የመናፍስቱ መንደር በአካል ሄጄ ጎበኘሁት Ghost town Dubai | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

Ойын-сауық

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 1 100

  • @abusha111
    @abusha1113 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ነው የሚመቸኝ ዝምብሎ ሳያይ ከሚያወራ እንዲህ ቦታው ድረስ እየተገኘ የሚያወራ የሚፈርድ ሰው ሺዎች የፍጠሩልን🙏

  • @ruthwondie8234

    @ruthwondie8234

    3 жыл бұрын

    endene gne bygobgnew des yelgnal senyt neger ale saytan shemto mehed nw ememselgne

  • @birukbekele403

    @birukbekele403

    3 жыл бұрын

    Ya its true

  • @seifualemu9975

    @seifualemu9975

    3 жыл бұрын

    Fara diorama eyayek tawerale ende

  • @kemalgeleto1258

    @kemalgeleto1258

    Жыл бұрын

    @@birukbekele403 false

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ አቤላ የእዉነት በጭንቀት ብዛት እራሴን ነዉ ያሳመምከኝ ለማንኛዉም ተዋርሳችሁት እንዳልመጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።ፀበል ቦታ ሄዳችሁ እራሳችሁን ቸክ ብታደርጉ መልካም ነዉ ።ኖረዉም ከሆነ እግዚአብሄር ይገስፃቸዉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠዉ ያቃጥለዉ።

  • @ezgharyagoitom8977

    @ezgharyagoitom8977

    3 жыл бұрын

    Unet new endie

  • @dugdhg7593

    @dugdhg7593

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yeabsrabiruk9451

    @yeabsrabiruk9451

    Жыл бұрын

    Background sound ewnetegna aydelema malete botaw lay misema betam nw miyasferaw

  • @HizkelDegfe-dk4ly

    @HizkelDegfe-dk4ly

    7 ай бұрын

    😂😂😂Amen

  • @tsionabate6609

    @tsionabate6609

    3 ай бұрын

    እሡ እማ የማይቀር ነው

  • @tamiratabiyot9923
    @tamiratabiyot99233 жыл бұрын

    እስቲ አቤሎ ሀገራችን ውስጥ ብዙ ተአምረኛ ቦታዎች አሉ እስቲ ስለ እነሱ ስራልን

  • @user-nm2oq3uj7y

    @user-nm2oq3uj7y

    6 күн бұрын

    እኔም የዚህ ሀሳብ ተጋሪ ነኝ

  • @tesfayearsema7168
    @tesfayearsema71683 жыл бұрын

    የሰው ዘር መገኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ።

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @Maria-kw7pu

    @Maria-kw7pu

    3 жыл бұрын

    AMEN AMEN 💚💛❤️ anitem nuriliyin kifu ayinkak 🙏🙏💖💖💐

  • @tesfayearsema7168

    @tesfayearsema7168

    3 жыл бұрын

    @@Betesebmediaa በአለም ላይ ለኔ እናቴ ልዮ ናት ክፍዋን ከማይ እኔ ልቅደም ክፉ አይንካሽ እናቴ እናቴ እናቴ።

  • @habtam1846

    @habtam1846

    3 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ዘሩ አዳምእና ሂዋን ናቸው እሽ ዝብላችሁ አትቀባጥሩ እሽ

  • @yilfan2138

    @yilfan2138

    3 жыл бұрын

    A

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h3 жыл бұрын

    ምነው አቤላ ልቤን ቀጥ አረካት በጠዋቱ ኡፍፍፍፍ በስም አም ቱቱቱቱቱ አገሬ ኢትዬጵያዬ እምዬ😭😭😭የቃል ኪዳን አገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነህዝቦቿ

  • @MASITUBE

    @MASITUBE

    3 жыл бұрын

    Channel be kenent subscribe arign

  • @hkok376

    @hkok376

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hkok376

    @hkok376

    3 жыл бұрын

    Askishing

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d3 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ደስ የሚል የልደት መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-yg2ln4rw2d

    @user-yg2ln4rw2d

    3 жыл бұрын

    እረ ምትገርም ሰውነህ እዳትለከፍ ፀሎት አድርገህ ከሆነ መልካም

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas223 жыл бұрын

    መቼም ሠይጣን ቤት ሠርቶ እየኖረ አደለም፡፡ የሠዎች መኖሪያ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ወደ አሁኑ ሁኔታ ተቀየረ፡፡

