽ አሥቤ

  • @zainabaloraibi916

    @zainabaloraibi916

    6 жыл бұрын

    Afra Afra ድንግል ማርያም ከዚ የሴጣን ስራ ታውጣሽ እህቴ

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n8 жыл бұрын

    የኔ እህት በንሠሀ ወደ ፈጣሪሽ መንገድ ተመለሺ የች አለም ከንቱ ናት እባክሽን

  • @jannatabsjsj5659

    @jannatabsjsj5659

    4 жыл бұрын

    Ymiracuio🤔🤔

  • @samri591
    @samri5912 жыл бұрын

    አላህ ይርዳሽ እህቴ ከዚ ስራ ያውጣሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ እሺ ወይ ሴት ልጅ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም አሚን በጣም ያሳዝናል ወላሂ የአላህ😥😥😥

  • @abelkidane556
    @abelkidane5564 жыл бұрын

    አመቤቴ ኪዳን ምህረት ትረደሺ እህችና

  • @ramikiblawi5721
    @ramikiblawi57215 жыл бұрын

    ኣቤት እህቴ ኣይዞሽ እግዛቢሄር ይርዳሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @user-of8cc6zf2j
    @user-of8cc6zf2j8 жыл бұрын

    Ayzosh betam yzazenal Eghziabher Amelak kanchu gar yhun kidist dengal maryam tirdash

  • @taferedagnew8667
    @taferedagnew86677 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ሴት መሆን አይይይይይይይ አይዞሽ እማምላክ ትድርስልሽ

  • @user-rv3hk6kq9y

    @user-rv3hk6kq9y

    6 жыл бұрын

    ውይ

  • @haqnawaz1142
    @haqnawaz11428 жыл бұрын

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ህይወትሽን ይቀይርልሽ

  • @user-vn6kn8gh8m
    @user-vn6kn8gh8m8 жыл бұрын

    የሃቢብቲ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ልብ ይነካል

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif50628 жыл бұрын

    ንስሐ ግቢ አይዞሽ ድንግል ትርዳሽ

  • @user-su8ev1ty6i
    @user-su8ev1ty6i6 жыл бұрын

    ሴተኛ አዳሪ ከመሆን የቀን ስራ ባዴላ መስራት 100% ይሻላል

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity8 жыл бұрын

    ፈጣረ ከዚህ ነገረ ያውጣሽ

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen34158 жыл бұрын

    ፀልይ ንስሃ ግቢ እህቴ

  • @zabibethio5570
    @zabibethio55708 жыл бұрын

    Thanks

  • @sarakeqaterl5445
    @sarakeqaterl54458 жыл бұрын

    አግዚአብሄረ ከእንች ጋር ይሁን ማርር እይዛሽ

  • @imeeluayhoh9913

    @imeeluayhoh9913

    8 жыл бұрын

    A

  • @jawaheralsuwaidi856
    @jawaheralsuwaidi8565 жыл бұрын

    እህት አይዞሽ እደምንም ብለሽ ወደ አረብ አገር ነይ

  • @tsigehailezgy8785
    @tsigehailezgy87854 жыл бұрын

    አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ

  • @sadaabdo7569
    @sadaabdo75698 жыл бұрын

    ያረቢ እንዲ አይነቱ ሀጢያት አታሰማን

  • @nejatsultan6664

    @nejatsultan6664

    5 жыл бұрын

    አሚን ወለሂ ሀገረችን ተበለሽቶወል ኢሄን ነዉሩ ሲየወሩ ኡንከን አየፍሩሙ

  • @user-xk2dg4wq4x
    @user-xk2dg4wq4x8 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ከብሬን ጠብቂ ያረብግርድ መሁን ይሻላል አምላኬጋር ከመጣላት ለዚ እጠፊ አለም በጣም ያሳዝነም ሊላስራ የለም ከዚህ ስራውጨ ሊላስርየለም የተባለ ይመስል ፍጣሪ ልቡናይስጠን

  • @senaitmulu6683

    @senaitmulu6683

    8 жыл бұрын

    ዘይነብ እኒምልሽ ዋሽተሽ ኣታቂም ኣንቺ በኣኣግዛብሂር ፊት ሁሉም ኣንድ ኣይነት ሃትያትነዉ እራስሽን እንደጻቅ ኣታድርጊ

  • @fatihamohamd3649
    @fatihamohamd36498 жыл бұрын

    ayezoche allahe yerdashe kezi hiwete allahe yawetashe

  • @sarahalhk4216
    @sarahalhk42168 жыл бұрын

    ገላያቹ.ሸጥታቹ.የሚገኝ.ብር.ኣይገኝ።ለምንድነው.የሰው.ቤት.የማትገቡ.በጣም.ያሳዝናል

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf15975 жыл бұрын

    የት ያለ ቀሪው ክፍል?

