የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 | Price Of Wall Curtain In Ethiopia 2020

Ойын-сауық

Check out this video. • የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube

Пікірлер: 171

  • @fhjiiijfghjij2642
    @fhjiiijfghjij26423 жыл бұрын

    መርካቶ ዩቱብ እንኳን ደህና መጣህ በሜትር የቀሚስ ጨርቅ በተለይ ከፋዮቺ ከሀበሻ ቀሚስ እየቀላቀሉ የሚጠቀሙትን እንዳትረሳ ጣቃ ጠይቅልን ጠይቅልን የምትሉ ላይክ

  • @saiiid2477

    @saiiid2477

    3 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @ethiokuwaittube5566

    @ethiokuwaittube5566

    3 жыл бұрын

    ድዛይነር ነሽ ወይ አብረን እንስራ

  • @saiiid2477

    @saiiid2477

    3 жыл бұрын

    አይመሥለኝም ማማዬ ለመግዛት ፈልጋው ይሆናል

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma1783 жыл бұрын

    የመጋረጃ ሰፊዎቹን ሳላደንቅ አላልፍም። በጣም የሚያምርና ጥራት ያለው ሥራ ነው። ዋጋውም ቆንጆ ነው። ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @heab2012
    @heab20123 жыл бұрын

    I like this guy who explains nicely and well knowledge. From canada

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s3 жыл бұрын

    ቤት ባገኘሁ ብቻ ዋናው ቤት ነው

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q3 жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣህ መርካቶ ኢቱፕ።እናመሰግናለን አሪፍነው

  • @etoeto4192
    @etoeto41923 жыл бұрын

    አይይ መጀመሪያ ቤት ይኑረኝ እንጂ ለእቃም ሆነ ለመጋረጃ አልጨነቅም ነበር ዋናው መጠለያ ነው ለመረጀህ እናመሰግናለን ከቻልክ የጨረቃ ቤቶችና ዋጋቸው ብትሰራልን ሸቃሎች ቤት አሳየን ካላችሁ ላይክ አድርጉኝ በሉ መልካም ቀን

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664

    @aleyeloveyebaliyenafaki7664

    3 жыл бұрын

    የጨረቃ ቤት ከምገዢ ይቅረብሺ እህቴ እኔን ያዬ ይቀጣ።

  • @etoeto4192

    @etoeto4192

    3 жыл бұрын

    @@aleyeloveyebaliyenafaki7664 ለምን ምን ሆንሽ አንቺስ ግልፅ አድርጊው

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664

    @aleyeloveyebaliyenafaki7664

    3 жыл бұрын

    ይቅርብሺ እማ የተሠራም እደገዠ ቦታም አትገዢ ህጋዊ ገዥ የት ነሺ ህጋዊ አለ የኔ ፈረሶብኛል ጨረቃ ጨረቃ የሰሩት የሚገዛቸውኳ አጥተዋል ጨረቃ ቤት እጅሺን አሺ ህጋዊ ቢወደድም ቦታ ገዝተሺ ስሪ እህቴ ምክር ነው ጨረቃ ቤት አለ የሚሸጥ የህቴ ግን አልመክርሺም ገዥ ብየ ሥደተኛ እደሆንሺ ይቅረብሺ እማ

  • @etoeto4192

    @etoeto4192

    3 жыл бұрын

    @@aleyeloveyebaliyenafaki7664 እሽ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @mesi3777
    @mesi37773 жыл бұрын

    መርካቶ ቲዩብ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መርካቷችን

  • @user-ir1ob3yk5y
    @user-ir1ob3yk5y3 жыл бұрын

    በርቱ መርካቶ ዩትብ

  • @noorkadhara8915
    @noorkadhara89153 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መርካቶ

  • @askalkedane6069
    @askalkedane60693 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ ።

  • @abdolah6556
    @abdolah65563 жыл бұрын

    አህለን መርካቶወቺ አሪፍ አቀራረብ ነዉ ደግሞ ብትን ልብስ ማለቴ ጣቃ የሴቶቺ የወዶቺ ብታሳዩን

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket63653 жыл бұрын

    የሻወር ቤት እቃዎች ከገንዳ ጀምሮ ንገረን

  • @gumayeaddisu4460
    @gumayeaddisu44603 жыл бұрын

    Good collection.