  • @mariamali2470

    @mariamali2470

    3 жыл бұрын

    አንዳድ ቤቶች ተሰርተው ሳይገቡባቸው ሲቀሩ ሸይጣን ነው የሚኖርበት እሚገርመው እኔ ምሰራበት ቦታ ሶሳተኛው ፎቅ አላለቀም እና ያለውን ጭቀት አትጠይቁኝ በተለያየ አጋጣሚ የመያስፈራ ፍጡር ይመጣሉ ግን ማየት መለየት አንችልም ።

  • @senaityohannes1957

    @senaityohannes1957

    3 жыл бұрын

    @@mariamali2470 በ አእምሮሽ እንደዛ ብለሽ ስላሰብሽው ነው እንጂ ሰጣን መንፈስ ነው ሁሉ ቦታላይ አለ የ እግዛብሄር ጥበቃ በዝቶልን ነው እንጂ ሰጣን ቤት ሰርቶ ለብቻው አይኖርም

  • @adu319

    @adu319

    2 жыл бұрын

    Yehone geze Yafer gorf memolatu meselen bado yadergew.

  • @NaeemaImam-tp9fp

    @NaeemaImam-tp9fp

    3 ай бұрын

    ወላሂ ሀቅ ይውጣልሸ መፅሐፍ ቅዱሰ የሚነብ ከምንም በላይ ደሰ ይለኛል በጭራሽ ሰይጣን አይታይም የሰው ልጀ ሰይጣንን ማየት አይችልም ግን ሰይጣን ማየት ይችላል በቁርአን ላይ የምናውቀው ሰይጣን ስዎች መፅሐፍ ላይ የሚስቀምጡት አይደለም በጣም ግዘፍ ይሆነ የሰው ልጀ ሰይጣንን ቢይ ገና በማየቱ ነው የሚሞተው እኛ አይታወቀንም ስዎች ጀን ሲየዛቸው በሰዎች አማካኝነት ያወራል በእባብ ተመሰሉ ለኛ ሊታየን ይችላል እንጀ ሰይጣን አይታይም ስዎች ይታያል ብለው ያምናሉ ​@@senaityohannes1957

  • @user-wb1eo2rs4o

    @user-wb1eo2rs4o

    3 ай бұрын

    አወ እህት ሰይጣን እደኞዉ እየኖሩ ነዉ የራሳቸዉ ባህል አኖኖር ግዛት መግስት አላቸዉ ከተማ ገጠር ሁሉ ነገር ግን እኞ አናያቸዉም እነሱ ያዩናል​@@senaityohannes1957

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana16993 жыл бұрын

    ወንድሜ እንደነዚህ ያሉ አካባቢዎችን ባትጎበኝ ጥሩ ነው ሚዲያ ላይም ማውጣቱ ጥሩ አይመስለኝም ስንት የሚጎበኙ ቅዱሣን ቦታዎች አሉ እኮ እንደዚህ አይነት ነገር ባታለማምደን ጥሩ ነው

  • @mahederbrook9156

    @mahederbrook9156

    Жыл бұрын

    🤣

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow60253 жыл бұрын

    አሁን. ብርድ ሰሆነ ነው እንጂ እዚህ ቦታ.ላይ በሙቀት እንኳን ልትሄድ ቀርቶ አታስበውም ነበር ሆይ ሲያስፈራ በጣም እሚገርመው እንደዚህ አይነት መሬት ይዘው ነው ሀብታም የሆኑት ኢትዮጵያ ግን እንኳን. አፈሯ አየሮ እራሱ ገነት ነው ችግሩ ፍቅር የለምንም 😭😭ያረብ ኢትዮጵያ 💚💛❤አንድ አድርግልኝ. ☝🙏🙏🙏

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z3 жыл бұрын

    ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @davidgorfu3600

    @davidgorfu3600

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @dysyy3209
    @dysyy32093 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እንደህሔድ ፀበል ፀበል ተጠመቅ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza32403 жыл бұрын