  • @user-uo5uu5jt3f
    @user-uo5uu5jt3f6 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ችግር የማያመጣው ነገር የለም!!

  • @eteneshzarihun1692
    @eteneshzarihun16928 жыл бұрын

    Betam yeszenl fetri kenchi gera yehun

  • @merrykonjit7572

    @merrykonjit7572

    8 жыл бұрын

    ውይ የአገራችን ወንዳች ሴት አሴቶች ከሴት ልጅ ገንዘብ እንዴት ግን

  • @wasidadi9033
    @wasidadi90338 жыл бұрын

    betam kebadi nw ayzosh Egzabehr kanche gari yehuni

  • @user-dz2cf4pd8e
    @user-dz2cf4pd8e8 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ካንቺ ጋር ይሁን

  • @lovestory4212
    @lovestory42128 жыл бұрын

    Ayezoshi sis Allah yerdashi

  • @aferework9184
    @aferework91848 жыл бұрын

    ayizosh ehte fetari menged alew wed fetari temaxegni

  • @hanahanaabebe2312
    @hanahanaabebe23128 жыл бұрын

    ehte fetari yirdash!

  • @tewahedohaymanote1531
    @tewahedohaymanote15318 жыл бұрын

    ayzosh ehite Egziabiher be chrinetu yasibish le neseha hiwot yabkash

  • @meseretelias1240
    @meseretelias12408 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ያወጣሽ አይዞሽ

  • @saifvip8729

    @saifvip8729

    8 жыл бұрын

    0 s w2e2r

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen19718 жыл бұрын

    እህት አይዞሽ እዲናት ሂወት አዳዴ ለበጎ ነው ብለሽ እለፌው

  • @emu-rc3yt
    @emu-rc3yt8 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ ይህም ወድ ይባላል ይሆናል

  • @mekdeszelek472

    @mekdeszelek472

    5 жыл бұрын

    Yena konjo ayezosh anede kane fetare fetune wedanech yazure

  • @helenhelen5262
    @helenhelen52628 жыл бұрын

    wey betame kebade new ayezosh egzabeher yetbekesh

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg8 жыл бұрын

    ayzoshe ehte egzibher kanchi gar yune temrmerashe erashen maweko teru new berase metmamen yenoreshil

  • @salamwowwsweet1821
    @salamwowwsweet18218 жыл бұрын

    egzabeher yerdash yen knjo kechgrsh yawtash

  • @user-eh8hg7fp4r
    @user-eh8hg7fp4r8 жыл бұрын

    allah yidresilachihu yihm sira hono biznes tilutalachihu yiqr yibelachihu

  • @jenyjeny8826

    @jenyjeny8826

    5 жыл бұрын

    የእናቷ ልጅ 😂😂

  • @hffcvv4308
    @hffcvv43088 жыл бұрын

    ayezosh yena enat egezabar lenesea yabekash

  • @mercyabebe2386
    @mercyabebe23868 жыл бұрын

    betam kebad nagra new bensa weda geta kerbey geta mabtye alaw lageta eya kalal new ehta hulu alfe new hulu kantu new hiwatshen yamtadgat geta new bansa weda geta kerbye geta kanchegar yewan betam azegalw

  • @emebetmengistumerga9556
    @emebetmengistumerga95564 жыл бұрын

    Ayzosh wuud

  • @hannayimer5033
    @hannayimer50338 жыл бұрын

    ቆይ ግን ቢያንስ እንኳን የሰው ቤት የለም ሰዉረኝ የኔ ጌታ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29368 жыл бұрын