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj85093 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስስ ይላል መርካቶዎች ለቤተመቅደስ መጋረጃስ ማዘጋጀት ይችሉ ይሆን

  • @bintbeba5982
    @bintbeba59823 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም የምራል በርቱ የዳቦ መገጋርያ መሽንም ወገዉን አሰዉቀን

  • @aminatube608
    @aminatube6083 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መርካቶዎች የእናንተን መረጃ በጣም ነው የምወደው

  • @getahoyykrbelelenadnenbede3777
    @getahoyykrbelelenadnenbede37773 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ከቻልክ የሚታፈነው ብረት ድስት ጠይቅልን

  • @rihannaseid2074
    @rihannaseid20742 жыл бұрын

    ምንም የሚገባ ነገር አልነገረንም በዚህ አይነት በጣም ውድ ነው

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r3 жыл бұрын

    መርካቶ ቲቪ ምነዉ ጠፍችሁ በሠላም ነዉ

  • @najatjamal2445
    @najatjamal24452 жыл бұрын

    በጣምደሰለል👍👍👍👍

  • @birukTK
    @birukTK3 жыл бұрын

    እዚህ ቪድዮ ላይ የምታዩት መጋረጃ ሠራተኛ ደምበኛን የሚያጉላላና ከስራው ወሬው የሚቀድም ነው። የእኛን ቤት ሊሰራ ተስማምተን አበላሽቶ አስረክቦኛል። ተጠንቀቁ ። በእኔ ይብቃ!!

  • @aletheiatube4703
    @aletheiatube47033 жыл бұрын

    Enamesegnalen gin meskeyawn waga alngerkenm yemfelgew neber

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x3 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ

  • @user-ht1xx8gr8b
    @user-ht1xx8gr8b3 жыл бұрын

    የዚህ ፔጂ ተከታታይ ሁሉ መጋረጃ የሚሰረው ልጂ አጭበርባሪ ነው ከኔ የደረሰ እዳይደርስባችሁ በተለይ ውጭ አለም ያላችሁ ሰወች የኔን ግድ የለም የሀቅ አምላክ መድሀኒያለም ፍድን ይስጥህ የሰራኸው አይባርክ በውነት

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie93113 жыл бұрын

    እኳን ሰላም መጣክልን

  • @user-mp6fz7fl8c
    @user-mp6fz7fl8c3 жыл бұрын

    Enamesegnal

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s3 жыл бұрын

    አሪፍ

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f3 жыл бұрын

    መርካቶ KZread እናመሰግናለን

  • @sameerasameera1778

    @sameerasameera1778

    3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ያምራል ግን ወደ ቡታጀራ ያደርሳሉ

  • @ekramtube920

    @ekramtube920

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @yotube4
    @yotube43 жыл бұрын

    nice

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95433 жыл бұрын

    ያምራል

  • @richblessed2195
    @richblessed21953 жыл бұрын

    can u tell us how much is the tax to ship used cars to ethiopia from usa

  • @user-hm4hi2ql2q
    @user-hm4hi2ql2q3 жыл бұрын

    መርካቶ ቲዩፕ ባለውለታዬ ነህ

  • @romiromi2247
    @romiromi22473 жыл бұрын

    Pls laundry bet lemkeft min endmiyasfelegih ena wagawen akirebelen abate please

  • @deresearedo1483
    @deresearedo14833 жыл бұрын

    How you guys delivering out side Ethiopian give us your website

  • @kasubediru5452
    @kasubediru54523 жыл бұрын

    Welcome 🙏

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya27443 жыл бұрын

    ወዉ ያምራል

  • @oromiyaoromiyatiyaaharamet8236
    @oromiyaoromiyatiyaaharamet82363 жыл бұрын

    wowow👍👍

  • @kumnegeryebeltal2428
    @kumnegeryebeltal24283 жыл бұрын

    እንኳን ሰላምመጣቺሁ እኔም አረጓደናነጪ ሁለትአይነቱንእፈልጋለሁ

  • @senasena1886
    @senasena18863 жыл бұрын

    ዋውውውውው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo15873 жыл бұрын

    በጣም ያምራል እኔም ካለሁበት ሀገር ይዤ አመጣለሁ ብየ ነበር አሁን ግን ተውኩት በፋሲካ በጌታ ፈቃድ እመጣለሁ

  • @sadatube1648
    @sadatube16483 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @emuamira6706
    @emuamira67063 жыл бұрын

    ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ብቅ ይበሉ ቪድዮ በማየት በርቱ

  • @favenelias558
    @favenelias5583 жыл бұрын

    አድርቅ ነክ ተጥያቂው ዋጋ አትናገርም ምን ወደግራ ወደቀኝ ትሄዳለክ አንገዛም ።

  • @Minamina-me7nk

    @Minamina-me7nk

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @TinaTina-jx4ib

    @TinaTina-jx4ib

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @fs-ul9tv

    @fs-ul9tv

    3 жыл бұрын

    የኛ ሰው ችግር ነው ሁሉም ነጋዴ ግልፅነት ይጎላቸዋል በተለይ መርካቶ ዞር ዞር ካላላችሁ መበላታችሁ ነው።

  • @arabtowers7924

    @arabtowers7924

    3 жыл бұрын

    @@fs-ul9tv ክክክክክክክ

  • @fozyayoutube1140

    @fozyayoutube1140

    3 жыл бұрын

    እኔ እራሡ ባሣልፉ ባሣልፉ

  • @user-fb6mu2tr7b
    @user-fb6mu2tr7b3 жыл бұрын

    በጣም ውድ ነው

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia81953 жыл бұрын

    አወ ቀሚስ እና ድሪአ ዋጋወቺን አሳየን አጠቃላይ እናመስግናለን

  • @lemrajemal7404
    @lemrajemal74043 жыл бұрын

    አረቢያ መጅሊሥ ሥንት እንደሆነ ጠይቅልን መልሥ እጠብቃለዉ

  • @ayshabaheru1640
    @ayshabaheru16403 жыл бұрын

    ሁሉም ጨርሰህ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ዉጤቱ ይሄ ይመጣል ብለህ ዋጋዉ ቁጭ አታደርግም ግራ አጋባኸን እኮ ቀኝ ግራ እያልክ ምንሼ ነዉ???

  • @shamsa5523
    @shamsa55233 жыл бұрын

    አህላን ወንድም

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu17623 жыл бұрын

    የኪችን ካብኔት የሚገጣጥሙ ሰዎች ካሉ አቅርቡልን ተባረኩ።😍😍😍

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube37713 жыл бұрын

    ቆይ ግን ጥያቄ አለኝ የጨርቁ የብቻ የእጅ ስፊት የብቻ የመስቀያው እቃወቹ የብቻ ነው እንደ ዋጋ እንደ???

  • @fwsakfsweet941
    @fwsakfsweet9413 жыл бұрын

    የፀጉር ቤት እቃዎችን እባክህ ጠይቅልን

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r3 жыл бұрын

    እስኪ አረቢያ መጂለስ ከትንስ እስተትልቅ አሳየን

  • @coneasfaw1237
    @coneasfaw12373 жыл бұрын

    Please please I need the price of fridge? medium

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam1623 жыл бұрын

    Tv stand & yesofa table teykelen

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie93113 жыл бұрын

    እርርርርር በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አደራ የምንላችሁ ቤት ሳይኖራችሁ የቤት እቃ ምን እዳትገዙ አደራ በኔ የደረስ እዳይደርስባችሁ እኔ ቤት ለገዛ በየ እርርርር በጣም ውድ ነው። በተለይ አ. አ.

  • @user-cd9bt9bn9k

    @user-cd9bt9bn9k

    3 жыл бұрын

    መስዬ እቃው አለ ግን ? እኔ ደግሞ ብቱን ገዝቼ ውስጡ ባዶ እኔ ብቻ ! አንቺ ባለ እቃ እኔ ባለ ቤት ሆነን ብቻችንን ከእቃ እና ከቤት ጋር ቅርቶ ከምንል ለምን መላ መላ አናስብለውም ። አለ አይደል ..;

  • @user-nz6qj6xh5p
    @user-nz6qj6xh5p3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የቲቢ ዋጋ ፣ያገር ልብስ ብታሳየን