    የሚያስፈራነገር አልታየኝም ለኔ ከባዶቤት ውጪ

  • @tgtg1599
    @tgtg15993 жыл бұрын

    አቤሎ መናፍስት እኮ በአይን አይታይ እርኩስ መንፈስ ደግሞ እንኳ አክብረው በስሙ ቦታ ተሰይሞለት ይቅርና ዬትም ቦታ አለ።

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @Maria-kw7pu

    @Maria-kw7pu

    3 жыл бұрын

    Ewunet new :: 🙏❤️

  • @e-commerce4964
    @e-commerce49643 жыл бұрын

    የፕሮዳክሽን ጥራት 👍👍

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h3 жыл бұрын

    እኔ በስልኬ ላየሁት ነብሴ ተጨነቀች😭በስም አም

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @user-qi1yj5hb7r

    @user-qi1yj5hb7r

    3 жыл бұрын

    በስመ ኣብ ነው ምባለው ኣረ በግዚኣብሄር (በስም ኣም ) ትርጉም የለልበት ቃል ኣትጥሩ እባካቹት እህት ና ወንድም (በኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኣንድ ኣምላክ ) እናምናለን ኣሜን ብለን ማጥረት ማመን ዝምምምም ብለን በስም ኣም ምን (ኣም ምንን ማለት ነው ?)

  • @Tube-rt1zg

    @Tube-rt1zg

    3 жыл бұрын

    @@user-qi1yj5hb7r ጎበዝ ውዴ🙏 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ነው የሚባለው

  • @user-qi1yj5hb7r

    @user-qi1yj5hb7r

    3 жыл бұрын

    @@Tube-rt1zg እኔ ትንሽ የማርኛ እጥረት ስለለኝ ነው ይቅርታ ፡ ኣንቺ ግን ትክክል ነው ያልሺው ፡በስመ ኣብ ፡ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፡ ኣሃዱ ኣምላክ ፡ ኣሜን 🙏

  • @Tube-rt1zg

    @Tube-rt1zg

    3 жыл бұрын

    @@user-qi1yj5hb7r ኧረ ውዴ አይዞን የልብሽን እምነት የሚያይ ጌታ አለ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን በሄድንበት ሁሉ አለሁ ይበለን❤

  • @abillaoriginal4337
    @abillaoriginal43373 жыл бұрын

    ማታ ማታ የእኛ ሽንት ቤት ከዚ የበለጠ ያስፈራል። 😂😂😂 እና ደግሞ አቤል ከመናፋስት ጋ ንክኪ ስላለው በፀበል ተመርምሮ ነው ወደ ኢትዮጵያ መግባት ያለበት።😡😡😂😂

  • @frafirfr4856

    @frafirfr4856

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ev6ij7pv5i

    @user-ev6ij7pv5i

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @ribkabokre9103

    @ribkabokre9103

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @haanahaana1836

    @haanahaana1836

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክሸ

  • @hgggg3388

    @hgggg3388

    3 жыл бұрын

    ፀበል ከክፉመንፈስ አያድንም በሁሉም ላይ ስልጣን ያለዉ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

  • @marthat6031
    @marthat60313 жыл бұрын

    አቤሎ ምነው በእለተ ገና ጎስትን መንደር ማስጎብኘት መረጥክ ቤተልሄምን አይሻልህም ነበር ያችን የከብቶች በረት ጌታ የተወለደባትን ለማንኛውም እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን የልደት በአል አደረሰህ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ

  • @aminazeway5240

    @aminazeway5240

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @yeabsraabreham2262

    @yeabsraabreham2262

    3 жыл бұрын

    Lemn orthodox bcha alsh?

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    3 жыл бұрын

    @@yeabsraabreham2262 እና ምን ትሀል በአሉ የኦርቶዶክስ ብቻ ነዉ

  • @sewwedad3643

    @sewwedad3643

    3 жыл бұрын

    ስለ እምነቱ ምንታቃለህ

  • @yeabsraabreham2262

    @yeabsraabreham2262

    3 жыл бұрын

    @@user-zc5cv2jg5s "ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች" ነው የሚባለው