    እህትዋ አይዛሺ ተመርመሬና እራስሺን እወቂ ከዚያ ንስሀ ግቤ እግዚያብሂር ይቅር ባይ ነው ይህ አንች ሳትሆኝ ዳቤሎስ ነው እሚያሳስትሺ

  • @Seid-py2ul
    @Seid-py2ul6 ай бұрын

  • @eyerusalemtsige8360
    @eyerusalemtsige83608 жыл бұрын

    koy gin wey besgash destegna alihonish nebisishinm aschenkesh eskemech emebirhen lib tisitishina lenishe bekiteshi bedihinet kandu betekirstian atsed sir tetelilesh destashin enditagegn fetari yrdash lib ystish betam yasazinal kemefetsemu yale firacha mawiratu yigerimal giziachin amilak becherinetu ymaren anchinim kezih hiwet yawitash!!!

  • @serkaatalele661
    @serkaatalele6618 жыл бұрын

    ere please segmeshi temermery ena arifesh kuche bey weye kesigash weye kenefisesh alihonshi oh

  • @hewanfiseha1730
    @hewanfiseha17308 жыл бұрын

    yemeskinoche derash geta yedereselesh. Ehete

  • @ssnnn8039
    @ssnnn80396 жыл бұрын

    የፈጣሪ ያለ እቃሽ ከነፍስሽ አይበልጥም በሂወት ካለሽ ነገ ትገጂዋለሽ እቃሽን ሽጠሽ ሃገር ቀይሪ እህቴ ሰውየው አይሆንሽም

  • @user-hc5lf9kt6k
    @user-hc5lf9kt6k7 жыл бұрын

    zeyneb ewunetshin newu beteley kr endaylachuh krstiyanochi beteley yhi sra mnm hatyat aymeslachuhum tetenkeku fetari hulunm aym semim newu

  • @melatkonjo5352
    @melatkonjo53528 жыл бұрын

    ayezoshi Mare eskameyalfi yalafilae

  • @meriyamamar1968
    @meriyamamar19688 жыл бұрын

    egziyabher ydireslshi

  • @mekdiyedingillij9744
    @mekdiyedingillij97448 жыл бұрын

    ayizoshe yene ehit e/r kanchigar yihun

  • @merrykonjit7572

    @merrykonjit7572

    8 жыл бұрын

    ግደይው ወይ እቃውን ቁረጪለት ይኤ ሴታሴት

  • @hiwi3807
    @hiwi38078 жыл бұрын

    ውይ ግን ወንድ እዴት ጨካኝ ነው ግን መፍትሄ ብትሞክር አርፍ ነው የተለያየ ውይ ተቃጠልኩ

  • @betelgirma2222
    @betelgirma22225 жыл бұрын

    ayzosh lanchimetari ganchi ken ale fetari ywedshal wedsu chuyi !

  • @user-hc5lf9kt6k
    @user-hc5lf9kt6k7 жыл бұрын

    sitega adari malet sewunetn meshet fetari yfekdal ngeru chigr yelewum tlalachuh degmo atafrum fetariyachihun fru baleyewechi

  • @user-qx3wj1dp9o
    @user-qx3wj1dp9o6 жыл бұрын

    Sera tefa ended??

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret55218 жыл бұрын

    wey ehit egizabeher kanchi gar yihun bekash yibelish kezhi yeteshale eihwot yistshi

  • @enatfikir8985
    @enatfikir89858 жыл бұрын

    Ere benatsh Hiwot mekleja aydlmh! yonsh mafery ::

  • @robelmekuria3606
    @robelmekuria36066 жыл бұрын

    Lemen setochen betemelkte yestoch maeber tekefto lemen lenze satoch erdata ayadrgulachwem Betam new yemeysazenew lemakakam bedergelachw temert besetachew

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r8 жыл бұрын

    setochin hig kelela lemn betelye melku. ayesatim. esikemech bewendch. zacha. wuyyyyyy

  • @tariqkonjo8477
    @tariqkonjo84778 жыл бұрын

    lehawile wola kiwowote elabilah

  • @hdhdjdjjxjxj8917
    @hdhdjdjjxjxj89178 жыл бұрын

    weyeeeeeeeeeeeeee bahewenate bahewata edazara alekesha alakeme ena yasalafekote hewate selahona batame azako make ayezoshe e/g yakale fatare yeredashe wasnashe wese kazhe hewate