  • @daseta5030
    @daseta50303 жыл бұрын

    Wowowowowowowo

  • @ethiopiahagereethiopiahage1745
    @ethiopiahagereethiopiahage17453 жыл бұрын

    Selam selam M KZread selameh bezet yibel lemitaqerbelen merejawoch kelib enameseginalen qetelebet Eski bazin gize ye stegurbet eqawoch sent yihonalu seralen merkato KZread

  • @adf8774
    @adf87743 жыл бұрын

    ለቤተክርስቲያን እሜሆን መጋርጃ አቅርብልን

  • @tubejamilahassen8773
    @tubejamilahassen87733 жыл бұрын

    የአርብያ መጀሊስ ባሁኑ ስአት ያለብት በታቀርቡልን መርካቶ ቱዩብ እናምስግናልን

  • @user-jt1go3ko3y

    @user-jt1go3ko3y

    3 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @aaysy6092
    @aaysy60923 жыл бұрын

    ዋጋውን ቁርጥአድርጋችሁ ንገሩን ሂሳብን

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye22553 жыл бұрын

    በፈለግንው ዲዛይን ብንፈልግ ትሰራላቹህ

  • @user-us9vt6ln4c
    @user-us9vt6ln4c3 жыл бұрын

    ዋው. ማመን. አቃተኝ እንመጣለን. የግድግዳ ማሥዋቢያ ወረቀት አለ እሥኪ በኮመት ገለጡልኝ

  • @user-tl6dk1vs3e

    @user-tl6dk1vs3e

    3 жыл бұрын

    አው አለ በለፈው መርካቶ አሳይቶናል

  • @user-us9vt6ln4c

    @user-us9vt6ln4c

    3 жыл бұрын

    @@user-tl6dk1vs3e እሥኪ ላኪልኝ. ሊክ. እንዳለ. ወይም. ቁጥር እንዳላቸዎ

  • @user-tl6dk1vs3e

    @user-tl6dk1vs3e

    3 жыл бұрын

    የግርግዳ ማስቀዋቢያ ብለሽ ፃፊ እሚለጠፈው ይመጣልሻል በመርካቶን KZread ቪዲኦ አለ ከነዋጋው

  • @mimipaul3703
    @mimipaul37033 жыл бұрын

    የማጋረጃ ብርት ወፍራሙ ስንት ነው

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e3 жыл бұрын

    አይ ኮመንቶች እንዴት እንድምትመቹኝ መጠይቁት ነገረ ዩለም እኔ ምንም አልጠይቅም የምየቀረበውን ምከተታለሁ በፅበይ አንድ ነኝ ሽቃለው የዱባይ ነኝ

  • @Habibawolo
    @Habibawolo3 жыл бұрын

    አረቢያንመጅልስ ባሁኑሰአትሰትእደሆነጠይቅልን በተረፉጠክር

  • @forgotemail594
    @forgotemail5943 жыл бұрын

    ለምን. የ አንዱን ተጨርሶ የተሰቀለውን ዋጋ ለምን አልተናገረም ?