  • @megerssegulilat2437
    @megerssegulilat24373 жыл бұрын

    ድምፁ ግን ከስር አስገብተኸው ነው ወይስ የእውነትም ነው?🤔🤔

  • @BLACKCAT.212

    @BLACKCAT.212

    3 жыл бұрын

    me too

  • @NaeemaImam-tp9fp

    @NaeemaImam-tp9fp

    3 ай бұрын

    እሱ አሰገብቱት ነው በጭራሽ አይታይም ደምፅ ብቻውን አያወጣም ጀን

  • @user-rg3ev8gd8k
    @user-rg3ev8gd8k3 жыл бұрын

    ውይ አቤል ደፋር ነክ እኔ ብሆን ኖሮ የሆነ ነገር ቢመጣብኝ አፈሩን ነበር የምቅመው 😔

  • @ariesprogramming8444

    @ariesprogramming8444

    3 жыл бұрын

    Hahahahahahahahahaha........ ere feta arekeng hahahaha

  • @mihreth3223

    @mihreth3223

    2 жыл бұрын

    😁😂😁😂😁😂😁😂

  • @mahederbrook9156

    @mahederbrook9156

    Жыл бұрын

    የሚጥምሽን አንቺ ታውቂያለሽ🤣

  • @bezitube122
    @bezitube1223 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃን ሆ ደግሞ እንድ ስም አወጡላት አቤሎ እውነት በጣም ደንግጬ ነበር

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    አቤል እንኳን በደና መጣክ ለማንኛውም ይመችህ እንኳን እንዲህ አይነት ነገር ጭለማ እፈራለሁ ሆሆሆሆ

  • @almeshey6262
    @almeshey62623 жыл бұрын

    እኔም አብሬክ ደነገጥኩ ጎደኛክ ጎስት ሆነብን😂😂😂

  • @onelovetube2032
    @onelovetube20323 жыл бұрын

    አሁን መጥፎ መንፈስ ይይዛቹዋል። ቶሎ ፀበል ካልገባቹ

  • @konjokonjo3357

    @konjokonjo3357

    3 жыл бұрын

    😁😂😂👎

  • @user-wv3br6ht3g

    @user-wv3br6ht3g

    3 жыл бұрын

    ምን 😥😥

  • @pia.tesfaye4283

    @pia.tesfaye4283

    2 жыл бұрын

    ቤቱ ድረስ ሄዶ መፈታተን ምን ይሉታል

  • @AbelMesfin-gh6oz
    @AbelMesfin-gh6ozАй бұрын

    መንፈሶቹን ቀድመሽ ወታችሁ ጠብቁኝ አትያቸውም ነበር ቡና አቀራርበው ይጠብቁሽ ነበር። ለማንናውም ጸበል ተጠመቂ እዛ ይዞህ ሳይሆን ገና የመሄዱን ሀሳብ ስታስቢ ነው የያዘሽ እንደው በጠበጥሻቸው

  • @peace8494
    @peace84943 жыл бұрын

    አንዳንድ አሉባለተኛ ዩቱበሮች እሰቲ ከአቤል እና ከእሸቱ ተማሩ ሁለቱም ቅን ናቸው በዛላይ አሰተማሪ ነገር እወነተኛ መረጃ እንጂ አሉባልታ አያወሩም

  • @howto3578
    @howto35783 жыл бұрын

    ወይ ghost town kkkkkkk ይሄ እኮ ለእኛ ሀገር ፅድት ያለ ቪላ ነው።ነጭ ተቀብቶ እንዴት አባቱ እንደሚያምር ዋው!!!!

  • @adukayaregal7458

    @adukayaregal7458

    2 жыл бұрын

    yes kkkkk

  • @RahelEngida-ml8yg
    @RahelEngida-ml8yg2 күн бұрын

    ፈጣሪ አግዚአብሄር ይጠብቅህ ። ከልብ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት ነው የለህ በርታ።

  • @kokikoki9120
    @kokikoki91203 жыл бұрын

    እኮ የ40አመት ነፋስ ነዋ አሸዋ የሞላው ባይሆን ፅሁፉን ማንፃፈው?ትርጉም ምንድነው?አጣራልን

  • @user-ni3qq1bm4r
    @user-ni3qq1bm4r3 жыл бұрын

    ግን ምድን ነው እሚስቀው በመድሃኒያለም ሲያስፈራ

  • @MeseretMekonn-bc1xl

    @MeseretMekonn-bc1xl

    3 ай бұрын

    ቅንብር ነው 🤣🤣🤣

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun33022 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ለስድስት ወር አንድ የሴጣን ቤት እሰራ ነበረ እግዚአብሔር አድኖኝ በህይወት ወጣዉ ራስ አርኬማ በተለይ የመናፍስት ሰፈር ነዉ