  • @user-zy2oh8ts5o
    @user-zy2oh8ts5o8 жыл бұрын

    እኔንእህቴአምላክይርዳሽ ኦፍየሴትልጂፈተና

  • @bizobizo3412
    @bizobizo34128 жыл бұрын

    አይዞሽ አለሁ ባይ ፈጣሪ ብቻ ነው ጥለሽዉ ጥፊ እቃሽን ሽጭዉ አንኳን አቃሽ ስጋሽን ሸጠሽዉ የለም አይዞሽ አግዛብሄር አስከናቱ አለሁ ይበልሽ አሜን

  • @fathamradfatha777
    @fathamradfatha7776 жыл бұрын

    tstba ba

  • @merrykw6297
    @merrykw62978 жыл бұрын

    offff E/R ka anechiga yihune

  • @azidireart
    @azidireart8 жыл бұрын

    ሴተኛ አዳሪ ሆኖ ኑሮን ከመግፋት ሰው ቤት ምን ነውር አለው ይሄ ነገር ውሎ ሲያድር ሱስ ይሆንል ብዬ አምናለው

  • @gjgihufvfuchdybgd7196

    @gjgihufvfuchdybgd7196

    8 жыл бұрын

    ayizosh

  • @user-zy2oh8ts5o
    @user-zy2oh8ts5o8 жыл бұрын

    ወንዶችግን የሰውተፈጥሮአላችሁይድፍችሁ

  • @sabatiruneh9794
    @sabatiruneh97948 жыл бұрын

    My opinion no women in this world will enjoyed Sailing her body I thing that is the worst thing any women can do so I feel very bad for them I feel for this women please don't judge them instead try to help or understand why they what they do

  • @user-nt4lq2zo5o
    @user-nt4lq2zo5o3 жыл бұрын

  • @user-gy3oe7ej4h
    @user-gy3oe7ej4h8 жыл бұрын

    ፈጣር ቀልብ ይሥጣቹ

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k6 жыл бұрын

    አች ሽት ቤት ጋርቤጂ ፈጣሪ ይድፋሽ አቦ ዝሙት መስራት ትልቅ ወጀል ነው

  • @sarahmariam91

    @sarahmariam91

    5 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ere atferdu yeferdebachwal sew eko wedo aydelme metfo hiwetene yemigafetwe lensu metselyena kezi hiwete endiwetu bemkerme memelse new ena atsadebu

  • @mahadrfeleke6745

    @mahadrfeleke6745

    5 жыл бұрын

    Tadiya sedeb men ametawe kamasedab kesawe tarike memare nawe enjiy sedeb hatiyate nawe........ Egya sewoche eta feta hen men edahone anwekem..... Manem wedo ena fakedo. Bazih hiwote weste aynorem eshiy........... Biyanes senesadab. Eysetewalen

  • @wubitethiopia1113

    @wubitethiopia1113

    5 жыл бұрын

    ልቦና ይስጥሽ ሰው ወዶ አይደለም እንደዚህ አይነት ሂወት ውስጥ እሚገባው እንደዚህ አይሰደብም

  • @fathamradfatha777
    @fathamradfatha7776 жыл бұрын

    sbababa

  • @zinashasha4908
    @zinashasha49085 жыл бұрын

    bhigmasteykalbat

  • @fatumaseid6171
    @fatumaseid61718 жыл бұрын

    ምንምበተሰብየለሽም

  • @user-nw8ip1mh6r
    @user-nw8ip1mh6r8 жыл бұрын

    h

  • @wrdayouaresinglenowwarda5194
    @wrdayouaresinglenowwarda51948 жыл бұрын

    No polis in Ethiopia

  • @user-ni1kk7pr6n
    @user-ni1kk7pr6n8 жыл бұрын

    ተመርመሪ እህት አትፍሪበባህር ንኪውእባክሽ ወይምእተኛበት በጩቤውጊው አትፍሪ እናቱን አልሆነቦታውጊው!!

  • @hannayimer5033
    @hannayimer50338 жыл бұрын

    የምር እንደዉ በዚህ ጉዳይ ተቃጥዬ :(((((((( ሞትኩኝ

  • @fathamradfatha777
    @fathamradfatha7776 жыл бұрын

    sbababa

Келесі