  • @user-iq5kd3dk6d
    @user-iq5kd3dk6d3 жыл бұрын

    መጋረጃው አያምርም ሌላ ካለህ አሳየኝ❓❓❓❓

  • @caandyaandfamilytube2382
    @caandyaandfamilytube23823 жыл бұрын

    Sofaa inaa bifee ye 2013 asayenyii

  • @we1441
    @we14413 жыл бұрын

    መርካቶዬ ብትን የሴትና የወንድ ልብስ ማለቴ ሱፍ አሳየን

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale51992 жыл бұрын

    አጠቃላይ ዋጋውን ተናገር

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye22553 жыл бұрын

    ቶታል ዋጋ ለምን አታስቀምጡም

  • @user-ji7rt2yt7i
    @user-ji7rt2yt7i3 жыл бұрын

    ሊጡ ሣይኖር ምጣድ ማሞቅ ምን ዋጋ አለዉ ወንድሜ

  • @yutb1050

    @yutb1050

    3 жыл бұрын

    እንሻአላህ ይኖርሻል አብሽሪ እህቴ

  • @user-vd2qw5uk2c

    @user-vd2qw5uk2c

    3 жыл бұрын

    አብሺሪ ይገዘል ከለሺ

  • @saramichael9638

    @saramichael9638

    3 жыл бұрын

    በሳቅ ገደልሽኝ !!!!! ባለቤት የሌላቸው ቤቶች ስለተገኙ ከርሱ ላይ ከሰጡን መጋረጃ የት ሄደን እንደምንገዛ እናውቃለን

  • @zedAli-xj3vj
    @zedAli-xj3vj3 жыл бұрын

    ያጃመአ. አሁን. የሚለው ነገር. የገባው. ያስርዳኝ. ሂሳቡግልፅአልሄነልኝም

  • @abdurahimabdlsemed8925
    @abdurahimabdlsemed89253 жыл бұрын

    የመሬት ወይም ቤት ዋጋ አቅርብልን

  • @teybateyba5747
    @teybateyba57473 жыл бұрын

    Enamsgnaln merkato botawo ytu ga new

  • @ednashambl2537
    @ednashambl25373 жыл бұрын

    የቴሌቪዥን ዋጋ pls

  • @adanchabera1338
    @adanchabera13383 жыл бұрын

    ሰውየው ግን ዋጋውን ይደባብቃል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu83363 жыл бұрын

    Yamerale

  • @ekramfekr1371
    @ekramfekr13713 жыл бұрын

    የሴቶችን ጣቃ አሳዩን ውድ ያገሬ ልጆች

  • @user-nr6ey6os4t
    @user-nr6ey6os4t3 жыл бұрын

    ዋው አደኛ ነኝ ዛሬ ስኮምት እስቲ ወድሜ ቡለኬት ቤት ለመክፈት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል

  • @linaandres5163

    @linaandres5163

    3 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-cd9bt9bn9k

    @user-cd9bt9bn9k

    3 жыл бұрын

    ዬርዳኖስ ሁሉንም ነገርሽን በሰው ላይ አትጣይ በእግዚአብሔር ! ቴክኖሎጂውን ይዘሽዋል ራስሽ ጎግል ላይ የምርትፈልግውን ነገር ማግኘት ትችያለሽ ማንበብ በዳንብ መራዳት ከከበደሽ በድምጽ መጠየቅ ትቺያለሽ በቪዲዬ እንዲያሳይሽ እና አይነቱን እና አሰራሩን እንዲያሳይሽ ከዛ ሀገር ቤት ያለው ማርኬት ላይ ፈልገሽ የፈልግሽውን አይነት በአቅምሽ ትገዢያልሽ! እንደምትፈሊጊው አይነት ከፍታ እና አቅም መስሪያ ማሽን አለ! ከ 10 ሺ ብር እስከ 5መቶ ሺ ብር አለ ! ከአስር ሺ ብር በታችም አለ ከፈለግሽ! ዋናው ነገር በሰአት በቀን በወር ምን ያክል ቦለኮት ማምረት ነው የምትፈልጊው በምንስ ያክል በሰው ሀይል! እርግጠኛ ከሆንሽ ሞር ኢንፎርሜሽን የምታገኝበት መንግድ ላሳይሽ እችላለሁ ዝም ብለሽ አላጋጭ የሆንሽ ከሆነ you are with a wrong person ! እውነትሽን ከሆነ እና ባጀት የመደብሽ አምበሲት ከሆንሽ በጣም የሚገርም እና የሚደገፍ አይዲያ ስለሆነ የማውቀውን ነገር ሁሉ አሳይሻለሁ ምን አይነት ማሽን የት እንደ ምት ገዢው እንዴት እንደምትገዢው ሁሉ አሳይሻለሁ! እውነቴን ነው !

  • @user-nr6ey6os4t

    @user-nr6ey6os4t

    3 жыл бұрын

    @@user-cd9bt9bn9k እሽ እያላገጥኩ አደለም አረ ስለምፈልግ አድል እዴ የጠየኩት

  • @morningtube3758

    @morningtube3758

    3 жыл бұрын

    @@user-cd9bt9bn9k ዘርዘር አድርገህ ብታስረዳን ለክፍለ አገር ይሆን ይሆን?