  • @madi8643

    @madi8643

    2 жыл бұрын

    ምን እንደት ሆኖ

  • @hewanayalew973

    @hewanayalew973

    Жыл бұрын

    ራስ አርኬማ ውይ እንዴት እንደተሰቃየሁ አልወደዉም ውይ

  • @LimenhWale
    @LimenhWale2 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔርን በጣም ነው ማከብርህ እመብርሃን ትጠብቅልኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb34983 жыл бұрын

    እየጨነቀኝ ነው ያየወት አቤል በረታ የማናውቀውን ስላሳየኸን 🙏🙏🙏

  • @armyzle8767

    @armyzle8767

    2 жыл бұрын

    Enem

  • @abelweldemariam3586
    @abelweldemariam35863 жыл бұрын

    ያቋረጥኩት የሱዳንና የሊቢያ በረሃን አስታወስከኝ ብሮ

  • @eskabarjsjd1972

    @eskabarjsjd1972

    3 жыл бұрын

    እንኳን ፈጣሪ በሰላም አሳለፈ ወንድም

  • @user-wv3br6ht3g

    @user-wv3br6ht3g

    3 жыл бұрын

    አሁን የት ነህ

  • @Ethel608
    @Ethel6082 жыл бұрын

    የተግባር ሰው ነህ አቤልሻ❤

  • @TOP5.youtube
    @TOP5.youtube2 жыл бұрын

    wow I love all the way You create the video..... Thank you bro ..... Yimechih

  • @MrEyob1868
    @MrEyob18683 жыл бұрын

    You don't drive 2WD and very low to the ground vehicle in sand dunes. Plus when you get stuck in sand, you don't dig around the tires, if you do you will further be buried. Perhaps reducing the tire pressure would help. Ghost town is just abounded set of buildings which were there for some purpose at some point in town. Anyway, you should have let me know when you come to Dubai so we can have some fun together 😊

  • @user-hh8bg1vf8s
    @user-hh8bg1vf8s3 жыл бұрын

    አቤሎ ምርጥ ይቱበር

  • @beatyyekirabeatyyekira9455
    @beatyyekirabeatyyekira94553 жыл бұрын

    Hhhh wey abelo hooo emaye direshilgn bikefelegnm aligebam

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu815013 күн бұрын

    You're an AWESOME content creator! (KZreadr) Keep up the good work. 👍

  • @user-onelove21
    @user-onelove213 жыл бұрын

    አዎን የመናፍስት ቦታ ነው ሁልግዜ ሌሊት ላይ በትክክል ይታያል መናፍስቱ የሴትመናፍስት ሁሉ ብቅ ይላል አረቦች ሆን ብለው በሌሊት ወደዚያው ይሄዳሉ በድብቅ ካሜራ ሁሉ የተቀረፀ የመንፈሱ ምስል አለ እዚሁ ቦታ ሁሉንም ማዳሜ አሳይታኛለች የእውነት ነው አለ ቦታው ላይ

  • @et1206
    @et12063 жыл бұрын

    ምን ሆናችሁ ነው ግን ብትለከፉስ ለቤተሰብ ጣጣ ማምጣት አትንቀልቀሉ እንዴ እኔንም አሳቀቃችሁኝ ደግሞ በማታ ማየቴ

  • @AbCd-lf2df

    @AbCd-lf2df

    3 жыл бұрын

    ሱባናላህ ይገርማል ያሰጨጨንቃል ከመቆየቱ አረዩነው

  • @XBELL211
    @XBELL2113 жыл бұрын

    መናፍስቶቹ ግን ተመቹኝ ተደበቁ እኮ

  • @zebrhana2725
    @zebrhana27253 жыл бұрын

    Hi Abel I appreciate you for sharing information about our Motherland daily without tiredly. God bless you and your family. For the record, Ghost town, meaning not necessarily Gohse spirit, exist in an abandoned house in the desert. Western culturally called a bunch of homes in the desert that not habitats is Ghost's town. Anyway, I like video editing; you make it looks like the Ghost is in the town, lol. Be careful; we need you, brother, "Endatlekefben" lol. Stay Bless!!!

  • @adelahmed9992

    @adelahmed9992

    2 жыл бұрын

    0

  • @user-gu9ki2qn7c
    @user-gu9ki2qn7c Жыл бұрын

    What you are doing is good because it helps people to compare the nature of the country. We have paradise country thanks to God.

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp3 жыл бұрын

    ሆረር ፊልም ታያለክ መሠለኝ ምክንያቱም ደፍረክ እንዲህ አይነት ቤት መግባት ማለት ከባድ ነው

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    3 жыл бұрын

    ምንም አይለም ቤቱን ሰሩትኮ ሰው ናቸው

  • @Harnet924
    @Harnet9243 жыл бұрын

    ዱባይ ዉስት ኣይደልም አነ ማውቀው ራስኣልክማ ኣለ ኣልህምራ አምባል አሱ ትክክል የጎስት መንደር ነው ኣዳዲስ ቪላ ሰርተው ነው በጎስት ምክንያት ተቸግረው የለቀቁት ይህ ግን የት አንደሆነ ኣላውቅም፡ኣበል ይቅርበህ ወንድም አንድዚህ ኣይነት ቦታ ኣትሂድ ፈታሪ ይተብቀህ።

  • @user-wv3br6ht3g

    @user-wv3br6ht3g

    3 жыл бұрын

    ምን እያደረጓቸው 😥

  • @aemenwegnehe858

    @aemenwegnehe858

    3 жыл бұрын

    እኮ እራሰልኬማ መሆን አለበት ዱባይ አደለም

  • @fenet7654
    @fenet76543 жыл бұрын

    Wow thank you gin yesferal

  • @yaredmulualem
    @yaredmulualem Жыл бұрын

    የኔ ምርጥ በርታ ሰላምህ ይብዛ

  • @fafifafi7333
    @fafifafi73333 жыл бұрын

    abela gn dfreth yeteleye new ine be second neber fent mineklew

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m3 жыл бұрын

    አቤሎ እኔ ላንተ ነፍሴ ልቶጣ ደረሰች በስመአብ የግመሏ ነገር😅😅

  • @nigistbirhanu1839
    @nigistbirhanu18393 жыл бұрын

    ቤሎ ልቤ ድዉ ድዉ እያለ ነዉ ያየሁት ቀጥልበት ተመችቶኛል የማላቀዉን ሁሉ አንተ ፔጅ ላይ ነዉ ያየሁት broእንኮን አደረሰህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብክ

  • @salma224
    @salma2243 жыл бұрын

    እንኳ ን አደርሳቹ ለገና በአል አቤላ በጣም ያስፈራል ያጨነቃል 👍❤❤🎄🎄👈🙏🙏🙏

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h3 жыл бұрын

    አቤላ😁ደነገጥክ የመጨረሻ በስም አም አትልም እዴ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @MeseretMekonn-bc1xl

    @MeseretMekonn-bc1xl

    3 ай бұрын

    በስመ አም አይባልም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

  • @menacetosociety3939
    @menacetosociety39393 жыл бұрын

    the editing was perfecto

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @konjokonjo3357
    @konjokonjo33573 жыл бұрын

    እርበርሳችሁ ያረጋችሁት አክት ዘና አድርጎኛል ፈሪ ሁላ😁😂😂😂💓💘

  • @coffindance2164
    @coffindance21643 жыл бұрын

    ለምንድነው ነው ግን ሳላይ like የማደረገው? ግርም እኮ ነው የሚለኝ።

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu43313 жыл бұрын

    ለምን ማክስ እና ጋንት አልተጠቀምክም በዚህ ላይ ዱባይ። 2ተኛው በሽታ ገብታል እየተባለ ነው ለሰው እየመከርክ ለራስህ አለማወቅህ አዝኛለው

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu90663 жыл бұрын

    ያው ሠው የሌለው ቤትም ይሁን አካባቢ ለክፉ ነገር የተጋለጠ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን አለማችንን ይጠብቅልን

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @yishakdagnachew5650
    @yishakdagnachew56503 жыл бұрын

    Wow barta endaulew.the best baona video kachibal. You are my best thanks.