  • @user-cd9bt9bn9k

    @user-cd9bt9bn9k

    3 жыл бұрын

    @@user-nr6ey6os4t እሺ ኢሜልሽን

  • @user-nj4on1nr9f
    @user-nj4on1nr9f3 жыл бұрын

    አንድ አመት ያልሞላቸው የህፃናት ልብስ አቅርብልን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo6753 жыл бұрын

    እመሠግናለን ወንድሜ፨# ሠብስክራይብ እናድርገው #የስደት እህቶቸ#

  • @user-dq7jq9ov5v

    @user-dq7jq9ov5v

    3 жыл бұрын

    ሀይ ደሴነሽ እንደየ

  • @rukeyawollo675

    @rukeyawollo675

    3 жыл бұрын

    @@user-dq7jq9ov5v አወ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g3 жыл бұрын

    ለምን ቁጥር ማታሥቀምጥልን

  • @mustafatube8417
    @mustafatube84173 жыл бұрын

    እናማሳግናላን ወንድማችን ባርታልን በታረፈ ጥየቄዬይ እንድትማልስልን ታስፋ ኣላኝ

  • @nesheayele4790
    @nesheayele47903 жыл бұрын

    Seki yesiramic waga tiyikelen

  • @astedeastede8124
    @astedeastede81243 жыл бұрын

    የባህል ልብስ ዋጋ

  • @Anna-21
    @Anna-213 жыл бұрын

    yameral

  • @user-jg3fd3vh8v
    @user-jg3fd3vh8v3 жыл бұрын

    ዋጋውን እቅጩን አይናገርምደ

  • @somalidhabah1485
    @somalidhabah14853 жыл бұрын

    Where kontakt with you or numbers

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid73333 жыл бұрын

    አምባሳደር ወይም ሙል ልብስ (ሱፍ) የወንዶች ብታሳየን እናመሰግናለን

  • @user-rm6wm2lm8v

    @user-rm6wm2lm8v

    3 жыл бұрын

    ዴሴ ከፍተኛው 3500 ነው ሁቢ

  • @user-fu3xn6in1p

    @user-fu3xn6in1p

    3 жыл бұрын

    @@user-rm6wm2lm8v ሙሉ ነዉ

  • @metasebiasegaro4579
    @metasebiasegaro45793 жыл бұрын

    Tiru new botaw yet new akebabwe

  • @AM-en6oy
    @AM-en6oy3 жыл бұрын

    ሃሪፍ የተባለ ሱፍ ሰት ነው ሜትር?

  • @kn5725

    @kn5725

    3 жыл бұрын

    ለምን ፈለግሽው🤭

  • @AssefaAAwel
    @AssefaAAwel3 жыл бұрын

    ዋጋ ዉን በአማካይ የመካከለኛውን ከነአከሰሰሪው የ9 ሜትር ብትነግሩኝ

  • @fs-ul9tv

    @fs-ul9tv

    3 жыл бұрын

    ጨርቁ ርካሽ ነው የሚቆልሉት የእጅ እያሉ የሚጨማምሩት ከብትኑ ጨርቅ 4እጥፍ ይጨምራሉ

  • @welelatube8118
    @welelatube81183 жыл бұрын

    ምን ሁናቹ ነበር ከ አመት በላይ የጠፋቹት እናንተ ስትጠፉ ሌላ ብዙ ዋጋ ነጋሪየ ዩቱቦች ተፈጠሩ

  • @kafabonga2874
    @kafabonga28743 жыл бұрын

    Yet new botaw ? Ine sigeba megzat silemfelg new

  • @bintbeba5982

    @bintbeba5982

    3 жыл бұрын

    Merkato new

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede99113 жыл бұрын

    አረ የሀገሬ እቃ ይግደለኝ እንዴ የምን ቁም ሳጢን ሆኖ መዟዝ ነው እኔው ሽክ ብዬ ብሬን ይዤ በሰላም ወደ ለምለሟ ሀገሬ ወላሂ አንድም እቃ አልገዛም።ሆ ያበዱ ያበዱ እቃዎች አይደል እንዴ ኢትዮጰያ ውስጥ ያለው

  • @user-yo1sn9jq8z
    @user-yo1sn9jq8z3 жыл бұрын

    ዋጋው ግልፅ ኣላረጋቹትም

  • @tube8327
    @tube83273 жыл бұрын

    ሳታው ነው ኮሜንት የምትሰጡት

  • @tesfayegenbaw7421

    @tesfayegenbaw7421

    3 жыл бұрын

    የተሰራውን ለምን ወጋ አይነገርም።በሜትር የተሰራውን

Келесі