  • @yabtsegahenok3503
    @yabtsegahenok3503 Жыл бұрын

    abela betam new yeferahut amlak ytebkh

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    አቤል ሰለምነው ዱባይ መኪያው በረአላ አትሄድም ቢካብ የሚሻለው ጠንካራ ነው

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges33183 жыл бұрын

    ምነው አንተ መኖር አትፈልግም በስመአም በወልድ አረ ተው ይቅርብ

  • @elsabettadeseelsabettadese4239

    @elsabettadeseelsabettadese4239

    3 жыл бұрын

    ኤረ ቦታዉ ስያሳፋር 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @rahelalmsgad5317
    @rahelalmsgad53173 жыл бұрын

    የኔ ግምት ሰዎች ይኖሩበት ነበር እግዚአብሔር ቤቱን በአሸዋ ሞላአው ማአለት ነው

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or3 жыл бұрын

    እኔ ምለው ደስ የሚል ነው ኢማራትአረብ ከዚህ ምድረበዳ ተነስቶ ናቸው እዚህ የደረሱ !!!!! የዘር የሃይማኖት የቆዳ ሉዩነት ሳያሳዩ ይሆው ከአለም የሰለጠነ አገር አደረጎ!!!!! Any way thanks For your Visit I love Dubai !!!!! 🇪🇷🇺🇸

  • @likee5501
    @likee55013 жыл бұрын

    2 nghe like❤❤❤😭

  • @user-de7ww1wz4c
    @user-de7ww1wz4c3 жыл бұрын

    በል ፀበል ተጠመቅ በስመ ስላሴ

  • @user-lq4tc3pg9g
    @user-lq4tc3pg9g3 жыл бұрын

    አቤል ለማንኛውም ፀበል ተጠመቅ

  • @kng4900
    @kng49003 жыл бұрын

    Thanks fir sharing

  • @natanataiy3685
    @natanataiy36853 жыл бұрын

    ከማፈስ ጋር ምን ጉዳይ አልዎ ላንተ

  • @dysyy3209
    @dysyy32093 жыл бұрын

    ቪድየውን ለመጨርስ እየፈራው ነው

  • @softlife5208
    @softlife52083 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola23953 жыл бұрын

    ውይይይ ምን አይነት ድፍረትህ በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @clemobile2086
    @clemobile20863 жыл бұрын

    አሸዋው ውስጥ እባብ አይጠፋም

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ክክክክክ አንቺ ግመል የአቤል ዩቲዩብ ሰብሰክራይብ አረግ እሺ ወይ አቤል ለሰው መስሎኝ ነበረ አንተ የላከው ለግመል ነው ቦታ በጣም ያስፈራል

  • @malekg4043

    @malekg4043

    3 жыл бұрын

    Hhhhhh

  • @-sostmedia5396
    @-sostmedia53962 жыл бұрын

    አቤላ ሞክሼ ምርጥ ስራ ነዉ በርታልኝ የሌለ ነዉ ያስደነገጥከኝ ❤🙏

  • @ZemranGirma
    @ZemranGirma3 жыл бұрын

    ኧረ አቤላ እስቲ studio mic ይዘህልኝ ና ያለበለዚያ ኢትዮጵያ አናስገባህም

  • @seblipomitube4400
    @seblipomitube44003 жыл бұрын

    ወይኔ ክላሲካሉ ሲረብሽ ኮሽ ባለ ቁጥር ልቤ ልትፈነዳ

  • @robsano7800
    @robsano78003 жыл бұрын

    ketay (the simpson) film Selesu bedenb ngeren pls

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @yordanosasfaw3525

    @yordanosasfaw3525

    3 жыл бұрын

    Ya the simpsons movie predicted many things how??tell us about it

  • @mebtufreetube1953
    @mebtufreetube19533 жыл бұрын

    U are especial abelo thank u!

  • @haregyigezu6793
    @haregyigezu67933 жыл бұрын

    You do good job I am scared I don't like really bad area you stronger man

  • @tigistyifrashewa1000
    @tigistyifrashewa10003 жыл бұрын

    ወይኔ ድፍረትህ ላየሁት ነብሴ ተጨንቃለች እመብርሃን ትጠብቅህ እንጂ ምን ይባላል በስመአብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamgt3727
    @salamgt37273 жыл бұрын

    Ena lngru horern film selmay alfrhum 😂

  • @abitube5898
    @abitube58983 жыл бұрын

    ዋው ቤቶቹ ግን ለመኖር የሚመቹ ናቸው

  • @akegeta8181
    @akegeta81812 жыл бұрын

    እንደዚህ አይቶ ማናገር ደስ ይላል ለማነኛውም አዳድስ ነገሮች ይዛችሁ ትመጣላችሁ ብዬ ተስፋ አረጋሎ በዛው ሞክሸን ሠላም ባለው

  • @shortanimations2798
    @shortanimations27983 жыл бұрын

    3:25 😂😂😂😂😂

  • @menacetosociety3939
    @menacetosociety39393 жыл бұрын

    this village was once inhabited by AI Kutbi tribe members ,it is unclear why the town has been abandoned: some say its a "jinn" (a supernatural creature in islamic mythology) that drove people away, some say it is simply harsh weather

  • @mazaretmetki2026
    @mazaretmetki20263 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk Ablo gudi honk...kkkkkkkkkkkkkkEgna bezi berha ey norini newwww kkkkkkkkkkkkk weyne saku😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kebranagetsoch
    @kebranagetsoch3 жыл бұрын

    ይመችክ አቦ!!!

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow60253 жыл бұрын

    መናፍስ እዚህ በረሀ ውስጥ ምን አቶ ነው እሚኖረው 😂😂😂አይ አቤሎ መናፍስት ከተማ ውስጥ ሰው እሚኖርበት አንተ እራሱ ተሽክመህው ነው እምትዞርው እኮ ትልቅ መናፍስት መደር ሰው ነው እዚህማ ሰላም ያለው ሰፈር ነው. 😂

  • @user-er1vy2xf6o

    @user-er1vy2xf6o

    3 жыл бұрын

    የምዋረሱበት ይሆናል

  • @emebetberhane1334

    @emebetberhane1334

    2 жыл бұрын

    Menifes eko metifo bicha adelem ezih yeminoru yeneberu sewoch begif alikew yihonal enam menifesachew ayarfim

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    እንኳን ለመጥመቅ መለኮት ወራዊ በአል አደረሳቹ ሲያስፈራ

  • @nuraabd7498
    @nuraabd74983 жыл бұрын

    አቤላ ሰላም ነው እኳን አደረሳችሑ የሰሐረን በረሐ በመኪና ለመጓዝ ስታስቡ ብዙ ያልረዘመ በጎኑ ሰፋ ያለ ትንሽ ወፈር ያለ ጣውላ የመኪናው ጎማ በገባበት በኩል አፈሩን ትንሽ ጫር በማድረግ መኪናውን ለማውጣት ይረዳችሗል ☺️

  • @zeynyamelkamu2265

    @zeynyamelkamu2265

    2 жыл бұрын

    ትክክል እውነትም የበረሀሹፌር

  • @Biruk894
    @Biruk8946 ай бұрын

    አቤሎ የምትስራው ያለኽው የልጅነት ምኞቴን ነው አሁን አረጅሁ ግን አልሞትኩም ብትችል ውሰደኝና አብሬህ ልጎብኝ ብጠፋ ነው እንጂ አላስቸግርህም😂😂😂😂

  • @abdosh6629
    @abdosh66293 жыл бұрын

    You become film actor..

  • @Betesebmediaa

    @Betesebmediaa

    3 жыл бұрын

    እናታቹን የምቶዱ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን

  • @gebruagonafr9512
    @gebruagonafr95123 жыл бұрын

    ኢየሱስ ይከተልህ

  • @haymi7949
    @haymi79493 жыл бұрын

    Abelaye yhew be lelit eyayew ferche enklf lata nw besmab bcha betam tru neger nw mtasayn berta ena mtykh ngr yeyazkw camera smu ena modelu btnegergn the quality btam arif nw ena Amazon lay order larg esti reply arglgn smun hulunm😁

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye12852 жыл бұрын

    Betam gobez nek Abel

  • @PharmaAmharic
    @PharmaAmharic3 жыл бұрын

    ሁለም የተለየ ነገር ታቀርባለህ ይመችህ abelo

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu90663 жыл бұрын

    አቤሎ መቸም ልብህ በፍርሀት ልቶጣ ደርሳለች አይደል አቤሎ

  • @user-jb1yd6hn8x
    @user-jb1yd6hn8x3 жыл бұрын

    Another level vlog in ethiopia

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo56073 жыл бұрын

    ድሚፁ ዬጅብናው ምማስለዉ 😥ላይክ

Келесі